Комментарии •

  • @KalkidanKal-qf3bj
    @KalkidanKal-qf3bj 2 дня назад +5

    እንዴት አይነት ጠንካሮች ናቸው በማርያም 🥺🥺 የእውነት እናተ በጣም የምትገርሙ ጀግኖች ናችሁ❤ የእውነት ትልቅ ቦታ የምትደርሱ ባለ ራዕይ ናችሁ እግዚአብሔር ይረዳችኋል🎉

  • @MohammadHasmm
    @MohammadHasmm 2 дня назад +5

    jabadhaa gobazotadhaa amaa dhumatii waqayyoo namaa jalatuu fataan jabaa ta'aa kesaa darbaa ammaa dhumatii❤❤🎉🎉

  • @Mahiraya.
    @Mahiraya. 2 дня назад +15

    ሙስሊሞች በአላህ ክርስቲያኖች በእግዚአብሔር ደምሩኝ እመልሳለሁ ቅመሞች

    • @MartaM-ov8dr
      @MartaM-ov8dr 2 дня назад +1

      አረኩሽ በእግዚአብሄር ብለሽ እማ አናልፍም

    • @የሕይወትወመክሊት
      @የሕይወትወመክሊት 2 дня назад +1

      ስለስሙ ደምረሻለሁ ክብር ምስጋና ለቅዱስ እግዚአብሔር ይሁን❤🙏 ግን እንደው ማንጠቀመ መልካም ነበር ❤

    • @MaysaHaidar
      @MaysaHaidar 2 дня назад

      አረ በእግዚአብሔር እየልሽ አነልፍም ❤❤❤❤❤❤

    • @tisony
      @tisony 2 дня назад

      ምድነዉ የምደምርሽ😅😅😅

    • @zaharamohammed7182
      @zaharamohammed7182 День назад

      እኔም በአላህ ስም ስላምሽ አርጌሻለም መልካም ስራ ሰርተሽ እኛንም የትምትጠቅሚና አንችልም የምትጠቀሚ አላህ ይርዳሽ

  • @Liliraya-t4w
    @Liliraya-t4w 2 дня назад +3

    ደስ ስሉ ታላቅ እህቷ እንዴት በስስት ነዉ እምታያት ፈጣሪ ከፍ ይርጋቹሁ ❤❤ ገኒዬ ምርጥ ሰዉ እኔም እንዴ ቀን ከስደት መልስ እንገናኛለን ብየ ተስፋ አረጋለሁ ❤❤💙💙🙏🙏

  • @user-bemin
    @user-bemin День назад

    ውይ በጣም ጠንካራ ልጆች ናችው እውነት እግዚአብሔር ጤናውን ይመልስለት ለወንድማችው አይዟችው ጎበዞች

  • @SiifanMabraatu
    @SiifanMabraatu 2 дня назад

    Tinshuwa talaqshn endit awora gize sicyat betarefe bartu enam talakshn amesgign betam gobaz neshi berch lehulum manged hugn ❤❤❤❤

  • @GanetGanet-ku6ic
    @GanetGanet-ku6ic 2 дня назад +1

    ብቸኛ ብትሆኑም ጌታ አጠነከራቹ❤❤❤❤በርቱውዶቼ👌👌

  • @ሠለሞንደስታሠሌ-ቘ4ቀ

    ይህንን ቤተሠብ አውቃቸዋለሁ አባትዬው ቦሌ መድሀኒያለም ያለ የአቢሲኒያ ባንክ ሠራተኛ ናቸው።በቀን በ6 ሠአት በአረቄ ሠክረው የሚታዩ ሠካራም ናቸው።ከእንጀራ እናታቸው ጋ አድመው ልጆቻቸውን ያሰቃያሉ፣አባት ተብዬውም፣እንጀራ እናትዬውም በጣም ባለጌዎች ናቸው።

