#መላዕክት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 104

  • @emebetgetachew808
    @emebetgetachew808 Месяц назад +1

    ተባረክ ወንድሜ የመንፈሳዊ ህይወቴን በእግዚያብሔር ቃል መሰረት እንዳይ አግዘሀኛል፡፡ በርታ !! ያንተን ትምህርት መስማት ከጀመርኩ ብዙ ግንዘቤ አግኝቻለሁ እንደዚሁ እንደመላእክት አገልግሎት፡፡

  • @Ethio-FTiktoker
    @Ethio-FTiktoker 2 месяца назад +15

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የምታወራው ነገር ልክ እንደሆነ ውስጤ ይመሰክርልኛል ስለ መላዕክት ስላ ወራክ ሳይሆን ስለ ፀሎት ያወራከውን ሰምቻለሁ ብዙ እየተማርኩ ነው ደግሞ ፀልዩልኝ

    • @HHa-q9m
      @HHa-q9m 2 месяца назад

      እናት እኔ በመላአክት አምናለው ግን እየሱስ ሲልከው ብቻ ነው እጂ የራሱ ፈቃድ የለውም

    • @ademgirma
      @ademgirma 26 дней назад +1

      መልአኩን ኢየሱስ ስልከው ብቻ ይሄዳል ስያዝዘው ብቻ ይናገራል ስለዝህ በሞተልህ ሞትንም አሸንፎ በእግዚአብሔር ቀኝ በተቀመጠው በክርስቶስ ኢየሱስ እመን የዘለዓለምን ሕይወት በነፃ ይሰጥሃል ጸልይልሐለው🙏🙏🙏

  • @TigistAyana-i6p
    @TigistAyana-i6p 2 месяца назад +2

    Amazing

  • @KebedeWy
    @KebedeWy Месяц назад +2

    ልጄ ተባረክ በትምህርትህ በጣም ተጠቅሜአለሁ ቀጥልዘመንህ ይባረክ

  • @EtifeWebi-d8g
    @EtifeWebi-d8g 26 дней назад

    amen gata zemnehn yebarekew bemestachw temehretuch bezu eyetemarekubachw new tebarek wodema

  • @aliyeeyeewaalaa7717
    @aliyeeyeewaalaa7717 Месяц назад +2

    Ameen❤❤

  • @Deborah-b6p6s
    @Deborah-b6p6s 2 месяца назад +6

    እኔ ጴንጤ ነኝ መካነየሱስ ነኝ ግን መልዓክቶች ለኛ ስጦታችን ናቸው እኔ አምናለሁ ሁሌም ይህንን እናገር ነበር ግን የኛ ጴንጤዎች ብዙም አይቀበሉኝም

    • @HHa-q9m
      @HHa-q9m 2 месяца назад

      እና ያማልድሻል ማለት ነው

  • @TigistAyana-i6p
    @TigistAyana-i6p 2 месяца назад +3

    ❤Thankyoublessedbeloved

  • @asiyasiraj1631
    @asiyasiraj1631 2 месяца назад +3

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ 🙏
    ቀጣዩን መማር እፈልጌለሁኝ

  • @TigesstLemma
    @TigesstLemma Месяц назад +1

    ዘባረክ ተረድቻውለው በርታ

  • @kassahungeleta6452
    @kassahungeleta6452 2 месяца назад +1

    ተባረክ ይህ ትምህርት ጠቅሞኛል

  • @bulamengesha31
    @bulamengesha31 2 месяца назад +1

    Tebarek wendema

  • @HaregAbboy
    @HaregAbboy Месяц назад +1

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን ትምህርትህን በደንብ እከታታላለሁኝ ደስ ነዉ ሚለኝ እና አንድ አንዴ እኔ በእምነቴ ትክክል አደሐሁም ይሆን እግዚያብሄር አሳዘንኩት ይሆን እያልኩኝ ግራ እጋባ ነበር አሁን በእምነቴ እንደፀና እረዳህኝ በጣም አመሰግናለሁ 😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉

  • @Deborah-b6p6s
    @Deborah-b6p6s 2 месяца назад +3

    ጎበዝ በርታ ቀጥልበት

  • @ZerayacobYacob
    @ZerayacobYacob 2 месяца назад +2

    እሜን 🎉🎉ኣሜን ኣሜን🎉🎉

  • @TsehayShita
    @TsehayShita 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @lilankonjo
    @lilankonjo 2 месяца назад +5

