Anchor Media ''አብይ አህመድ ሁለት ምርጫዎች አሉት። ወይ ከለውጡ ጋር ይለወጣል። አልያም በለውጡ ተጠራርጎ ይወገዳል'' ዶ/ር ዮናስ ብሩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 июн 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Комментарии • 444

  • @desalegndawit9182
    @desalegndawit9182 10 дней назад +73

    ድል ለአማራ ፋኖ !!! በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ኢንጂነርንም አወያይልን ።

    • @wawagobie9755
      @wawagobie9755 10 дней назад +3

      kiki, he does not have his own mind. He just passes to you what the West thinks. This kind of person will not help us. Amhara should only rely on God and its hands.

    • @PetrosiMavosi
      @PetrosiMavosi 9 дней назад

      q😊😊😊😊😊​@@wawagobie9755

  • @etprevails6839
    @etprevails6839 10 дней назад +17

    What a discussion! Thank you Mesay and Dr. Yonas.
    -I wish Ethiopia utilizes Dr. Yonas’s work experience and all intellectual elites sit together and make a healthy discussion 🙏

  • @user-ws5ey2et5t
    @user-ws5ey2et5t 10 дней назад +29

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፍኖ ድል ለአማራ ሕዝባዊ ግንባር ድል ለአማራ ጀግኖቻችን ፍኖ ይችላል ያሸንፍል

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 10 дней назад

      Amen ❤

  • @Uae-fd4lp
    @Uae-fd4lp 10 дней назад +17

    ድል:ለፈኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dghvuk6027
    @dghvuk6027 10 дней назад +33

    ድል ለፋኖ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 10 дней назад +12

    Thank youbdo much Jegnachin Messay thanl you Dr Yonas. God bless you both

  • @yosefbelete3952
    @yosefbelete3952 10 дней назад +13

    ፋኖ ክልሉ ውስጥ በቅድሚያ መስራት የሚገባው ሥራ ላይ ትኩረት ሰጥቷል ።

  • @user-jv1is7lf9d
    @user-jv1is7lf9d 10 дней назад +6

    በርቱ መሳይ አለማየሁ እና ዶ/ር ዬናስ ትንተናችሁ በጣም ደስ ይላል

  • @GetuRidek
    @GetuRidek 10 дней назад +10

    Thank you Dr. As usual you are very opinionated with no fear

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 10 дней назад +24

    Dr Yonas its hard to swallow that Amharas never been racist still Fanos are proved to be not racist they are defending Amharas from direct attack from being Amhara race and defending all Ethiopians

    • @yohannesgugsa2699
      @yohannesgugsa2699 10 дней назад +1

      Don’t forget all these change came bc of EPRP which were over 80% of this group were Amaras. If the majority Amara were racist the king would’ve stayed in power.

  • @suzyaraya5843
    @suzyaraya5843 10 дней назад +7

    Amaizing discussion from both of you mesay. Thank you. What next?😊 viva Ethiopia.

  • @brunolotenzetti3335
    @brunolotenzetti3335 10 дней назад +9

    Viva Fano popolo del Amhara Ethiopian 🇮🇹🇮🇹🇮🇹

  • @BayeLknaw-qb1rs
    @BayeLknaw-qb1rs 10 дней назад +10

    በርታ መሳይ

  • @SGD.-cw8xc
    @SGD.-cw8xc 10 дней назад +11

    ፋኖ!

  • @endalemulat8895
    @endalemulat8895 10 дней назад +8

    ይህን መስማት ስልጡንነት ነው።

  • @user-ws5ey2et5t
    @user-ws5ey2et5t 10 дней назад +9

    ሰላም መሳይ እንኳን በሰላም መጣህ

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 10 дней назад +5

    ዶክተር ዮናታን መሳይ እናመሰግናለን❤🙏

  • @Gee-25-
    @Gee-25- 10 дней назад +5

    Great discussion! Very informative!

