ዮኒ ተደስቶ 10ሺ ብር ሸለመው መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 ምስክርነት @MARSIL TV WORLDWIDE

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Комментарии • 234

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 2 года назад +64

    ዮኒየ ከተማሪዎችህ ውስጥ አስተማሪዎችም እያፈራህ ነውና እግዚአብሔር ስለሁሉ ይመስገን።

  • @godisgood1338
    @godisgood1338 2 года назад +33

    የእውነት ዮኒዬ አሁንም የስክልህ ምክንያቱም አንተ ለብዙ ወጣቶች በረከት ነህ አሁንም ለበረከት ሁን ወንድሜ የምር ጀግና ነህ

  • @atkiltabebe8914
    @atkiltabebe8914 2 года назад +10

    ዮኒዬ ተሳክቶልሀል 👏🏽👏🏽👏🏽 እነዚህን የመሰሉ የ ክርስቶስ ምርኮዎች እየበዙ ነው ክርስቶሰ ክብሩ ይስፋ

  • @tamenech962
    @tamenech962 2 года назад

    የተለዎጠ መልካም ማለት እንዲ ነው እግዚአብሔር ይባረክ ዮን

  • @maranat7829
    @maranat7829 2 года назад +13

    እግዚአብሔር ሰውን አይሬሳም ስሙ ይባረክ
    ዎንድሜ እንኩዋን ጌታ እየሱስ ርዳክ ዮንዬ ተሳክቶልካል 🙏🙏❤❤

  • @zinakebede988
    @zinakebede988 2 года назад

    ዮኒ የእግዚአብሔር ሰው ሁልጊዜም ጌታ ይባርክ ሰው ሁልጊዜም ሞት እዳለ ቢያስብ ሰውንም ጌታንም ሣናሣዝን ብንኖር በምድር እስከአለን

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 2 года назад +3

    ዋው ድንቅ ነው የኔ ጌታ ኢትዮጵያ ደስ ይበልሽ የምያስርፉ ትወል እየተወለዱልሽ ነው ዮንዬ እንዴት ምን ልብልህ አንተ 1ኛ የብዙ ሺህ ወጣት አባት ነህ ተባረክ ♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @zufan1wubu724
    @zufan1wubu724 2 года назад +5

    ዮኒየ አንተ እኮ የዘመናችን ክስተት ነህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጠላት እያዬ ገና ምድሪቱን ትወርሳለህ ስላንተ ጌታ ይመስገን

  • @user-ti7cy9ju9i
    @user-ti7cy9ju9i 2 года назад +4

    ትምህርት በትክክል። ዮኒዬዬዬ የተባረክ ሆን ❤❤❤😘😘😘😘

  • @aberuberhanu1776
    @aberuberhanu1776 2 года назад

    ዮኒ ተባረክ በዓላማ ጌተ ረድቶኝ እዚህ የደረስኩት

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 года назад +3

    ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sabaaynalem2164
    @sabaaynalem2164 2 года назад

    ዮኒየ እባክህ ገብቼ መማር እፈልገለሀ ....እባክህ መልካም ቤተሰብ አዘጋጅና ለቤተሰብም ጊዜ ይኑረን

  • @dinknesh3524
    @dinknesh3524 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ሆይ ክብሩ ለአንተ ይሁን
    ዮንዬ 1ኛ በሪተልኝ 💕💖

  • @salamelahned1023
    @salamelahned1023 2 года назад +3

    ዮንዬ አላማ እና እራዕይ በዚህ ልቀቁልን በጌታ ፍቅር የተባረካችሁ ናችሁ 🙏❤❤❤

  • @elisaworku6637
    @elisaworku6637 2 года назад

    ይሕን የወጣት ትምሕርት በማየቴ በመለወጣቸዉ ተደስቼ የኔም አረፈደም የሚለዉን በመሥማቴ ደስ ብሎኛል ክብሩን ሑሉ ጌታ ይዉሠድ ዬንዬ ጸጋሕ ያለመገደብ ይጨምርልኽ አንተ አንደኛ ነሕ

