Lualawi ሉዓላዊ-በኦሮሚያ እና አማራ ክልል የተጀመረው አሰሳ /የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታዬ በኒውዮርክ/የፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ቃለምልልስ እና . . .

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 окт 2024
  • ሊንኮች
    Telegram
    t.me/+tfZYjOsL...
    TikTok
    / lualawi2016
    RUclips
    / @lualawi-2016
    Instagram
    / lualawi2016
    Telegram/Whatsapp/viber
    571-531-5892
    Email lualawi2016@gmail.com
    “ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Комментарии • 212

  • @AbrahamAbuhay
    @AbrahamAbuhay 14 дней назад +18

    ሏላዊ ሚዲያ የኛ ሐሳብ ቃል አቀባይ!እዉነት እልሃለሁ ሲስ እኛ ብዙሃን ሰላም ፈላጊ ነን አንተ ደግሞ ድምጻችን ነህ።

  • @tenagneseyoum7867
    @tenagneseyoum7867 14 дней назад +22

    ጋዜጠኛ ሲሳይ በቁርጠኝነት ለእውነት የቆምክ የኢትዮጵያ ዉድ ልጅዋ ስለሆነህ ኮርቸብሃለሁ፣ እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @veracity8968
      @veracity8968 12 дней назад

      ያድንህ አንደሆነ አናያለን ! ድል ለፋኖ !

  • @girumbelay5997
    @girumbelay5997 14 дней назад +17

    የተማረ ጭንቅላት +የሰውነት ልክ+መረጋጋት + ኢትዮጵያዊትን ከብሔር በላይ መሆኑን ማሳያ = ውድ ጋዘጠኛ ሲሳይ አጌና ❤❤❤ ለእኔ አንደኛየ ነህ

  • @gemiye.gemiye1832
    @gemiye.gemiye1832 14 дней назад +14

    ይህ ሁሉ አልፈን ለዚህ ደረስን አልሀምዱሊላህ ክብር ፍቅር ለዳይመንዱ ሰራዊትና ለአብቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MuhamedaminAhmed-hu1tz
    @MuhamedaminAhmed-hu1tz 14 дней назад +16

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአለም🕊️🇪🇹
    ድል ክብር ምስጋና ለጀግናው መከላከያ
    ሠራዊታችን🙏🙏🙏💪💪💪🌹🌹

  • @mulughiwot4508
    @mulughiwot4508 14 дней назад +12

    ስለምታደርገው እናመሠግናለን👍

  • @nigussiealemayehu9994
    @nigussiealemayehu9994 14 дней назад +13

    የምገርም ትንተና ነው። እድሜና ጤና ይስጥልን ።

  • @sisayshariff6102
    @sisayshariff6102 14 дней назад +7

    እግዛቤር ይባርክክ

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 14 дней назад +6

    ወንድማችን ሲሳይ እናመሰግናለን ወገኖቸ እዉቀትን እዉነትን ለሀገር የሚበጅ ትንታኔ ትናንት ዛሬ ነገን ለማየት ሉአላዊ ሚዲያ መድሀኒት ነዉ🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 13 дней назад +2

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት ምርጫችን ምንጊዜም ሉአላዊዊዊዊዊ ሚዲያ ነው ሰላምህ ይብዛልህ ከነቤተሰቦችህ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @hirkonano7974
    @hirkonano7974 14 дней назад +9

    ሰለም ስሢ ክብርና ሞገስ ለጀግናው መከላከያ ሠረዊታችን ይሁን ❤❤❤❤❤

  • @danielamare3078
    @danielamare3078 14 дней назад +14

    ዎው ሲሳያችን ዕድሜና ጤና ይስጥህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ እየተመኘሁ ልቤ ውስጥ ያለውን ሁሉ ነው የተናገርከው እና ኮሜንቱን ለመፃፍ መሉ ቨዱዬ መጨረስ በደስታ ምክንያት አልቻልኩም። 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @debebetessema9369
    @debebetessema9369 14 дней назад +11

    እንዳንተ ያለ ተንታኝና እውነቱ የ ሚናገር ግራና ቀኙን እያገናዘበ የሚተነትን ጋዚጠኛ ሊኖረን ይገባል አንተ አንበሳ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ በርታ

  • @netsanetwodajo4471
    @netsanetwodajo4471 14 дней назад +24

    እውነተኛ እና ለራሱ ክብር ያለው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሲሳይ አጌና!