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 10 дней назад +6

    Mesay blessed 💚💛❤️

  • @genetberhane4682
    @genetberhane4682 10 дней назад +6

    Excellent analysis! Thanks

  • @wawagobie9755
    @wawagobie9755 10 дней назад +3

    This person has the courage to judge all Ethiopians as short-sighted and wrong understanding. He is just a speaker without a mic!

    • @Israel.London
      @Israel.London 9 дней назад

      His assessment on Russia is also wrong. No substance in his talk.

  • @samuelwoldemariam4996
    @samuelwoldemariam4996 10 дней назад +2

    ዶክተር ዮናስ በጣም የሚገርም እኛ ራሳችን የማናውቀውን መልስ ነው የሰጡት! እናመሰግናለን የአሜሪካዊ ዜጋን ንብረት መውረስም ሆነ መንጠቅ ዋጋ እንደሚያስከፍል ለነዚያ የብልፅግና ማሀይማን እንደረዱት ያስፈልጋል! ዲያስፖራ ተረጋጋ! ቢደረግ እንኳን የሚገዛቸው እራሱ መቼ እንደሚኖርበት ማሰብ ይገባዋል!

    • @user-yq9nu3on4f
      @user-yq9nu3on4f 8 дней назад

      ክክክ ዋናው ተገኘባችሁ ተንጫጩ

  • @TK-hn2wf
    @TK-hn2wf 10 дней назад +2

    ዶ/ር የሰጡት የመጨረሻ መግለጫ ጠቃሚ ነው። መሳይ ሰዎችን ብቻ ከመጠየቅ የበለጠ ትኩረት መስጠት አለብህ

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 10 дней назад +20

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን በሰላም ይጎብኛት ክፉውን ነገር ሁሉ ያንስላት 🙏🙏🙏🤞

    • @fasiszm
      @fasiszm 10 дней назад

      አይ አዝብጤ ኢትዮጵያ ሃይማኖትህን አራክሳልሀለች። እዚህ እንቶ ፈንቶ የለመድከውን ንፍጥ ታዎራለህ

  • @iam-amhara
    @iam-amhara 10 дней назад +5

    በርታ መሳያችን❤❤❤

  • @amharanetyashenfal
    @amharanetyashenfal 9 дней назад +3

    ጃርሶ ብሩ የአማራን ህልውና ትግል እውቅና አለመስጠት ያለህ የአማራን ጥላቻ በግልፅ ያስረዳል።

  • @dawitztmichael
    @dawitztmichael 10 дней назад +8

    Well articulated discussion with someone who knows what he is talking about!

    • @AEtt2023
      @AEtt2023 10 дней назад +1

      Absolutely!!

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 10 дней назад +1

    ቆንጆ ውይይት ክብረት ይስጥልን🙏
    ዶክተር ስለፋኖ ያላቸው አመለካከት ከኔ የተለየ ነው።

  • @engedaworkmeshesha3406
    @engedaworkmeshesha3406 10 дней назад +4

    መሳይ እንዲሁም ዶር ዮናስ ብሩ እንኮን ወደ አንከር ውይይት መጡ ::

  • @melkamwubie2930
    @melkamwubie2930 10 дней назад +2

    Mr. Yonas nice to hear from you - thanks Messay.

  • @hewanaleka4322
    @hewanaleka4322 10 дней назад +14

    መሳይ በርታ የህን ወንበዴ መንግስት ስራውን እያጋለጥክ ነው በርታ ወንድሜ

  • @DawaDawa-zz7vg
    @DawaDawa-zz7vg 10 дней назад +11

    አብይ አህመድ መቼም አይለወጥም ፋኖ ጠራርጎ ካልገላገለን በቀር🤔
    ድል ለጀግናው የአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ እናሸንፋለን 💚💛❤️

