🔴
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- ባሕራን ሚዲያ የአፍሪካ ኅብረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ሰንበት ትምህርት ቤት ሚዲያ ነው።
ውድ የባህራን ሚዲያ ቤተሰቦች የቤተ ክርስቲያናችንን መረጃዎች መንፈሳዊ ትምህርቶች ዝማሬዎች የቅዱሳን ታሪኮች እና ገዳማትና አድባራትን ታሪክ ከዚህ በፊት እንደምናደርገው ሁሉ አሁን በተሻለ አቀራረብ እናቀርብላቹሀለን። ሐሳብ አስተያየታችሁን አካፍሉን።
ከታች ያለውን ዩትዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን 👇
/ @austmichaelss
/ bahranmedia12
t.me/Africauni...
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏❤❤❤
🥰🥰🙏🙏kaleheyeweten yasemalenn🙏🙏🥰
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እኔም እንደዚ አይነት ስሜት ይሰማኛል እንደውም በጣም በከፍተኛ ደረጃ ነው መምህር የት እንደማገኛቸው ብትነግሩኝ በቅርበት ማውራት ስለምፈልግ ነው
ቃለ ሕይወት ን ያሰማልን
አባታችን
በብቸኝነት በኩል እኔም ጥያቄ አለኝ
ብቻየን መሆን እውዳለሁ ማህበራዊ ሚዲያወችን ከቀን ቀን ለመቀነስ እየጣርኩነው እናም ግን ብቻየን መሆን ሰላም ይሰጠኛል እናም ባለኝ ግዜ ከመንፈሳዊ ነገሮችን ጋር የማሳልፈው ከስብከት ከ መጸሐፍት ቅዱስጋር
ግን ከልጅነቴ ጀምሮ ዋዛ ፈዛዛ ነገሮች አይመቹኝም እናም ማውራት ባለብኝ ግዜ አውራለሁ ግን ብዙውን በዝምታ ነው የማሳልፈው እናም የኔን ብቸኝነት በሚለው ምን ትሉኝ አላችሁ ይቅርታ ይደረግልኝ እና መልስ ካለው ንገሩኝ