Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወንድማችን እናመሠግናለን እንደፈለገው ሀገርና ህዝብን ሲያባላ የኖረ እንደፈለገ አፉን ሲከፍት ነው የኖረው ፈጣሪ ቅጣቱን ይስጠው 👏
ድንቅ መረጃ ! የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ፣አበዛዝቶ ይባርክህ።
ጎበዝ ኢትዮጵያዊነታችን በዚህ መልኩ ነዉ የሚያምረዉ እንደ ሞጣ አይነት ባለጌና እሡን መሠል ሠዎች የቅጣትአቸዉን ዋጋ ማግኘት አለባቸዉ ፍትህ ምንም ለማታዉቀዉ ጨቅላ ህጻን ሔሸን ታገኝ ዘንድ እንጮሀለን ።
ይሄ ትልቅ መሀይም ከወንጀለኛው ያልተናነሰ የተናገረው ይዘገንናል
በርታ ወንድሜ ትግላችሁ ፍሬ ያፈራል በርቱ
እውነት አድራሻ የሰጠኸው ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ
3 miles away from my home the name of the apartment lanter
ምን አይነት ይሉንታ ያጣ ባለጌ ነው ይህን እማ ማጋለጥ አስፈላጊ ነው ። ወንድማችን በርታልን ይሄን ደንቆሮ ማጋለጥ አግባብ ነው። የሄቨን አምላክ ያጋልጠው።🙏🏽
Very nice yezi sew kitat mayet afalgalew,enante america wist tebkachu atidaftum enda betun kawekachu memot alebet
ይሄን ባለጌ ዋጋውን አሰጡት አፉን አዘጉልን በርቱ
ሴት ልጅ እናት ናት ሚስት ናት ሀገር ናት ጀግና ትወልዳለች ጀግና ናት የአዕምሮ መታወር የገጠመው ነውረኛ ነው ።
Yes please 🙏 😍 😂
Thanks my brother I appreciate what u did now for this innocent baby girl and mother
ሚስቱን በጣም ነው የሚያሰቃያት መናገር አትችልም ስለዚህ ለሶ ራሱ ፍትህ ያስፈልጋታል።
God bless you Pastor Edmond.
Pls put all addresses in writing.
Real justice for child Heven.
Thank you!! You are a real Father!!! Justice for all women's and little angel girls 😢 in Ethiopia 😢😢😢 please teach him a good lesson. This justice can teach this kind of human Animal person. God bless you 🙏 ❤️
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ማንም ያለ አግባብ መበደል የለበትም
ይበል የሚስኝ ነዉ ወንጀለኞችን ከያሉበት ማጋለጥና መቅጣት ነዉ
Allah yatfaw yihn sew yateffachihut hoy hoy eyyalachihu dasporawech nachihu ahun alnebberem zegiytachihual essun.begizxe.mekchet nebber balege koshasha sewnew ahunm.bertu attlkekut
Lemeregah Enameseginalen
የእናትና የኢትዮጵያ ምስግኑ ሕዝብ እንባ የትም ብሆን እንድያዝ ያደርጋል
እግዚአብሔር ይባረክህ መቀጣት አለበት👍
Thank you Bro. long live
Yes ቢሮ 👍👍
እግዚአብሔር ይባርክህ ከነቤተሠብህ ወንድማችን በእውነት ሀላፊነት የሚሠማው ትልቅ ሠው ነህ!!! ይሄን የሀገር ሸክም Report እናደርገዋለን።
እግዚአብሔር ይቅጣው የኢትዮጵያ ጠላት ነው
በጣም አመሠግናለሁ። በርቱ፣ አንጀቴ እርር ብሎ ነበር። እንዲህ በመንቀሳቀስ ኢትዮጵያዊ ነባር ጨዋነታችንን ጨማረጋገጥ ያስፈልጋል። እሱ እራሱ ምን ተሠርቶ እንደተሰደደ ማን ያውቃል?
