አባቶች ከፋኖ ጋር አደራድሩን…የአማራ ሀብታሞች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 40

  • @ስለአደረክልኝምስለአላደረ

    ድል ለፋኖዎቻችን

  • @teowodroestilahun9826
    @teowodroestilahun9826 4 часа назад +2

    እናመሰግናለን ዘመድኩን የምትናገረው ሁሉ በልቤ ያለውን ነው፡፡ እኔን የሚገርመኝ ግን በተለይም አንዳንድ አማራ ተብዬዎች በአማራ ላይ እየተካሄደ ያለውን የዘር መድሎና መገለል በቂ መረዳት ያለመኖር እስካሁን አይገባኝም፡፡

  • @eyerusalemwoldetsadik964
    @eyerusalemwoldetsadik964 9 часов назад +2

    ፈጣሪ ትግስቱን አብዝቶላቸዋል ግዴለም አለው ቀን።

  • @MkAndualem
    @MkAndualem 7 часов назад +1

    ፈጣሪ ይባርክልን

  • @DebreSelamMedhanealem
    @DebreSelamMedhanealem 18 минут назад

    ዘመዴ እድሜና ጤና ይስጥልን!

  • @Badi-Cho
    @Badi-Cho  12 часов назад +6

    በአማራ ህዝባችን ላይ እየደረሰ ያለው ሰቆቃ ታሪክ ይቅር የማይለው ነው…

  • @ashenafimelese21
    @ashenafimelese21 6 часов назад +3

    የአማራ ህዝብ ጥያቄ በሸማግሌና በሃይማኖት አባቶች የሚፈታ ሳይሆን በእውነተኛና ሃቀኛ በፓለቲካ ድርድር ብቻ የሚፈታው ነው ‼️‼️

  • @KumilachewAmare
    @KumilachewAmare 4 часа назад

    ዘመዴ ንሩልን እድሜ ይሰጥህ

  • @zenebaregeta2631
    @zenebaregeta2631 10 часов назад +1

    ትክክልጋሽ ዘመዴ

    • @Lucy70968
      @Lucy70968 9 часов назад

      Hodam belachew
      Kassahun and Belayineh kendie will face their bad fate soon
      They are thieve

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 2 часа назад

    ፋኖ የሚያመልከው ክርስቶስን እንጅ ጳጳስ አያመልክም

  • @selam65030
    @selam65030 9 часов назад +2

    🎉🎉ሲመጡ በእንብርክክ እየገረፋ ማስኬድ ነዉ ጳጳስም ቄስም መለጥለጥ🎉🎉

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 3 часа назад

    በመንፈስ የሚደርግ ትግል መጨረሻውን እግዝያብሔር ስላለበት ደል በድል ይሆናል

  • @jessei1
    @jessei1 5 часов назад

  • @BeNegashti
    @BeNegashti 43 минуты назад

    Shemengalena ayeseram.

  • @africanwomen916
    @africanwomen916 2 часа назад

    እባክህ አባቴ እዚህ አዲስ አበባ የገቡትን አስቡ አዲስ አበባን ሕዝብ አይጨርሱ አዲስ አበባን የደም አበላ አንዳያውሩዱባት እርቁን አትጥሉ ይግቱዋቸው። ተው። እዚያ ተቀምጣችሁ አንለቅ። ገብቶ ቦታን መያዝ የተፈለገውን ማድረግ ይቻላል
    ተው። እሽ ታስጨርሱን። ተው አስቡት

  • @Abebaw-x2t
    @Abebaw-x2t 8 часов назад +1

    ዘመዴ ኢትዮጵያ በዚህ ዘረኛ መንግስት በእጅጉ ተቸግራ ነው ያለችው።ህዝብ በኢኮናኖሚ እጦት በንኑሮ ውድነት በስነልቦና ተንኮታኩቷል።ሀገር አለ ማለት አይቻልም።

  • @genetudaricha327
    @genetudaricha327 3 часа назад

    ድራማ ነው !!

  • @AbrahamAlazar
    @AbrahamAlazar 4 часа назад +1

    የሰላም አማራጭን ከመረጡ ጥይት እያዘነቡ መግባት ለምን አስፈለገ። ዘመዴ ምን ሆነህ ነው ሸኔን ቢያንቆለጳጵፁ አዝለው እሹሩሩ ሊሉት ይገባል አማራንና እርቶዶክስን ጨፍጭፎ የመጣ አይደል እንዴ። በዚያ ላይ አ አበባን አስፈራራልን አሸማቅልን ይመሰላል።አቶ ሰኒ ግን ማንበብ መፃፍ ይችላል?

  • @HabtamuAy-q9i
    @HabtamuAy-q9i 12 часов назад +2

    አሁን ኦሮሞን ኢንተርቢው የምታደርጎ እናንተሞኝ ናችሁ ግን!!!!!
    ሰይጣን እኮ ይሻላል!!!!

  • @NaoulAssefa
    @NaoulAssefa 8 часов назад +1

    Swechi ayedelum zemed

  • @BeNegashti
    @BeNegashti 44 минуты назад

    Daniel Kebert menew menew menew .egzabher yemeteserawn yayale . Yet tesebekalachu. Emey Mariam lege takatelachu .

  • @AlemneshDemeke-z8e
    @AlemneshDemeke-z8e 6 часов назад

    ምንይጠበስ፡ እኛበዚህ፡ሰአት፡ምንምማድረግ፡አንችልም። አሁን እያንዳንድህ፡የዘራኽውን እጨድ!!! 😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂🎉

  • @birhanumekebo6737
    @birhanumekebo6737 13 часов назад

    😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @YosephMekonnen-vk3xr
    @YosephMekonnen-vk3xr 8 часов назад

    selewnet ketebale amahrane..eyegdele eyasekaye yalew manew enante beketoche..ye nefete kemechet.yalew chenkelat yalachu..fano.tebyewoche aydelachum...gem legem abrhe azegem..ene lengerhe..enga nene ethiopiawe aydelachehum..yebado meda chehute gurenga..menem..belebet..mechohe..ere sentu..enkechu.lengerhe..ethiopya enanete batnoru..yet.medrse techelaleche....gen..maderg yechalalezerenga..kene.belay..manem..yelemm..yemil..denkoro..fano.tebeye..yeza..atemonge..yegeza.hezebehn..megdel.masekayet..akume...

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 7 часов назад

    ወገኔ ከልብ ተፀፅተን ሃጢያታችንን አምነን ንስሃ ገብተን ከልብ ከነገርነው እኮ አምላካችን ሴኮንድ አይፈጅበትም ታሪክን ለመቀየር ስለዚህ እኛ እንለወጥ የዲያቢሎስ ህልሙ ተሣካለት በዚህም በዛም ወገን የሚያልቀው ክርስቲያን ነው አላማውም ክርስቲያንን ማጥፋት ነው ግቡ

  • @አሜን-መ3ዘ
    @አሜን-መ3ዘ 13 часов назад +1

    ወርቁ አይተነውን ዘለልከው ምነው የገቢ ምንጭህን ቀፍይ