  • @elizabethgizachew1811
    @elizabethgizachew1811 2 дня назад

    በጣም ጎበዞች ናችሁ: እግዚአብሔርም ረድቷችኋል:: በዛ ላይ ቆንጆ እና ኮሚኮች::😁

  • @masibirahanu5204
    @masibirahanu5204 2 дня назад

    Obbolleessa kessan waaqayyoo isiinif haa fayyisuu jabadhaa cina dhabadha jajjabessa wan qabdanin gargara bayy'ee gobazota kana gochun kessani akkasuma barumsa baratani sadarkaa kana gahu kessan waaqayyoon galatefadha
    Obboletii keenyaa xiqon immo bayy'ee gobazodha yero hasoftu hin mudamin obboletii kee gudon oso hasoftu afaaniti hin qabin tara taraa hasa'a guyyuma biratifu kanaran kan hafe bakka gudan sina gahu waaqayyoo ❤❤❤

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 2 дня назад +1

    ጎበዞች በርቱ👍

  • @ZizueyayaEyaya
    @ZizueyayaEyaya 2 дня назад +3

    ሰዎች የልባቸውን ቁስለት ሊያወሩ መጠው አንች የምትገለፍጭው ነገር የምር ደም ግፊት ነው የሚያሲዘው ለዛም መከታተል አቆምኩኝ ግን ድንገት ትመጫለሽ😮😮

    • @lc09o95
      @lc09o95 2 дня назад +1

      እነሱ እካን አላለቀሱም ምነዉ ምንአለችሽ

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 2 дня назад

      ይህሚያውቀው ያለፈበት ሰው ብቻ

  • @GanetGanet-ku6ic
    @GanetGanet-ku6ic 2 дня назад +1

    የኔ ማሮች እህቴን አስታወሱኝ አንድ እህት ነው ያለችኝ😘😘😘😘❤❤❤

  • @mis768
    @mis768 2 дня назад +1

    በጣም ጎበዞውች

  • @ማርታ_የኪድዬ16
    @ማርታ_የኪድዬ16 2 дня назад +1

    እባክሽ ገኒ ስለ ድጅታል አይዲ ተቃውሞ የበኩልሽን ተናገር እባክሽ

  • @judyethio2298
    @judyethio2298 2 дня назад +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretDeme-x5k
    @MeseretDeme-x5k 2 дня назад +1

    በረቺልኝ ገኒ ውዴ 😍❤❤❤❤

    • @Mahiraya.
      @Mahiraya. 2 дня назад

      ስሞትልሽ ስብስክራይብ አርጊኝ

    • @fanomidia688
      @fanomidia688 2 дня назад

      😊😊

  • @ሠለሞንደስታሠሌ-ቘ4ቀ

    አባትዬው የቦሌ መድሀኒአለም የአቢሲኒያ ባንክ የሂሳብ ሠራተኛ ነው ደሞዙ ብዙ ነው።አባብዬው ማገዝ አለበት።ሲቀጥል በጣም ሀብታም አክስት አጎት አላቸው።የገንዘብ ችግር የለባቸውም።

  • @AleniAdamu
    @AleniAdamu 2 дня назад

    ሠው ግን ስኬቱን እግዛብሄር እንደረዳው ሲያስተውስ እግዛብሄርን በሂወቱ ሲሾም ነገውን እያሳመረ ነው

  • @tigistendilalu153
    @tigistendilalu153 2 дня назад +3

    Tera tebekena awere atechekuye blue jacket

  • @hayuumer278
    @hayuumer278 2 дня назад +1

    ገኒ ፀጉሯ እንዲ ነወ ሚያምረው

  • @mahiefrem260
    @mahiefrem260 2 дня назад

    Abat abat new alalechm

  • @ejigayehuZAtaye
    @ejigayehuZAtaye 2 дня назад +1

    እናትማ አትሙት

  • @خديجه-س6ف
    @خديجه-س6ف 2 дня назад

    ወላሂ የወድሞቸ ታሪክ በጣም ከባድነው እህህህ😢😢