አንተ ሰው ተባረክ ሰው ማለት እንዳተ ለሰው የሚቆረቆር ነው እንዳተያለውን ሰው ያብዛልን የተባረከ ይን ባለጌ በቀላመደው ልክ ዋጋውን ማግኘት አለበት ተባረክ።
ሞጣ ለተበዳይዋ ሌላ ስቃይ ነው የጨመረባት እይምሮዋን ጎዳት ጌታ የስራውን ይስጠው
ዘመንክ ይባረክ ወንድሜ❤❤❤❤
እናመሰግናለን በረቱ
በርታ ወንድም አለም
Pastor Edmond I was always against you but today I am so surprised at you. You are doing great job thank you and God bless you and your family.
He is not a pastor ' he is zereyya
ትግራይ ውስጥም በገዛ ወንድሞቻቸው እየተደፈሩና እየተገደሉ ላሉት እህቶቻችንም ድምፃቹ አሰሙ
ወንድም እህቱን እየደፈረ🤔?
እሱ በጦርነት ሰበብ ስለሆነ ሀገሪቷ ወደ ሰላም ስትመለስ ያኔ ይጠየቃሉ
Eritrea wist lik neh wendm ehtun ydefrali :: tgray lay gn wendm ehtun aydefrm ::
ኤርትራ ላይ ልክ ነህ ወንድም እህቱን ይደፍራል :: ትግራይ ግን ወንድም እህቱን አይደፍርም ::
እግዚአብሔር ይባርክሕ ይሕአውሬ ዘግናኝ ሰው ሳይሆን ሴጣን ቢባል የማይገልፀው ለፍርድ ይቅረብ
ይሄ አዉሬ መታሰር አለበት እናቱን
ይህ ባለጌ ተይዞ በህግ መጠየቅ መያዝ አለበት ትንሽ ርህራሄ የሌለው
በርታ ወንድማችን እስኸመጨረሻው እንዳታቆም
ላፉ ዚፕ ያስፈልገዋል ወንድማችን እናመስግንሃለን ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን
Wonderful message thank you too much bro
አላሕ የእጁን ይስጠው
Thank you a lot , you so smart . Gog bless you
Thank you so much bless your heart that is true thank we have stand up together for Heaven
ሞጣ ጀግናችን ኑርልን። የትግሬ ዲቃላ ይንጫጫ። there is a freedom of speech in America. Thank God
በአላህ ይሀሙጣ የሚባልሰው ከሶሻለሚድያ አላህያጥፋው ጎበዝ አተ ሰው የኢቶጸያጀግናነህ ማንም የፈራውን አጋለጥክአተ
Pls can you put he posted the video and time and when was the crime happened pls.we need to know to report.
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ
ሞጣ አትፋረዱበት ደፋሪ ነበረ ለዛ ነው እናቲቱንም ድፈሩ ያለው እውነት ልጆች አሉት ይኸ አውሬ
ንግግሩ ከመግደል አይተናነስም እሱም ለፍርድ መቅረብ አለበት
ሀገራችን የመጨረሻ እየወረደች እንደሆነ ማሳያ ተፅኖ ፈጣሪ ተብለው ሲጠሩ ሚዱያ ላይ ሲቀርቡ የምታያቸው ያለፈ ታሪካቸውን ፣ለሰው የሚጠቅም ምን ሰሩ ምንም አያወሩ ብቻ ብዙ ሰው ይከተልህ ህዝባችች ደሞ ባለጌ ወዳድ ሆነ ዮኒ ማኛ ተፅኖ ፈጣሪ ተብሎ ሰይፉ ላይ ከቀረበ ቡሀላ ሁሉም ነገር አከተመ
ለሙዋች ቤተሰብ እግዚያር ፅናቱን ይስጥ ይህን ላረገም ወንጀል ፈጣሪ ይማረው
Well said thank you.
