TechTalk With Solomon S26 E4 - ከ690 ሚሊዮን በላይ ረሃብተኞች ባሉባት ዓለም በየዓመቱ 1.3 ትሪሊዮን ኪሎግራም ምግብ ይጣላል!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • ከ690 ሚሊዮን በላይ ረሃብተኞች ባሉባት ዓለም በየዓመቱ ደግሞ 1.3 ትሪሊዮን ኪሎግራም ምግብ የመጣሉ እንቆቅልሽ እና ይህንን ለመፍታት የቀረበ አንድ የቴክኖሎጂ መፍትሄ የሚያስቃኘው ፕሮግራም እነሆ!

Комментарии • 26

  • @AsherMitike
    @AsherMitike 5 месяцев назад +7

    ሁልጊዜ በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነወ። በርታ በርታ ወንድሜ ። ስለድካምህ እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥል።

  • @AbebeEyob
    @AbebeEyob 5 месяцев назад +4

    ሶልዬ የምሬን ነው እምልህ በትክክለኛው ሰአት ነው ትክክለኛውን መረጃ የሰጠኸኝ በጣም አመሰግናለሁ ጀምሬዋለው አፑን የበለጠ ፐርፌክት አደረክልኝ አመሰግናለሁ በርታ እንወድሃለን

  • @adonayforsido5718
    @adonayforsido5718 5 месяцев назад +1

    Thank you so much,you are our Hero! The peace of our Lord Jesus Christ always be with you and your family too!

  • @EtTokenomics
    @EtTokenomics 5 месяцев назад +4

    Thanks Sol❤❤❤

  • @lifeofjohanna8044
    @lifeofjohanna8044 5 месяцев назад +1

    This business idea is very helpful, I think I can contribute a lot for this. can we discuss sol ?

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 5 месяцев назад

    Thank you Sol for sharing your knowledge ❤❤❤❤❤.

  • @KedirSeid-rw8wf
    @KedirSeid-rw8wf 5 месяцев назад

    we have big respect bro kept up. thanks

  • @Nahomkinato
    @Nahomkinato 5 месяцев назад

    የአንድ ሰው የኒውትረንት እጥረት በቀናት ውስጥ ለውጥ ሊያመጣ ይችላል ይህን በወቅቶች የሚለያይን ዳታ ለመሰብሰብ ቴክኖሎጂው እንዴት ይሆናል።

  • @alexandrociero3542
    @alexandrociero3542 5 месяцев назад

    dear Solomon please let us know you are working with The head of state.

  • @eyobeyob1117
    @eyobeyob1117 5 месяцев назад +1

    Tell them not to mess with M.NATURE ! Sol, የምግብን productivity ለመጨመር ታስበው የተከናወኑ Genetic modifications ምን ያክል መዘዝ እንዳስከተሉ አንተም ታውቀዋለህ ። አሁን ላይ ተስማሚነትን or ጥራተን ለማምጣት የሚከናወኑ የስረዓተ-ምግብ ምርምሮችስ .. የባሰ የሚያወሳስቡት አይመስልህም ☹️🤔

  • @PLUSSPORTSWORLD
    @PLUSSPORTSWORLD 5 месяцев назад +1

    We love you

  • @Fkbtbwsnc1
    @Fkbtbwsnc1 5 месяцев назад

    ሶል እናመሰግናለን በላብራቶር የሚሰራ ስጋ ይሄ ምንም አልተመቸኝም ብዙዋቻችችንም የማንስማማበት ይመስለኛ ግን የተለያዩ አትክልቶችን በመኖርያ መንደሮቻችን በፎቆች በተለየ ዲዛይን ማምረት ቢቻል በጣም ጠቃሚ ነው ቢዬ አስባለሁ በተረፍ እናመሰግናለን

  • @UniqueBekele-i3b
    @UniqueBekele-i3b 5 месяцев назад

    Sol ewnat lamnager k programu belay y akerarb chilotakin saldenk alalfim bexam yimechegnal berta

  • @Ruha369
    @Ruha369 5 месяцев назад

    Wow sol❤

  • @zelalemlemazola562
    @zelalemlemazola562 5 месяцев назад +1

    ምድር በቂ ናት ነጮች አሳማ ስለሆኑ ነዉ

  • @EyobGizachew-i2m
    @EyobGizachew-i2m 5 месяцев назад +1

    ማመን አይሻልም ፈጣሪ እንዳለ

  • @nebiyutsige1263
    @nebiyutsige1263 5 месяцев назад +3

    እኛ ኢትዮጲያዊዎች ነን... ሶል እኖድካለን እውቀትህን ምናምን ፤ ምናምን... እናም እናም ግን ለኛ የሚጠቅመንን የበለጠ ከላይፍስታይላችን ጋር የሚሄደውን ብታስተላልፍልን እባክህን? ቢያንስ የኛን የኢትዮጲያውያንን የአመጋገብ ስረአቱን ታውቀዋለህና ይሄንን ዝባዝንኬህን ትተህ ለየት ያለውን አስደማሚ ቴክኖሎጂ የምትለውን አንደቀድሞክ ብትሰራልንስ/ብታስተምረን?

    • @AbebeEyob
      @AbebeEyob 5 месяцев назад

      ደደብ

    • @tibebtsehay
      @tibebtsehay 3 месяца назад

      እሱ በስራ ፊልዱ እንጂ ላንተ ብሎ ሌላ ፕሮግራም ለመስራት አይገደድም እሱን ከመቃወም አፃፃፍህን አስተካክል ይሄማ በሽታ ነው ሁሌ እኛ !!!እውቀት የሌለው ሰው((( እግዚአብሔር))) አምላክ በጣም ነው የሚጠላው።

  • @AbichuGebre-py2xf
    @AbichuGebre-py2xf 5 месяцев назад +1

    Ethiopia national intelligence head bitihon mignote newu

  • @Sojate
    @Sojate 5 месяцев назад +1

    የተራቡ ቢባል አይሻልም

  • @papi10x
    @papi10x 5 месяцев назад +1

    1.3 Trillion kg food waste goddam it!

  • @kemalahmed9540
    @kemalahmed9540 5 месяцев назад

    ይሄ ክፍል ለኛ ሀበሾች አይሆንም ሶል 😮😮😮
    በልካችን ስራልን