ከ አውሮፓ ከጀ 14 ቀን ከ ገብረመንፈሰ ቅዱስ ዋሻ ትምቀት ታጥቤያለሁ። ገና የኣሰለፍኩበት ኣዲስ ኣበባ ነው። በጣም ደስ የሚል ገዳም። ኣባ ኪሮስ በጣም ቅዱስ ኣባት ናቸው። ብዙ ብዙ ጊዜ አግኝቻቸው ነበር። sorry for my amharic . I am so happy to met aba Kiros. I hope I Will meet them again. Good bless orthodox abatachin. 🇪🇷 love ❤️
ቦሌ አራብሳ ዋሻ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወቅድስት ልደታ
Yezara 4 amet qusqam maryam welo desa akababy naberu abatachen. Betam bizu teamerat yedreg naberu berkatachew yederben
Can you please give us mobile number of our father aba Weld Kiros.
አባቶችን ለረጂም አመታት ጠፍተውብኝ ነበር የት ነው ያሉት ? አድራሻቸው የት ነው ? ለእግዚአብሔር ብላችሁ ያሉበትን አሳውቁኝ 😥
ኣሜንንንንንን
😭🤲😭🤲😭🤲😭🤲😭🤲🤲😭🤲🤲🤲🤲
ለንሰሐ ሞት ያብቃን የድንግል ማርያም ልጅ ምህረቱ እጅግ ብዙ ነውና🙏
እግዚአብሔር ለንሳሀ ያብቃን በተለይ በስደት የምንኖር😭
Amen amen amen
Btame
yes you are right we not good each other we need to pray 🙏 hard 🙏 God is for give 🙏 us 🙏 very hard 🙏 time God help us 🙏
አሜን አሜን አሜን
Amen amen
እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን ረዥም እድሜ ይስጥልን ኑሩልን በረከትዎ ይድረሰን +++
አባታችን በረከትዎ ይደርብኝ አቤት የኔ ሀጢያትማ ይቅር አያሥብለኝም 😭😭😭
ገብረመንፈስ ቅዱስ ለእትዮጵያ መሬት ለንስሃ አብቃን
አባት ሆይ ማረን ይቅር በለን እንደቸርነትህ አይነ ልቦናችንን ክፍትልን
ለአባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን አሜን
አ ሜን አሜን አሜን
Amen amen amen
አሜን
የአባታችን በረከት ረዴት ይደርብን አቤቱ ለንሰሐ ሞት ያብቃን
Yet new botawu🥰🥰🥰😭😭⛪️✝️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እባታችን በረከት ይደርብን በጸሎት እስቡን መርእተስሌሴ
አቤቱ ጌታ ሆይ ቤተሰቤቸን ለንስሀ አብቃልኝ አሜን
የአባታችን በረከት ረዴት ይደርብን አቤቱ ለንሰሐ ሞት ያብቃን በፀሎት አሳስቡልኝ ወለተ ማርያም ብላቹ
እዉነት ብፁ አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
መላኩቅዱሰገብሬል የንሰሀሞት አብቃን😥
❤❤❤ ናይ ኣባ ኪሮስ ስልኺ ሰጠይ❤❤
አባታችን በረከተወ ይደርብን አሜን በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ማርያምን🙏🙏🙏😢😢😢
አቤቱ እደምህረትህ መጠን ለንሥሀ አብቃኝ 😭😭😭
ኣብየቱ የሰራዊቱ ጌታ ጌታችንን መድሃኔዓለም ለንስሃ ሞት ኣብቃን አረ እንስ መብላት መጠጣት መተኛት ሆነ ስራዬ 😭😭😭 በፆሎታቹ ኣሱቡኝ ሂሩት ሥላሴ እያላችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን የድንግል ማርያም ልጅ 🤲✝️⛪️😢😢
አቤቱ ምህረትን ላክልን ይቅር በለን እደ በቸርነትህ እጂ እንደ በደላችን አይሁን 🥺😥🤲🙏💚💛❤🙏
አባ የኔ ኃጥያት ነው አምላኬ ለንስሃ አብቃኝ።😔😔😔😔🙏🙏🙏
ቅድስት ድንግል ማሪያም ለንስሀ ታብቃን
አቤቱ ይቅር በለን እደኛ ሀጣት ሳይሆን እቸርነትህ ማረን🤲🤲🤲🤲🤲
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
ኦ ኣምላኬ ስደት ያለን ለ ንስሃ የብቃን ብሃይማናታችን ኣፅናን ንስሃ ያልገብን ለንስሃ ኣብቃን በተለይ በምድር ኣህዛብ ያለን😭😭😭😭😭😭😭
በፀሎት አስቡኝ የእግዚአብሔር ልጆች
የሀገሬ ልጆች ንስሀ እንግባ ወደ ሀገራችን ገብተን
አለንበትም ቦታ ንስሀ መግባት ይቻላል እኮ እህት
ባለንበት መመለስ ይችላል ሁሉም ቦታ አለ
በጣም ሀጥያታችን በዝቶ ነው አምላኬ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ 🥺🤲
እግዚአብሔር ይመስገን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አቤቱ ፈጣሪዬ ሆይ ለደጀ-ሰላምህ አብቃኝ.!! ለንሰሐ አብቃኝ.!!