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 10 дней назад

      ለካ አብይ ኦሮሞ አይደለም ከኤርትራ ተወልዶ አባቱ እንደካደው በናቱ ስልጤ ጉራጌ ነው እናቱ ሦስት ቋንቋ ይናገራሉ ጉራጊኛ ሆሮምኛ አማርኛ በናቱ ዘር ምክኒት የአባቱ ቤተሰቦች እደሚጠሏቸው እናቱ ኦሮሞ አግብታ በጀራ አባቱ ሲሰቃይ እናቱምን ስትደበደብ ስትራብ እያየ እንዳአደገ መኖር መሮት ዋሽቶ ወንድሜ በኦነግ ተገደለ እኔንም ሊገሉኝ ነው ብሎ በህፃንነቱ በወያኔ ካንብ እየበላ እየጠጣ እደገ ሲያድግ ኦሮሞን ኤርትራን መበቀል እደሚፈልግ የትግራይን ጦርነት አላሰበውም ነበር በባህር ሰበ ብ አስተባብሮ ኤርትራን ሊያጠፋ ነበር ወያኔ አላሳልፍ ብሎት ነው ከዛ ደሞ ኦሮሞን ለዚ ነው ኦሮምያን እየሄደ የሚያጭደው የሚጨፈጭፈው ኦሮሞን በጣም ይጠላል ከኤርትራ በበለጠ አልጀዚራ ያወጣውን ስሙ😅

  • @yosefbelete3952
    @yosefbelete3952 10 дней назад +11

    የአማራ ምሁራን ስለ ኢትዮጵያ መፍረስ ግድ ያላቸው አይመስለኝም።

    • @myfannos
      @myfannos 10 дней назад +2

      Be amhara dem yemitketil Ethiopia tibeten

    • @abeba2241
      @abeba2241 10 дней назад

      መጀመሪያ የአማራ ህዝብ ደህንነት የተጠበቀ መሆን አለበት

  • @dawitztmichael
    @dawitztmichael 10 дней назад +10

    የሚናገረውን በደንብ ከሚያውቅ ሰው ጋር የተደረገ ግልጽ ውይይት!

  • @mameyasin-gf5qo
    @mameyasin-gf5qo 10 дней назад +6

    መሳይ ወንድማችን

  • @maberomenze2392
    @maberomenze2392 9 дней назад +1

    ዶክተር ዬናስ ሁሌም በሳል ትንታኔ ነው የሚሠጡት እናመሰግናለን ።

  • @yosefyakob1382
    @yosefyakob1382 10 дней назад +2

    ድል ለፋኖ ለጭቁኑ ህዝብ

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 10 дней назад +5

    ፋኖ ወደ ጦርነት መሄዱ ግዴታ ሁኖ ነው ያኔ ህዝቡን ከአብይ መንግስት ለመታደግ አማራን ከዘር ማጥፋት በህይወት ለመዳን‼️ ያ ሰው ስለ ምን እያወራ ነው⁉️ ለነዚህ በኢትዮጵያ ውስጥ ላለው አስከፊ ነገር ተጠያቂው ፋኖ አይደለም 😡 አንተ በአብይ ከሚከፈሉት አንዱ ነህ 💔😡 እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን በሁለት ወገን ሰለት ቢላ ከሚበሉት ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @kassugebresellasie803
    @kassugebresellasie803 10 дней назад +2

    Crisp analysis, insight and recommendation from Dr Yonas. I hope, Amhara intellectuals see the urgency and help in designing
    and implementation of a road map to put back the country in its dignity. All in all, Mr sorry colonel Abiy Ahmed Ali and his incompetent
    squad MUST be.dealt under no time to bring rational change in Ethiopia and the horn of Africa.

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 10 дней назад +2

    ዶክተሩ ብዙ ግዜ ሲናገር የአማራውን ህዝብ በአንድ ወይንም በሁለት ግለሰቦች ሀሳብ ንግግር መላውን አማራ አይወክልም እና ሁልግዜ ምሳሌ እያደርክ አትናገር የአማራ ህዝብ ሀምሳ አመት ሙሉ ሲሞት ሲባረር ንብረቱ ሲጠፋ ዝም ብሎ ሀገሬ ሀገሬ እያለ ኖሯል አሁን ግን አክትሟል እና እራሱን በማንኛውም አይነት ሀይል እራሱን የሚከላከልበት ደረጃ ደርሷል የአማራ ህዝብ ፋኖ ያሽንፋል::

