Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ለመዳን እምነት +ሥራ ያስፈልጋል ....ነገር ግን ፍርድ የእግዚአብሔር ነው፤ሰው በእምነት በምግባር እየተጋደለና በእግዚአብሔር ፍርድ ሲዖል ቢጣል እግዚአብሔር ስለ ቅዱሳኑ ስለገባላቸው ቃልኪዳን ብሎ ይምራል......የእነርሱ ጸሎት ልመና ለሌላውም ጭምር ነውና....ምክንያቱም የመጨረሻ ፍርድ ባለመሰጠቱ ምክንያት የእግዚአብሔር ፈቃድ ማዳን በመሆኑ ነው.....ነገር ግን ሰው የቅዱሳን ቃልኪዳን አለኝ በማለት ይቀመጥ ይስነፍ የሚል ትምህርት የለንም!!
@@AmanAssefa-x4n 👍
አይ ጴንጤ እውነትን መስማት አትፈልጉም ተጋርዶባችኋል እግዚአብሔር እወነትን ይግለፅላችሁ
😂😂😂😂😂😂 ከምርህ ነው የምታምነው እምነት እኮ ይክድሀል መጽሀፍ ቅዱስ ስታነብ ሳታነብ ግን እግዚአብሔር እውነት ይግለፅላቸው አይከብድም እስኪ እራስህን ፈትሽ መጀመሪያ
እግዛአብሔር ብቻ አትሉማ ጠቋር ተክልዬስ አናተ እኮ በሞርትና በመተት ነው የቆማችሁት
እግዛብሔ ልቦናሕ ያብራልሕ የቲቢተኝ ጥያቄ ነው ለማወቅ አይደለም
የዘመናት የደብተራ ተረት ለማጸደቅ ክርስቶስ በወልድ ያመነ የዘለአለም ሕይወት አለዉ የማለዉን ተገዷል ዳኒ ትግስትኸ የሚገርም ነዉ ለዚሕ ከንቱ አስተምኸሮ መከራከር በራሱ ኪሣራ ነዉ የከሠሰ ትዉልድ
bezi lik mhayim mehon aykbdim gin abate?
ክርስቶስ ሰመራ ይህን የተሰጠችው መጀመሪያ በምንድን ነወ?በስራዋ ለእርሳም እኮ ሙቷል በእምነት ብቻ ይህን አላገኘችም ሰራዋን አንብብ ወደ ቅዱሳን ታሪክ እንኳን መጣችሁ
ጌታ ኢየሱስ ይባረክክ ዳንዬ የነሱን የገድል መፅሃፍት ገደል የከተተ ዉይይት ሆኖ አግኝተዋለዉ
👍
ክርስቶስ እንድንድን ነው እንጂ እንድንጠፋ አይደለም
መርዳት። ካልቻለ ድንጋይላይ ውሐ ማፍሰስነው። የሚሖነው
እኔ እዚህ ሶሻል ሚዲያ ላይ ያላችሁ ሰዎች ለምን እንደምትደክሙ ይገርመኛል ጴንጤዎች ዋና ነገረ ሀይማኖት ላይ ማዉራት አይችሉም ገድላት እና ድርሳናት እያነሱ ለማፌዝ እንጂ ወይ እነሱ ዛሬ በየአዳራሾቻቸዉ ስላለዉ ጉድ እያነሳቹ ብታወጉ ደግ ነዉ እንጃ ሆዳቸዉ አምላካቸዉ ለሆነባቸዉ የመንፈስ ነገር እንዴት ይዘልቃቸዋል
መናፍቃን አረ ባካችሁ ክርስቶስ ሰምራን ከክርስቶስ ጋር አታወዳድሩ
She is Got a Power from God , She can’t decide by her self
ፈለገ ይኸ መናፍቅ ምንም ብታስረዳው ጭንቅላቱ ስለደነቆረ አይገባውም ።
weyi prowochi dinigayi nachu iko
አሪፍ ነው
