አውቶቢስ ተራ ዛሬ ሳቅ በሳቅ ነው፣ሄኖክም ቀሪ ሳቅ አለው- ወይኒ ሾው | ክፍል 3 Weyni Show ep 3

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 260

  • @smtube3485
    @smtube3485 4 года назад +54

    በጣም..ይገርማል...ከሃገሬ..ርቄ..ብሄድም...ገና..ሳያቸው....ብዙ...ነገር..አስታወሰኘ..እነዚህን..ልጆች...እንዳለ..አውቃቸዋለው...የዛሬን..አያርገውና...አውቶብስ..ተራ...አካባቢ..አጎናፍር..ሆቴል..በጠዋት....እናሳልፍ..ነበር...እነ..ቶማስስ..የት..ሄዱ....ለማንኛውም....እ.አውቶብስ..ተራ..ውስጤ...ናቸው....አራዳ..ብቻ..ያለበት....ዝግጅትሽ..ተመችቶኛል....ቀጥይበት።

  • @tofikua167
    @tofikua167 4 года назад +27

    በጣም ፈታ ነው ያልኩት የአራድዬ ልጆች ሸገር ፍቅር ብቻ ነው ❤️

  • @kedirtech6228
    @kedirtech6228 4 года назад +3

    የአውቶቡስ ተራ ልጆች ፍቅር ናቸው ይመቻችሁ።

  • @jemalmohamed236
    @jemalmohamed236 4 года назад +8

    ወይኒየ በጣም ተመችቶናል አዲሱ ፕሮግራምሽ ይመችሽ ቀጥይበት

  • @محمدابراهيمالمعيني
    @محمدابراهيمالمعيني 4 года назад +1

    ዋው ወይኒ የመችሽ ከሀገራችን ምርጦች ስላገናኘሽን
    በሳቅ ጥሩ ግዜ የፆምና ፍስክ ሀሀሀሀሀሀሀሁሁሁ😀

  • @lulumulatu4517
    @lulumulatu4517 4 года назад +24

    የሸገር ልጅ መሆን መመረጥ ነው እኛ ሸገሮች ከዘረኝነት ከጎጠኝነት የፀዳን ምርጥ ያራዳ ልጆች ነን የክፍለሃገር ሰገጤዎች እንግዲህ ምንም ማድረግ አይቻልም የሸገር ልጅ ለመሆን እንደገና መፈጠር ነው ።

    • @dawitzenebe8136
      @dawitzenebe8136 4 года назад

      ባዶ

    • @adenhabeshawit7767
      @adenhabeshawit7767 4 года назад

      ሰገጤስ አንተ

    • @kidimengs5134
      @kidimengs5134 4 года назад +1

      Lik neh ye sheger lij fikir new

    • @engelish9898
      @engelish9898 4 года назад

      ሰገጤ አይተ የሆናችሁ ቀፋፋ ነገር የክፍለ ሀግር ልጅ ብትሆን እማ በማን እድልህ የክፍለ ሀገር ልጅ እኮ ወንዳወንድ ነው እዳተ ካገኛ ሴት ሁሉ የሚገለፍጥ አይደለም እሽ ፍሪ ሁላ ወንዱም ሴቱም የማይታወቅበት ሀገር ሴቷ ወንዳወንድ ወንዱ ሴታሴት

