Ethiopia: ድንገት ከዚህ አለም በሞት የተለዩ ወጣት አቀንቃኞች!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 81

  • @esyetemichael4487
    @esyetemichael4487 4 года назад +10

    ታምዬ የኔ ምርጥ ዘፈኝ ምንጊዜም አረሳህም ነፍስህን ያኑርልኝ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ከቅዱሳን አባቶች ጋራ በገነት ያኑርልኝ ታምዬ ምንጊዜም አረሳህም

  • @ergoyetefera6536
    @ergoyetefera6536 4 года назад +10

    ሁሉንም ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን ግን የታሜ ያማል

  • @yedipro1145
    @yedipro1145 4 года назад +13

    ፈጣሪ ነብሳቸውን በአፀደገነት ያኑራቸው፡፡ማንም ከሞት አይቀርም አማሞታችንን ያሳምረው።

  • @mekdilv3402
    @mekdilv3402 4 года назад +4

    ኪንጎ በቃ የታሜ ነገር ዝም ተባለ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን እንወዳቸዋለን

  • @selamyemariyamlij9763
    @selamyemariyamlij9763 4 года назад

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸው በአፀደ ገነት ያኑርልን መቼም የማይረሱ ምርጥ የሙዚቃ ጀግኖቻችን ናቸው

  • @B.Amastersound
    @B.Amastersound 2 года назад

    የሰው ልጅ ከውልደቱ ጀምሮ እየሄዴ ያለው ወደ ሞት ነው፡፡ ደግሜ ደጋግሜ አድምጫለሁኝ ኪንጎ ነብስ ይማርልን ምርጥ ፕሮግራም ነው፡፡ እኔ ደግሞ ብትችሉ ብታቀርቡ የምላቸው ድምፃውያን ስለማርታ ሀይሉና ስለንግስት አበበ አሟሟት የምታወቁት መረጃ ካለ አጠያይቃችሁም ቢሆን በናታችሁ በጣም የሚገርሙ ድምፃውያን ናቸውኮ እርዱኛ አሃ!!!

  • @saraaman2582
    @saraaman2582 4 года назад +3

    ፈጣሪ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው

  • @gifftioromyaeyu2791
    @gifftioromyaeyu2791 4 года назад +4

    ነብሳቸውን ይማር 🙏🙏
    የታሜ ሀዘን ግን ይለያል 😢😢

  • @nuhaminhunegnaw3293
    @nuhaminhunegnaw3293 4 года назад +9

    ጌታ ኢየሱስ የህይወት መንገድ ነው ዘፋኞች መንግስተ ሰማያትን አይወርሱም ይላል የእግዚአብሔር ቃል ።
    በሞቱት ብናዝንም እናንተ ግን በህይወት ሳላችሁ ንስሐ ግቡ ጌታ ኢየሱስ ህይወትም መንገድም ነው ከሲኦል አምልጡ ።
    ጌታ ይወዳችኋል

  • @yirgagebeyehu8488
    @yirgagebeyehu8488 4 года назад

    ነፍሳቸውን በአፃደ ገነት ያኑሪልን

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 4 года назад +3

    Ayyy Mikaya Behailu she was amazing

  • @ዲኑዲኑ
    @ዲኑዲኑ 4 года назад +4

    ሁላቹንም ነብስ ይማር የታሜን አሟሟት ሚስጥር እንጠብቃለን

  • @ኪያቻይናል
    @ኪያቻይናል 4 года назад +4

    ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን ግን የታሜን የሞተበትን ምክኛት እስካውን አለማወቅ ያማል

  • @yirgagebeyehu8488
    @yirgagebeyehu8488 4 года назад +2

    የታምራት ደስታ ካወቃችሁ አሳዉቁን

  • @ፅናት-ጨ7ዠ
    @ፅናት-ጨ7ዠ 4 года назад

    ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን እፍፍፍፍፍ አይ ሞት ነጠቀን መቼም ከልቤ አይወጡም😭😭😭💔💔💔🙏🙏🙏

