اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد
አልሃምዲሊላህ እኔ ኒቃብ ለብሻላሁ አላህ ፅነቱን እንደሳጣኝ ዱአ አሪጉኝ 🙏
ያለባሰቹት አላህ ለመልበስ ያብቃቹ ያረብ ፅነቱን ይስጠን🙏
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ድካሜን ሁሉ የምረሳበት ጣፋጭ ንግግር😢 አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ ዱኒያ ላይ ማየት ያልቻለነው የነብያችን ሀቢቡና መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አይን በጀነት ያሳየን መልካም ነገሪችን ሁሉ ያጎናፅፈን ፆማችን አላህ ይቀበለን ያረብ🤲
Ameen
አሚን
አሚንንን
አሚንንንንንን።ያረቢ
አሚን
በተመኜሁ በስንት አመቴ አውጥቸ አውርጄ ብዙ ትምህርቶችን ተምሬ ብዙ ፈተዋወችን አዳምጨ በኒቃቤ ለመጣብኝ ችግር ሁሉ ልጋፈጥ ወስኜና ቆርጨ ሰሞኑን አላህ ወፍቆኝ ለብሻለሁ አላህ ያፅናኝና ጄዛክ አላህ ኸይር ወንድማችን
ከሂጃብም ኒቃብ ላለበሰኝ አላህ ምስጋና ይግባው ለከፈኔ ቢቻ ነው የሚወልቀው ኢንሻአላህ
#ሶስት #ዱዓዎችን አደራ እንዳትረሳ
⓵አላህ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ
⓶አላህ ሆይ ከመሞቴ በፊት ተዉበትን ወፍቀኝ
⓷አንተ ልብን እንደፈለክ የምታገለባብጥ ጌታችን አሏህ ሆይ ልቤን በዲነል ኢስላም ላይ አፅናዉ🤲
ያአላህ ሁላችንንም አላህ በሰማነዉ እምነጠቀም ያረገን ጀዛክ አላህ ኸይር ወዲማችን አዎ ስቱቻቸን ነን ባሌ እቢ አለኝ እሚንለዉ ለነሱም አላህ ሂደአ የሰጣቸዉ የቺን ኮሜት የምታነቡ ሁላቹሁም በዷአቺሁ እኔ ኒቃብ መለበስ እፈልገለሁ ።
ኡህቲወሏሂኒቃብልበሽከውበትላይውበትእዲጨምርልሽአሏህንየምትፈራሤትሂጃብከምንምነገርሊያግዳትአይችልም/አያግዳትምናሀቁንጠብቀንእምንለብስአሏህያዲርገንእናያለበሣችሁእህቶቸልበሡ
@@rahmetasnke3816 ጀዛኪ አላህ ኸይር ሁቢ እለብሳለሁ
ሡብሃን አላህ አላህ ይቅር ይበለን እንደኛ ወንጀል ሳይሆን እንዳተ እዝነት ያረብ
ረመዳን ሙባረክ ሁላችንም እስላም ኡመት
ያአላህ አንተ ይቅር በለን እስኪ ሁላችሁም ዱአ አድርጉልኝ በዚህ ባረከ ወር ለአላህ ብዬ እወድቹሁአለሁ ከኔ በበለጠ አላህ እዉዴድ ችህ አላህ ፆማቸውን ከሚቀላቸው ባሮቹ ያድርገንያረብ😢😢
ረመዳን አራት ደረስን አለህምዱሊላህ ጀዛከላህ ህይር ያኡስታዝ
Salallahu Aleeyhi wasallam salallahu Aleeyhi wasallam salallahu Aleeyhi wasallam salallahu Aleeyhi wasallam salallahu Aleeyhi wasallam salallahu Aleeyhi wasallam
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ኡዝታዜ አላህ ይጨምርልህ መሽአላህ
ወአለይኩም አሠላምወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኢላፍ የምወደዉ ፕሮግሪም ነዉ ጀዛህ አላህ ኸይርን ወኸይር ጀዛ
ጄዛክ አላህ ኬይራን ኡስታዛችን ኢንሻአላህ እኔም ካሁን ቡሀላ እለብሳለሁ አላህ ያግራልኝ በጣም መልበስ እፈልጋለሁ ግን ከብዶኝ ነበር አላህ ጄዛህን ይክፈልህ ያልካቸው ነገሮች ሁሉ የኔ አስተሳሰብ ነበር 😢😢😢😢😢😢
ወአለይኩም ሰላም ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ሱብሃን አላህ ትክክል ነው አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ በእዝነቱ ይሰትረን አሚን ያረቢ ጀዛክ አላህ ኸይረን ወንድማችን😢
ዋአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