  • @hon237
    @hon237 10 дней назад +1

    በጣም ጠቃሚ ውይይት።

  • @user-xk2ec1es3k
    @user-xk2ec1es3k 10 дней назад +1

    ዶር ዮናስ እኛ ለአካባቢው ጂኦ ፖለቲካ ወሳኝ ሀገር ነን የሚለው ፉከራ፣ራሳችንን የማገዘፍ በሽታ የፈጠረው ስሜትነ እንጂ ብዙም ውሃ አይቋጥርም፣የባሕር ወሰን የሌለንና በዚህም ተፅእኖ ማድረግ የማንችል መሆናችንን አውቀን መቀበል አንፈልግም።ምዕራቡ ለሀገራችን ያለውን ምክንያት በትክክል አልተረዱትም

  • @gheremewaraghaw4993
    @gheremewaraghaw4993 10 дней назад +3

    This Guy needs power.

  • @falkmayer1723
    @falkmayer1723 10 дней назад +1

    መሳይ በርታ እናመስግናለን ድል ለተጎዳው ❤❤❤❤❤❤😢

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg 10 дней назад +16

    🔴 አብይ አህመድ መንደር ላይ ተወልዶ አድጎ በመንደር ፓርቲ ታጭቶ ታውቆ መንደርተኝነትን ተምሮ ስለመንደሩ ልብወለዷ ክልሉ ሴራ ሚስራ መንደርተኛ ነው

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 10 дней назад

      አሃ ገባኝ ❗️ ዐብይ አሕመድ ከታች ተነስቶ በህዝብ ተወክሎ ፓርላማ ገብቶ በፓርላማ ተመርጦ የአገር መሪ የሆነ ብቸኛ ኢትዮጵያዊ ዐብይ አሕመድ ነው ። ትክክለኛ አገላለጽ ነው ። በአማርኛ ሃሳብህን ለመግለጽ የተቸገርክ አማራ 😢 - እሪ በል ጎንደር 😂😂😂

  • @user-ww2ph8fp7u
    @user-ww2ph8fp7u 9 дней назад +1

    ከነፃነት በሃላ የወረሰው ይመለሳል የእነሱ ንብረት ይልቅ እንደሚወረስ ማወቅ አለበት፡፡

  • @YohannesDesita
    @YohannesDesita 10 дней назад +5

    Bertu❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-xt2lt2hd3h
    @user-xt2lt2hd3h 10 дней назад +3

    Yonas is one of the politicians who speaks the best truth and dealt with dare questions of Fanos.

    • @wawagobie9755
      @wawagobie9755 10 дней назад

      kiki, he does not have his own mind. He just passes to you what the West thinks. Who got us the ethnic-based constitution? Think people think. How many times do we run into the same problem. Never trust a person older than 50 years in Ethiopian politics. This kind of person will not help us. Amhara should only rely on God and its hands.

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl 10 дней назад +7

    Dr. Yonas 🙏🏾🇪🇷

  • @sofiasofia9129
    @sofiasofia9129 10 дней назад +9

    አማራ የትግሬና የጋላን ጥጋብ አስተንፍሶ የአባቶቹን የፄ ምንልክን የአፄ ቴዎድሮስን አገር በፍትህ በእኩልነት ኢትዮጵያን ይመራል! ድል ለዓማራ!!!! 💪💪💪💪💪

  • @amaretegbaru1200
    @amaretegbaru1200 10 дней назад +2

    "የሽግግር መንግሥት" ወይስ "ጊዜያዊ ህዝባዊ መንግሥት"? እነኚህ ሁለቱ የተለያየ connotations ስላላቸው ግልፅ ይደረግ። በተረፈ በዕውቀት ላይ የተመሰረተ ግሩም ውይይት።

  • @TT-bz8ld
    @TT-bz8ld 9 дней назад

    Thank you Dr. Yonas and our Mesaye, great discussion!!

  • @user-rr7ic1jz3j
    @user-rr7ic1jz3j 10 дней назад +1

    #ፍኖ ያሸንፍል
    💚💛♥️👑🦁💪🏾👈🏿

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw 10 дней назад

    I saute Dr Yonas for the sound analysis! of course Messay our hero and voice for the marginalzed, bless you.