በእርሱ የሚያምን ግን አይፈረድበትም የማያምን ግን በአንዱ በእግዚ/ር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል ይላል ዮሐ 3 : 18ላይ ይሄ ማለት ሰው የሚፈረድበት(ሲኦል የሚገባው) በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ባለማመኑ ነው ባለማመኑ ተፈርዶበት የገባውን ሰው እግዚ/ር ቢያምን ባያምን ችግር የለውም አዴ ሲኦል የገባ መውጣት አይችልም ምክንያቱም ፍትሀዊነቴ (ጻድቅ ፈራጅ)ነቴ ጥያቄ ውስጥ ስለሚገባ ነገር ግር አንችን ደስ ካሰኘሽ ከሲኦል ማውጣት ትችያለሽ ብሎ ፈቀደላት ይህንን እውነት በገድሉ ውስጥ አካቱልን በተጨማሪ ጥያቄ አለኝ ከክርስቶስ ጋር የተሰቀለው ዛሬ ከኔ ጋር በገነት ትሆናለህ የተባለው ሽፍታ መልካሥራ ስለሰራ ነው ወይስ ጥፋተኛ መሆኑን አውቆ ስለተናዘዘ
@@JamboJambo-sw5fr 👍
መፀሀፍ ቅዱሥን መረዳት ሙሥሊም ናደርጋል😢😢😂😂😂😂😂
እንደዛ ብለህ ነው የምትፅናናው ? ወይስ ማስረጃ አለህ
@@MeskelM እያየን ነውኮ ሲሆን አንብብ በትክክል ኢንሻአሏህ
@@The-lj7yh የተወሰነ አንቢቤ ነበር ግን ገነት መግባቴን እንኳን ሊያረጋግጥልን ያልቻለ ሆኖ ነው ያገኙሁት ይልቅ ጀኔት 72 ሴቶች አንድ ወንድ እንደሚጠብቁ ምናምን ነው ይሄ ለመዳኔ ማስረጃ አይሆነልኝም መፅሐፍ ቅዱስን ሳነብ ግን በጌታ ኢየሱስ ያመነ ገነት መግባቱን እርግጠኛ ሆኖ አገኝሁት👉ማርቆስ 16¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹⁵ እንዲህም አላቸው፦ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።¹⁶ ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።
@@MeskelM መንቃለ ላኢላሀ ኢለላህ ደኸለል ጀና ብለውል ሙስሊሞች አንኩራራም ሰው ነን እና ነገ ምን እንደሚፈጠር አናቅም ነገ ሀይማኖት ብቀይርስ ልቤን አላህ ነው ያዘው ለዚነው በዚሁ በስልም ፀንተን ከሞትን አወ የጀነት ነን የምንለው እንጂ ወላህ ከሙስሊሞች በላይ ቃልኪዳን የተገባለት የለም ነብዩ እየሡሥም አወ ሀቅን አስተምሯል ለተከተለው የጀነት መንገዲነብር ለህዝቦቹ አሁን ላለንው ደግሞ ነብዩ ሙሀመድ ናቸው ሁላቸውም አንዲነው አስተምሯቸው አንዲ አምላክን አምልኩ ከጣኦታት እራቁነው የጀነት መሆናችንን ብዙቦታ አሏህ በቁርአን ነግሮናል በሀዲሥም በትንንሽ ስራወች ነገርግን በዚሁ ፀንተን ከሞትነው
የስንዴ ሀይማኖት
መቼም ከጣኦት ጋር አይወዳደርም ስንዴ
Eko@@blenmamoye1723
ስንዴ ከተክልዬ ቅዘን አይሻልም ክንዳቸዉን ተንተረሰዉ ከመቃብር በታች የተኝቱን ሽማግሌዎች ያድናሉ ምትሉ እዉሮች አፈ የላቹም ዙፉናቹ እየተናደ ነዉ
ምንም እውቀት የለውም ባዶነው ፈለገ አትልፍ ትቢተኝነው
ፈለገ አተ በደብ ታቃለክ ሃይማኖትን ቲፎዞ አታድርግ ሰለ ህይወት ነው ዳኒ ሚያወራክ ስራ ስራ ምትለው ዳቦ ጠላ እጀራ ሰበቴ ቤት ንስሃ አባት ለጋቢ ለጥምጥም ሚከፈል ፀበል በየቤቱ መርጨት ማህበር በፃድቅ በመላእክት ስም ለመጠጣት ብላችው ክርስቶስ እየሱስን ስራ መካድ ፈለገ ህዝብን ልቀቁት
@@inpskhalifa701 👍