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 14 дней назад +8

    Thank you Sis. Thank you Lualawi Media

  • @gatentsalih6117
    @gatentsalih6117 14 дней назад +7

    የጀግና ጥግ ነህ ሲሳይ አይዞህ በርታ

  • @Minte-w7l
    @Minte-w7l 14 дней назад +21

    አንተ ሰውዬ በጣም ነው የማደንቅክ ተባረክ

    • @SamA-yj5yp
      @SamA-yj5yp 14 дней назад +2

      አቶ ሲሳይ አጌና ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @Universal942
    @Universal942 14 дней назад +17

    እውነተኛ / ethical ጋዜጠኛ እድሜ ይስጥህ!

  • @Ethio-film
    @Ethio-film 14 дней назад +12

    ዘላለማዊ ክብር እና ሞገስ ለሐገር መከላከያ ሰራዊታችን💪🏾💪🏾💪🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️

  • @Weldegabriel24
    @Weldegabriel24 13 дней назад +2

    Great interview with our hero, Field Marshal Berhanu Gula! He tells it as it is! We are proud of our defense forces who are paying the ultimate sacrifice for motherland Ethiopia 🇪🇹👍💕👍🇪🇹

  • @AhmedEndris-z2r
    @AhmedEndris-z2r 13 дней назад

    ማሻአላህ ምረጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እናመሠግንሀለን

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 13 дней назад

    ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን !!!

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 13 дней назад +1

    THANKS LUALAWI MEDIA AND PLEASE KEEP UP THE GOOD WORK .

  • @KiflemariamYenfiwe
    @KiflemariamYenfiwe 14 дней назад +9

    እንደንተ የሉትን ጽኑ ያገር ፍቅር ያላቸው በዘረኝነት ደዌ ያልተጠቁ ጋዜጠኞቸ ያበዛልን።😊

  • @LifeTimestudent-p2o
    @LifeTimestudent-p2o 14 дней назад +9

    Dear Sisay
    We are waiting for part two of yesterday's interview. Please release it soon

  • @YONASGEBREEGZIABHER-r9c
    @YONASGEBREEGZIABHER-r9c 14 дней назад +9

    Sisay is a very matured journalist

  • @GrAzeb
    @GrAzeb 13 дней назад

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉ሲስ የኛ ጀግና ውድ ኢትዮጵያዊ ኑርልን እንወድሃለን ።

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 11 дней назад

    Great, passionate, decisive, historic, and impressive message delivered at UN by the great Ethiopian diplomat, His Excellency, Amb. Taye Atskeselassie! Let's teach and guide our children by his model role. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @Abraham7528
    @Abraham7528 13 дней назад

    እጅግ በጣም የሚከበር የጋዜጠኝነት ባለሞያ የተካነ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን እውነትን ዘጋቢ ሲሳይ አጌና እናመሠግናለን!!! በርታ ሚሊዮኖች ይደግፉሃል የእውነት አምላክ ይጠብቅህ!!!

  • @robairess4147
    @robairess4147 14 дней назад +3

    My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland

  • @mekdesbirru1197
    @mekdesbirru1197 14 дней назад +1

    Thank you.🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @fantaneshabate3653
    @fantaneshabate3653 13 дней назад

    thank you sisay excellent evaluation!!!

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 14 дней назад +17

    እንደ ሲሳይ አይነት ጋዜጠኛ ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር ያብዛ !! 🙏🙏🙏 ሲሳይ

  • @jestsforall7040
    @jestsforall7040 13 дней назад

    Thank you Sisay !!

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 14 дней назад +1

    ዋው ምንአይነት ትንተና ነው እግዚአብሔር ይባርክህ አገር ከማንም ከምንም በላይ ነው ዘረኝነት እኔ እበልጣለው እየተባለ ህዝብን በህዝብ ላይ ማስነሳት እርስ በእርስ ሊያተራምሱን ይጥራሉ ይህ የባንዳዋችና የግብጽ እጅ አለበት
    እግዚአብሄር ይባርክህ በርታ እውነትን እውነት ውሸቱን ውሸት ብለህ ማቅረብህ የፓለቲካ የስልጣን ጥማት ያላቸው ህዝባችንን በጥላቻ ፓለቲከ ተብትበው ደሀውን ገበሬ አስጨረሱት አቤት ግፉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍💕💕💕💕💕💕💕

  • @EndashawWorku
    @EndashawWorku 13 дней назад +1

    Tankyou sise

  • @fahmikemal4728
    @fahmikemal4728 14 дней назад +8

    Berhanu Jula has much better political knowledge & logic than all Weyanes, Shane & Fando fanatics combined. MashaAllah!.