  • @masairaq5445
    @masairaq5445 2 года назад +23

    ዮንዬ ተሳክቶልሃል እግዚአብሔር ጨምሮ የርዳ. እግዚአብሔር ብፌቅድ ከስደት መልስ እኔም እንደዝ ተምሬ መለወጥ ፈልጋለው. አንተን እግዚአብሔር ዘመን ዘላለምን ይባርክ
    እኔ ሌላ ቃላት የለኝም ኑሪልኝ 🥰🥰🥰🥰

    • @hirutdergu1459
      @hirutdergu1459 2 года назад

      ለመለወጥ ግዴታ ዮናታን ጋር መሄድ መልካም ወጣትን ፕሮግራም መሳተፍ አለብን እንዴ ወገን?? እየሄድሽ ማማዬ😏😏

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 2 года назад +1

    ዋውው በጣም ግሩም ነው ትምህርትና ተማርዎቹ ተባረኩ ተባረክ ዮኒ ድንቅ ሰው ኑርልን

  • @amashewakena8378
    @amashewakena8378 2 года назад +1

    ዘንድሮም እግዚአብሔር ምርኮ ይበዝብዛል ዮኒ ፀጋ ይብዛልህ

  • @embetborena5019
    @embetborena5019 2 года назад +1

    ዮኒ እድለኛ ነክ ተሳክቶልሃል ለብዙ ወጣቶች መለጥ በርታ ጌታ ካንተ ጋር ነው

  • @beretedma9174
    @beretedma9174 2 года назад +11

    ዮኒያ እረ ትምህርቱን 🙏🙏🙏 በጣም ነው ይናፍቀኝ

    • @tensumamush9918
      @tensumamush9918 2 года назад +1

      Hulachinm.nafkonal siltenaw sayalk ayilekekim

  • @tsehaymamo4082
    @tsehaymamo4082 2 года назад

    የትውልድ አባት ዮኒዬ ጌታ እግዚአብሔር እጅግ አብዝቶ ይባርክህ የድካምህን ውጤት100 80-60ም አፍርቶልህ ያሳይ!!!!!!! ተባረክ ዮኒ

  • @mihratutedassa9451
    @mihratutedassa9451 2 года назад

    ዮኒ ከሰልጣኖች ውስጥ አሰልጣኞችን እያፈረው ስለሆና እግዝ/ር ይመስገን

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 2 года назад +2

    ዋውውውው ዮን በጣም እወዳሃለሁ ኑርልን በእውነት

  • @GospelforMuslims
    @GospelforMuslims 2 года назад

    እጅግ በጣም ትልቅ ስራ ነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 года назад +22

    WHAT AN AMAZING, GREAT, BLESSED, FORTUNATE, MIRACULOUS, WONDERFUL, SHARP, DEEP, MIGHTY, TEACHABLE, SPIRIT FILLED, EFFECTIVE, EFFECTUAL, ENERGETIC, COUNSELOR,ICON, ANOINTED AND UNIQUE TESTIMONY, ENCOUNTER AND EXPERIENCE PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @shgsuzhhahsh9500
    @shgsuzhhahsh9500 2 года назад

    ዋወወወዋዋዋ ዮኒዬ ታሰክቶልሃን ጌታ ይበርክ ፀጋ ይጨምራልህ

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 2 года назад +4

    ወድሜ እኳን ጌታእርዳህ የወኒ በእውነት ተሳክቶልሃል

  • @ashagireaddisu530
    @ashagireaddisu530 2 года назад +2

    ዮኒዬ አንቴን ጌታ የመረጠው ለአለማችን መፊቲኤ ኣርጎ ነው muuuaaaa

  • @aberuberhanu1776
    @aberuberhanu1776 2 года назад

    ሌላ አሰተማሪ ዮኒዬ አፈራህ ደስ ይበልህ

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 2 года назад

    ዘንድሮ ትምህርቱም ተማሪዎቹም ምርጥ ናቸው ዮኒዬ ፀጋ ይብዛልህ ተባርከህ ቅር እንወድሀለን

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 2 года назад +1

    ይገባዋል ዮኒ እኔም ተደንቄ ነው የሰማውት በትንሽ ደቂቃ ብዙ ተማርኩ ተባረኩ ጌታ ጥበብ ያብዛላችው ።

  • @amdeselassieayalew2908
    @amdeselassieayalew2908 2 года назад +2

    ብዙ የተግባር አስተማሪዎችና ኖረው የእግዚአብሔርን ሃሳብ በህይወታቸው የሚተገብሩ ህያዋንን ምድራችን እያፈራች ስለሆነ ይህን ላደረገውና እያደረገ ላለው ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ይሁን።

