ማንን እንከተል ማንም አይንዳቹህ እጅግ ድንቅ ትምህርት በረዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 50

  • @user-xt9tp3ti8w
    @user-xt9tp3ti8w 4 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ይህንን አባት ስልክ እባካችሁ ስጡኝ መልካም አባት ናቸው ነፍሴ ትረፍ

  • @user-wj3xi9ml1s
    @user-wj3xi9ml1s 4 месяца назад

    አባ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤እናንተን በዚህ ዘመን ያመጣልን አምላክ ይክበር ይመስገን

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 4 месяца назад

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋይጠብቅልን

  • @rahelcellfie9673
    @rahelcellfie9673 3 месяца назад

    የኔ ኣባት ቃለ ህይውትን ያሰማልን አባታችን የልቤ እርካታ❤

  • @hargegobena8962
    @hargegobena8962 4 месяца назад +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን የኛ ሰዉ እዉነት የሚናገረዉን አይከተልም ሌባንና አጭበርባሪን ዘራፊን ነዉ የሚከተለው አይነ ልቦናቸዉን ይክፈት

  • @Hdvdc-xv3lc
    @Hdvdc-xv3lc 3 месяца назад

    አሜንአሜን

  • @user-hc5qu1wu2r
    @user-hc5qu1wu2r 4 месяца назад +4

    አባታችን ልቤን ራስ ነው የሚያረጓት እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን።

  • @user-yx8hh1zx5b
    @user-yx8hh1zx5b 4 месяца назад

    አባታችን እድሜውን ያረዝምልን

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow 4 месяца назад

    አባታችን ፣ዕርኩሳን መናፍስትን ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በሰጣቸው ጸጋ በተለያዮ የአጋንት ደዌ ያላቀቁትን " የታሰሩትን ሂዱና ፍቱ " ቃሉን በተግባር የተረጎሙትን ፣ከመናፍቃን ባልተናነሰ ውጊያ ማካሄዶ ትንሽ ከራስ መናገርን ቢተዉት።

  • @user-lp9tp6rd7i
    @user-lp9tp6rd7i 4 месяца назад +3

    ህዝቤ ሆይ ኑ እንማማር!!

    • @user-nc5ki3pr1w
      @user-nc5ki3pr1w 4 месяца назад

      እሽ እግዚአብሔር ልብ ይስጠን 😢😢😢

  • @FasilTe
    @FasilTe 4 месяца назад +1

    አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-nc5ki3pr1w
    @user-nc5ki3pr1w 4 месяца назад +3

    አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲ቃልሂወትን ያስማለን በእድሜ ብጤናእግዚአብሔርይጠብቅልን

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 4 месяца назад +5

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን👏🥰ኧረ እህት ወንድሞቼ በህልሜ የማየዉ ነገር በጣም ተደጋገመብኝ በህልሜ የማየዉ ትምህርት ቤት ነዉ በየቀኑ ከአንድጓደኛዬ ጋ ምንድነዉ የምታቁ ታላችሁ እባካችሁ ፃፉልኝ በኮሜንት 😢

  • @asmerachanie8192
    @asmerachanie8192 4 месяца назад +2

    አይ ተሰጦ ወላዲተ አምላክ ሁሌም በሄዱበት ትጠብቅወት እደዚህ ነው ወንጌል ክብር ያድልወት ።

  • @selamawitbefekadu3138
    @selamawitbefekadu3138 4 месяца назад +4

    🙏❤️ Blessings!

  • @aynwagagetnet9153
    @aynwagagetnet9153 4 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን እድሜ እና ፀጋ ያድልን

  • @user-fu5ob5hf3t
    @user-fu5ob5hf3t 4 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልን በእድሜ ያስቆይልን

  • @jamilaahmed9174
    @jamilaahmed9174 4 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @AsnakDemssi
    @AsnakDemssi 4 месяца назад +1

  • @mariamethoop6884
    @mariamethoop6884 4 месяца назад +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @yenardienat1758
    @yenardienat1758 4 месяца назад +1

    እመቤቴ እድሜውን ጤናውን ትስጥልን የኔ አባት

  • @liltya3613
    @liltya3613 4 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ህይወትያስማልን አባታችን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @tktyemariam
    @tktyemariam 4 месяца назад +1

    አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልነ !!!

  • @abeba2127
    @abeba2127 4 месяца назад

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጦት።

  • @Wudie-uv7qh
    @Wudie-uv7qh 4 месяца назад +1

    amen amen amen kale hewoten asemlen yegna enku abate🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @user-rj8lk3zv8r
    @user-rj8lk3zv8r 4 месяца назад +1

    በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን ፡፡

  • @ageriefenta4263
    @ageriefenta4263 4 месяца назад +1

    አሜን ቃለህይወት ያስማልን እድሜ እናፀጋ ያድልን

  • @mee-xx2ps
    @mee-xx2ps 4 месяца назад +2

    እንዴት አይነት አቀራረፅ ነው እኚ ጣፋጭ ሰባኪ አጣዳፍካቸው

  • @senayetwoldemichael4717
    @senayetwoldemichael4717 4 месяца назад

    አይ አባ ተነዳን ብቻ ነው እግዚአብሔር ይመስገ በመምህር ነብየ ልኡል እና በርሶ ህወት አግቻለው በተለይ መምህርን ሳላመሰግን አላልፊም