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 10 дней назад +23

    ድል ለፋኖ ሞት ለአብይ አህመድ እና ለህውሃት ሰይጣኖች

    • @Blueberrykear
      @Blueberrykear 10 дней назад

      ሞት ለቆማጣና ለ ሻእቢያ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 10 дней назад +2

      ሻዕቢያ ለምነህ ሰው ያደረገህ ጌታህ ነው። መድረ ከሃዲ ከብት🐄🐄🐄

    • @birukhussen3102
      @birukhussen3102 10 дней назад +1

      ​@@Blueberrykearሻዕቢያ እና ፋኖ ማለት ህወሃት /ወያኔን ደህና አርገው አንገቱን አስደፍተው የበዱልን ጀግኖች ናቸው ።

  • @dawit1313
    @dawit1313 8 дней назад

    Brilliant analysis Yonas (Gash), I followed the Canadian parliamentary hearings/ testimony as well. Simply put, the appropriate assessment and solution.

  • @Mankush995
    @Mankush995 10 дней назад +3

    በፈጠረው ሀገርና ከተማ አትገባም አትወጣም እየተባለ ሀገር ኖሮት ሀገር አልባ ለሆነው የአማራ ህዝብ ከዚህ በላይ ምን ሊመጣ ነው ?
    ሀገር መፍረስ የሚባለው የሚጀምረው ወይንም መጨረሻው የቱ ሆኖ ነው ዶ/ር ዮናስ ?
    ያም ሳያንስ በቀዬው መተው የሚጨፈጭፉት አማራ ከመዲናዋ በላይ የመኖርና ያለመኖር ከፍተኛ አደጋ ውስጥ ባለበት ሁኔታ ከተማን ከመቆጣጠርም በላይ ሊያስኬደው ቢያስችል አይግረመን
    አማራ ኢትዮጵያን እያለ በደረሰበት በደል ግፍ ሞልቶ ስለፈሰሰ በሚል የራሴን ሀገር እመሰርታሁ ብሎ ቢነሳ አይግረመን .

  • @ef6079
    @ef6079 10 дней назад +2

    ፍኖኖ ነው ህዝብ የሚመርጠው❤

    • @teddybelete2472
      @teddybelete2472 9 дней назад

      የሁላችንም ምርጫ ናቸው ግን በፍጥነት አንድ ሆነው ጠንካራና ተገዳዳሪ የፓለቲካ ድርጅት መመስረት ከብዷቸዋል ይሄ ደሞ ለህዝብ ዋጋ መክፈል ዋነኛ ምክንያት ነው በጦር ያገኙትን ድል በፓለቲካ መድገም ነበረባቸው

  • @user-bq7yx8wh2l
    @user-bq7yx8wh2l 10 дней назад +3

    መሳይ ሰላም❤🎉

  • @Xestra37490
    @Xestra37490 9 дней назад +1

    I been saying for years Amharas have to build and invest in Amharas region. It’s imperative I’m not saying Addis Abeba doesn’t belong to every Ethiopians bit what we see we’re going backwards until we realize the government and the constitution is ethnic based it’ll be too many unknown variables. We have to invest in our people.
    It’s so crucial to the survival of our people.
    🙏🏼❤️

  • @yilmarega-jl5ml
    @yilmarega-jl5ml 10 дней назад

    መሳይ ደናነህ እነ በጣም ደስእያለኝ ነው የምከታተለው፤በርታልን መሳይ ፈጣሪይርዳህ።

  • @yosefbelete3952
    @yosefbelete3952 10 дней назад +6

    ሌላው የኢትዮጵያ ምሁራን የማንን ፀጉር ያበጥራል?
    አማራ ታግሎ ነፃነት ሊያገኝ ነው?
    ፋኖ አሸንፎ አዲስ አበባ ቢገባ እጁን ታጥቦ መቅረብና በወርዴ በቆዳዬ ልክ ማለቱ አይቀርም ።

