Ethiopia: የጌታቸው ረዳ እና ደብረፅዮን ፀብ ምስጢሩ ታወቀ ጌታቸው ረዳ ታስሯል? getachewu reda and debretsion Addis Agelgil

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 20

  • @abeduteddy9349
    @abeduteddy9349 2 месяца назад +4

    ውሸትን ሲደጋጋም እውነት ይሆናል ልክ ነህ ያንተን ዜና በጉጉት ነው የምጠብቀው 😂

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 2 месяца назад +1

    የትግራይን ሕዝብ ስነልቦና አታውቁትም

  • @GenetGebrehana
    @GenetGebrehana 2 месяца назад +3

    አቢት ውሽት ያነ መከላከያ ተመታ ሰትሉ ነበር አሁንስ ለፋኖ ተፈቅዶለት ነው ለመን ይህን ለምን አታወራም ዘረኛ የትላቻ ትግ

  • @ArodoAkile
    @ArodoAkile 2 месяца назад +1

    ቱልቱላ ለውሽትህ ስንት ትከፈላለህ👎👎👎👎👹👹👹👹

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 2 месяца назад

    Thank you

  • @neza6422
    @neza6422 2 месяца назад +3

    ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖ አቦ

  • @TummeeTujuuba
    @TummeeTujuuba 2 месяца назад

    በትግራይ አልፎ፣ አልፎ ድኩም ድምፅ የሚያሠሙ "ተቃዋሚ" ፓርቲዎች ምን እየሠሩ እንደሆነ ግራ ይገባኛል የሉም እንዳይባሉ ፣ ከብዙ ጊዜ እንቅልፍ በኋላ አገም ጠቀም ያለ መግለጫ ያወጣሉ። መግለጫቸዉ በፈራ ተባ ዉል የሌለዉ በውሽልሸል አረፍተ ነገሮች የተሞላ ነዉ ። እኔ እንደሚመስለኝ እነዚህ ተቃዋሚ ተብየዎች የሕወአት ሌላ መጫወቻ ሜዳዎች እንጂ እውነተኛ ተቃዋሚዎች አይደሉም ። የትግራይ ሕዝብ እንደሆነ በወያኔ አስማት ተተብትቦ ደንዝዟል ። በጥፋት ላይ ጥፋት ፣ በዕልቂት ላይ ዕልቂት በመጥመቅ አባዜ የተለከፈዉ ወያኔ ይህን የተፈረደበት ሕዝብ አሁንም ለሌላ ዙር አርማጌዶን እየቀሠቀሠ ነዉ። ትግራዋይ ኧረ ንቃ !!!

  • @DhE8t-ep6vs
    @DhE8t-ep6vs 2 месяца назад

    Wera atabza federal lemn khemzheref ayadnwum enate Esat mesmer behaviour bche ne

  • @Jebanoml
    @Jebanoml 2 месяца назад +1

    Weshetam

  • @SbagadisGuangul
    @SbagadisGuangul 2 месяца назад

    እምትታሰረው አንተ እራስሕ ነሕ ዶማ

  • @mezmurebirhan8711
    @mezmurebirhan8711 2 месяца назад

    ለፍላፊ።

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 2 месяца назад

    ቱልቱላ 🤑🤑❌👎

  • @adamismail9137
    @adamismail9137 2 месяца назад +1

    ህ ወ ሓ ት የ ኣሻንጉሊት መንግሥት ለ መፍጠር 50 ኣመታቱ ታሪኸ ተረሳ መስሎ ጥቅማጥቅም ሲብስብ

  • @GenetGebrehana
    @GenetGebrehana 2 месяца назад

    ይህስ ተረት ይናነት ነው

  • @1birryoutube
    @1birryoutube 2 месяца назад +2

    አንተ የትግራዋይ መለያየት ከሚያሰደስታቸው አንዱ ነህ ግን አልገባህም እንጂ የዲሞክራሲ ባህል መገለጫ ነው ።
    ስለ TDF ምንም አይልም ምክንያቱ የሰለጠነ የታጠቀ የ ጀግና ስብስብ ነው እንዳንተ አይደሉምና አታስብ አትልፋ በቃ።

    • @ArodoAkile
      @ArodoAkile 2 месяца назад

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @almazadamu9175
    @almazadamu9175 2 месяца назад +1

    እናተ ውሻታማች እንተ ለምን ስለሜማቶው ህዝብህ እትስራም ህዋሕት ለትግራይ ህዝብ ተውው ውሻውች ውሻታማች እዴህ እያላችሁ ኢትዮጵያ የምትባል ሳዑል ሴኣል ውስጥ ገብታላች ህዋሕት ትፍርስላች ብልችሁ ስጋ እንደየ እንባስ ልሃጭህን ስላምታስብ ነው

  • @AberashBerhe-pz8be
    @AberashBerhe-pz8be 2 месяца назад

    እንኳን ይህ ሚድያ ያመንኩት ሚዲያም አውነትን አላመጡልኝም ትግራይ ታሸንፋለች አውነትና ጥራት አየነጋ ይፈካል ይባል የለም

  • @GenetGebrehana
    @GenetGebrehana 2 месяца назад

    አቢት ውሽት ያነ መከላከያ ተመታ ሰትሉ ነበር አሁንስ ለፋኖ ተፈቅዶለት ነው ለመን ይህን ለምን አታወራም ዘረኛ የትላቻ ትግ