  • @user-zn6qs1lb4s
    @user-zn6qs1lb4s 2 года назад +2

    ክብር ክብር ክብር ለጌታ ይሁን ትምህርቱ እስክ ለቀቅ ቾኮሎኩ

  • @serkadiseshetu9759
    @serkadiseshetu9759 2 года назад

    Wow tesaktolhal.👌👌 👌 👏 😍 👍 🥰 ☺ 1gna neh yoni wongel yiketlal.

  • @kidi7858
    @kidi7858 2 года назад +8

    ዮኒ Class ተብሎ በየ ትምህርት ቤት ዉስጥ ሊሰጠን ይገባል

  • @ኢትዮጵያለዘላምትኑር-ለ3ረ

    👍👍👍👍👍💒💒🙏🙏🙏ዘመናቹ በጌታ ቤት ይለቅ ደስ ትላላቹ

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447
    @martha.martha.eysus.tnsayi2447 2 года назад +2

    ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ እቺ ምድር አላማ ላለው ነው ተምሮ መለወጥ ከራስ አልፎ ሊሎች መትረፍ አስተዋይነት በተማርነው መሠረት መኖር አንደኛ ነት ነው ትልቅነት ነው እየሱስ ያድናል

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 года назад

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ሑ

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 2 года назад

    Beregete t/tu betamvyekeyerale y eg/r eje selalebete yoniye tebarekehale teweledu yebeza

  • @etageyfeleke9606
    @etageyfeleke9606 2 года назад

    Amen amen amen 🙏 Tebarek lemlmi geta Moges yihunyexebeke rejim idime yisix Yon

  • @fatiyaygetalijygetalij1860
    @fatiyaygetalijygetalij1860 2 года назад +1

    Yoniye cher neh eko betam nw yemwodih tebarek♥♥♥♥♥🙏🙏♥

  • @elsaelsa2760
    @elsaelsa2760 2 года назад +1

    ክብር ሁሉ ትላንትናም ዛሬም ለዘላለም በዙፋኑ ላይ ለነገሰው ለጌታች ለመዳንታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን 🙏👏😍❤ዮኒዬ የእግዚአብሔር ጸጋ እና ሰላም ለአንተ ይሁንንንን 🙌🙌🙌❤❤❤❤❤

  • @user-iz2lq4eb8t
    @user-iz2lq4eb8t 2 года назад

    ዋውውው
    በጣም ደስ የሚል መልዕክት ነዉ ዮንዬ ተባረክ በቡዙ በረከት ወንድሜ ተባረክ

  • @kid4698
    @kid4698 2 года назад +1

    መታደል ነው ጌታ ዘመናቹን ይባርክ

  • @user-nx2cc4wm5p
    @user-nx2cc4wm5p 2 года назад +1

    ዮንዬ የኔ መልካም ዛማን ይባራክ ባጌታ ስም
    ግን እኔ ማቼ ነው ምቃያሮ ጌታ ሆይ ላእኔም ቀን አምጣልኝ ሐዳር 🙏🙏

  • @freecellks1384
    @freecellks1384 2 года назад

    ዮኒዬ ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ📚📖💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏✅✅✅✅✅👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤♥♥♥♥

  • @mulusewumotivation
    @mulusewumotivation 2 года назад +12

    ንጉስ ለወደደው እንድህ ያደርጋል።

  • @hanna5596
    @hanna5596 2 года назад +3

    ጥሩ አፍ ያለው ሰው መችም ይሽሌማል በስው ዘንደም በእግዚአብሔር ዘንድም ስዎዳችሁ ዉዶች 💓❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 💕💕💖💖