ከማውራት ተማር የጴንጤ ክፋቱ አለማወቁ ነው
ምን አይነት ደደብ ነህ ሀይማኖት ሳይሆን አላማህ ጥላቻ ነዉ አንተመሳሪያ የሚያስታጥቅህ እና ሙሉ ለሙሉ የናንተ ጊዜ በኢትዬጲያ ቢሰፍን ከሂትለር በላይ ትሆኑ ነበር አንተ እና ይሄ በጥላቻ የሰከረ ዘረኛዉ ወይንም ፈሪዉ ቀለሜ
ኤርሚያስ እንዴት ነው ያበላሻቹ ክርክር ሙግት ንቀት ትዕቢት ለኤርሚ ብትተውለት
Mechi treditehi nw satawiki titeykale simelesilihi tiribetebetalehi
Betam yetezaba hasab new felege yemiyakerbew
እምነት ውስጥ ስራ አለ።እምነት ሲደመር ስራ አይባልም።
@@kidanealemu7052 👍
She is got representation by God
በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ያመነ ለአጢያት አይመችም የጌታ ባሪያነው
እባክህ ልብህን ክፈት ድርቅ አትበል እውነትን እየተነገረክ ፕሮቴስታትት መሆን አለማወቅ መሆኑን ተረድቻለሁ
@@Abraham-ns4ci ካወክ ለምን አታስረዳም
ያመነ ሰው ምግባር ይኖረዋል አምኖ ምግባር ባይኖረው አብሮአይሄድም
@@eleniwolde2431 👍
ፍለገ አትናዮስ የምትለዉ አሱ አይገባዉም ፡አምነት ያለግብር ክንቱናት፡አየሱስን ካመንክ የምትለዉ ፡ስይጣን አኮ አምላክ ያምናል ፡ይንቀጠቀጣል ግን ምግባር የለዉም ስለዚ ስይጣን ታድያ ለምን አልዳነም? አየሱስ ክርስቶስ ፡10 ትዛዝን ካልተገበርክ አምነት ብቻ ያድንካልን?
ኦርቶዶክሱ ጠላ ጠጥቷል እንዴ
@@AyuTolossa-b3n 👍
This person who talked with Dany doesn't know anything about Bible. Erasuyalewen enquan ykedale!
109,500,000 ነብሳት ክርስቶስ ሳምራ በ100 አመት ከሲኦል አውጥታለች በቀን ሶስት ሺ እያወጣች በተሰጣት ቃል ኪዳን አውጥታ ጨርሳዋታለች ስለዚህ በሲኦል ነብሳት የለም ማለት ነው ስለዚህ ኢየሱስ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ ። ወደምድርም መምጣት አልነበረበትም ማለት ነው ። አስቡት ወገኖች ለሌሎች ፃድቃን የተሰጠው ቃልኪዳን ደሞ አለ ። ስለዚህ ገና በተሰጣቸው ኪዳን ከሲኦል የወጡት ኪዳን ቢደማመር በሲዎል ነብሳት የለም ማለት ነው ። እንዲያውም በሕይወት ካሉት ሰዎች ሳይበደሩ አይቀርም ።አይ ፈለገ ቃልኪዳን ?
This person not know Jesus Krist. 1yohanis 1.. mihiraf 5:11 _20 rome6
He want just turn words in to his Meaning
Wey orthodox sele ameilaki
🤔
አቤት አለን። ፈለግሽን?
ፈለገ ትምክታችን ክርስቶስ ነው አይልም !!! ካካካካካካካካካካካካካካካካካ መጥቆራ ፣ ፈረጎ ፣ የተክሌ ተቅማጥ፣ የእንትና ጡት የት ሄዶ?