  • @munashikur2448
    @munashikur2448 4 месяца назад

    1:40

  • @Minnass-04
    @Minnass-04 4 месяца назад +1

    kale hiwet yasemaln

  • @TurungoLeta
    @TurungoLeta 4 месяца назад +1

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ራጅም እድሜና ጤና ያደልልን የ እርሶን ተመህርት ሲሳማ አጥያቴ ሁሉ አስታዉስልሁ ናብሴ እጅግ ትፋርለቺ ላንሳሃ ሞት ያብቀኝ 🙏🏻😭

  • @user-xq4kk7jp7j
    @user-xq4kk7jp7j 4 месяца назад

    abtchen naurlenyi edemen xena yisxoti kalehwoten yasmleni

  • @MeseretEndris
    @MeseretEndris 3 месяца назад

    Z ቤተክርስቲያንን እና ሕዝብንማ እያሳደዱ ሳይሆ ን እያስተማሩ ነው አንዳንዴ እኛ የምንከተላቸው ሰዎች ከጥቅም አንፃር ትክክል ናቸው ብለን ስናስብ ትክክለኛ ሰዎችን እንወነጅላለን አባ እውነትም ሊቅ ናቸው ቃሉን ዘር እንደሚዘራ ገበሬ ለትውልዱ እየዘሩ እያስተማሩ ነው ያሉት እንዲህ አይነቶቹን ያብዛልን።

  • @Yalemberhandwa
    @Yalemberhandwa 4 месяца назад +1

    ከመድረክ በስተጀርባ ያለ ሚብለጨለጭ መብራቱ
    ትኩርትን ይስባል

  • @Solyana-tw1og
    @Solyana-tw1og 4 месяца назад

    Abate yamwaqitun becha yastemuru yemyawqitin ayzabarqu

    • @MahiletKidane
      @MahiletKidane 3 месяца назад

      Endemayaweku bemen awekesh? Anchi kesachew belay awekesh?

    • @MahiletKidane
      @MahiletKidane 3 месяца назад

      Endemayaweku bemen awekesh? Anchi kesachew belay awekesh?

  • @Solyana-tw1og
    @Solyana-tw1og 4 месяца назад

    Memihir malet??????andun menqefi sahon betitin memamar new

  • @user-um6cm8er6k
    @user-um6cm8er6k 4 месяца назад

    መተተኛ ደብተራ ቀን አለ ሕዝብንና ቤተክርስቲያንን የምታሳድድ የበግ ለምድ የደረብክ ነጣቂ ተኩላ። አንተን ብሎ ወንጌል አስተማሪ መጀመሪያ ፍቅር ይኑርህ በወንድምህ ላይ የጥላቻን መርዝ የምትዘራ! እንደ አንተ ያሉትን መተተኛ ደብተራዎች ሰብስበህ በአድማ ጌታ በፀጋ የሾማቸዉን አባታችን መምህር ግርማን ላይ የጥላቻ መርዝህን ረጭተህ ከአገልግሎት ያሳገድከዉ። ህዝበ ክርስቲያን ስራህንስላላወቀ ነዉ የሚያዳምጥህ። ሰዉ መሳይ በሸንጎ። መጀመሪያ ቀልድና ፌዝህን አቁመህ ለራስህ ንስሀ ግባ። የማትኖርበትን ክርስትና ለሰዉ አትንገር። አይንህ ዉስጥ ምሰሶ እያለ ከወንድምህ አይን ዉስጥ ጉድፍ ለማዉጣት አትንጠራራ።ቦታህንእወቅ።አባታችንን ለማብጠልጠል ብቃትም እዉቀትም ስለሌለህ ገና የወንጌል ትምህርት ማጥናት ይጠበቅብሀል።አንተን ብሎ ርዕሰ ሊቃናት? የስም ሊቅ!!!

    • @MahiletKidane
      @MahiletKidane 3 месяца назад

      Yehen bemenagereh rasu neseha geba. Yekerem yebeleh yesewun tewew Egziabherem yazenebehale. Sewochun teketay neh malet new lebona yeseteh. Egzio!

    • @user-um6cm8er6k
      @user-um6cm8er6k 3 месяца назад

      @@MahiletKidane አንድ ተብታቢ ደብተራን ከማጋለጥ ይልቅ አባት አባት እያሉ ከማራገብ ወንጌል አንብቢ። ንስሀ እንዲገባ ይሄንን ለሱ ንገሪዉ።

    • @MahiletKidane
      @MahiletKidane 3 месяца назад

      Wengel betanebema sew ateketelem neber ande abatement bezih dereja afehen molteh atesadebem neber. Neka Egziabheren amelek sewochu sikesefu abereh endatekesef. Lemehonu yeyetegnaw teketay neh saitan taregaleh ante atemotem yalelet new eyes yetegnaw. Lebona yesetachu hulachum kene aseketayochachu. Ande kene setebanenu tsetsetu yegedelachuale

  • @AsnakDemssi
    @AsnakDemssi 4 месяца назад +1

    ቃለሂወትያሰማልንእድሜናጤናያጥል

  • @abebejambola
    @abebejambola 4 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን....አሜን..አሜን...አሜን...

  • @berhanekiflu3065
    @berhanekiflu3065 4 месяца назад +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ከሁላችን ይሁን ኣሜን