    በጣም ትክክል ሰው እንዲረዳህ በጣም ማስረዳት አያስፈልግህም ትህርትህን ብቻ ቀጥል❤❤

  • @TsehayShita
    @TsehayShita 2 месяца назад +2

    የእግዚአብሔር ትጋት ከዚህ በበለጠ እንደ ሸማ ያልብስህ እግዚአብሔር

  • @YesheMax
    @YesheMax 5 дней назад

    በጣም የልቤን ዛሬ ተናገርክ የመላእክትን አገልግሎት ተባረክ ጌታ ዬባርክህ

  • @AdanachiLammaa
    @AdanachiLammaa 2 месяца назад +3

    ጌታ ይባርክ ተባረክ እውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው❤❤❤❤❤❤

  • @DesalegnfikireLatesa
    @DesalegnfikireLatesa 2 дня назад

    Amen amen amen amen amen ❤❤❤

  • @AdAd-i4p
    @AdAd-i4p 2 месяца назад +2

    ጌታ እየሱስ ዘመንህ ይባርክ. አላቅም ነበር እስከዛሬ ያላወኩትን አውቄ ተጠቅሜያለሁ በዚሁ ቀጥልበት ...

  • @AlmazAlemu-e4j
    @AlmazAlemu-e4j 2 месяца назад +3

    አሜን አሜን ከእግዝአብሔር የሚላኩ መለአክቶች ያስፈልጉኛል❤❤ አሜን ትክክል ነህ ወንድሜ ተባረክ❤❤❤❤

  • @GjvgCncg
    @GjvgCncg Месяц назад

    baxam.yetbrkt.siga.dakam.naw.mafas.birtu.nAWU.UNAT.TEBRIKI.DASI.BILONAL❤❤❤❤

  • @TigistAyana-i6p
    @TigistAyana-i6p 2 месяца назад +2

    AmenAmen

  • @BerkeBerke-v3t
    @BerkeBerke-v3t 2 месяца назад +2

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @TigistAyana-i6p
    @TigistAyana-i6p 2 месяца назад +2

    Thankyou

  • @አቡዬTUBE
    @አቡዬTUBE 2 месяца назад +2

    ጸጋ ጸጋ ላይ ይጨምራል በኢየሱስም ተባረክ

  • @yordanosteclehaimanot7694
    @yordanosteclehaimanot7694 2 месяца назад +1

    Amen

  • @sosoabob6028
    @sosoabob6028 2 месяца назад +2

    ወንድማችን ጌታኢየሱስ ብርክ ያርግህ ያርግህ መላእክት ን ይህን ያህል አላውቃቸውም ነበር ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigistAyana-i6p
    @TigistAyana-i6p 2 месяца назад +2

    WowThankyou

  • @betTerefa
    @betTerefa 2 месяца назад +1

    Egzihaber yibarikih qaxil inxabiqihalen

  • @lilankonjo
    @lilankonjo 2 месяца назад +4

    በኛ ዘመን እንዴት አንደሚረዱን እና እንዴት መላአክትን enqunter እንደምናደርግ አስተምረን

  • @Reta-qb9xk
    @Reta-qb9xk 2 месяца назад +7

    ክፍል ሁለት ቀጥል ሚገርም መረዳት ነው 🙏🙏

  • @freafj
    @freafj 2 месяца назад +1

    እኝም እንጠብቅሀለን

  • @BelayneshDandna
    @BelayneshDandna 2 месяца назад +1

    Geta yegeltsehn astameren geta yebarkh kal ayselechm

  • @fikirteassefa7939
    @fikirteassefa7939 2 месяца назад +1

    God bless you.