  • @photon1613
    @photon1613 2 года назад

    Wowowo
    Yoniye geta Ethopihalayi anetune yafaxara geta yibarakii😍😍❤❤❤

  • @emebetdesalegn3829
    @emebetdesalegn3829 2 года назад

    ዮኒዬ ወይ ትቀጥላለህ ወይ ደሞ ትቀጥላለህ ጠላት ይንጫጫ ተሳክቶልሃል❤❤❤❤❤

  • @Martijesuslord792
    @Martijesuslord792 2 года назад +2

    ዮኒዬ እግዚኣብሔር ዘመንክን ይባረክ 🙏🙏😍😍 ግን እኮ ትምህርቱ ይደረስን አይደለም ይሚቻል ክሆን አስተላልፉልን 🙏🙏😍 የእግዚኣብሔር ፋቅድ ሆኖ ባክል ለመግኝትየባቀን 🙏🙏😍

    • @mihretyoutube
      @mihretyoutube 2 года назад

      አረ ትምህርትን የት ነው

  • @burjotube9611
    @burjotube9611 2 года назад +2

    ዮን ተባረክህ እግዚአብሔር ይጠብቂህ

  • @milimlno3757
    @milimlno3757 2 года назад +1

    ዮኒዬ የኔ አንዳኛ ተሰኮቶሎሃል እኔም እድለኛ ነኝ

  • @user-sf7ox2qd3h
    @user-sf7ox2qd3h 2 года назад +1

    ዯንዬ ኑርልን ስለሁሉም ነገር ጌታ ይክበር

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 года назад +6

    WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @hanasisay7125
    @hanasisay7125 2 года назад

    ውይ የውኒየ እድሜ ጤና ጥበብ ማስተዋል አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ

  • @amentube5372
    @amentube5372 2 года назад

    God bless you bro. Yoni

  • @mihrattomas5664
    @mihrattomas5664 2 года назад

    ዮንዬ 1ኛ ❤❤❤

  • @Bara577
    @Bara577 2 года назад +7

    ሴጣን መቼም ...... ወጣቱን በብር ያባብሉታል ብሎ ያወራል። ያውራ እኛ ጆሮ የለንም።

  • @rebkabeteselassie9712
    @rebkabeteselassie9712 2 года назад +2

    Yes.

  • @stopfakenews17
    @stopfakenews17 2 года назад

    Wow እችምዲር ቦታ ያላት አላማላላቸው ሰዎች ነው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @hiwotadisutube5950
    @hiwotadisutube5950 2 года назад

    Tebarek yoni

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 2 года назад

    ዮንዬ ተሳክቶልሃል ብዙ አትረፍክ የሚተኩህ አፍራህ እየሱስ ድርሶልሃል 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 года назад +3

    ዮዬ ተሳክቶልሃል ተተኪ ወንጌል ተሸካሚ ትውልድ እየመጣ ነው ውውውውው

  • @dianaalemayehu5954
    @dianaalemayehu5954 2 года назад +1

    GOD bless you yoni😍🥰

  • @mihretyoutube
    @mihretyoutube 2 года назад

    Araaa Woyine Be Ewnet indet Desi Indalegn Wotatinet Alemim Setiyanm Egzbher Yifelgal Wowwww❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kbreyemigbawgetabchanew3518
    @kbreyemigbawgetabchanew3518 2 года назад

    Wow 1ga ye geta jegna tebareku yoniye tebarek geta be dmu yshefnek amen 11111ga nek

  • @Elsabet-t
    @Elsabet-t 2 года назад

    Yoniyee tebark zendiro tesakitolkal

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад +1

    ዋው ዮንዬ እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ብዙ አንተን የሚያግዙ አስተማሪዎች እያፈራህ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይህን የትምህርት መድረክ ያዘጋጀው እግዚአብሔር ይባረክ ዮንዬ ተባረኪልኝ ❤️