    • @زينبمحمد-ت1ش8م
      @زينبمحمد-ت1ش8م 4 года назад

      ሰረአተየለህመ

  • @lulu-vb1ko
    @lulu-vb1ko 4 года назад +2

    ውይ ደስ ሲሉ በማርያም በሳቅ ልሞት ያገሬ ልጆች ኑሩልኝ

    • @sofimisss6222
      @sofimisss6222 4 года назад

      አሚን ክፉ አየንካቸዉ

  • @ናኒ
    @ናኒ 4 года назад +13

    የሸገር ልጅ መሆን መመረጥ ነው አቦ ሰላማቹ ይብዛ

  • @henoktekle4478
    @henoktekle4478 4 года назад +1

    ከነዚህ ምርጦች ጋር የተደረገ ቆይታ ፕሮግራሙን ኣሳጠርሺው ለዛውም በጣም።

  • @zahraam3960
    @zahraam3960 3 года назад

    ወይኒየ እድሜሽ ይባረክ

  • @BB-vn2ye
    @BB-vn2ye 4 года назад +6

    ያራዳ ልጅ ማለት ክፋት ዘር መዝረክረክ የማያውቅ ነው:: አ/አ በመወለዴ አምላክ ይመስገን:: 7 ድግሪ ይዞ ጠባብ ከመሆን ምንም የሌለው የአዱ ልጅ መሆን መመረጥ ነው:: ለምንድነው DV ለአራዳ የማይመጣው?. ፋሮቹ በዝተው ተመካክረው ያበዱ ነው የሚመስሉት::

  • @AmalAmal-rp4eh
    @AmalAmal-rp4eh 3 года назад

    የኔማሮች ኡልም ሙድአላቹ ውይንዬ ስውድሸ አደኛነሽ በሰው አገረ ፈታ እያስደረግሽነው😘😘😘

  • @miskanamiskana4203
    @miskanamiskana4203 4 года назад +4

    አቦ በጣም ነው ደስ የሚሉት እንዴት እንደሳኩኝ ደስ ይላሉ

  • @ashumoha3276
    @ashumoha3276 4 года назад +3

    የአገሬ ልጆች የሰፈሬ ልጆች አቦ ሰላማቹ ብዝት ይበል ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 4 года назад +6

    😀 😀 😀 የሰፈሬ ልጆች የኔ ማሮቼ እውነት ማንነታችን እንዳለ ነው ኮሮና ተጠንቀቁ

    • @ghfh3038
      @ghfh3038 4 года назад +1

      ተናግረዋልኮ በፅሀፍ ከኮረናበፊትነው የተቀረፀው

  • @Jon-pc5tf
    @Jon-pc5tf 4 года назад +3

    ሄኒ በጣም ነው ያዝናናኝ አለ ነገር............

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 4 года назад

    በጣም ይገርማል ውበት ሽ እኮ ላንቺ የሚስማማውን በማረግሽ ውበት ሽ ወጣ። አየሽ ፋሽን መጣ ተብሎ ሌላው ሰው አረገው ተብሎ አይደረግም። በቀደም የተቀባሽው ወይ ወደ ቡናማ የሚወስድ ቀይ በብዛት ሀበሻ የሚቀባውን ብትጠቀሚ ጥሩ ነበር ባለፈው የቄራ ልጆችን ስታቀርቢ ይሁን የካዛንችስ። ያኛው ሊፒስቲክ ውበት ሽን ደብቆት ነበር። ምክን ያቱም ያንችን ውበት ሳይሆን እንደ ፓውዛ ሊፒስቲክ ሽ ሰው ውበት ሽን እንዳያይ አጥፍቶት ነበር። አሁን ግን ይሄኛው ሊፒስቲክ ውበት ሽን ቦግ አርጎ አወጣው።

  • @chanel8871
    @chanel8871 4 года назад +13

    ከሀገራችን ፊልም ይልቅ የ ሰፈር ውሎን በደምብ የሚያስታውስ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad4847 3 года назад

    የሰፍሪ ልጁች ሰታምሩ

  • @loydmesfin5520
    @loydmesfin5520 4 года назад +3

    ኡፍፍሸ የራዳ ልጅ ይግደሐኝ❤❤❤

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 4 года назад +1

    😁😁😁😁😁በሳቅ ሞትኩኝ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርቺልን 😘💚💛❤👍

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 4 года назад

    የምር በጣም ነው የተዝናናሁት ይመቻችሁ ያራዳ ልጆች

  • @mohammedhussen9018
    @mohammedhussen9018 4 года назад

    Yimechis ethio program nw fetari yaguzishi temechitognal andegna neshi egnam sefer memitatun endatireshi👏👏👏👏