  • @አስሚድለቤዘአልሀምዱሊለሂ

    ሢሣይ አጌነ ይመችክ በርታ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🙏

  • @GizawAlemu-oq7yi
    @GizawAlemu-oq7yi 7 дней назад

    በርታ እውነተኛ የእትዮጵያ ሃገር ወዳድ

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 14 дней назад +17

    ሲሳይ አጌና እረዠም እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @KefeyalewHamide
    @KefeyalewHamide 13 дней назад

    አበሸረአለህይጠብቅኸ

  • @fahmikemal4728
    @fahmikemal4728 14 дней назад +10

    ፅንፈኞች ፕሮፖጋንዳን ፈጥረው ያሟርታሉ : ተከታዮቻቸው ይህንኑ አውቀው ያስተጋቡታል:: እውነቱ ጠፍቷቸው ሳይኾን እውነቱን ጠልተውት ነው::

  • @emmy1365
    @emmy1365 13 дней назад

    Mama Ethiopia forever!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @EtichaAbdisa-ns1gm
    @EtichaAbdisa-ns1gm 14 дней назад +3

    I admire you Sesay because of your devotion articulating truth.🇵🇱🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @FenuAsu
    @FenuAsu 14 дней назад +9

    ሰዉ ሆነ የተፈጠርክ ሰዉ የሆንክ ፈጣሪ ይባሪክ

  • @wendessengetachew9598
    @wendessengetachew9598 13 дней назад

    ሰላም ለኢትዮጵያ ለውዷ ሀገሬ

  • @leulasmamaw2759
    @leulasmamaw2759 14 дней назад +8

    ድል ለእናት አገር ኢትዮጵያ ሞት ለባዕዳን ተላላኪ ባንዳዎች

  • @AdmeAdme-hs6pr
    @AdmeAdme-hs6pr 14 дней назад +4

    TRUE.ETHIOPIAN.PERSON

  • @GizawGetaneh
    @GizawGetaneh 13 дней назад +1

    እውነት የሆነና እውነተኛዎችን የሚውድ እግዚአብሔር ይክፈልህ።

  • @frewtilahun5079
    @frewtilahun5079 13 дней назад +1

    ሲሳይ ፣እንኳን ደህና መጣህ ፣አሁን ሀሰተኛ መረጃ ሰጭዎች ሀገርን ሳይሆን በግል ጥቅማቸው ፣ሀገርና ህዝብን ከደው ኢትዮጵያን ለመከራ ዳርገውናል ።

  • @Desalegn-v2e
    @Desalegn-v2e 14 дней назад +10

    ሲሱ1ኛ❤❤❤❤

  • @berhanuaberra5041
    @berhanuaberra5041 14 дней назад

    ትክክል ነህ. ማሰብ ስታቆም ማመን ትጀምራለህ..በተደጋጋሚ የሚዋሽህን ስው የውሸት ትረካ መስማት ከተናጋሪው ሳይሆን ከሚያዳምጠው ነው.. በሽታ ነው..

  • @DaneilAsfaw
    @DaneilAsfaw 13 дней назад +2

    ሲስ እውነተኛና ምርጥ ተንታኝ ስለሆንክ አድናቆቴ ወደር የለውም ሁሌም ከጎንህ ነን

  • @FavourFavour-s2n
    @FavourFavour-s2n 13 дней назад

    Please, the second part of Birhanu Jula (Fild Marshall) interview

  • @dawitboru9027
    @dawitboru9027 14 дней назад +11

    ሲስ ሳድግ መሆን የምፈልገው አንተንነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TadesseHordofa
    @TadesseHordofa 14 дней назад +3

    👍🇪🇹🇪🇹👍

  • @benzola4808
    @benzola4808 12 дней назад

    Good job!!!