አቤቱ አምላኬ ሆይ በቃ በለን ወይ ዘድሮ 😭😭😭😭😭
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከትዎ ይደርብን
ለንሰሃ ያብቃን አምላኬ የዘወትር ልመናዬን ተቀበለኝ ለንሰሃ እንደምጋጋ ሀገር ስገባ አደራክን ንሰሃ ሳልገባ። አትግደለኝ። አደራክን የልቤን ታውቃለክና
ለአባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን ለዘማሪው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ለአቅራቢዎች እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ለኛ ለንስሀ ሞት ያብቃን ማስተዋሉን ይስጠን
amen
Abebelotasebn
😭😭እውነት ነው ትውልዱ ተጨካከነ እንደ ቸርነትህ ማረን 🙏😥
😭😭😭😭😭😭
ድህነትን እናሸንፍ መጀመሪያ ሆድ ይሙላ ክፋትን ለማሸነፍ ብቻ ነው ሀበሻ ከጠገበ መተት ይተዋል ስብከቱን ቀንሱና ስራ እንዲወድ ጠንክሮ በመስራት ማሸነፍ ይቻላል። በሉት!!!
አቤቱ አምላኬ ይቅር በለን ማረን 😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
ያባታችን ፀሎትና በረከት ይድረሰን አሜን አባ ቦታውን ረግጪ እንም ለድህነቱ እንድበቃ ሀይለሜካኢል ነኝ ፀልዩልኝ አባ ወደ አባታችን ለመብቃት ድንግል ትሪዳኝ አሜን
የአባታችን በረከት ረዴት ይደርብን አቤቱ ለንሰሐ ሞት ያብቃን በፀሎት አሳስቡልኝ ወለተ ኢየሱስ ብላቹ
አቤቱ አምላከ ሆይ ይቅር በለን
የአባታችን በረከት ይደርብን አሜን፫
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለንሰሀ ያብቃን ሁላችንም አሜን አሜን አሜን
ለቦታው ያብቃን ቃለህይወት ያሰማልን 👏👏
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ በርክታችው ይደርብን ውድ አባ አባታችን
አቤቱ አማላክ ሆይ እድሜ ለንስሀ ጨምርልኝ እደወጣው አልቅርበሀጥያት ኩብልየ ከቤትህ አስገባኝ እጠበኝ ቆሽሻለው ከኔየበረታችው አስቦኝ በፁለታችው ደካማ ልጃችው ማሐደረ ስላሴ
እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ለንሰሐ ሞት አብቃኝ😭😭😭😭😭😭😭😭
አሜን አባታችን በረከትዎት ይደርብን በፀሎትዎት አስቡን
አባታችን በፀሎትዎ ያስቡን🙏
አቤቱ ይቅር ይበለን ይማርን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏💒🤲🤲🙏💒🤲🤲🙏💒🤲🙏💒
አቤቱ አድነን ልቦና ስጠን 😭😭😭
አቤቱ የስማዩና የምድሮ ባለቤት እኔን ደካማ ልጅህን በንስሃ ጎዳና ምራኝ አቤቱ ንጹህ ልቦናና ፍጠርልኝ አባታችን በረከትዎ ይድረስኝ
አበት ሆይ ማረን ይቅር በለን እንደ በደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን😭😭😭
አቤቱ ጌታዬ ሆይ ለንስሐ አብቃኝ
እልልልልልልልል ስለ ሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስም የተመሰገን ይሁን አባታችን ኑሩልን ዝማሬ መላእክትም ያሰማልን
አባታችን አባ ወልደ ኪሮስ በረከቶ ይደርብን
የት አከባቢ ነው ውድማችን ቦታውን ፅፈህ አስቀምጥልን ከይቅርታ ጋር
ቦሌ አራብሳ ከጨርቆስ አደባባይ ወረድ ብሎ ፃዲቁ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስና እናታችን ቅድስት ልደታ ማርያም ቤተክርስቲያን ወደ ቤዛዊት ማርያም መሄጃ ይገኛል
@@alemtsehayalemtsehay5490
እግዚአብሔር ይስጥልኝ እህት
ከልብ አመስግናለሁ ።
ስልካቸውን ብትነግሪን ወይም ፃፊልኝ
ከ አውሮፓ ከጀ 14 ቀን ከ ገብረመንፈሰ ቅዱስ ዋሻ ትምቀት ታጥቤያለሁ። ገና የኣሰለፍኩበት ኣዲስ ኣበባ ነው። በጣም ደስ የሚል ገዳም። ኣባ ኪሮስ በጣም ቅዱስ ኣባት ናቸው። ብዙ ብዙ ጊዜ አግኝቻቸው ነበር። sorry for my amharic . I am so happy to met aba Kiros. I hope I Will meet them again. Good bless orthodox abatachin. 🇪🇷 love ❤️
እውነትነዉ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ የመጣብንን መቅሠፍትን ከኛ ላይ አንሳልን የሚፈሰውን ደም በቃችሁ በለን እግዚአብሔር በይቅርታው በመረቱ የሚመለከተን ሰላምን ፍቅርንም ይስጠን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ ከጤና ይስጥልኝ
አቤቱ ይቅር በለን 😥😥😥😥 አባታችን በረከቶዎት ይደርብን 🙏🙏🙏
እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ ማረን ጌታ ሆይ
አባታችን እንኳን ሰላም ሆኑልን የት እንዳሉ አላወኩምና እባካችሁ ስልካቸው ያላችሁ ስልካቸውን ፃፊልኝ
አቤቱ ምህረቱን ላክልን🙏🙏🙏😭
Ameen Ameen Ameen waqayo sagale jirenyaa isinii yaa Dhagesisuu 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
አቤቱ ማረን ይቅር በለን የድንግል ልጅ ለእዉነተኛ ንስሀ ለቅዱስ ስጋ እና ደሙ አብቃን
አቤቱ፣ከከራሚወቹ፣አድርገን፣የኔጌታ፣የሚሳነህነገር፣የለምና፣እንደክፋታችን፣ሳይሁን፣እንደቸርነትህ፣ይቅርበለን፣ስለናትህ፣ስለድንግልማራም፣ብለህ፣ማርን፣አቤቱማርን
አቤቱ ይቅር በለነ እዉነት ነዉ ችሎነ
የአባታችን በረከታቸው ይደረብን
እግዚአብሔር ለንሰሀ ያብቃን አባታችን በለከትሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
አቤቱ ማረን እንደቸርነትክ ይቅር በለን አማኑዔል 🙏
አቤቱ አምላክ ሆይይቅርበለንአሜን።አሜን።አሜን
አምላኬ ለንስአ ሞት አብቃኝ ማረን እደቸርነትህ የድንግል ማርያም ልጅ
ዋኔን አምላኬ ለንስሀ አብቃኝ አትተወኝ በደሌ አውቃለሁ አትተወኝ ትንሳኤ እየናፈቀኝ ጭራሽ መከራ መገን እኛ አቤቱ ይማረን ይቅር ይበለን
አቤቱ ጌታ ይቅር በለን እንደቸርነትክ።
አባታችን በፀሎቶት ይርዶን
አቤቱ ጌታ ሆይ ምህረትን አጣልን እግዚአብሔር ሁላችንም ይቅር ይበለን፫😭😭😭😭
ሰላም የተዋህዶ ልጅች ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ በማርያም በፀሎት አሰቡልኝ እህትን ነብሰጡር ናት ከአንድ ሁለቴ ሞቶባታል አሁን በሆዶ ያለውን በሰላም እንድትገላገል የአባታችን በረከት ይደርብን
ፅጌ ማርያም ብላችሁ አሜን አሜን አሜን
እግዝእብሄር ያስባት እይዞሽ እህቴ። መምህር ተስፍዬ ገጠመኝና ጥያቄ መልስ you tube ላይ እዳምጭ ።