  • @hayugeto6061
    @hayugeto6061 4 года назад +2

    ቀልዱ ደስ ይል ነበር ግን ጨልኮናቸውን ከቀረፃ ቡሃላ ቢጋቱት ጥሩ ነው

  • @manaralq7033
    @manaralq7033 2 года назад

    እኔራሱበጣምነዉየተዝናናሁት😁😁😁

  • @AlexAlex-wv8jo
    @AlexAlex-wv8jo 4 года назад

    እውነት ለመናገር በጣም ነው ፈታ ያደረጉኚ ይመቻቹሁ

  • @negatisultaninstk6248
    @negatisultaninstk6248 4 года назад

    አውቶቢስ ተራ ሰፈሬ 👍😘♥️💋

  • @addis2653
    @addis2653 4 года назад +11

    አቶብስ ተራ ደርስሽ እዛው ቅርብ ደሞ ኳስ ሜዳ ብትሄጂ በምንድነው እስኳሁን የሳቃችሁት ነው የሚሏችሁ .

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw7188 4 года назад

    የአውቶብስ ተራ ልጆች በጣም ዘና ያደርጋሉ በጣም ነው ያሳቀኝ የሆነ አረብ ተዘርፎ አዋጠን ዱባይ ልከነዋል kkkkkkkkkk

  • @የቅድስትማርያምየአማላጇል

    ወይኔ የሰፈሬ ልጆች አጠገባቹ ባልሆንም ጫወታቹ ናፍቆኝ ነበር ባርዬ ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል ፈታ በሉ በቅርቡ እቀላቀላለሁ ወደ 29 መንደር

  • @ayenachewmlsganaw7643
    @ayenachewmlsganaw7643 4 года назад

    በጣም አሪፍ ነው ቀጥይበት በኮረና እሚያፈልገው እንደዚህ ዘና የሚያደርግ ያስፈልጋል

  • @ቆጆቤቲ
    @ቆጆቤቲ 4 года назад

    ሸገርዬ ውድድ ነው የማረጋቹ የኔ ምርጦች

  • @Yemaledasenek
    @Yemaledasenek 4 года назад +2

    የፆም ይሁንልህ ሃሃሃ ይሄ ኬፕ ያደረገው ልጅ ግን የአራዳ ማእረግ ቢሰጠው ሀሀሀሀ ደጋፊ ነኝ

  • @ninigetaneh2634
    @ninigetaneh2634 4 года назад +5

    OMG! I shared this show for many of my friends. I love it. Thank you for making me so happy 😀 !

    • @tewodrostedaethiogirma1702
      @tewodrostedaethiogirma1702 4 года назад +1

      Me too, l have watched them so many times. They’re actually my neighborhood. Also, The guy with the cap is my relative. He’s very quiet guy.👍👍

    • @baraketlebanon7321
      @baraketlebanon7321 4 года назад

      😘😘😘

  • @эфиопияиАддис-Абеба

    ደስ ስትሉ ፋካ አደረጋችሁን በተለይ ኮፍያ ያደረገው እልም ያለ አራዳ የአአ ነን ከራሻ ።

  • @yonnaszegeye1233
    @yonnaszegeye1233 4 года назад +3

    ዛሬ አንችም አሻሽለሻል ፣ፕሮግራምሽም በጣም ጥሩ ነው !!