እኔ የምገርመኝ ሳታውቁ የምትጃጃሉት ነገር
Yaltbale atawera
አይ መፀሐፍ ቅዱስ ገልብጣ የምታነብ የምታስተምር የአማልክቶቻቸውንም ብዛት ስፍር ቁጥር የሌለው ደሞ መፀሐፍ ቅዱሳዊ ይላል ደሞ ተራራና ሸለቆውን ማይ ይውጣልህ ይውረድልህ የፈርና አተላ ሰውንም የምታስልስ ማፈራያ ቦታ ያወጣን እግዚአብሔር ይመስገን
@@teshome7693 👍
ስለማታውቀው ነገር አታውራ....ጾም ጸሎት ስከብድህ ህደህ እየደነስክ😂😂😂
አንተ ጴንጤ መሳመን ድንጋይ ላይ ውሃ ማፍሰስ ነው
ለመዳን እምነት +ሥራ ያስፈልጋል ....ነገር ግን ፍርድ የእግዚአብሔር ነው፤ሰው በእምነት በምግባር እየተጋደለና በእግዚአብሔር ፍርድ ሲዖል ቢጣል እግዚአብሔር ስለ ቅዱሳኑ ስለገባላቸው ቃልኪዳን ብሎ ይምራል......የእነርሱ ጸሎት ልመና ለሌላውም ጭምር ነውና....ምክንያቱም የመጨረሻ ፍርድ ባለመሰጠቱ ምክንያት የእግዚአብሔር ፈቃድ ማዳን በመሆኑ ነው.....ነገር ግን ሰው የቅዱሳን ቃልኪዳን አለኝ በማለት ይቀመጥ ይስነፍ የሚል ትምህርት የለንም!!
@@AmanAssefa-x4n 👍
አይ ጴንጤ እውነትን መስማት አትፈልጉም ተጋርዶባችኋል እግዚአብሔር እወነትን ይግለፅላችሁ
😂😂😂😂😂😂 ከምርህ ነው የምታምነው እምነት እኮ ይክድሀል መጽሀፍ ቅዱስ ስታነብ ሳታነብ ግን እግዚአብሔር እውነት ይግለፅላቸው አይከብድም እስኪ እራስህን ፈትሽ መጀመሪያ
እግዛአብሔር ብቻ አትሉማ ጠቋር ተክልዬስ አናተ እኮ በሞርትና በመተት ነው የቆማችሁት
እግዛብሔ ልቦናሕ ያብራልሕ የቲቢተኝ ጥያቄ ነው ለማወቅ አይደለም
የዘመናት የደብተራ ተረት ለማጸደቅ ክርስቶስ በወልድ ያመነ የዘለአለም ሕይወት አለዉ የማለዉን ተገዷል ዳኒ ትግስትኸ የሚገርም ነዉ ለዚሕ ከንቱ አስተምኸሮ መከራከር በራሱ ኪሣራ ነዉ የከሠሰ ትዉልድ
bezi lik mhayim mehon aykbdim gin abate?
ክርስቶስ ሰመራ ይህን የተሰጠችው መጀመሪያ በምንድን ነወ?በስራዋ ለእርሳም እኮ ሙቷል በእምነት ብቻ ይህን አላገኘችም ሰራዋን አንብብ ወደ ቅዱሳን ታሪክ እንኳን መጣችሁ
ጌታ ኢየሱስ ይባረክክ ዳንዬ የነሱን የገድል መፅሃፍት ገደል የከተተ ዉይይት ሆኖ አግኝተዋለዉ
👍
ክርስቶስ እንድንድን ነው እንጂ እንድንጠፋ አይደለም
መርዳት። ካልቻለ ድንጋይላይ ውሐ ማፍሰስነው። የሚሖነው
እኔ እዚህ ሶሻል ሚዲያ ላይ ያላችሁ ሰዎች ለምን እንደምትደክሙ ይገርመኛል ጴንጤዎች ዋና ነገረ ሀይማኖት ላይ ማዉራት አይችሉም ገድላት እና ድርሳናት እያነሱ ለማፌዝ እንጂ ወይ እነሱ ዛሬ በየአዳራሾቻቸዉ ስላለዉ ጉድ እያነሳቹ ብታወጉ ደግ ነዉ እንጃ ሆዳቸዉ አምላካቸዉ ለሆነባቸዉ የመንፈስ ነገር እንዴት ይዘልቃቸዋል
መናፍቃን አረ ባካችሁ ክርስቶስ ሰምራን ከክርስቶስ ጋር አታወዳድሩ
She is Got a Power from God , She can’t decide by her self