Emebirihan tasibilish Ehite
እሜን እሜን እሜን እግዚብሔር ይድርስልን
እግዛብሔር።በምረቱ።ያሠበን።አባታችን።እዴሜ።ጤናይስጥልን።አገራችን።ሠላም።ያዲረግልን
አቤቱ ማረን ይቅር በለን የርህራሄ አምላክ የናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስ ከሚድኑት ዘንድ አድርገን 2015 ለኢትዮጵያ ትንሳኤዋ ይሁንልን 🤲💚💛❤
አሜን
የት ነው
@@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ ቦሌ አራብሳ አቡነ ገብረ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
@@asrat7515 አሜን
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን!
አቤቱ ጌታ ሆይ ራራልን !
አቤቱ ጌታ ሆይ ሜረን !
እግዚብሔር የንስሀን ያብቃን
አቤቱ ማረን😭😭😭😭😭😭🙏🙏
አቤቱ አባት ሆይ ማረን አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን አቤቱ ፈጣሪ እራራልን 😭😭😭😭
ለንስሀ ያብቃን እሺ አባታቺን
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ጌታሆይ እኛበስደት ያለነዉስ መቸነዉንስሀ የምገባዉ😭ከለፈስተቲቺን እንጠቀቅ
አግዚአብሔር ይስጥልኝ።
አቤቱ ጌታ ሆይ ለንሰሀ አብቃን
ቡጹእ ኣቦና ጸሎትኩም ኣይጋደፈና
በርክታችው ይደርሰልን ለንስሃ አብቃን
አቤቱ አምላኪ ሆይ በቃ በለን እግዚኦ ማሀረነ
አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር ቸሩ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባታችን በረከታቸው ይድረስን ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያድማልን በቸርነቱ ለንስሀ ይብቃን
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😥
ጌታዬ ለሰራሁት አጥያት ሁሉ ይቅር በለኝ!! 🙏🏾🙏🏾
አቤቱ ማረን አብቱ ማረነ አቤቱ ይቅር በለን መድሃኒአለም ታረቀን አባቴኡትዮን አስባት
እግዚአብሔር የወደድዉን ያድርግ::
አቤት ነፍሴ ሆይ የት ይሆን መግቢያሽ ለስጋ እደባከንኩ አድ ቀን ለነብሴ ሳልሆን ለንስሀ ሞት አብቀኝ አባት ሆይ
አቤቱብማረን ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭😭
Aba edmewotin yarizimilign egziabher yibarikot!!
አባታችን ወልደ ጊዮርጊስ ወልደ ሰንበት ወለተ ማርያም ወለተ ኪዳን ቤተሰቦቼን ልጄን በጾሎትዎ ያስቡን
በአባታችን ላይ አድሮ ብዙ ህሙማን ሲፈወሱ አይቻለሁ እኔም ተፈውሻለሁ ምስክር ነኝ እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና ያድልዎት
የት ነው ያሉት አባታችን
Abat hoy maren ykr Belen 😭😭😭😭
ትክክል ነው አባቴ አሜን አሜን አሜን ይሁን አባቴ የአማራ ህዝብ ደሙ እደ እሃኳ የፈሰሰ ነው ምንም የተሻለ ነገር የለም
አቤቱ ይቅርበለን😭😭😭😭😭💔💔
ስለ እግዚአብሔር ምህረት እናስብ።
አአብዮቱ አምላክ ሆይ እንደቸርነትህ እንጅ እንደኛ ክፍት አይሁን ማረን ይቅር በለን