  • @FifiFifi-vr2jb
    @FifiFifi-vr2jb Месяц назад +1

    አሜን አንተ ብሩክ

  • @meseyegetalije7421
    @meseyegetalije7421 2 месяца назад +1

    tebarek

  • @GodisLoveGodisKing
    @GodisLoveGodisKing 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤ተበረኽ እውነት ነው 100% ኣሜን(3)-❤❤❤❤❤

  • @AnisaAnisa-q4u
    @AnisaAnisa-q4u 2 месяца назад +1

    Geta yibarki tabarki 👍🏻 ♥️

  • @salamyonas5763
    @salamyonas5763 2 месяца назад +1

    Biruki tabarakilign

  • @LanaLolo-s5p
    @LanaLolo-s5p 2 месяца назад +1

    Amen Amen Kebr Ulu Leysus Yhun💖🙏🙏🙏🙌🙌🙌💖

  • @Deborah-b6p6s
    @Deborah-b6p6s 2 месяца назад +1

    ትክክል ነህ እኔም በመልዓክ እርዳታ በደንብ አምናለው

  • @selamawitewondemagegnhu878
    @selamawitewondemagegnhu878 2 месяца назад +2

    ዋው ተባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BerkeBerke-v3t
    @BerkeBerke-v3t 2 месяца назад +1

    🥰🥰🥰

  • @AmharicChristiannews
    @AmharicChristiannews 2 месяца назад +2

    በጣም ነው የምወድክ አንተ ልጅ ትልቅ ነገር አለብህ ❤❤

  • @Xyzi5j
    @Xyzi5j 2 месяца назад +1

    Beretta bezihu Ketel Tebarek betam teru eweket new .

  • @FekertGebrmdhnGebrmdhn
    @FekertGebrmdhnGebrmdhn 2 месяца назад +1

    ጌታ የባርክህ ውስጤ ያለውን ነው ያስትማርክው ❤❤❤

  • @Almaz-t5h
    @Almaz-t5h Месяц назад

    God bless you more amen

  • @hirutbeyene8814
    @hirutbeyene8814 Месяц назад +1

    ክፍል ሁለትና ሶስት ይቀጥል አራትም ካለ

  • @TamaneZeleke
    @TamaneZeleke 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይባራክ አሜን

  • @fanoshabtehulka1793
    @fanoshabtehulka1793 2 месяца назад +1

    ጌታ ይባርክ የእግዚአብሔር ቃል ሁሌ አዲስ ነዉ እግዚአብሔር ሁሌ በመንፈስ ቅዱሰ አይል ለልጆቹ የሚገልጥበት ሚስጥራዊ የላቀ ጥበብ ያስደንቀኛአል ዛሬ አንድ ነገር ገባኝ ተባረክ

  • @SadiqaEthiopia
    @SadiqaEthiopia 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእየሱስ ይሁን ወንድሜ ጌታ ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልክ ተባርክ

  • @mekedes4jesus
    @mekedes4jesus 2 месяца назад +1

    Please, we need it eagerly. That's deep spiritual revelation.
    Shower of blessing!!!

  • @Hihi-r8p2o
    @Hihi-r8p2o 2 месяца назад +3

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርታ ❤❤❤

    • @kalkldan
      @kalkldan 2 месяца назад +1

      ❤❤❤❤

  • @AmharicChristiannews
    @AmharicChristiannews 2 месяца назад

    ❤❤❤ blessing

  • @messenger123j
    @messenger123j 2 месяца назад +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን አዲስ መረዳት አግኝቻለሁ ተባረክ ❤

  • @Carla-w2d
    @Carla-w2d 2 месяца назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯💯💯🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SitotaTare
    @SitotaTare 2 месяца назад +1