ፈለገ ይኸ መናፍቅ ምንም ብታስረዳው ጭንቅላቱ ስለደነቆረ አይገባውም ።
weyi prowochi dinigayi nachu iko
አሪፍ ነው
👍
በእርሱ የሚያምን ግን አይፈረድበትም የማያምን ግን በአንዱ በእግዚ/ር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል ይላል ዮሐ 3 : 18ላይ ይሄ ማለት ሰው የሚፈረድበት(ሲኦል የሚገባው) በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ባለማመኑ ነው ባለማመኑ ተፈርዶበት የገባውን ሰው እግዚ/ር ቢያምን ባያምን ችግር የለውም አዴ ሲኦል የገባ መውጣት አይችልም ምክንያቱም ፍትሀዊነቴ (ጻድቅ ፈራጅ)ነቴ ጥያቄ ውስጥ ስለሚገባ ነገር ግር አንችን ደስ ካሰኘሽ ከሲኦል ማውጣት ትችያለሽ ብሎ ፈቀደላት ይህንን እውነት በገድሉ ውስጥ አካቱልን በተጨማሪ ጥያቄ አለኝ ከክርስቶስ ጋር የተሰቀለው ዛሬ ከኔ ጋር በገነት ትሆናለህ የተባለው ሽፍታ መልካሥራ ስለሰራ ነው ወይስ ጥፋተኛ መሆኑን አውቆ ስለተናዘዘ
@@JamboJambo-sw5fr 👍
መፀሀፍ ቅዱሥን መረዳት ሙሥሊም ናደርጋል😢😢😂😂😂😂😂
እንደዛ ብለህ ነው የምትፅናናው ? ወይስ ማስረጃ አለህ
@@MeskelM እያየን ነውኮ ሲሆን አንብብ በትክክል ኢንሻአሏህ
@@The-lj7yh የተወሰነ አንቢቤ ነበር ግን ገነት መግባቴን እንኳን ሊያረጋግጥልን ያልቻለ ሆኖ ነው ያገኙሁት ይልቅ ጀኔት 72 ሴቶች አንድ ወንድ እንደሚጠብቁ ምናምን ነው ይሄ ለመዳኔ ማስረጃ አይሆነልኝም መፅሐፍ ቅዱስን ሳነብ ግን በጌታ ኢየሱስ ያመነ ገነት መግባቱን እርግጠኛ ሆኖ አገኝሁት👉
ማርቆስ 16
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁵ እንዲህም አላቸው፦ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።
¹⁶ ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።
@@MeskelM መንቃለ ላኢላሀ ኢለላህ ደኸለል ጀና ብለውል ሙስሊሞች አንኩራራም ሰው ነን እና ነገ ምን እንደሚፈጠር አናቅም ነገ ሀይማኖት ብቀይርስ ልቤን አላህ ነው ያዘው ለዚነው በዚሁ በስልም ፀንተን ከሞትን አወ የጀነት ነን የምንለው እንጂ ወላህ ከሙስሊሞች በላይ ቃልኪዳን የተገባለት የለም ነብዩ እየሡሥም አወ ሀቅን አስተምሯል ለተከተለው የጀነት መንገዲነብር ለህዝቦቹ አሁን ላለንው ደግሞ ነብዩ ሙሀመድ ናቸው ሁላቸውም አንዲነው አስተምሯቸው አንዲ አምላክን አምልኩ ከጣኦታት እራቁነው የጀነት መሆናችንን ብዙቦታ አሏህ በቁርአን ነግሮናል በሀዲሥም በትንንሽ ስራወች ነገርግን በዚሁ ፀንተን ከሞትነው
የስንዴ ሀይማኖት
መቼም ከጣኦት ጋር አይወዳደርም ስንዴ
Eko@@blenmamoye1723
ስንዴ ከተክልዬ ቅዘን አይሻልም ክንዳቸዉን ተንተረሰዉ ከመቃብር በታች የተኝቱን ሽማግሌዎች ያድናሉ ምትሉ እዉሮች አፈ የላቹም ዙፉናቹ እየተናደ ነዉ