Thanks brother Gohead
Merci Brother 💝
ሞጣ ጤነኛ ነው ነገር ግን ባልጌ ስድ እና አሳዳጊ የበደለው 👌🏾👌🏾👌🏾 የእግዚአብሔርን ቃልን የማያውቅ በጣም ነውረኛ ነው ኢትዮጵያውያንን አይውክልም 👌🏾👌🏾 በሕግ መቀጣት አለበት 👌🏾👌🏾ብዙ ግዝዬ በ አፉ የሚናገረው ይስቀጥጣል 😭
ተይዞ ለህግ ይቅረብ ህግ ያለበት ሀገር ስለምትኖሩ
ተባረክ
E.r yebarekek wedema
ይህ ሰው እስላሙ ይሳደባል ክርስቲያን ይሳደባል አማራ ይሳደባል,ትግራይ,ኦሮሞ ብቻ ይሄሰው ጥጋቡ ተንፈስ ማለት አለበት
የጎፋውንም እንኳን ሞቱ ያለውን፣ ሌሎቹንም ህዝብን በህዝብ ላይ የሚያነሳሳ ወንጀሎቹን ጉዳይ ጨምሮ የዚህን ጨካኝ ወንጀል ማክበድ ነው
የትግራይህዝብፀ ተቅርቆሪ ከሆንክ አሁንመቀሌ ያለውን የወያኔና የጌታቸውን ችግር ፍታ ከአዘንክ መቀሌ ጨለማ ውጦታል
ተባረክ ኣንተ ወንድሜ
edmend Egzabehaer yebarekeh yeha checaing
ይሔ ነውረኛ እሱን ከደፋሪው ለይተን አናየውም ሰውየው ቡሽቲ ነው
ወንድሜ በረታ ኢንደታ አይነት አለሀ የብዘልን
Thanks for your information
Wow thank you Betam kebade now be America wajale minager betammmm thank you
ሞጣ ትክክለኛ ስሙ ማማሩ መንግስቴ ነው ቆሻሻና ወራዳ በመሆኑ ሰው የሆነ ሁሉ ፀረ ሰው አስተሳሰብ የተሸከመ ግለሰብን በሚቻለው ሁሉ ሊያወግዝ ይገባል።
ጉበዝ ብዙ የውሻ ወንድች በየቤቱ አሉነ እያደነቹ ለህግ አሰረክቧቸው
አይ ሞጣ የሰው ፉጡር አይመሰለኝም።የመጀመሪያ ንግግሩ አለ መሰማት ይመረጣል። ቤሄርዎ ምንድነው ጥያቄው አማራ ባለዋሰ ትግሬ ቂጥዋ ለትግሬ ሸጣ ነወ ወይሰ አከራይታ ያለ ሰው ጤነኛ አይመሰለኝም ።ትክክለኛ ንግግር ነው እውነት ነው የዘራኸው ነው የምታጭደው ከአፉ የሚተፋው መርዝ ነው ፍትህ ለሄቨን የምታደርጉት አላህ ይርዳቹ በርቱ
በትክክል 😢😢😢😢😢😢😢
Thank you
ይህ ሰው ከደፋሪ ተባባሪ ነው አማራ ን አይዎክልም አፉን አዘጉልን መተባበር ኃይል ነው 🙏 ቀ ልባቺን ገፈፈን ይግፈፈው እና
Thank you so much, bro
Justice for Heaven 😭😭😭🙏🏽🙏🏽🙏🏽🕊🕊🕊
Tebarekiln
We can forward the video directly to police. Please send me the link
በዚች እነት ነ ልጅ የደረሰዉ ቢድል በቤቱ ለይ ይድረስ አምን በሉ ፋትህ ለሄቨን ሁለቹ እቅስቀሴ አድርጉ በተለይ ሴቶች💪💪
ተባረክወንድም አለም
ይህን ሰገጤ ገሚድያ አባሩት እንደሱዉ የአኢምሮ ታማሚ እያፈራብን ነዉ ። መሀይምን ታዋቂ የሚያረግ ህዝብ ዉርደት ነዉ የሚከተለወ እና ሰዉ አርገነወ ማየታችን ያናድደኛል
ላተም እግዚአብሄር ያግዝህ ላተም
Justice for heaven
ትክክል😭😭😭😭😭💔
Do you have the video he posted. I want to forward it to the police.