  • @fjzfgud8649
    @fjzfgud8649 13 дней назад +2

    አቶ ሲሳይ አጌና ጅግናው የኢትዩጲያ የጋዜጠኞች ፕሬዚዳንት ስንል በምክኒያት ነው 👮🏾‍♀️💪

  • @AlmazBelay-sf3zs
    @AlmazBelay-sf3zs 14 дней назад +1

    ጀግናችን በርታ

  • @zerfubelachew6193
    @zerfubelachew6193 13 дней назад

    በቅናት፣ በምቀኝነትና በበታችነት ስሜት የተለከፉ ኋላቀር መንጋ ናቸው። አእምሮአቸው የደነዘዘ ስለሆነ እንደሰው የማሰብ አቅም የላቸውም።

  • @እየሱስያድናል-ኸ2አ
    @እየሱስያድናል-ኸ2አ 14 дней назад +12

    የጋዜጠኝነት ጥግ ሴሳይ ።

  • @yosephchenkew4780
    @yosephchenkew4780 13 дней назад

    በወያኔ ከፋፋይ ዘመን የvoice of america እና የጀርመን ሬድዮ ለብዙ ግዜ እከታተል ነበር ነገር ግን እነዚህ ጣብያዎች ወያኔን ተሸክመው እንደመጡ የ97ቱ የኢትዮጵያን የማፈን ሥራ ሢሠሩ ማዳመጥ ተውኩኝ ከዛም የድጅታል ዘመን ሢመጣ ኢሣትን አዳምጥ ነበር ከኢሣት ምርጥ ጋዜጠኛ ሢሣይ ዛሬም እከታተላለው ኢትዮጵያፐአሁን ባለችበት ሁኔታ ሤራ የሚሠራው የአብይ ሥርአት ኢትዮጵያን ውሥጥ ለውሥጥ የኦሮሞ ወረራንፐበመሥሪያ ቤት አሥፍኖ እያለ ሢሣይ በደንብ አጥርተህ እንድትነግረን እፈልጋለሁ በተረፈ አድናቂህ ነኝ

  • @محمدحبيب-م8غ
    @محمدحبيب-م8غ 14 дней назад

    ቤተሰቦቻቸውን የገደሉባቸውን ልጆች ሹሞቸው ያኔ ያፀዱታል

  • @AkliluAyele-s9x
    @AkliluAyele-s9x 13 дней назад

    ስሲዬ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ እንወዳለን

  • @MenbereAsmare
    @MenbereAsmare 13 дней назад

    I’m very happy

  • @AkalMAMO
    @AkalMAMO 13 дней назад +1

    Sisay thank you for brining the late PM Meles abhor speech in Mekele in 1994 to the attention of Ethiopia again. He also said that day, according to Himiyot Magazine, the people of Tigray has proved he is gold not a fabric. Then the Magazine’s journalist continued its pressing questions asking Ato Meles one more time “so you mean the rest of the people is not proved to be gold but rather a fabric?” then Meles said” I didn’t say that but the people of Tigray proved it.”

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 13 дней назад

    Shalom

  • @NegashLegesse
    @NegashLegesse 14 дней назад +6

    ሁሉም እንደናንተ ገለልተኛ ዜና ቢያቀርቡ ጥሩ ነበር

  • @MehariyWendim-c7b
    @MehariyWendim-c7b 14 дней назад +6

    ሲሱ እንኳን ደህና መጣህ አንተ ፅኑ።

  • @miliyon938
    @miliyon938 13 дней назад

    ሰላም ሲሳይ አጌና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Muhammed-es5wx
    @Muhammed-es5wx 14 дней назад +8

    ሲሳይ የመርህ ሰው ሲበዛ ሚዛናዊ

  • @FekaduDegaga-s1z
    @FekaduDegaga-s1z 13 дней назад

    ለአገር ያለህ ቀና አስተሳሰብና ለነገሮች ያለህ ሚዛናዊ እይታ እጅግ አደንቃለሁ። አመሰግናለሁ።

  • @veracity8968
    @veracity8968 12 дней назад

    ድል ለፋኖ ሲሳይ! ምንም ብታሽቃብጥ ይህን የገማ መንግስት በቅርብ አንገላገላለን ! አናያለን አንግዲህ አንዴት አርጋቹ አማራን ልታጠፉ አንደምትችሉ !