    • @sarayitbarak810
      @sarayitbarak810 8 дней назад

      በምርጫ ካልሆነ በጦርነት እትዳታስቢው የአማራ ተኳሽ ቀዳሽነት ወንድሙን ለመግደል ነው።

    • @yosefbelete3952
      @yosefbelete3952 8 дней назад +1

      @@sarayitbarak810 ተኩሰሽ ታውቅያለሽ? አማራ ክልል ገብቶ እየረገፈ ያለው ያንቺ ወንድም መስሎኝ።ፊናፊንት።

  • @user-zc3cs4gm6f
    @user-zc3cs4gm6f 10 дней назад +13

    ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 10 дней назад +3

    "የኦሮሞ መንግስት ነን" በማለት አገር እንመራለን የሚሉ የኦሮሙማ አራማጆች፤ ሰላማዊ ዜጎችን ያለርህራሄ መግደልና ሴቶችን አስገድዶ መድፈር አንዱ የአውሬነት መገለጫቸው ነው። ከነጃዋር ጀምሮ እስከ ህፃኑ ንጉስ፤ አማራን መጥላትና ማናናቅ መርሆ ያደረገው ኦሮሙማ፤ ሌብነትና ሰላማዊ የአማራ ዜጎችን ማሰቃየት ግባቸው ስለነበር አጠናክረው ቀጥለውበታል።አማራን በባንዳ ምስለኔም ሆነ በጉልበት መግዛት አይቻልም!

  • @yosefyakob1382
    @yosefyakob1382 10 дней назад +4

    መሳይ ዶ/ር ዮናስ ምርጥ እይታ ነው ። እንደ እርሶ ያሉ በትምህርት ፣በእድሜ የበሰለ መሪ ያስፈልጋታል ፣ተሳትፎ ይበርታ እኛ ወጣቶች እንደ እናንተ ምሁራን አርአያ ማድረግ እንፈልጋለን ።

    • @wawagobie9755
      @wawagobie9755 10 дней назад +1

      kiki, he does not have his own mind. He just passes to you what the West thinks. This kind of person will not help us. Amhara should only rely on God and its hands.

  • @toshe-do8hq
    @toshe-do8hq 10 дней назад

    ጋዜጠኝነት የምትፈልገውን ለማግኘት የማትፈልገውንም ሰምተህ ስለሰራህ ጥሩ ነው በርታ።

  • @dafflee653
    @dafflee653 10 дней назад +3

    ሁልግዜም እንደምለው ክDr Yonas ጋር የሚደረገው ውይይት እንደ ትምህርት ነው እኔ በበኩሌ ብዙ እውቀቶችን አግኝቼበታለሁ በጣም እናመሰግናለን🙏ጥሩ ሀሳብ ነው ልብ ያለው ይጠቀምበት ኢትዮጵያችን እንድትድን

    • @fasiszm
      @fasiszm 10 дней назад

      ቅቅቅ... ኦርቶዶክስ ትዳን መጀመሪያ ኢትዮጵያ ገሃነም ትግባ ስትፈልግ አቦ ገተት ሁላ።

  • @zelalemzeru7826
    @zelalemzeru7826 10 дней назад +2

    የአማራ አርበኞች ትግል የቅዱሳን ገበሬዎች ትግል ይመስላል!!!! ጠላቶቹን የማይበቀል ትግል ምኑን ትግል ሆነ!!!

  • @amharanetyashenfal
    @amharanetyashenfal 10 дней назад +3

    አቶ ዮናስ የእርስ በርስ መጣረስህን ልንገርህ
    1. የረጅም ጊዜ ሰላም የማይፈልግ አጋር እንደት የልማት አጋር ሊሆን ይችላል?
    2. ደርግ ሲወድቅ ለ4 ወራት ካለመንግስት የቆየ ህዝብ እንዴት አሁን ወደ ሲቪል ዋር ሊገባ ይችላል ያውም አሁን ምክንያታዊ የህልውና ታግዩን የአላማ ልዩነት ለማመዛዘን የአቅም ውስንነት ወይም አማራጠልነትን ያሳያል
    ብዙ መጥቀስ ይቻላል ግን ጥቅም የለውም

