⛔ እፎይ የዘራውን እያጨደ ነው ! የክርስቲያኖችን እጣቢ መጠጣት ለሙስሊሞች መድሃኒት ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 ноя 2024

Комментарии • 40

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Час назад +1

    እፎይ እንደው ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቅ ህ❤

  • @SamuelFentahun-f1m
    @SamuelFentahun-f1m 14 часов назад +3

    እግዚአብሄር ይጠብቅህ እንቁ ወንድማችን በተረፈ እራስህን ጠብቅ

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 20 часов назад +6

    ወንድማችን እጅግ ጥሩ ስራ እየሰራህ ነውና በርቱ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይርዳህም

  • @BelayKassa
    @BelayKassa 20 часов назад +12

    ጥንቃቄ!‼የእፎይን አድራሻ አታሳዉቁ በመርዳት ስም ችግር የሚፈጥሩ ለኖሩ ይችላሉ ሁሉንም አትመኑ

  • @TsigyDesalegn-ms3bw
    @TsigyDesalegn-ms3bw 17 часов назад +4

    እፎይ ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅ።

  • @ሳርዬዩቱብ21
    @ሳርዬዩቱብ21 21 час назад +4

    አፎይ ወንድሜ እመብርሀን ትጠበቅህ❤❤❤

  • @weletearegaytadesse4444
    @weletearegaytadesse4444 21 час назад +4

    😂😂😂😂😂 የእስልምና ተረት ማለቂ የለውም እፎይ እስክታረጅ አጨርሰውም😂😂😂😂

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj 22 часа назад +2

    ምናይነት ሰራት ነዉ ከሰዉ ባህርይ የወጣ እጅግ ፀያፍ ነዉ 😮

  • @YalemwetMorgeta
    @YalemwetMorgeta 19 часов назад +2

    ኧረ እፎይ ተዉ ግን 🤭😁😁😁😁😁😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😂😂😂😂😂😂😂😂😂😁😁😁😁

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 5 часов назад

    ድግምት ተደርጎብናል ብለው ካሰቡ እራሱ ዝናብ ሲጥል በዝናብ ዉሀ ይታጠባሉ ቤታቸው ሰው ሲመጣ ቡና ወይ ሻይ ከጠጡ እቃው ለብቻው ታጥቦ እጣቢዉን ይጠጣሉ ይታጠባሉ

  • @sisayalemu558
    @sisayalemu558 9 часов назад

    እህህህ እረ ምን ጉድ ነው

  • @TsigeTsige-vn1md
    @TsigeTsige-vn1md 4 часа назад +1

    ወይ እስልምና 🤭🤭🤭

  • @TigistYemaryamlij
    @TigistYemaryamlij 19 часов назад

    Yegizabar selam yunlachu

  • @HaleAbdeo
    @HaleAbdeo 15 часов назад +1

    ወየው😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @SamSya-b3u
    @SamSya-b3u 13 часов назад

    ❤❤❤❤

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew 22 часа назад

    Yagante alkaa 👌🏾👌🏾👌🏾eysusi kerstose bechana bechaanew🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ok ok wegenochachen muslemoche atetaleluu💯💯💯👌🏾👌🏾👌🏾

  • @wubamlaksenbeta4992
    @wubamlaksenbeta4992 21 час назад

    የፃፍከው ርእስ ያስጠላል።

    • @One_church_12
      @One_church_12  21 час назад

      ትምህርቱ ዘር አይደለምን ? ውቤ

    • @temesgenmamo2000
      @temesgenmamo2000 56 минут назад

      የተፃፈውን ነው የፃፈው 😁

  • @kiyaethipoha3148
    @kiyaethipoha3148 12 часов назад

    አቡ

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 7 часов назад

    ክክክክክ በሱ የተነሳ በየቀኑ ሚሰልሙትን ነይና ላሳይሽ ግን ለማንኛውም ሰውየውን ጠበል ውሰዱት

  • @YalemwetMorgeta
    @YalemwetMorgeta 19 часов назад

    😜😆😆😆😆🤭🤭🤭😁😁🙄🙄

  • @ZenebZeneb-y9z
    @ZenebZeneb-y9z 18 часов назад

    Ye esilemina gude mechemi ayalike 😂

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew 22 часа назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣wye yebudaa medantee🤣🤣🤣