  • @multnet6087
    @multnet6087 14 дней назад +1

    You are Best ❤❤❤

  • @antenehgobena6994
    @antenehgobena6994 13 дней назад

    Welcome back brother

  • @ahmedahmed4494
    @ahmedahmed4494 14 дней назад +2

    You are really doing good job.

  • @MusaGirma-uz3rs
    @MusaGirma-uz3rs 13 дней назад +1

    ሚዛናዊና ሐቀኛ ከዘረኝነት የፀዳ መረጃን የፈለገ ሰው በክቡር ሲሳይ የሚዘጋጀውን ዘገባ ይከታተላል ሲስ እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏.....

  • @barok8920
    @barok8920 14 дней назад

    ሲስ በርታልን!

  • @nitsuhtaddesse9390
    @nitsuhtaddesse9390 14 дней назад +4

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AddisAlem-z6e
    @AddisAlem-z6e 13 дней назад

    ሲሳይ የኢትዮጵያ የምንግዜም ጀግና ቀጥልበት...

  • @WorkyehailuGebremichael
    @WorkyehailuGebremichael 13 дней назад

    💚💛❤️💚💛❤️💛💚❤️

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 14 дней назад

    Yes ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TesfayeAman
    @TesfayeAman 13 дней назад

    I expect Sisay will not cut Field Marshall's post-interview commentary short. Once the entire episode is streamed, he will have to consider a discussion forum with viewers inviting individuals who can further elaborate on the critical elements of the interview to promote public consensus and instill the notion of informed decision-making. 🙏🙏🙏

  • @አስሚድለቤዘአልሀምዱሊለሂ

    ሢሣይ አጌነ ዋዉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🙏

  • @MohammedAli-qd4mp
    @MohammedAli-qd4mp 14 дней назад +3

    We ethiopians support our elected government

    • @girmasugamo6248
      @girmasugamo6248 14 дней назад

      ድል ፍትህ ለኢትዮጵያ ምት ለጠላት።

  • @almazwedajo1787
    @almazwedajo1787 14 дней назад +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሲሱ❤የኛ❤ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @derejehaile2984
    @derejehaile2984 14 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 13 дней назад +1

    ሰላም ሰላም ሲሱ

  • @gethab2306
    @gethab2306 13 дней назад

    Tx

  • @khalidlegasi1067
    @khalidlegasi1067 13 дней назад

    ጋሼ ሲሣይ ሆይ!
    በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች ተበድያለሁ፣ ተጨቁኛለሁ፣ ብሎ የሚል መሳሪያ የተሸከሙ😢 ጥቂይች ቢሆኑም ችግር የሚፈታው በንግግር ብቻ እንጂ በአሰሳና በጦርነት የሚፈታ አይመስለኝም።

  • @MohammedAli-qd4mp
    @MohammedAli-qd4mp 14 дней назад +8

    Enemys of Amhara are TPLF weyane.shabiya shene and Fano

    • @gemechuuberiisoo698
      @gemechuuberiisoo698 14 дней назад

      I agree with you. The bands in the rouge organizations you have listed are the sources of all agonies in or society. In the name of the popular mass they are promoting self serving agendas that only are revolving around self enrichment by creating chaotic situations. To hell with all extremists.

  • @EndaleEteffa
    @EndaleEteffa 13 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @MerryMerry-ws5wg
    @MerryMerry-ws5wg 14 дней назад +5

    Ye gazetegnanet wiha liku

  • @addpuppets9326
    @addpuppets9326 13 дней назад

    👍👍👍👍

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 13 дней назад

    Can u have an interview with PM Abiy?

  • @alemayehuabay9485
    @alemayehuabay9485 14 дней назад +2

    አቶ ሲሳይ አጌና ሰላምታ ይድረስህ

  • @adanchegiram8053
    @adanchegiram8053 14 дней назад +1

    ሰላም ሰላም

  • @MerryMerry-ws5wg
    @MerryMerry-ws5wg 14 дней назад +1

    Selam selam.sisayachin

  • @MohammedAli-qd4mp
    @MohammedAli-qd4mp 14 дней назад +6

    Sis ...berta wendeme..ethiopia tashenifalech..zeregna yitefal.death to the enemy's of ethiopia..egypt.shabiya weyane shene and fano

  • @yohannesfeyissa5310
    @yohannesfeyissa5310 14 дней назад +1

    ሰላም