    • @andnet2094
      @andnet2094 9 дней назад

      ትክክል: አንድ ሰዉ አማራ ወይም ሶማሌ ኦሮሞ ተግሬ ጋሞ ወዘተ
      በመሆኑ ብቻ ግፍ ሲፈፀምበት እየታያ የማይገናኝ ነገር ማዉራት ተገቢ አይደለም:: በተለይ በአማራዉ ለይ በብልፅግናና ሕወሐት እየተካሔደ ያለዉ organized የሆነ አረመኔዋዊ ጥቃት መላዉን ኢትዮጵያዊ ሊያመዉ ይገባል::

  • @esubalewfenta3798
    @esubalewfenta3798 10 дней назад +3

  • @mheeed5950
    @mheeed5950 10 дней назад +2

    አሁንም እነጀዋር ከኦሮሞ ወተው አራት ኪሎን ከያዙ የአማራ ህዝብ የተቀረው ይቀበራል ያሳዝናል

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 10 дней назад +1

    VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!

  • @solomon3431
    @solomon3431 10 дней назад

    🙏 ለኢትዮጵያ መንግሥት ??
    ሕዝብን እንግዲህ አክብሩ🙏
    _____
    “ 🙏 አግዚአብሔርን ፍሩ🙏
    “ ኢትዮጵያውያን በአገራቸው ይኑሩበት ተዋቸው 🙏
    _____
    🙏“እግዚአብሔር በቅዱስ ቦታው ለድሀ አደጎች አባት፥ ለባልቴቶችም ዳኛ ነው።”
    መዝሙር 68፥5 🙏
    ________

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 10 дней назад +3

    This is a wrong concept. Please stop generalising. Ethiopians were angry because the Americans were blindly supported woyanes. This was a mistake I think they understand it.

  • @etiopiawitkonjo1090
    @etiopiawitkonjo1090 10 дней назад +3

    Fano doesn't want to worship the west and I admire and support that.

    • @dj97610
      @dj97610 10 дней назад +1

      Dr. Yonas is right, Amhara Intellectual must be united first.

  • @kibreworkdessalegn3128
    @kibreworkdessalegn3128 10 дней назад +1

    Change is inevitable, it is a matter of when. We need to be prepared for what needs to be done at that time. It is important that the intellectuals in the diaspora get together and prepare a document that will serve as a planning tool for short and long term of developing and governing the country.
    c

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 10 дней назад

    I agree with Dr Yonas analysis regarding the personal property proclamation

  • @user-to2il3ob5v
    @user-to2il3ob5v 8 дней назад

    we love 💕 Divine Amhara 😊 Yons Ras Biru Diaspora Par Excelkence 😊

  • @zelalemzeru7826
    @zelalemzeru7826 10 дней назад +1

    የአማራ አርበኛ ፋኖ ጠላቶቹን ካልገደለ:- ካልተበቀለ የገቡበት ገብቶ የንፁሀን አማራዎችን ደም ካልተበቀለ እና በቀሉንም ካላጣመመ ምኑን ታገለ??? ምኑንስ የህልውና ትግል ሆነ????

  • @yosefyakob1382
    @yosefyakob1382 10 дней назад

    ጥሩ እይታ ነው በርቱ

  • @Truth-12
    @Truth-12 10 дней назад +1

    ❤❤❤

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 10 дней назад

    የተማረዉ እና ለህዝብ genuine የሆነ አማራ በፖለቲካዉ ክፍል ሚናዉን መጫዎት አለበት!!..ፋኖ የፖለቲካ actor ያስፈልጋል‼...as Yonas said

  • @molalignabate5546
    @molalignabate5546 10 дней назад

    Great view

  • @tesfayesuszinare939
    @tesfayesuszinare939 10 дней назад +1

    Thank you Dr. Yonas for the productive discussion and mesaye for presenting him.

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 10 дней назад +11

    የነዚ ሰውዬ ማብራሪያ ግራ የገባው ነው አላማቸው ምንድነው ግን

    • @dafflee653
      @dafflee653 10 дней назад +1

      አላማው አንተንና ያንተን መሳዮችን ግራ የገባቸውን ማስተካከል አለበለዚያ ማስወገድ የሚል ግልፅና ግብፅ ነው ከልገባህ በጥብጠህ ዋጠው

    • @NB-pd1dw
      @NB-pd1dw 10 дней назад +3

      ሰውዬው ዝምብለው ከመንጋው ጋር ሆይ ሆይ አይሉም ከመጀመሪያውም ፋኖ እነዚህን ነገሮች ያስተካክል እነዚህ ችግሮች አሉበት ብለው ገንቢ አስተያየት ሲሰጡ ሰው በትችት ነው የሚወስደው። ግራ የገባው አድማጩ እንጂ እሳቸው የበሰለ አስተያየት እየሰጡ ነው።

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 10 дней назад

    ትክክል!!!!

  • @SolomonTilahun-er2hu
    @SolomonTilahun-er2hu 10 дней назад

    WOW, doctor yonas, amazing, to day is special.

  • @dj97610
    @dj97610 10 дней назад +1

    Dr. Yonas is right, Amhara Intellectual must be united first. Over 50 Amhara Parties. What does mean?

  • @solomonayele849
    @solomonayele849 10 дней назад

    Dr. Yonas said the main thing which is the unity of Amhara. We all have to agree with his idea .
    The unity of the Amhara is very evident to save Ethiopia and the Amhara from the crisis and humiliation.
    Messay all media have to work on this.

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 10 дней назад +13

    አማራ ሲኮን የሚጠሉህን አትጥላ አይሰራም ዶር ዮናስ
    እኛ አማራዎች በዚህ ወቅት የምናምነው የሚጠሉንን በጣም ስንጠላቸው አሼናፊ እንደምንሆን ነው

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 10 дней назад +1

    Del lafano 💪💪💪💪💚💛❤️

  • @user-hw3ec6tw5u
    @user-hw3ec6tw5u 10 дней назад +1

    Hi Dr. Yonas, I have been following your approach concerning our country Ethiopia. I agree with you in most cases. Why do say Abiy's Government. Is that really a Government from your point of view? I personally I doubt to call Abiys Government. Almost in many criteria Abiy doesn't full fill what a Government must be. A one man show doesn't make a Government. It is a single paranoid leadership

  • @heilemariamdamte8882
    @heilemariamdamte8882 10 дней назад

    Wow $$$ nice show

  • @Senait-Senait
    @Senait-Senait 10 дней назад +1

    Tekekel Messayachen

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 10 дней назад

    Thank You ! & meseye it very good ifo O ethiopa pi O so !!

  • @munahaile492
    @munahaile492 10 дней назад +1

    the recent draft proclamation on the personal property is dangerous for the economy. i can Imagin the diaspora and foreign investor loss confidence to invest in the country and refrain.

  • @YdnekachewAshebir
    @YdnekachewAshebir 10 дней назад +2

    አብይ መሐመድ የማያልቅ የማደንዘዣ ርዕስ እየፃፈ የሕዝቡን እንቢ አልገዛም ትግልን አቅጣጫ እየቀያየረ አክቲቪስቶችን እንደ ፈለገ ትኩረታቸዉን እያዟዟረ የሥልጣን እድሜዉን ያራዝማል።የፋኖንም ትግል ግቡ ላይ እንዳይደርስ ትኩረትን በማዛባት ይቀጥላል።የአብይን ተንኮል የሚበልጥ የነቃ ጠቢብ ታጋይ ካልተነሣና ሕዝቡን ይዞ የሚያነቃና የሚመራ ካልተነሣ እናንተም እያወራችሁ እሱም አምባገነንነቱን አራዝሞ ይቀጥላል።

  • @misrakgetachew8914
    @misrakgetachew8914 10 дней назад

    ገራሚ ትንተና ነው ዶ/ር ዮናስ 🙏

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 10 дней назад

    ሰላም ወገኖች

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 10 дней назад +1

    They have have been selling without seeing the money !!!