  • @hussenahmed4860
    @hussenahmed4860 16 часов назад

    ውሸትን በማውራት ኢስላምን ማሸነፍ አይቻልም

    • @hussenahmed4860
      @hussenahmed4860 16 часов назад

      በማስረጃ አሳየን የውሸት ፕሮፖጋንዳህ ሰዎች ወደ ኢስላም እንዲገቡ እየጋበዝክ ነው እናመሰግናለን

    • @kiyaethipoha3148
      @kiyaethipoha3148 12 часов назад +1

      ውዴ ለምን የሚሰጠውን መረጃ ይዘሽ ለምን አታነቢ ​@@hussenahmed4860

    • @kiyaethipoha3148
      @kiyaethipoha3148 12 часов назад +1

      ​@@hussenahmed4860የምጠይቂው ጥያቄ እኔ ልፃፍልሽ ጠይቂ እፎይ በመረጃ ነው እኮ የዘግበው

    • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
      @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 9 часов назад

      @@hussenahmed4860 እየካዳችሁት ነዉ መፅሀፋችሁን ።ነዉረኛ እና ተረት ስለሆነ ?
      ሲጀመርኮ አለም ከተፈጠረች ከ6ሽ አመት በላይ ከሆናት በኋላ አምላክ ነኝ ብሎ የመጣ አጭበርባሪ እዉቀት የሌለዉ አላህ ተብዉን የሙሀመድን የተረት አምላክ ሳትመረምሩ ስትከተሉ ነዉ ማሰብ ያቃታችሁ።

    • @hussenahmed4860
      @hussenahmed4860 5 часов назад

      @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio አላህ አደምን በእጁ ፈጠረው በእርሱም የተፈጠረችውን ነፍሱን እፍ አለበት ለመላእክቱም እንዲሰግዱለት ነገራቸው። አላህ አደምን ከአፈር ፈጠረው። አላህ አደምን ፈጠረው ከእርሱም ሚስቱን ፈጠረ ከዘሮቻቸውም ወንዶችንና ሴቶችን ፈጠረ።

  • @hussenahmed4860
    @hussenahmed4860 16 часов назад

    በአራቱ ወንጌላት ውስጥ፣ ኢየሱስ ከሰው እናት ከተወለደ ጀምሮ (ማቴዎስ 1፡25)፣ ረሃብን (ማቴዎስ 21፡18) እና መጠማትን (ዮሐንስ 19፡28) ሙሉ ሰው መሆኑን የሚያሳዩ ብዙ ማስረጃዎች አሉ። ኢየሱስ ፈተናን ተቀበለ (ማቴዎስ 4: 1) ስቃይ እና መከራ (ማቴዎስ 16: 21), እና ሞተ (ማቴዎስ 27: 50).

    • @hussenahmed4860
      @hussenahmed4860 16 часов назад

      ሰው እያመለክ ጌታ ነው ትላለህ

    • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
      @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 12 часов назад +4

      እኛምኮ የምናምነዉ እዉነታዉም አምላክ ሰዉ ሆነ ነዉ ያልነዉ ። በጭፍን ለምን ትደናበራላችሁ ።ዩሐኒስ ወንጌል(ምዕራፍ 1:1-14 )እየሱስ ክርስቶስ ሰዉ ከመሆኑ በፊት በሰማያት ያለ ሁሉን የፈጠረ አምላክ ነዉ ። የሰዉን ልጅ ለማዳን ግን ሰዉ ሆኖ መጣ። አዎ ሰዉ አምላክ መሆን አይችልም አምላክ ግን ሁሉን ቻይ ስለሆነ ሰዉ ሁኖ ከድንግል ማርያም ተወልዶ ለአዳምና ለዘሮቹ ሁሉ በመስቀላይ ደሙን አፍሶ ስጋዉን ቆርሶ መድሀኒት ሆኖናል ሰይጣንሰ ቀጥቅጦልናል ከዘላለም ገሀነም ታድጎናል ። አላህ ግን በቁራናችሁ እንደተፃፈዉ ደካማ ምንም ማድረግ የማይቻለዉ ወንደ ላጤ ስለሆነ ምን ይላል አላህ ሚስት የሌለዉ ሲሆን ልጅ እንደት ሊኖረዉ ይችላል ብሎአል ይሄ በጣም ያሳፍራል 🤣🤣🤣 ሁሉቻይ ነዉ የምትሉት ወንደላጤዉ አላህ ሚስት ከሌለኝ ልጅ ሊኖረኝ አይችልም እያለ ነዉ ሁሉንቻይነቱ ( 0 ) ነዉ ።😂 ሚስት ከለሌዉ ልጅ ሊኖረዉ የማይችለዉ ሰዉ እንጅ ለፈጣሪ ባህሪ የሚስማማዉ አይደለም ።ምክንያቱም የሰዉ ልጅ ሁሉቻይ አይደለም ።

    • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
      @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 12 часов назад +3

      ​@@hussenahmed4860ሰዉ የምታመልከዉ አንተ ነህ ።እኛ ክርስቲያኖች አለምን ሁሉ የፈጠረዉን፣ አለምን እየገዛ ያለዉን ፣አለምን ሊአሳልፍ የሚመጣዉን ሁሉቻይ አምላክ ነዉ የምናመልከዉ ።ለአዳም የገባዉ ቃልኪዳን ቀኑ ሲደርስም ከሰማይ ወርዶ የሰዉን ልጅ መከራ እሱ ተቀብሎልን ሰዉ ሆኖ የሰዉን ልጅ ከዘላለም እሳት የተቤዣን ነዉ ።

    • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
      @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 12 часов назад +1

      ​@@hussenahmed4860ባይሆን እግዚአብሔር አለምን ፈጥሮ አለም 6ሽ ሀለት መቶ አመት ከሆናት በኋላ ሙሀመድ ሆየ ተፈላስፎ አላህ የሚባል ወንደላጤ አምላክ አመጣላችሁ😂 ሙሀመድኳ አያቀዉምኮ አላህ ተብየዉን ።ድርሰት ብቻላይ ያለ ነዉ በእዉነተኛዉ አለም የለም። ቁርአናችሁን አንብቡ አላህ ሙሀመድን አንድም ቀን አናግሮት አያቅም አይተዋወቁም ።ካለ ምዕራፍና ቁጥር አስቀምጥ ።አታገኙም😂 አላህ ተረተረት ብቻ ነዉ ። ከየሱስ ክርስቶስ ግን ከሰማይ ወርዶ አስተምሮ ከቤዛነቱም በተጨማሪ አርዕያ ይሆነን ዘንድ ሁሉን በተግባር ሰርቶ አሳይቶናል አስተምሮናል መንገዱን አሳይቶናል ።እኔ የአለም ብርሀን ነኝ ፣እኔ እዉነተኛ መንገድ ነኝ ፣እኔ የሂወት ህብስት ነኝ ፣ከሰማይ ወርጀ መጥቻለሁ ብሎ በእኔ ያመነ አይሞትም ቢሞትም እኔ አስነሳዋለሁ ብሎ ሁሉን አስተምሮ ስርአትን ትቶልን ቤዛነቱን ከፈፀመ በኋላ ወደሰማይ ወደ ቀድሞ ዙፋኑ አርጋል ።በእለተ ምፅአትም አለምን ለማሳለፍ ለፍርድ እልፍ አዕላፋት መለዕክቶቹን አስከትሎ ይመጣል አይንም ሁሉ የወጉትም ሁሉ ያዪታል የምድር ፍጥረታት ሁሉ ስለእርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ ። እርሱም ያለዉና የነበረዉ የሚመጣዉም ሁሉን የሚገዛ ጌታ አምላክ አልፋ እና ኦሜጋ እኔነኝ ይላል ። ዮሐኒስ ዕራዕይ ምዕራፍ (1 :1-8

    • @abebeseifu493
      @abebeseifu493 11 часов назад +1

      እስላም ያላደረገኝ አምላክ ክብር ይግባ ው