የአሏህ ህዳ ይስጠን የአሏህ
ጌታዬ ሆይ
ወደ መልካም ምራን፣
መልካምን አናግረን፣
መልካም አሰማን፣
መልካም አሠራን፣
ከመልካሞች አውለን፣
ከመልካሞች አድርገን፣
𝒜𝓂𝒾𝓃
ያሠላም im on in አላህ ሱ.ወ ይዘንልን ያረብ
አላሁመ አሚን❤
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته اهلا وسهلا.👍👍✅✅🌹🌹
አላህ ይጠብቀን በዲናችን የምንጠነክር አድርገን ያረህማን ረሂም
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ
ዋለኩም መሰላም ወራመቱላሂ አላህ በይጃባችን ያብረታን ወድሜ አላህ ያቆይክ
ዋአሊይኩም ሠላምወራህመቱላሂወበረካቱ
ዋአለይኩሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ
ያርብ አንት ወፍቃን አንትም እናትም በተናገርችሁት የምትጠቀሙ ያደርጋችሁ
እኞም በሰማነው የምነጠቅምበት አለህ ያደርግን
ጀዛ ካላህ ኸይር ወንድማችን
ጀዛኩም አላህ ኸይረን ወድሜ
Ustaz jzkl wekeran Allah edme ena tena yestechuw
አልህ ሙጫርሽቻንን አስምርልን 😢😢
ወኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አለን ውታዛችን እመዳን ሙባረክ
صل الله عليه وسلم
በሰማነዉ የምንጠቀም ያድርገን አላህ ይጨምርልህ የቴሌግራምህን ሊንክ አስቀምጥልኝ እማ ይሄኛዉ አያስገባም ባረከላሁፊክ
وعليكم اسلام ورحمة الله ماشا الله ماشا الله.
ሶ ዐ ወ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ አሚን አሚን ያረብ አላህ ወደ ቀልባችን ይመልሰን ጀዛኩም አላህ ኸይር
Amin yarab
Walikumselam werhmetulahi weberkatu remedan 4 ken ya Allah Allah ykebelen
اللهم ياموقليب القولوب ثبيت قلبي على دينك يارب يا الله
ወለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ጀዛካላህ ኸይረን ወንዲም
وعليكم سلام ورحمت لله وبركاته الله يسعدك ويحفظك من كل شر يارب وجزكم لله خير
አሚን ወድ ቅልባችን ይመልስን
አላህ የጠንክረን ያረብ ጀዛ ከላህ ኸይረን ኡስታዜ❤❤❤
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ان شاء الله 😢جزاك الله خير
አሰላማ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ አንደኛ ኮማች ሆንኩኝ አህለን ወሳህለን
የላ ተከተሉኝ
አላህ ይጠብቀን ያረብ
ያአላህ ያዘሬዉ ያህጀብ ምክር ግመሹ እኔን ምገልፃል አለህ አንቴ ይቅበ ናክ 😢😢 ሡበሀን አላህ😢12 አመቴ ኒቃብ ለበስኩ ከዘ ያአጎቴ ልጂ አልዘይሪም በመለቴ እነቴ ኒቀቤ ደበቃቹዉ ከዘም 😢ከገበሁ ይለብሰለዉ ቢዬ ቃል ገበዉ አገበሁ በሀለ ባሌ ፍቃዳኘ አልሆነም ሁሌም ኚቃቢስቶች ሰይ በቅነት በንዴት ይወጠለዉ
አላህ ሶብሪ ይስጥሽ ከበድ ነው ግን አንች ከምንም በላይ የአላህ ሀቅ ስለምበልጥ ማንኛውም ነገር ለአላህ ብለሽ መልቀቅ እንጂ ለሰው ብለሽ አላህ የዘዘወን መተው ዬለብሽም ከአላህን ከእናት ሀቅ የአላህ ይበልጣል ከእናትና ከባል የእናት ሀቅ ይበልጣል ከባል እና በጣቃለይ ከቤተሰብ የባል ይበልጣል አላህወአለም እኔ እንዘ አላህ በሌን ቃስ ብዬ የመስፈቃድ ሀሰብ አለኝ አብረን አይደለንም
اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد
صلى الله عليه وسلم ❤
ما شاء الله تبارك الله ❤❤❤❤