  • @አየሱስያድናል
    @አየሱስያድናል 2 года назад

    Wow God bless you amani more 🙏

  • @martakebede3937
    @martakebede3937 2 года назад

    wow inspire argognal taberku

  • @Yabseratube
    @Yabseratube 2 года назад +3

    ዮኒዬዬዬ ዘድሮ ተሳክቶልሀል❤❤❤❤

  • @ደሴ
    @ደሴ 2 года назад

    እሰይ ብርክ በል ዮኒዬ

  • @tespaneshphone230
    @tespaneshphone230 2 года назад

    Yoni 1👏👏👏🙏🙏💖💖💖💪💪

  • @bekelechbgeta3950
    @bekelechbgeta3950 2 года назад

    Yoniyyy tsektlhli 🙏🙏🙏🙏

  • @meselechersado9315
    @meselechersado9315 2 года назад +1

    Wow Amazing

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 года назад

    ዮኒዬ ተሳክቶልሃል እግዚአብሔር ጨምሮ የርዲ የኔ ወንድሜ ዘመን ይባረከ

  • @user-dg3gg6cq9d
    @user-dg3gg6cq9d 2 года назад +2

    ትምህርቱን 🙏🙏

  • @birhan1476
    @birhan1476 2 года назад

    betam betam new mewedh

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 2 года назад

    Woooooooooooooow Egziabher yebarek ❣️😍

  • @mlakmnashlalago5997
    @mlakmnashlalago5997 2 года назад

    Yesssss💓💓💯💯💯💯💯

  • @user-og6ej3jg5b
    @user-og6ej3jg5b 2 года назад +1

    Wow God bless you 🙏

  • @yerosantesfa5419
    @yerosantesfa5419 2 года назад +1

    God bless u Yoniye

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene4158 2 года назад

    Yoniye zemeneh yelemelem May God bless you more and more brother 🙏 ❤️ 🙌 💙 ♥️ 💕 🙏 ❤️ 🙌 💙 ♥️ 💕 🙏

  • @eyarusnuguse1601
    @eyarusnuguse1601 2 года назад

    Wow betam girum new

  • @abedmmn7134
    @abedmmn7134 2 года назад

    ተባረክልኝ

  • @sisayfeleke161
    @sisayfeleke161 2 года назад

    ዮኒ አንደኛ የስንቱን ቤት ጎበኘህው እግዚአብሔር ይባርክህ !!!

  • @maramhabib7718
    @maramhabib7718 2 года назад

    አሜን

  • @enatm4585
    @enatm4585 2 года назад +1

    Love ❤️Love Love Aemn

  • @tsaheyeabere3552
    @tsaheyeabere3552 2 года назад

    Minew enen timirt bakali agayiche bimari uuuuuufffffff yoni anten yesatagi geta yimasgeni lela minyibalali ❤❤

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 2 года назад

    ዮኒ እንተዛዘን እንተሳሰብ ትምህርቱን ልቀቅልን እባክህን አትጎዳም

    • @مسرات9999
      @مسرات9999 2 года назад

      Kaleke bewala yelekekal ahun lay ketelekeke leloch guagutew aymarum

  • @kid4698
    @kid4698 2 года назад +3

    ኢየሱስ ብቻውን ጌታ ነው

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z 2 года назад +2

    ዋው ጌታ ይባርክህ ዮኒ

  • @kongitfilta7110
    @kongitfilta7110 2 года назад

    Wowww❤❤❤🙏🙏🙏

  • @samzhabesha
    @samzhabesha 2 года назад

    12:18 beka you are blessed eko enenm barekshegn geta yebarkachu❤🇪🇹❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤

  • @meriyyoutube6153
    @meriyyoutube6153 2 года назад

    Woww❤❤❤❤❤

  • @wesensileshi4142
    @wesensileshi4142 2 года назад

    yoniyeeeeeee my blessing ስወድህ እኮ

  • @marthagirma2196
    @marthagirma2196 2 года назад

    Yoni ante malet kal yemitasata sew neh. Egziabher yimirah yidegifihim.

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 2 года назад

    Thank you jesus 💕🙏🇪🇹

  • @kelemuwadale1828
    @kelemuwadale1828 2 года назад

    Yoneye.tebarki