  • @maretumaretu2870
    @maretumaretu2870 4 года назад +2

    ነብሳቸውን ይማርልን

  • @ሰላምታዬ-ዠ4ቘ
    @ሰላምታዬ-ዠ4ቘ 4 года назад +1

    እግዚአብሄር ነብሳቸውን ይማር ።

  • @burtelaka5166
    @burtelaka5166 4 года назад +2

    እግዚአብሔር ነብሳቸዉ ባፀደ ገነት ያኑርልን ሁሉም በወጣት ነታቸዉ ነዉ ያጣናቸዉ ምርጥ ምርጥ አርቲስቶቻችን ቢሆኑም ኪንጎዬ ልረሳ ማልችለዉ ሁሌ ዘፈኑን በሰማዉ ቁጥር ነቡሱን ይማር ሳልል አልፌ አላዉቅም ዛሬም አሁንምን ነብሱ ይማር እላለዉ የማልረሳቸዉ ኤርሚያስ አስፋዉ (Dec)12 2016 ነዉ የሞተዉ ታምራት ደስታ ዛሬ (Apr )18 2018 ነዉ የሞተዉ (Apr) ሲመጣ ሁሉት አመት ይሆነዋል ምን አለበት እግዚአብሔር ምንፈልጋቸዉ ሰዎችን ያጣንዉ ለሁሉም ግን ነብስ ይማር ምን አለበት መቀየር ቢቻል ኪንጎ እኔ ሞቼ ታምራት ደስታን ባስነሳዉ እለላዉ

    • @የኤልሻዳይልጅነኝ
      @የኤልሻዳይልጅነኝ 4 года назад +1

      ቢሆንም እኔም ብየ ነበር ግን እግዚአብሔር ነፍሱን ይማር እውነት ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ በእሱ ስራ ገባው የእስራኤል ቅዱስ የማቹችሁን ነፍስ ይማርልን ታምዬ አንተን መርሳት አልችልም ዛሬም ለኔ እንዲድስ ነው ሞትህ እንደ ቀልድ ሁለት አመት ልሞላው ነው ምነው ፈጣሪዬ ጥሩ ሰዎች ብኖሩልን😥😥

    • @burtelaka5166
      @burtelaka5166 4 года назад +1

      የኤልሻዳይ ልጅ ነኝ ነበር ባይሰበር ግን ምን እናርግ ድሮም ጥሩ ተወዳጅ ሰዉ እድሜ አጭር ነዉ ይባላል እኔ ታምራት ሲሞት ብታምኚም ባትሚኝም ከቤተሰቦ አንድ ሰዉ ከወንድሞ አንዳቸዉ እንደ ሞቱ እንጂ አንድ የእትዮጵያ አርቲስ ት እንደ ሞተ ማሰብ አልችልም ግን ለምን ታሜ አይከብድም በልብ ያለ ሰዉ መርሳት እያለ አንዴ እሱ አልፏል እኔ ግን በልቤ ስላለ መርሳት አቃተኝ

    • @የኤልሻዳይልጅነኝ
      @የኤልሻዳይልጅነኝ 4 года назад

      @@burtelaka5166 😥😥 አምላኬ እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር ከቤተስቤ አንድ ሰው ያጣው ያህል የተሰማኝ እግዚአብሔር ምስክሬ ነው በሕይወቴ ብዙ ነገር አስከፍቶኝ አልፈዋል ብዙ ዘመዶችም ሞቶብኛል እነዚህ ሁሉ ምንም አልመሰሉኝም ይገርማል የታሜ ሞት ግን ቃል አጣው በቃ ራሴን ጣላው ኡፍፍፍ ምነው አምላኬ😥😥 እግዚአብሔር ገነትን ያውርስህ የኔ ፍልቅልቅ👏👏

  • @senilove1590
    @senilove1590 4 года назад +2

    ምንምማረግ አይቻልም ስወዳቹ የላጲስ ድምፅ ስወደዉ እዴኔ የሚመቸዉ ላይክ። ፈጣሪ ለሞቱት ነፍስ ይማርልን ላለነዉ በጎነገር አርገን ስማችን ከመቃብር በላይ የሚያኖርስራ ሰርተን እድናልፍ ይርዳን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @mekdesmekdes5372
    @mekdesmekdes5372 4 года назад