አህለንን
Sila qiyaama ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢላፍ ወንድማችን መካሪያችን በዚህድምፀህ ሙሉቁርአንን ቅራልን ከቻልክ
ጨቆኛል ወጀሌ እስኪምድን እደማረግ ንገሩኝ😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏
❤❤❤❤❤
ያረህማን እዝነትህ እፈልጋለሁ ወንጀለኛ ነኝ እና
👍👍👍
ወንድሜ እኔ ስለ እስልምና በደም ማወቅ እፈልጋለሁ ግን እንዴት መማር እንዳለብኛ አላቅ በዛ ላይ ሰላት ላይ ኩሹእ ለማግኘት ምን ላርግ እባክህ ወንድሜ እንዳታልፈኝ
ነይ በዋሳብ እንማር አብረን
How mach pls
🎉🎉🎉😢😢😢
አላህ ካለ ኒቃብ ለመልበስ ንያ አለኝ
እኔም እንዳች ነኝ
@@እማናፍቆቴ-በ1ቐ አላህ ያሳካልን ያረብ
@@ልጀእወድሻለሁ አሚንንን ያረብብብ
እኔመልበስእፈልጋለሁ ቁርአንአልቀራሁምምንይሻለኛል
አላይ ይቅር ይበልሽ አህቴ ቁራአን ለቃራ ብቻ አይደለም ኒቃብ እና ጂልባብ ከልብሽ ነይተሽ ልበሽ ቁራአንም ቅሪ እኔም ገና ነኝ እያቃራው ነው ሰልጨርስ ሀገረ አልገበም ብዬለሁ አላህ የሰከልኝ
እና ለማሸፈን ባል ቁራአን ምክንየት አይሆንም አላህ ለሁለችንም የሰከልን
@@Sofia-nk4kc አሚንንን ያረብ
እኔም ገና ነኝ
ቤተሰብ እንቢ ካለስ
👍👍👍👍👍👍😢😢👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤👍
ያአላህ እኔ የመልበሱ ፍላጎት አለኝ እናቴ ግን ከለበሽ ልጀ አይደለሽም እዛ ታፍነሽ ኖርሽ ከዘመዲ ልታቆራርጭኝ ነዉ ትለኛለች ላገባዉ ያሰብኩት እዲሸፈን ይፈልጋል እኔም በጣም እናቴ ደሞ ተሸፈኒ የሚልሽ ተሆነ አታገቢም እሱ ብቻ ነዉ ወዲ ትለኛለች እህህህ የገጠር ማህበረሰብ😭 ቲስረዱቸዉ አይረዱ ስለእስልና ስናስረዳቸዉ ትናት ሆደሽ ልታስተምሪ ነዉ እያሉ
ቀስብለሽ አስረዣቸዉ እኔምእናቴ ጅልባብልበሽ ኒቃብእዳትለብሽ እዚህእየመጡ እያወለቁትነዉ አላህጋር እዳትጣሊ ትለኛለች ባላህፍቃድ ገናልለብስነዉ
ኢንሻ አላሄ ፍላጎቴን አይቶ ያሳካልጂ አላህ የኛ ማህበረሰብ ከባዲ ነዉ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ውስታዝ የንየ ጥያቄ ስለኒካነው ማለትም እንየ ኒካ ያሰረልኝ አባቴነው በውክልነ እነም አባቴ ሰላት አይሰግድም ወድሜም እደዚሁ ለዲኑ እሰከዚህምነው እነ ውክልነ ወስዶ ያሰረልኝ ሰውየ በአላህ ላይ ያሻርካል ማለትም ካላህ ውጭ ላለ ፍጡራን እርድ ያርዳል እንየ ስለዲን ምንም ጠቅቄ አላውቅም ነበር ያለሁት በሰው አገርነው አልሀምዱሊላ አሁን ስለዲኔ እዳውቅ አላህ መገዱን ከፍቶልኛል እንየም አሁን ያለሁበት ሂወት በጣም እየመረረኝ ነው ልጆችም አሉኝ ኒካ እነሳድስ ስለው የልጆቸ አባት ፍቃደኛ አልሆነም ምድነው ማረግ ያለብኝ ልጆቸስ ሀራም ይሆኑብኛል ወይ ጀዛካላህ ከይር እዴት እደማረግ ግራ ገብቶኝ ነው አላህ እድሜነ ጤነ ከረጂም እድሜጋር ይስጥልኝ መልካም የረመዳን ጦም ይሁንለውት
እህቴ አሁን የራመዳን ወር ስለሆነ ጥያቄ ለይመልስ ይችላል ማለት ጥያቄው ራመዳንን በተመለከተ መሆን አለበት ቃስ ብለሽ ረመዳን ከወጣ ፈታዋ ጠይቅ እኔም እንደ አንች ነኝ በለመወቀችን ስንት ሀራም ውስጥ ገብተናል ብቻ አላህ ይቅር ይበለን ዱዓ አድርግ
እናመሰግናለን ተሸፋኞችን እሚያበረታታን እንፈልጋለን
➧ውዷ እህቴ ሆይ
➫➫➫➫➫➫
መሸፋፈንሺን ብቻ ሳይሆን የተሸፈንሺበትንም ልብስ አስተውይ!!
➧ስስ ልብስ የለበሱ የተወሰኑ ሴቶች አኢሻ ዘንድ ገቡ እሷም እንድህ አለቻቸው እናንተ አማኝ ከሆናችሁ ይሄ ልብስ የአማኝ ሴት አይደለም።
👍🤲👍🤲🤲👍🤲👍🤲👍🤲
ሡብሃን አላህ አላህ ይቅር ይበለን እንደኛ ወንጀል ሳይሆን እንዳተ እዝነት ያረብ
❤️❤️❤️❤️
👍👍👍