ምሁርነት = ስለ ሀገር ጨለምተኝነት የተባበሩበት የመከነ የትግል ጉዞ እና አሁንም መጠፋፋትን እንደ ሳይንስ ያቀረበው የብልጽግ ጥብቅናቸው ሲመዘን!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 ноя 2024

Комментарии • 69

  • @yonasgebreselassie3330
    @yonasgebreselassie3330 День назад +10

    እንዴት አይነት እውቀት ነው በማርያም መታደል ነው እነዚህ ሰው በላ አውሬ መሪዎችን የገለፁበት ዕድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድልዎት።

  • @belayneshzerihun7276
    @belayneshzerihun7276 День назад +8

    You Guys are brilliant ❤

  • @gedefaw-rc5ch
    @gedefaw-rc5ch День назад +1

    እናንተን መስማት ደስ ይላል

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 День назад +11

    በህይወት ዘመኑ መፅሃፍ የሚባል ያላነበበ የትምህርት ሚኒስትር ሆኖ ተማሪዎችን ፈተና የጣለ ነው ለካ ይሄ ነው
    የዶ/ር እውቀቱ ይህን መሃይም ሰውዬ እስቲ ተዝናኑበት !! እናመሰግናለን የእውቀት ጠገብ ምሁራኖቻችን

  • @hewaneamdesion1337
    @hewaneamdesion1337 День назад +2

    Wonderful Conversation. Thanks Both of u

  • @abebeassefa7888
    @abebeassefa7888 23 часа назад +2

    እነ ዶ/ር ብርሀኑ ነጋን የመሳሰሉ በርካቶች ምሁር ተብየወች ነገር ግን የሀገራቸውን ታሪክ እና የህዝብን የአሁኑን የሚገኝበትን የኑሮ ሁኔታው ምን እንደሚመስል በቅጡ የማያውቁ የህዝቡን ህይወት ከራሳቸው የኑሮ ሁኔታ አንጻር የሚመለከቱ ስለ እውነት የማይመሰክሩ አድርባዮች ፖለቲከኞችና ሙሁራን ናቸው የኢትዮጵያን ህዝብ ህይወት እያጨለሙት የሚገኙት ።

  • @ሮኆቦትእግዚአብሔርአበዛል

    ሰላም ወገኖች! መምህር ፋንታሁን ናፍቀውናል 💓💚💛❤⛪🙏

  • @Sewasw23
    @Sewasw23 2 часа назад

    teacher yared at woliso zebareku

  • @adammelaku387
    @adammelaku387 День назад +4

    Ato Yared you are not too but very bold with all rond knowledge of history.

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 День назад +1

    Great discussion!!! We learn a a lot from you guys.

  • @fantubeyen8452
    @fantubeyen8452 3 часа назад

    Dr Berehanu ejeg ejeg melkan sew neh wechi hono yemyawera mehur aytwkemenem
    ytekemanem

  • @AfeworkSeyoum-b4t
    @AfeworkSeyoum-b4t День назад +2

    ❤ሰላም ሰላም ወገኖች ❤

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 День назад +2

    አይነጋለት ብርሀኑ ነጋ ለራሱ ዘርፎ ደልቶት መኖር እንጂ ለሰከንድ ለህዝብ አስቦ እንደማያዉቅ ራሱ እየነገረን ነዉ።

  • @messyseyoum1402
    @messyseyoum1402 День назад +5

    We are very sick , because of Berhanu !!!I am so Soory !!!!!

  • @Abrፈዘ
    @Abrፈዘ День назад +3

    ያለጊዜው የሚጠየቅ ጥያቄ "ሞባይል ኃይለ ስላሴ
    ሀገር ውስጥ
    ባለ ማስገባታቸው ኋለቀር ናቸው " በአእምሮየ የተቀሰፉ የደደቦቸ ሀሳብ ነው

  • @solomongebregeorgis8348
    @solomongebregeorgis8348 День назад +1

    Thank you

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li День назад +3

    ምንድነዉ የሚያወራዉ ይኸ የኢሕአፓ ፓለቲካ ጭንቅላቱን የበረዘዉ ሰዉ ከዚህ ጊዜ በላይ ዘረኝነት የነገሠበት ጊዜ አለ ወይ?

