"ትግራይ እና አማራ ከፈረንሳይ እና ከጀርመን በላይ አልተጣሉም"| "ለጋራ ህልውናቸው ሲባል የተሻለ ነገር ሊኖር ይገባል"| ክብሮም በርኸ | ከባይቶና

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024
  • #aratkilomedia #ethiopianpolitics
    "ትግራይ እና አማራ ከፈረንሳይ እና ከጀርመን በላይ አልተጣሉም"| "ለጋራ ህልውናቸው ሲባል የተሻለ ነገር ሊኖር ይገባል"| ክብሮም በርኸ | ከባይቶና | አራት ኪሎ ሚዲያ | ‎@AratKiloMedia
    • "ትግራይ እና አማራ ከፈረንሳይ እና...
    የማህበረሰብ ትስስር ገጾቻችንን ይከተሉ!
    .......................................
    ፌስቡክ: www.facebook.c...
    ቴሌግራም: t.me/Horn_Afri...
    ትዊተር: Ar...
    #ethiopia #ethiopianpolitics

Комментарии • 52

  • @belget2594
    @belget2594 Год назад +6

    We shall never forget what you did to Amhara People forever and ever but still good to start discussions on face to face bases

  • @tamene1525
    @tamene1525 Год назад +2

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @نبتتيقاخخ
    @نبتتيقاخخ Год назад

    ሰላም ለኢትዪጵያ ሰላም ለምዓራብ ትግራይ

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf Год назад +10

    አባቴ ወልቃይትና ራያ የሞተ ጉዳይ ነው እርስታችንን በደም አስመልሰናል አርፋቹ ቁጭ በሉ

    • @dailyshow9389
      @dailyshow9389 Год назад

      ቱሪናፋ! እንቢ ካልክ በተራህ ድሮን ይዘንብብሃል!

    • @LA-lx2pf
      @LA-lx2pf Год назад

      @@dailyshow9389 እሱ የእናትህ እምስ ነው

    • @user25645
      @user25645 Год назад

      ሽንታም እናየሀለን በቅርብ የት እንደምትገቡ

    • @LA-lx2pf
      @LA-lx2pf Год назад

      @@user25645 እኛ ቦታችን ላይ ነን 🤞🏾

    • @LA-lx2pf
      @LA-lx2pf Год назад

      @@user25645 የእርዳታ ስንዴ እንዴት ነው አሪፍ ነው ችጋራም ሁላ

  • @belayejigu7205
    @belayejigu7205 Год назад +3

    ክብሮም ጋር በሁሉም ባልስማማም ብዙው ግን ትክክል ነው:: እኔ ግን ማን ጥቃት መጀመሪያ ወሰደ በሚለው ነገር ሁሌ ለምን እንደሚጨቃጭቁ አይገባኝም:: ጦርነቱ እኮ የተጀመረው ህውሃት ወደ መቀሌ ሲባረር ነው:: ውጊያውን ማን ጀመረው የሚልው ጥያቄ ዋጋ የለውም ምክኒያቱም ተዋጊ ሃይሎች እናሸንፋለን በሚሉት ስዓት ውጊያ ይጅምራሉ:: መጠየቅ ያለበት ህውሃት እንዴት ከአዲስ አበባ ወደ መቀሌ ሄደ የሚለው ነው:: ወልቃይትን በተመለከት ማንም ይእኔ ነው ብሎ ወይም በፖለቲካም ይሁን በህግ ተወስኖለት ሰላም አይመጣም:: ሰላም የሚመጣው ሁሉም የእኛ ነው ካለ ብቻ ነው:: ይህ የሚሆነው ደግሞ ከፋፋዩን እና የእኔ የሚለውን ህገ መንግስት የእኛ በሚል ሲለወጥ ነው:: የሰሜኑ ማህበረሰብ ችግር የሌበትም:: ችግር ፈጣሪው የአማራ እና ትግራይ ልሂቅ ነው::

  • @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
    @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ Год назад +1

    ብልጦች ናቸው የትግራይ ፖለቲከኞች 🙈

  • @h.g.dethiopia7317
    @h.g.dethiopia7317 Год назад +2

    ሲጀመር የምታወዳድረው ነገር የማይመሳሰል እና ምንም ግንኙነት የለለው ነው ። አንድ ሃገር ከ ከሌላ ሃገር ጋር የተደረገ ለዚያውም በ መንግስታት ብቻ እና በ አንድ ሃገር ውስጥ የሚኖሩ ክልሎች እርስ በርስ ለዚያውም እንደ ህዝብ መጥታችሁ እንደዘረፋችሁ ፣ እንደገደላችሁ እና ታሪክ አይቶት የማያውቅ ዘር ማጥፋት ፈፅማችሁ እንደሄዳችሁ መቸም አንረሳውም !!