    ነፍሳችሁን በአፀደ ገነት ያኑረዉ በተለይ ለኔ ታምየ

  • @amiyaliu3136
    @amiyaliu3136 4 года назад +4

    ነብሳቸውን በገነት ያኑርል የታሜን መሞት ግን ምክንያቱን ንገሩን

  • @UserUser-zk2nv
    @UserUser-zk2nv 4 года назад +3

    እኔምለው የማይጠቀም ሰው አለ እዴ ለማነኛውም አይበልም ሰው ሁሉ ሰው ነው ለሞቱት ነብስ ይማር

  • @joaquimpereira8646
    @joaquimpereira8646 5 месяцев назад

    ነብስ ይማር ለሁሉም

  • @sanikonjosanikonjo4705
    @sanikonjosanikonjo4705 4 года назад

    ፈጣሪ ነብሳቸውን በገነት ያኑረው ግን መሞታቸውን የማላውቀቸውን መርዶ አርድታችሁኛል

  • @bitewushbi6926
    @bitewushbi6926 4 года назад

    ንፍሳችውን ባፅድ ገነት ያኑራት 😭😭😭😭😭

  • @hiwotlema906
    @hiwotlema906 2 года назад

    hulachwum jagnoch nachwu nafs yimarln fetari hulem kagonu yargachu😭😭😢😢

  • @የኤልሻዳይልጅነኝ
    @የኤልሻዳይልጅነኝ 4 года назад +1

    _ያማል ብቻ ትንሽ ነው የታሜን ሞት ቢያንስ ምክንያቱ አላማታወቁ ታምዬ ምድር ምንም አይደል ጥለነው የሚንሄደው አለም ናት እግዚአብሔር ነፍስህን ይማረው ያልተመመ ሰውኮ ነፍስ ይማር ማለት ያማል ታምዬ አልረሳክም መቼም ቢሆን በሰላም እረፍ😥😥😥😥😥_

  • @ሀገሬኢትዮጵያሰላምሽ-ቸ4ቈ

    በጣም ያሳዝናል እኔ እነዚ ሁሉ መሞታቸውን ላውቅም😭በተለይ ሚሻሚሾ እሚዘፈነው በጣም ነው የደነገጥኩት ነብስ ይማር

  • @helu6737
    @helu6737 4 года назад

    ነብስ ይማር

  • @አልሀምዱሊላህ-ሐ5ደ
    @አልሀምዱሊላህ-ሐ5ደ 4 года назад

    ነብሳቸው ይማር

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 4 года назад

    ነብሳቸውን ይማረው

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 4 года назад +1

    Fetari nefisachewen yemarew🙏🙏

  • @berhanunetsanet8555
    @berhanunetsanet8555 3 года назад

    የሰርጉዓለም ህልፈት ብዙም አልተሰማም !

  • @solomonamanuel8380
    @solomonamanuel8380 4 года назад

    ጥሩ ነው ደስ የሚል ግን ፦ግን የምታውቋቸውን በሙሉ (በእናንተ እድሜ ቢያንስ ያሉትን .......

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 4 года назад +1

    Memorial 😥😥😥 rest in peace for all

  • @betibeti7367
    @betibeti7367 4 года назад +1

    Rip 😭😭😭😭😭😭😭

  • @azebeazebe335
    @azebeazebe335 3 года назад

    ውእይ ሰርጉአለም ሞቱዋል እዴ ነብስ ይማር

  • @sareymenase3988
    @sareymenase3988 4 года назад +1

    Rip 😢😢😢

  • @ethiosadorofficial
    @ethiosadorofficial 4 года назад +2

    R.I.p.