    Amen amen 🙏❤🤲🙌💯✅👍

  • @FIqaduuAbdiis
    @FIqaduuAbdiis 2 месяца назад +1

    የምገርም መገለጥ ትምህርት ነዉ! ❤ እናመሰግናለን አሌክ

  • @behailutsehaye3171
    @behailutsehaye3171 2 месяца назад +1

    ተባረክ

  • @Almaz-t5h
    @Almaz-t5h 2 месяца назад +1

    God bless you

  • @MaberatMolaku
    @MaberatMolaku 2 месяца назад +1

    Amen Amen

  • @MaranataMahmmde
    @MaranataMahmmde 2 месяца назад +1

    Gata ameke ybrkr fell hult ydgme❤❤❤❤

  • @WeyniYemenu
    @WeyniYemenu 2 месяца назад +1

    ተባረክ❤

  • @BizuBizuu-u9q
    @BizuBizuu-u9q 2 месяца назад +1

    Woow parte 2

  • @MeseretMelese-z1d
    @MeseretMelese-z1d 2 месяца назад +1

    Aniten yanagiruhali minmadiregi alebini keinesuga lemagibabet

  • @AmharicChristiannews
    @AmharicChristiannews 2 месяца назад

    teberek bebezu ❤

  • @Ethio-FTiktoker
    @Ethio-FTiktoker 2 месяца назад

    Yes በማላዕክት ማመን ጥቅሑ ብዙ ነው

  • @WinnerGold-l6o
    @WinnerGold-l6o 2 месяца назад

    ወንድሜ ተባረክ በብዙ

  • @-WorshipHome
    @-WorshipHome 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ProphetAlex-kj4tw
    @ProphetAlex-kj4tw 2 месяца назад

    wellcome❤

  • @AssefaMeng
    @AssefaMeng 2 месяца назад +1

    plise taill me how to communicat an angele

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ አስተማርከኝምን ማድረግ እንዳለብን አልገባኝም ስልክ ቁጥር ብትተውልን

    • @Alexandermiracleteka
      @Alexandermiracleteka  2 месяца назад

      👇
      ruclips.net/video/6a9pYTdnuCM/видео.htmlsi=FxjxwGbkiFO7bTzK

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 2 месяца назад +4

    ወንድሜ መላእክት በዕብ1:14 እንደተገለፀው መዳንንለሚወርሱ የሚያገለግሉ ናቸው ስለአገግሎታቸው ጌታን ብቻ ነው የምናመሰግነው ከዛውጪ ምስጋናም ሆነ ስግደትለመልአክት አልተፈቀደልንም ስለእነሱ የጠቀስካቸው ጥቅሶች መንፈስ ቅዱስ ከመወረዱ በፊት የነበሩ አገልግሎቶችን ነው የወንጌል አማኞቾ አገልግሎት በመሉ በመንፈስቅዱስ አማካኝነት ስለልጁ እና ስለልጁ ብቻ ነው ለሌላ ጊዜ የለንም እኛም ጊዜአችንም የጌታኢየሱስ ብቻ ነው😂😂😂

  • @EliasEla-cb7du
    @EliasEla-cb7du 2 месяца назад +1

    Brother Im a Christian too. But we need more lessons about Engels.You don't need others comment's you should keep going to testing your knowldege🙏🥰

  • @Muluworktadie
    @Muluworktadie 2 месяца назад +1

    መለዓክት እንዴት ለኢየሱሰ ይረዳሉ አይረዱትም ተላላኪ ናቸው እንጅ ኢዬሱሰን አያበረታቱትም

    • @Alexandermiracleteka
      @Alexandermiracleteka  2 месяца назад +2

      ሉቃስ 22
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁴² ብትፈቅድ ይህችን ጽዋ ከእኔ ውሰድ፤ ነገር ግን የእኔ ፈቃድ አይሁን የአንተ እንጂ እያለ ይጸልይ ነበር።
      ⁴³ ከሰማይም መጥቶ የሚያበረታ መልአክ ታየው።

  • @Bexs-jr8bq
    @Bexs-jr8bq 2 месяца назад

    ይቅርታ ወንድሜ አሌክሳንደር ማለት ምን ማለት ነው ??? የምታውቁ ንገሩኝ ይህን ስም የሳጥናኤል ጎልየኢትዮጵያ የሚለው መፅሐፍ ላይ አግኝቼዉ ነው ።

    • @Alexandermiracleteka
      @Alexandermiracleteka  2 месяца назад

      “Defender of Men” or “Defender of the People.”

    • @Bexs-jr8bq
      @Bexs-jr8bq 2 месяца назад

      @Alexandermiracleteka በአማርኛ ምን ማለት ነው ?

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 2 месяца назад

      በግእዝ ትፈልጋለህ?​@@Bexs-jr8bq

  • @TigistAyana-i6p
    @TigistAyana-i6p 2 месяца назад +1

    AmenAmen

  • @Mastewal-h3n
    @Mastewal-h3n 2 месяца назад

    ተባረክ።

  • @engedaEsayas
    @engedaEsayas 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @iyesusGooftaa
    @iyesusGooftaa 12 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