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Год назад

    JIL - Gazettegna ⚠️

  • @saidfeleke3153
    @saidfeleke3153 Год назад +2

    ስለ እውነት መነጋገር ከተቻለ የትግራይ ህዝብ ባልልም ህውሀት የጦር ልምድ አለኝ የመሳሪያ የበላይነት አለኝ ብሎ የአማራን ህዝብ ወሮ ምን ያላደረገው ነገር አለ እንስሳት ሳይቀር ገላል ስለ ሰው እማ ምን ተነግሮ ያውቃል እውነተኝነት የላቸውም አዬህ ህውሀት በረሀ የገባው የአማራን ርስት ለመዝረፍ ነበርን ይህ የትግራይ መሬት አሁን የምትለው መሬት ህውሀት በጉልበት ዘርፎ የወሰደው መሬት ነው አማራ የሰውም አይፈልግም የትግራይ መሬት ከተከዜ ወደዚያ ነው አንተ ልጅ ከሆንክ አያቶችህን ጠይቃቸው ህውሀት የኢትዮጵያን መንበረ ሥልጣን ከተቆጣጠረ በኃላ የወሰዳቸው መሬቶች የሚታወቁ ራያ ወልቃይት የተወሰዱት ህውሀት ሥልጣኑን ከተቆጣጠረ በኃላ ነው አማራ የትግራይን መሬት አይደለም ሊወስድ በአእምሮውም አያስበውም ነገር ግን የአማራ ህዝብ ጅል ነው ይህንን የዋህነቱን አውቃችሁ ነው ርስቱን የነጠቃችሁት ይህ ደግሞ ከናንተ ስግብግብነት የመጣ ነው እንጅ አማራ አንድም ጊዜ ትግሬ እኔ መሬት ላይ አይኖርም አላለም የኢትዮጵያ ምድር የኢትዮጵያውያን ነው ብለን ነበር እምናስበው እናንተ ግን አማራን በመጨፍጨፍ በአማራ ላይ ያደረሳችሁት ግፍ ታሪክም አይረሳውም !!!

  • @tariku40
    @tariku40 Год назад +1

    Wera welekate tegda yegondre gezate new

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Год назад

    Kibrom irasu
    " Majitat Mechi "
    nwe ⚠️‼️

  • @نبتتيقاخخ
    @نبتتيقاخخ Год назад

    የሀቢቢ ምዓራብ ትግራይ እና ደብብ ትግራይ ቀይ መሰመረ ነዉ....

  • @EnyewBegashaw-jr2cc
    @EnyewBegashaw-jr2cc Год назад

    ያው ናችሁ

  • @mmt-ye1xr
    @mmt-ye1xr Год назад

    ሕዉሓት ና የትራይ ህዝብ አንድ ናቸዉ ቅማላም

  • @ዓዛዥ
    @ዓዛዥ Год назад

    አስመሳይ ድዊ ነገር😢😢😢😢😢😢

  • @Shimonkassahun
    @Shimonkassahun Год назад

    ከ83 በፊት በነበረው ድበር ፅና አንድ ሁነህ በሰላም በፍትህ ሁሉም አኢትዮዺያ ያንተ የአእኛ የጋራ ነው ድሮ መሬት በብሄር አልነበረም ሰው በደቡብ በሰሜን በምስራቅ በምራብ በህግ እና በስርአት ይኖራል ይሰራል አንድ ዜጋ እኩል ነበር አሁንም የወያኔ አይዶሎጅ የተሳሳተ ከነጭ ጠላቶቻችን ቅኝ ገዥዎች የመነጨ የህዝብ ማጫረሻ ነው ትግራዮች ልብ ግዙ መጨረሻ የሚበላችሁ እናንተን ነው በፍፁም የትም አያዳርስም የብልጣጦጢት አካሄድ አኢትዮዺያ አንድ ናት ነገስታት በፍፁም በጎሳ አላሰቡም ሰፋ ብለው እንደ አፍሪካ ነው ሰርተው ያለፉ አክሱም ፂወን የተሰራው እኮ በአፄ ሀይለስላሴ ነው አማራ ትግራይ የሚባል ነገር አይሰራም ሁሉም አኢትዪዺያዊ ነው በጋራ በስርአት በሀቅ መኖር ነው የሚያኖረን ይህን የዘር ፓለቲካ የዘር መሬት ክፍፍል ያጠፋናል የሚተርፍ ብሄር የሚያሸነፍ ብሄር በፍፁም የሌም ።።

  • @ghanagedamu7439
    @ghanagedamu7439 Год назад

    ከጦርነቱ በፊት ወደ ነበሩበት ሁነው ይቆዩ እና ከዛ እንነጋገር ካልህ እናንተም ከጦርነቱ በኋላ ወዳላችሁበት ቆዩ እና እንነጋገር ,።ታሪክም እንብቡ የትግራይ ፖለቲከኞች እባካችሁ ዝም ብላችሁ የትግራይን ህዝብ በማሳበብ ፖለቲካ መስራት ፡ለህወሀትም አልበጃት !!

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 Год назад +1

    የወያኔ ግፍ ቀጥሎል በኦነግ አብይ አቶ ክብሮም እረሱት እንዴ ማህከላዊ የወያኔ ደህንነት አማራ ላይ ወንድልጂላይ ሺንቶን የምትሸና እረሳችሁት እኛ አረሳነውም የሰው ጀግና የለውም የጊዜ እንጂ

  • @ሀዛልዩቱብ
    @ሀዛልዩቱብ Год назад +2

    ትግሬ አርፎ እሚቀመጠዉ አማራ አንድ ሁኖ ሣሣርፈዉ ነዉ። ትግሬ ልቡ ሣብጥ እዳህያ ነዉ እሚራገጠዉ ሥርበዉም ይለያን ይተረሻን😂

  • @manyahlshalzemene6788
    @manyahlshalzemene6788 Год назад

    ምንም እማይመሳስል አንድ ወገን ወግነህ ነው እንጂ እውነትን ወግነህ አይደለም ሃሳብ እየስጠህ ያለሀው
    ይህ ደግሞ መቼውንም ቢሆን ችግራችንም አይፈታውም ነገሩ ግን ለኦነጉ መሪ እንጀራ በወጥ እንድንሆን እሚጋብዝ ነው

  • @asnaketamirat8501
    @asnaketamirat8501 Год назад

    የማይሆን ነገራ አታውራ የወልቃይት እና ኑራያ ነገራ ሩሞተ ነገራ ነው ያሀብብ

  • @hagerenlemma3991
    @hagerenlemma3991 Год назад

    አይ ትግሬ !

  • @maykalfa7398
    @maykalfa7398 Год назад

    የተጎዳው አካባቢ ትግራይ ነው ያለው ማን ነው ጦርነቱ የተካሄደው የት ነው አማራና አፋር ላይ ነው ወይስ ትግራይ ወራሪው ማን ሆነና ነው ይልቅ ተስማምቶ መኖር ነበር የሚሻል የዚህ አይነት ዎሬ ጥረቃ የትም አያደርስም ዝም ብለህ አትበጥረቅ

  • @addisgebreyes1503
    @addisgebreyes1503 Год назад

    ደፉር

  • @Fanotesemara
    @Fanotesemara Год назад

    Denez, you haven’t learned anything. You will be given more lessons. Just wait.

  • @muluebrhanmengis64
    @muluebrhanmengis64 Год назад

    Ye amara hizb be tigray min siyaderg new yekefa yemibalew be kibrom?1 million ye tigray hizb yetefa eko abzanaw west tigray yenebere new esu degmo be amara new yasazinal kelay wede tach sitingetefet

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Год назад

    Backstabbing/
    Ke Huala Mared
    Be Tigrewoch
    D.N.A wusx nw‼️

  • @Mignot1212
    @Mignot1212 Год назад

    ጦርነቱ የተጀመረዉ ሰሜን እዝ ዉስጥ የአማራ ተወላጅ ወታደሮችን እየመረጡ በመጨፍጨፍ መሆኑ ጠፍቶህ ነዉ ስለ ጉርብትና የምታወራዉ፡፡

  • @matiwosmena2806
    @matiwosmena2806 Год назад

    ወይ ጉድ ህዋትን ተቃዋሚ ነኝ ትላለህ የባስክ ነህ አንተ በጉልበት ወሰድህ እንደ ስራህ በጉልበት ተቀማህ

  • @enkuye2001
    @enkuye2001 Год назад

    He's undercover TPLF agent, cause every issue he talked about what TPLF is saying too. I don't TRUST any of this people. They never learn from their mistake and they are not ready to take any responsibility. AND TPLF INVITED ERITREA IN THIS STUPID WAR. You can cry all you want for Tigray but the reality is different, you know it too.

  • @belget2594
    @belget2594 Год назад +1

    Always crying for one side Tigray, Tigray, Tigray. What about the atrocities you committed against Amhara people and Afar people! Still now, you're in a war mongering mood! Good luck!

  • @ኢትዮጵያዊን
    @ኢትዮጵያዊን Год назад

    እሄ ልጅ በጣም ሰከን ያለ በሳል ሰው ነው

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Год назад

    Fesam Tigre ❗️
    3500 Mekelakeya
    ARDEW - Temetan yilal❗️ TIGRE -
    KEHADI nw.
    Tigre- Xelat inji
    Ye Amhara Gorebiet
    Aydelem.😈😈

  • @matiwosmena2806
    @matiwosmena2806 Год назад

    ኸረ ቁጭ ህዋት ነህ

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Год назад

    Tigren KeMamen
    Lucifern mamen YiQlal 👎👎

  • @addisseyoum3585
    @addisseyoum3585 Год назад

    Garbage talk is not going to save the Amara people join the fondue Brigade for free doom fire 🔥 with fire

  • @tamekassa6617
    @tamekassa6617 Год назад

    ለደንነታቸው ስጋት ስላለ ወልቃይትና እራያ ልዩ ዞን ሊሰጣቸው ይገባል ለምን ቲፔሌፍ ሂሳብ ማወራረጃ ከሚሆኑ ቀላል ነው በትግራይ ክልል ሆኖ ልዩ ዞን ካሎነ እኔ ሰላም ይወርዳል ብዬ አላምንም

  • @asnakechweldetsadik8828
    @asnakechweldetsadik8828 Год назад

    ደፋር በግድ ማንነት ነትቀህ ልትኖር ፈለክ ውሸታም።