ወንድሜ ወይም እሕቴ ሞጣ ጤንኛ አይደለም የምትሉ አትሳሳቱ ነግበኔ በሉይሕሰው ይያዝ 2ኛ ገዳይነውውው
እረ የሚስራውን በደንብ ያውቃል ... የብዙ እማሮችን ስነ ልቦና ነው የሚናገረው!
ruclips.net/video/VZMRY51-F_w/видео.htmlsi=0IvZhsstMBhbu_lv ስለ ህፃን ሄቨን ይትስማ መርጃ ላጋራችሁ ፍትህ ለሄቨን 😢😢😢
በርቱ
@@AgewKemant በትክክል የብዙ አማራዎችን ስነ ልቦና ነው የሚናገረው
We proud of you brother
Wawwww brothers
እባካቹ በርቱ
የሰው ልጅ ህይወት በኢትዮጵያ እንዴት እንደረከሰ ህፃን ፊቨን ላጣናቸው ሁሉ ምልክት እና ምስክር ነች። ግፈኛ እና አመንዝራ ዘመን። የዚህ ግለሰብ ባህሪም የኢትዮጵያ ህውክምት መለያዋና ምልክት ነው። እረ ምን ጉድ ነው? እንኳንስ በህፃናት ቀርቶ በእንስሳ የማይታሰብ ጭካኔ ህሊናው እንዴት ታዘዘለት በሽተኛ ካልሆነ? ከባለስልጣናቱ እስከተራው ግለሰብ የማይታወቁ አውሬዎች በአገሪቱ ብቅ ካሉ ቆዩ።
በዚሁ ቀጥሉ አመሠግናለሁ ይህንን ሰው መሳይ አውሬ ማስወገድ አለብን
ትክክል እሱ የፈለገው ተናግሮ አሜርካ የምኖረው
አንተ:ጅግና:ወንድም:ይሄ:ሞጣ:የምሉት:አውር:ለህግ:መቅርብ:አለበት:በርታ:ከጎንህ:ነን::
OMG that ሞጣ he can’t speak English ነበምን አባቱ መልስ እንሚሰጥ አፋን መክፈት ለመዶ ይሔ ውርጋጥ ሰገጤ የታባቱ thanks Bro for your information 🙏🙏
እሱን ብቻ ሳይሆን የእሱን ደጋፊዎችንም መቀጣት አለባቸዉ።
ፈጣሪ የጅህን ይስጥህ ባለየ ምሀይም ሁለየም የሚናገረዉ ቃላት ልብ ይሰብራል😢😭💔💔😡😡
''መጦ ያለበት አድረሻ ተወቀ ትክክለኛስሙ እና የባለቤቱስም " ሞች ቬበንእና እናትዋ የተሳደበ መጣ'' አንዳንዴም ቢሆን የምንጠቀመውን ቋንቋ እናስተካክል!! በተለይ ለዚህ ቻናል ባለቤት ። በተረፈ በርቱ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወደማችን ቴክሳስ ያላቹ እባካችሁ ተባበሩ 🙏🙏
Egiziabiher yibarekihe sew malete enidihe newu
Thanks beRad
መማሩ መንግስቴ ወይም ሞጣን እና ዘመድኩን በቀለንለፍርድ ማቅረብ አለብን የቆየ ቪዲዬ ነው ብሎ ጭራሽ ወደ ዘር ጥላቻ ነገሩን እየቀየረው ነው::
Temesgen fetariye hoy enkoan adrashaw tegegne🙏🙏🙏🙏🙏 lante men yesanekal
ወንድማችን እናመሠግናለን እንደፈለገው ሀገርና ህዝብን ሲያባላ የኖረ እንደፈለገ አፉን ሲከፍት ነው የኖረው ፈጣሪ ቅጣቱን ይስጠው 👏
ድንቅ መረጃ ! የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ፣አበዛዝቶ ይባርክህ።
ጎበዝ ኢትዮጵያዊነታችን በዚህ መልኩ ነዉ የሚያምረዉ እንደ ሞጣ አይነት ባለጌና እሡን መሠል ሠዎች የቅጣትአቸዉን ዋጋ ማግኘት አለባቸዉ ፍትህ ምንም ለማታዉቀዉ ጨቅላ ህጻን ሔሸን ታገኝ ዘንድ እንጮሀለን ።