ምንም እውቀት የለውም ባዶነው ፈለገ አትልፍ ትቢተኝነው
ፈለገ አተ በደብ ታቃለክ ሃይማኖትን ቲፎዞ አታድርግ ሰለ ህይወት ነው ዳኒ ሚያወራክ ስራ ስራ ምትለው ዳቦ ጠላ እጀራ ሰበቴ ቤት ንስሃ አባት ለጋቢ ለጥምጥም ሚከፈል ፀበል በየቤቱ መርጨት ማህበር በፃድቅ በመላእክት ስም ለመጠጣት ብላችው ክርስቶስ እየሱስን ስራ መካድ ፈለገ ህዝብን ልቀቁት
@@inpskhalifa701 👍
ከማውራት ተማር የጴንጤ ክፋቱ አለማወቁ ነው
ምን አይነት ደደብ ነህ ሀይማኖት ሳይሆን አላማህ ጥላቻ ነዉ አንተ
መሳሪያ የሚያስታጥቅህ እና ሙሉ ለሙሉ የናንተ ጊዜ በኢትዬጲያ ቢሰፍን
ከሂትለር በላይ ትሆኑ ነበር አንተ እና ይሄ በጥላቻ የሰከረ ዘረኛዉ ወይንም
ፈሪዉ ቀለሜ
ኤርሚያስ እንዴት ነው ያበላሻቹ ክርክር ሙግት ንቀት ትዕቢት ለኤርሚ ብትተውለት
Mechi treditehi nw satawiki titeykale simelesilihi tiribetebetalehi
Betam yetezaba hasab new felege yemiyakerbew
👍
እምነት ውስጥ ስራ አለ።እምነት ሲደመር ስራ አይባልም።
@@kidanealemu7052 👍
She is got representation by God
በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ያመነ ለአጢያት አይመችም የጌታ ባሪያነው
እባክህ ልብህን ክፈት ድርቅ አትበል እውነትን እየተነገረክ ፕሮቴስታትት መሆን አለማወቅ መሆኑን ተረድቻለሁ
@@Abraham-ns4ci ካወክ ለምን አታስረዳም
ያመነ ሰው ምግባር ይኖረዋል አምኖ ምግባር ባይኖረው አብሮአይሄድም
@@eleniwolde2431 👍
ፍለገ አትናዮስ የምትለዉ አሱ አይገባዉም ፡አምነት ያለግብር ክንቱናት፡አየሱስን ካመንክ የምትለዉ ፡ስይጣን አኮ አምላክ ያምናል ፡ይንቀጠቀጣል ግን ምግባር የለዉም ስለዚ ስይጣን ታድያ ለምን አልዳነም? አየሱስ ክርስቶስ ፡10 ትዛዝን ካልተገበርክ አምነት ብቻ ያድንካልን?
ኦርቶዶክሱ ጠላ ጠጥቷል እንዴ
@@AyuTolossa-b3n 👍
This person who talked with Dany doesn't know anything about Bible. Erasuyalewen enquan ykedale!
109,500,000 ነብሳት ክርስቶስ ሳምራ በ100 አመት ከሲኦል አውጥታለች በቀን ሶስት ሺ እያወጣች በተሰጣት ቃል ኪዳን አውጥታ ጨርሳዋታለች ስለዚህ በሲኦል ነብሳት የለም ማለት ነው ስለዚህ ኢየሱስ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ ። ወደምድርም መምጣት አልነበረበትም ማለት ነው ። አስቡት ወገኖች ለሌሎች ፃድቃን የተሰጠው ቃልኪዳን ደሞ አለ ። ስለዚህ ገና በተሰጣቸው ኪዳን ከሲኦል የወጡት ኪዳን ቢደማመር በሲዎል ነብሳት የለም ማለት ነው ። እንዲያውም በሕይወት ካሉት ሰዎች ሳይበደሩ አይቀርም ።
አይ ፈለገ ቃልኪዳን ?