  • @Semubam
    @Semubam День назад +3

    የራሱ ፓርቲ ትቶ ስለብልጽግና ሀሳብ ካብራራ የት እንዳለ ማወቅ ይቻላል።

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 10 часов назад +1

    በዚህ ዕድሜዉ እንደዚይ የሚቀባጥር ባህል ማክበር ወደዋላ የቀረ እንትን የማለት አማርኛ የዉሽት ቀለም መለቅለቅ
    አስመሳይ አደር ባይህ ከአንድ ፕሮፌሰር አይጠበቅ እዉነቱ ይህ አይደለም
    እዉነት ያሸንፋል🙏

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh День назад +2

    እውነት ነው

  • @MamushetBekeleMekasha
    @MamushetBekeleMekasha День назад +2

    9.😊

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 День назад +8

    ብርሀኑ ነጋ ፕሮፌሰርነቱ ምን ላይ ነው?

  • @hewaneamdesion1337
    @hewaneamdesion1337 День назад +3

    Where is memihir Fantahun. We miss him

  • @mebrek3745
    @mebrek3745 23 часа назад +1

    የበሰበሰ ለብርቱካን ነው ለሰው ደሞ ብርሀኑ ህዝቡ ይሰማኛል ብሎ ማሰቡ ራሱ ይገርማል

  • @ስስቴነሽድንግል
    @ስስቴነሽድንግል День назад +6

    ይሄን ያክል ማሃይምነት ምንድን ይሆን የሚፈልገው ድንጋይ ጭንቅላት በቃ ፕሮፌሰር መባል በባዶ ነው እንዴ እንጭጭ ውይይይይ ያልታደለ እድሜው ስንት ይሆን ይሆን

  • @birtukanzeleke7992
    @birtukanzeleke7992 День назад +3

    ውይ ፕሮፌሰር ብርሃኑ እንዲህ ናቸው እንዴ እኔ ምን ስሰራ ነበር ብለው እንደመውቀስ በሁለት በሬ ማረስን በሌላ ማላከክ አይሆንም ? ስለዚህ ያለውን በማፍረስ ህዝብን በጦርነት በማመስ ዘረኝነትን የበለጠ በማክረር መፍትሄ ነው አቤት እግዚኦ ነው መፍትሔ ከፈጣሪ ከእግዚአብሔር ብቻ ነው ::

  • @user-ul4rl1kb3r
    @user-ul4rl1kb3r День назад +1

    ለሐገሪቱ መፍትሔው ምንድን ነው ???

  • @tedlaabebe6465
    @tedlaabebe6465 День назад +5

    ግንቦት 7 ስልጣን፡ ቢይይዝ፡ ኖሮ፡ ምንም ራዕይ አልነበራችሁም፡ ማለት፡ ነው፡፡ ለዚህ፡ ነው፡ለብልጽግና፡ አሽከር፡ የሆናችሁት፡፡ ያሳዝናል፡፡

  • @alemayehuteklu7357
    @alemayehuteklu7357 День назад +5

    እባክህ የኢትዮጵያ ምሁሮች ተብሎ ባይደመደም:: ብርሀኑ ነጋ በልጅነቱ ዱርዬ የነበረ:: ከዚያም በኢህአፖ የትጥቅ ትግል ጫካ የኖረና በአጋጣሚው ውጪ አገር ተምሮ አድር ባይነት በልቡ የሰረፀ: ስልጣን ፈላጊ ፓለቲከኛ መሳይ ጥቅመኛ ነው:: ይሄ የአቢይ አህመድ ዘመን ማንነትን የሚያጋልጥ ጊዜ ነው:: እግዚአብሔር ብዙ አሳየን

  • @BelayAssena
    @BelayAssena День назад +5

    ግዴላችሁም ሁሉንም በብርሀኑ አይን
    አትዪዋቸው፤ብርሀኑ እኮ ሐይሌ ፊዳን ወክሎ ነው ያለው።

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh День назад +1

    ሰሰላም ለናንተ ይሁን❤

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh День назад +4

    ብርሀኑ ነጋ ምንን በስም ይደግፉ አሉ አበው

  • @yabbyml
    @yabbyml День назад +4

    ምን አለ በሉኛ በ1918?መጀመሪያ ዐቢይ ደንቆሮውን ብርሃኑ ይቀፈድደዋል

  • @yednekachewgeremew1886
    @yednekachewgeremew1886 День назад +1

    የስው ልጅ ለፍላጎቱ እና ለህልሙ ገረድ ነው አትመፃደቁ 😂😂

  • @Everedy-r2w
    @Everedy-r2w День назад +3

    ብርሃኑ እኮ ለብርሃኑ ቀለብ አቅራቢ ነዉ

  • @yeshiwasewshiferaw7726
    @yeshiwasewshiferaw7726 День назад +5

    ወይ ብርሀኑ?አብይ ነው እንደዚህ ያደደበህ!?

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 День назад +2

    ብርሀኑ ነጋ የሚባል የገማ ጭቅላት

  • @zerumekuria5026
    @zerumekuria5026 День назад +1

    Godana lemenor bicha aydelem sira sertenim eyetrabn
    nw birru akim silata demozitegnwinma tewow

  • @Jahnegus1
    @Jahnegus1 День назад +2

    አይ የብርሀኑ መጨረሻ እንዲህ ሆነ?

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 День назад +2

    ብርሃኑ ሲፈልጉ ፍንዲያውን ኬክ ነው ብሎ ሊያሳምኑ ሲፈልጉ ይችን የፈረደባት እንትን በሚል ቃል ጀምረው እንትን በሚል አድበስብሰ ማለፍ ይወዳል አብይ ይሄ ሁሉ ስቃይ ውስጥ የገቡት ህወሓት ግጦ የጨረሰውን የብሄር አጥንት ስጋ አልብሼ በህዝብ ቁጥር አንደኛ የሆነውን የኦሮሞ ህዝብ ድጋፍ ያስገኝልኛል ብለው የሚያስቡትን እያደረጉ ነው ኦሮሞ ኢትዮጵያዊነት እያምንበትም ሲሉ 30 ዓመት ለኦሮሞ እንደታገለ ደሜን በስርንጅ መጠው ይደፉት የኦሮሞ መንግስት ነው ኦሮሞ መንግስቱን መጠበቅ አለበት ሲሉ የብይን የጎሳ መሪነት ለብርሃኑ ጠፍቶት አይመስለኝም ኤርትራም በረሃም ሲሉን የነበርው ይህው እሳቸው ከፈለጉት ፍንዲያው ኬክ ነው ብሎ ደረቅ ደሞ እኮ ስለራሳቸው አይደለም ስለሚፈልጉት ሰው ሲመሰክሩ ነው ማንም ስለእኔ ቢናገር ስተት ነው ስለእኔ መናገር ያለብኝ ራሴ ብቻ ነኝ

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh День назад +1

    እረ ገባ ገባ ቤተሰቦች

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh День назад +2

    ላይክ ሼር ሰብስክራብ አይረሳ ቤተሰቦቾ❤

  • @Bretanssa
    @Bretanssa День назад +2

    አታቱርክ ከሀዲ የሆነ ሰው ነበር ። የራሱን ኢምፓየር ያፈረሰ ሰው ነበር ። በህይወቱ ያላፈረሰው ትምህርት ሚንስትር መስሪያ ቤቱን ነበር ።።። ባህል ባህል እያለ ጭራሽ የግብር**ድምፅ ትምህርት ሊያመጣብን ነው

  • @esayaswrufael1154
    @esayaswrufael1154 18 часов назад

    Wellcome Ato.Yared.I.am.your follower on facebook and FM radio.please add your Ethio Fm team on your RUclips webnar.Keep it up,you are our hope hope.
    to n

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu День назад +1

    Yebirhanu nega Abat enkuan behulet bere liars yeEhil zerm ayaqim neber.

  • @Mequainnt
    @Mequainnt 5 часов назад

    Hulet egir yalew ahyia letimihirt minister😂😂😂😂😂😂 ....! Yaw wedegedel !

  • @Munir-q3u
    @Munir-q3u День назад +2

    THE_WRONG_MAN-TALKER_WITH_TINY_BRAIN_AND_HUGE_TONGUE

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh День назад +1

    ሴረኛ ሸረኛ😢

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 10 часов назад

    በዚህ ዕድሜዉ እንደዚይ የሚቀባጥር ባህል ማክበር ወደዋላ የቀረ እንትን የማለት አማርኛ የዉሽት ቀለም መለቅለቅ
    አስመሳይ አደር ባይህ ከአንድ ፕሮፌሰር አይጠበቅ እዉነቱ ይህ አይደለም
    እዉነት ያሸንፋል🙏

  • @ስስቴነሽድንግል
    @ስስቴነሽድንግል День назад +3

    ይሄን ያክል ማሃይምነት ምንድን ይሆን የሚፈልገው ድንጋይ ጭንቅላት በቃ ፕሮፌሰር መባል በባዶ ነው እንዴ እንጭጭ ውይይይይ ያልታደለ እድሜው ስንት ይሆን ይሆን