ይሄ ትልቅ መሀይም ከወንጀለኛው ያልተናነሰ የተናገረው ይዘገንናል
በርታ ወንድሜ ትግላችሁ ፍሬ ያፈራል በርቱ
እውነት አድራሻ የሰጠኸው ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ
3 miles away from my home the name of the apartment lanter
ምን አይነት ይሉንታ ያጣ ባለጌ ነው ይህን እማ ማጋለጥ አስፈላጊ ነው ። ወንድማችን በርታልን ይሄን ደንቆሮ ማጋለጥ አግባብ ነው። የሄቨን አምላክ ያጋልጠው።🙏🏽
Very nice yezi sew kitat mayet afalgalew,enante america wist tebkachu atidaftum enda betun kawekachu memot alebet
ይሄን ባለጌ ዋጋውን አሰጡት አፉን አዘጉልን በርቱ
ሴት ልጅ እናት ናት ሚስት ናት ሀገር ናት ጀግና ትወልዳለች ጀግና ናት የአዕምሮ መታወር የገጠመው ነውረኛ ነው ።
Yes please 🙏 😍 😂
Thanks my brother I appreciate what u did now for this innocent baby girl and mother
ሚስቱን በጣም ነው የሚያሰቃያት መናገር አትችልም ስለዚህ ለሶ ራሱ ፍትህ ያስፈልጋታል።
God bless you Pastor Edmond.
Pls put all addresses in writing.
Real justice for child Heven.
Thank you!! You are a real Father!!! Justice for all women's and little angel girls 😢 in Ethiopia 😢😢😢 please teach him a good lesson. This justice can teach this kind of human Animal person. God bless you 🙏 ❤️
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ማንም ያለ አግባብ መበደል የለበትም
ይበል የሚስኝ ነዉ ወንጀለኞችን ከያሉበት ማጋለጥና መቅጣት ነዉ
Allah yatfaw yihn sew yateffachihut hoy hoy eyyalachihu dasporawech nachihu ahun alnebberem zegiytachihual essun.begizxe.mekchet nebber balege koshasha sewnew ahunm.bertu attlkekut
Lemeregah Enameseginalen
የእናትና የኢትዮጵያ ምስግኑ ሕዝብ እንባ የትም ብሆን እንድያዝ ያደርጋል
እግዚአብሔር ይባረክህ መቀጣት አለበት👍
Thank you Bro. long live
Yes ቢሮ 👍👍
እግዚአብሔር ይባርክህ ከነቤተሠብህ ወንድማችን በእውነት ሀላፊነት የሚሠማው ትልቅ ሠው ነህ!!! ይሄን የሀገር ሸክም Report እናደርገዋለን።
እግዚአብሔር ይቅጣው የኢትዮጵያ ጠላት ነው
በጣም አመሠግናለሁ። በርቱ፣ አንጀቴ እርር ብሎ ነበር። እንዲህ በመንቀሳቀስ ኢትዮጵያዊ ነባር ጨዋነታችንን ጨማረጋገጥ ያስፈልጋል። እሱ እራሱ ምን ተሠርቶ እንደተሰደደ ማን ያውቃል?