  • @יעקבפטגו-ט2כ
    @יעקבפטגו-ט2כ 4 года назад

    ጥሩ ፕሮግራም ነው ቀጥይበት

  • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
    @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 4 года назад

    😂😂😂የሌባ ነው ያሳቀኝ በስመአብ ይመቻቹ አቦ ያገሬ ልጆች

  • @mmmnmm7204
    @mmmnmm7204 4 года назад

    አቦ ይመቻቹ የሽገርየ ልጆች አቦ ጨዋት ዘር ቆጠራ የለው

  • @እግዛቤሔርፍቅርነው
    @እግዛቤሔርፍቅርነው 4 года назад +1

    ወይንይ አርፍ ስራ ነው በረቺ በናትሽ የፊት በር ልጆችን ወይም የሲኤምሲ ልጆች አቅርብልን በቃ ትሞቻለሽ በሳቅ

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 4 года назад

    ወይንዬ ሾ ድሬደዋንም ጋብኘት አርገልን ቡዙ ሳቅ አለ

  • @Zenaneh
    @Zenaneh 4 года назад +1

    ሳቅሽን ወድጀዋለው!
    ስራሽም ድንቅ ነዉ

  • @FAFENET
    @FAFENET 4 года назад

    አይ ማዎጣት😂😂👋ራቢዎ ነች የምታስለፈልፍህ

  • @ማርታከሸገር
    @ማርታከሸገር 4 года назад

    😂😂😂😂😂ያራድዬ ልጆች ሸገርዬ❤️❤️❤️❤❤😍😍👈

  • @kibromteklemariam2021
    @kibromteklemariam2021 4 года назад

    I am from eri... ethiopean hulachu ewedachwalew mtakerbut hulu betam funny new ymechachu yarada ljoch edmie ena tena ystachu

  • @fatemaali8328
    @fatemaali8328 4 года назад

    ወይኔስወዲሽእኮ ሸዋየዋየሚለውኪልፕሽእግግ

  • @amanabsarchitecturalvlog4520
    @amanabsarchitecturalvlog4520 3 года назад

    BRAVO WEYENIIIIIII

  • @bilalhebesha661
    @bilalhebesha661 4 года назад +1

    Relly it's best idea/program I enjoy it 😂

  • @destalencho9106
    @destalencho9106 3 года назад

    የተለየ የሚያደርጋቸው፣ እርስ በእርሳቸው አይተራረቡም።

  • @እቴጌጣይቱ-መ4ጰ
    @እቴጌጣይቱ-መ4ጰ 4 года назад

    ደስ ስትሉ ❤ቢራ ባይኖር ይመረጣል

    • @baba8877
      @baba8877 4 года назад

      Ena bira kelele chewaw kat ymetal

  • @RahaRo11
    @RahaRo11 4 года назад

    Miss back home. Ethiopia

  • @haregasefa2084
    @haregasefa2084 4 года назад

    የሀገሬ ልጆች ስወዳችሁ !!!!!

  • @fitsumzewdie5617
    @fitsumzewdie5617 4 года назад

    Am glad to know that this show recorded before covid because I was so worried when I watch the way they seat together.

    • @woyzerofana4440
      @woyzerofana4440 4 года назад

      There is no COVID-19 it’s part of the population control petition signed in 1980.
      If you need more info read the book by
      DEAN KOONZ
      ‘ THE EYES OF DARKNESS ‘

  • @tube551
    @tube551 4 года назад

    በጣም ነው የምወድሽ

  • @peaceethio7623
    @peaceethio7623 4 года назад

    አቦ ሁሌ ሳቁ ተመችቶኛል

  • @MeskiMamo
    @MeskiMamo 9 месяцев назад

    የሰፈሬ ልጆች

  • @birhanushiferaw4662
    @birhanushiferaw4662 4 года назад

    Its very nice program keep it up baby

  • @Bombaclat1324k
    @Bombaclat1324k 4 года назад +4

    በጣም ያስቃል ዛሬ ፈነዳሁ ኣዲስ ኣበባ አያለሁ የዛሬ 5 ኣመት የሳቅሁ ነው በዚሁ ቀጥሉ

  • @mulukenjemberu8676
    @mulukenjemberu8676 4 года назад

    በጣም አዝናