ወደር አልባ ነው | ዕብራውያን ተከታታይ ትምህርት 'ክፍል 11' // በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- #preaching #prophet #tilahun #ecrc
OUR YOU TUBE CHANNEL
PROPHET TILAHUN TSEGAYE ECRC BY
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
"እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን"
Everlasting Christ Revelation Church
አድራሻ፦ ከኤድናሞል ወደ 22 በሚወስደው መንገድ አዲሱ ስታዲየም ፊትለፊት በአቢሲኒያ ባንክ ባለው መግቢያ 100 ሜትር እንደሄዱ በስተግራ እንደታጠፉ ያገኙናል
የምድር ሕይወት ቀለል አለልኝ ስሞት ወደ ጌታ እንደምሄድ ስማር፤ ሀሳቤንም በቃሉ እያረምኩ እሱን ልመስል ወሰንኩ!
ዕብራውያን 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁵ ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም።
¹⁶ እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።
አሜን የእግዚአብሔር ሰወ ነብይ ጥሌ ጌታ ይበሪክ እየሱስ በለፈበት አልፈትን የተከበረበትን መድረስ ዘመን ይበረክ❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን ኢየሱሰ ጌታ ነው እልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
አሜንንን አሜንንን እኛ ግን የ ትስቃልሁን ክርስቶስን እንስበካልን 🥰📖📖😍
ጌት ዘላለምን የባርክህ ጥሌ የኔ ዛመን ፓዑሎስ
አሜንንንን❤❤❤❤🎉🎉
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ነቢይ ጥላሁን። ስጦታችን ነህ።ስለአንተ ጌታ ኢየሱስ የተመሰገነ ይሁን።❤💖💚
Tebareku..
እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልክ🙌💜
❤ተባረክ ነብይ ጥሌ
Geta yibarkeh nebiy Telahun balaleqe eyalku new yemsemaw.
Amen
ewnte new amne amne❤❤❤❤
Spirit full sermon 🙌 🙏 God bless you man of God.
prophet ጥልዬ ተባረክ 🎉🎉❤❤
🥰ቡሩክ
እግዚአብሔር ይባርክህ !
Geta eyesus abizeto yibarek siwed eko be geta wedeme silhonk getan amesegenlewu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Well come 🤝💞🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰
Ameen 🙏❤
እወድሀለሁ አትጥፍ
Haleluiy Amennnnn
ተባረከ
Eg/gr anten hasabun enditakafilen silabekah kibir yihunilet, Enwedhalen wendimachin Tile, እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን!
Ameeeeennn❤❤❤
God blessyou ❤❤
Good bless you👐
እንኩዋን በደና መጣ የጌታ ሰው 🙏🙏❤️❤️❤️
Amen. Amen
ጸጋውን ይብርክህ
❤❤❤❤
Tebarki 😘😘
Geta yebarkh tsegawen yabezaleh ❤
ነብይ ጥሌ ኢየሱስን እንዴት ወራሽ ይለዋል ይህንን ትተህ ታሪክ ታወራለሁ ።ኢየሱስ ስልጣን ተሰጠኝ ነው ያለው ሰጪ አብ ተቀባይ ወራሽ ኢየሱስ ገዢ ኢየሱስ አስገዢ አብ ።ዳዊት የተናገረው ስለ ክርስቶስ እንጂ ስለ ሰው አይደለም
ተባርክ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ❤❤❤❤❤❤
Amen! Kale hiwot yasemalen
ሉቃስ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁸ እንዲህም አላቸው፦ ሰይጣንን እንደ መብረቅ ከሰማይ ሲወድቅ አየሁ።
¹⁹ እነሆ፥ እባቡንና ጊንጡን ትረግጡ ዘንድ፥ በጠላትም ኃይል ሁሉ ላይ ሥልጣን ሰጥቻችኋለሁ፥ የሚጐዳችሁም ምንም የለም።
ሃሌ ሉያ ምንአይነተ መገለጥ ነው ጨለማ በሆነበት ምድር ላይ ዳንኤል አለ ሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ እዴት ያለ መገለጥ ነው ኢየስስ ያድናል❤🙋
እባክህን ለዶክተር አብይ አጥብቀህ ፀልይለት የሚገዳደረዉ በሰሜን ያለዉ የጨለማዉ መንፈስ እንዲመታና ጌታ ዘመኑን ሊሰራበት ያለዉን ሀሳብ እንዲፈፅም አየሩን አስለቅቁለት በፀሎት እየተጋቹለት።
ለምዕራፍ 7 እንዴት እንደቸኮልኩ
Ameeeen ❤❤❤
amen amen amen