አንተ ሰው ተባረክ ሰው ማለት እንዳተ ለሰው የሚቆረቆር ነው እንዳተያለውን ሰው ያብዛልን የተባረከ ይን ባለጌ በቀላመደው ልክ ዋጋውን ማግኘት አለበት ተባረክ።
ሞጣ ለተበዳይዋ ሌላ ስቃይ ነው የጨመረባት እይምሮዋን ጎዳት ጌታ የስራውን ይስጠው
ዘመንክ ይባረክ ወንድሜ❤❤❤❤
እናመሰግናለን በረቱ
በርታ ወንድም አለም
Pastor Edmond I was always against you but today I am so surprised at you. You are doing great job thank you and God bless you and your family.
He is not a pastor ' he is zereyya
ትግራይ ውስጥም በገዛ ወንድሞቻቸው እየተደፈሩና እየተገደሉ ላሉት እህቶቻችንም ድምፃቹ አሰሙ
ወንድም እህቱን እየደፈረ🤔?
እሱ በጦርነት ሰበብ ስለሆነ ሀገሪቷ ወደ ሰላም ስትመለስ ያኔ ይጠየቃሉ
Eritrea wist lik neh wendm ehtun ydefrali :: tgray lay gn wendm ehtun aydefrm ::
ኤርትራ ላይ ልክ ነህ ወንድም እህቱን ይደፍራል :: ትግራይ ግን ወንድም እህቱን አይደፍርም ::
እግዚአብሔር ይባርክሕ ይሕአውሬ ዘግናኝ ሰው ሳይሆን ሴጣን ቢባል የማይገልፀው ለፍርድ ይቅረብ
ይሄ አዉሬ መታሰር አለበት እናቱን
ይህ ባለጌ ተይዞ በህግ መጠየቅ መያዝ አለበት ትንሽ ርህራሄ የሌለው
በርታ ወንድማችን እስኸመጨረሻው እንዳታቆም
ላፉ ዚፕ ያስፈልገዋል ወንድማችን እናመስግንሃለን ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን
Wonderful message thank you too much bro
አላሕ የእጁን ይስጠው
Thank you a lot , you so smart . Gog bless you
Thank you so much bless your heart that is true thank we have stand up together for Heaven
ሞጣ ጀግናችን ኑርልን። የትግሬ ዲቃላ ይንጫጫ። there is a freedom of speech in America. Thank God
በአላህ ይሀሙጣ የሚባልሰው ከሶሻለሚድያ አላህያጥፋው ጎበዝ አተ ሰው የኢቶጸያጀግናነህ ማንም የፈራውን አጋለጥክአተ
Pls can you put he posted the video and time and when was the crime happened pls.we need to know to report.
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ
ሞጣ አትፋረዱበት ደፋሪ ነበረ ለዛ ነው እናቲቱንም ድፈሩ ያለው እውነት ልጆች አሉት ይኸ አውሬ
ንግግሩ ከመግደል አይተናነስም እሱም ለፍርድ መቅረብ አለበት
ሀገራችን የመጨረሻ እየወረደች እንደሆነ ማሳያ ተፅኖ ፈጣሪ ተብለው ሲጠሩ ሚዱያ ላይ ሲቀርቡ የምታያቸው ያለፈ ታሪካቸውን ፣ለሰው የሚጠቅም ምን ሰሩ ምንም አያወሩ ብቻ ብዙ ሰው ይከተልህ ህዝባችች ደሞ ባለጌ ወዳድ ሆነ
ዮኒ ማኛ ተፅኖ ፈጣሪ ተብሎ ሰይፉ ላይ ከቀረበ ቡሀላ ሁሉም ነገር አከተመ
ለሙዋች ቤተሰብ እግዚያር ፅናቱን ይስጥ ይህን ላረገም ወንጀል ፈጣሪ ይማረው
Well said thank you.
Thanks brother Gohead
Merci Brother 💝
ሞጣ ጤነኛ ነው ነገር ግን ባልጌ ስድ እና አሳዳጊ የበደለው 👌🏾👌🏾👌🏾 የእግዚአብሔርን ቃልን የማያውቅ በጣም ነውረኛ ነው ኢትዮጵያውያንን አይውክልም 👌🏾👌🏾 በሕግ መቀጣት አለበት 👌🏾👌🏾ብዙ ግዝዬ በ አፉ የሚናገረው ይስቀጥጣል 😭
ተይዞ ለህግ ይቅረብ ህግ ያለበት ሀገር ስለምትኖሩ
ተባረክ
E.r yebarekek wedema
ይህ ሰው እስላሙ ይሳደባል ክርስቲያን ይሳደባል አማራ ይሳደባል,ትግራይ,ኦሮሞ ብቻ ይሄሰው ጥጋቡ ተንፈስ ማለት አለበት
የጎፋውንም እንኳን ሞቱ ያለውን፣ ሌሎቹንም ህዝብን በህዝብ ላይ የሚያነሳሳ ወንጀሎቹን ጉዳይ ጨምሮ የዚህን ጨካኝ ወንጀል ማክበድ ነው
የትግራይህዝብፀ ተቅርቆሪ ከሆንክ አሁንመቀሌ ያለውን የወያኔና የጌታቸውን ችግር ፍታ ከአዘንክ መቀሌ ጨለማ ውጦታል
ተባረክ ኣንተ ወንድሜ
edmend Egzabehaer yebarekeh yeha checaing
ይሔ ነውረኛ እሱን ከደፋሪው ለይተን አናየውም ሰውየው ቡሽቲ ነው
ወንድሜ በረታ ኢንደታ አይነት አለሀ የብዘልን
Thanks for your information
Wow thank you Betam kebade now be America wajale minager betammmm thank you
ሞጣ ትክክለኛ ስሙ ማማሩ መንግስቴ ነው ቆሻሻና ወራዳ በመሆኑ ሰው የሆነ ሁሉ ፀረ ሰው አስተሳሰብ የተሸከመ ግለሰብን በሚቻለው ሁሉ ሊያወግዝ ይገባል።
ጉበዝ ብዙ የውሻ ወንድች በየቤቱ አሉነ እያደነቹ ለህግ አሰረክቧቸው
አይ ሞጣ የሰው ፉጡር አይመሰለኝም።የመጀመሪያ ንግግሩ አለ መሰማት ይመረጣል። ቤሄርዎ ምንድነው ጥያቄው አማራ ባለዋሰ ትግሬ ቂጥዋ ለትግሬ ሸጣ ነወ ወይሰ አከራይታ ያለ ሰው ጤነኛ አይመሰለኝም ።ትክክለኛ ንግግር ነው እውነት ነው የዘራኸው ነው የምታጭደው ከአፉ የሚተፋው መርዝ ነው
ፍትህ ለሄቨን የምታደርጉት አላህ ይርዳቹ በርቱ
በትክክል 😢😢😢😢😢😢😢
Thank you
ይህ ሰው ከደፋሪ ተባባሪ ነው አማራ ን አይዎክልም አፉን አዘጉልን መተባበር ኃይል ነው 🙏 ቀ ልባቺን ገፈፈን ይግፈፈው እና
Thank you so much, bro
Justice for Heaven 😭😭😭🙏🏽🙏🏽🙏🏽🕊🕊🕊
Tebarekiln
We can forward the video directly to police. Please send me the link
በዚች እነት ነ ልጅ የደረሰዉ ቢድል በቤቱ ለይ ይድረስ አምን በሉ ፋትህ ለሄቨን ሁለቹ እቅስቀሴ አድርጉ በተለይ ሴቶች💪💪
ተባረክወንድም አለም
ይህን ሰገጤ ገሚድያ አባሩት እንደሱዉ የአኢምሮ ታማሚ እያፈራብን ነዉ ። መሀይምን ታዋቂ የሚያረግ ህዝብ ዉርደት ነዉ የሚከተለወ እና ሰዉ አርገነወ ማየታችን ያናድደኛል
ላተም እግዚአብሄር ያግዝህ ላተም
Justice for heaven
ትክክል😭😭😭😭😭💔
Do you have the video he posted. I want to forward it to the police.