  • @yemariyamlij9039
    @yemariyamlij9039 4 года назад +2

    Nebsa yimar 😢😢😢😢

  • @sumsunga1228
    @sumsunga1228 2 года назад

    Hi

  • @dubaidubai-cn4qu
    @dubaidubai-cn4qu 4 года назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @helenneleh3985
    @helenneleh3985 4 года назад +1

    RlP😢😢😢

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ3ቘ

    Nebs yimar wandimochan😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Oceanluvqueen
    @Oceanluvqueen 3 года назад

    Nebisachewin yimarilin, gin indetamirat
    Yemiyasazinegni yelem

  • @fanifani4322
    @fanifani4322 4 года назад +1

    👉😭😭😭😭

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 4 года назад +1

    Kingo atfru doctor beshtet gedelew
    Hne yetame motm kebrm ayresagnm 😥😥😥😥

  • @ሰአድነኝየራያዋ
    @ሰአድነኝየራያዋ 4 года назад +2

    ኧረ. እናተስ. ስራ. አጣችሁ. ይተኙበት.
    ያረቢ. ለስራችሁ ነዉጂ. እነዉን.
    ማሳት. ፈልጋችሁና አዝናችሁ. አይደለም

  • @yabibalfikre1276
    @yabibalfikre1276 4 года назад

    Ay echi alem kentu fetari nefsachewun batsede genet yanurew

  • @helinahelenseg1716
    @helinahelenseg1716 4 года назад

    Nfesachiwon ymariwo😭😭😭😭😭😭😭😭🙉

  • @najata.medeya2225
    @najata.medeya2225 4 года назад

    Woya tamu manorehana nawa eja mamotehana alawakama woya etoipeya menawa

  • @enatalemijigayow2874
    @enatalemijigayow2874 4 года назад

    😭😭😭😭😭😭

  • @jamilasayd9476
    @jamilasayd9476 4 года назад +1

    Rip

  • @እየሱስህያውነውሜሪሲነኝ

    ዘፋኞች ምውግስትሰማያት አይወርሱም ይብል

  • @melkamubelay4549
    @melkamubelay4549 4 года назад +1

    Nibes yimar rip

  • @እየሱስህያውነውሜሪሲነኝ

    አሁን ይኤ መለፍለፍ ምን አስፍለገ ወርኞች ቱቱቱቱ

  • @እየሱስህያውነውሜሪሲነኝ

    መጻፍ ቅዱስ ላይ ይላል

  • @marefeker9078
    @marefeker9078 4 года назад +1

    Ya

  • @shadiashadeen2537
    @shadiashadeen2537 4 года назад +1

    Ewntwune iwtawe tana isazenale bemaitweke mekenite malte mene malete new

    • @zainabali835
      @zainabali835 4 года назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @montahamontaha2412
    @montahamontaha2412 4 года назад

    ኪጎየ፡ጥሎብኝ፡ስወድህ፡እድታሪክአለኝ፡ኢትዩስመጣ፡እተርፈታርገኛለህ፡ነኽስይማር፡ምንማርግአይቻልም፡የፈጣሪስራ

  • @mesrsema1913
    @mesrsema1913 4 года назад +1

    Nebs yimar

  • @nardo997
    @nardo997 7 месяцев назад

    mikaya

  • @nunishlove8689
    @nunishlove8689 4 года назад

    mnale mot balnore😭

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 4 года назад

    Nefsachune yemare egzehabir

  • @sadyasadya7461
    @sadyasadya7461 4 года назад

    Nebs yimar yemayiqerew guzo

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 Год назад

    ነብሳቸውን ይማር

  • @azebeazebe335
    @azebeazebe335 3 года назад

    ነብሳቸውን ይማር ፈጣሪ

  • @mamala3793
    @mamala3793 4 года назад

    ነብስ ይማር

  • @yordanos3828
    @yordanos3828 4 года назад

    😭😭😭😭😭😭

  • @ኤልሻዳይሁሉንቻይ
    @ኤልሻዳይሁሉንቻይ 4 года назад +1

    ነፍሰ ይማር

  • @azezakelala8864
    @azezakelala8864 4 года назад +2

    😭😭😭😭😭😭