ወንድሜ ወይም እሕቴ ሞጣ ጤንኛ አይደለም የምትሉ አትሳሳቱ ነግበኔ በሉይሕሰው ይያዝ 2ኛ ገዳይነውውው
እረ የሚስራውን በደንብ ያውቃል ... የብዙ እማሮችን ስነ ልቦና ነው የሚናገረው!
ruclips.net/video/VZMRY51-F_w/видео.htmlsi=0IvZhsstMBhbu_lv ስለ ህፃን ሄቨን ይትስማ መርጃ ላጋራችሁ
ፍትህ ለሄቨን 😢😢😢
በርቱ
@@AgewKemant በትክክል የብዙ አማራዎችን ስነ ልቦና ነው የሚናገረው
We proud of you brother
Wawwww brothers
እባካቹ በርቱ
የሰው ልጅ ህይወት በኢትዮጵያ እንዴት እንደረከሰ ህፃን ፊቨን ላጣናቸው ሁሉ ምልክት እና ምስክር ነች። ግፈኛ እና አመንዝራ ዘመን። የዚህ ግለሰብ ባህሪም የኢትዮጵያ ህውክምት መለያዋና ምልክት ነው። እረ ምን ጉድ ነው? እንኳንስ በህፃናት ቀርቶ በእንስሳ የማይታሰብ ጭካኔ ህሊናው እንዴት ታዘዘለት በሽተኛ ካልሆነ? ከባለስልጣናቱ እስከተራው ግለሰብ የማይታወቁ አውሬዎች በአገሪቱ ብቅ ካሉ ቆዩ።
በዚሁ ቀጥሉ አመሠግናለሁ ይህንን ሰው መሳይ አውሬ ማስወገድ አለብን
ትክክል እሱ የፈለገው ተናግሮ አሜርካ የምኖረው
አንተ:ጅግና:ወንድም:ይሄ:ሞጣ:የምሉት:አውር:ለህግ:መቅርብ:አለበት:በርታ:ከጎንህ:ነን::
OMG that ሞጣ he can’t speak English ነ
በምን አባቱ መልስ እንሚሰጥ አፋን መክፈት ለመዶ ይሔ ውርጋጥ ሰገጤ
የታባቱ thanks Bro for your information 🙏🙏
እሱን ብቻ ሳይሆን የእሱን ደጋፊዎችንም መቀጣት አለባቸዉ።
ፈጣሪ የጅህን ይስጥህ ባለየ ምሀይም ሁለየም የሚናገረዉ ቃላት ልብ ይሰብራል😢😭💔💔😡😡
''መጦ ያለበት አድረሻ ተወቀ ትክክለኛስሙ እና የባለቤቱስም " ሞች ቬበንእና እናትዋ የተሳደበ መጣ'' አንዳንዴም ቢሆን የምንጠቀመውን ቋንቋ እናስተካክል!! በተለይ ለዚህ ቻናል ባለቤት ። በተረፈ በርቱ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወደማችን ቴክሳስ ያላቹ እባካችሁ ተባበሩ 🙏🙏
Egiziabiher yibarekihe sew malete enidihe newu
Thanks beRad
መማሩ መንግስቴ ወይም ሞጣን እና ዘመድኩን በቀለን
ለፍርድ ማቅረብ አለብን የቆየ ቪዲዬ ነው ብሎ ጭራሽ ወደ ዘር ጥላቻ ነገሩን እየቀየረው ነው::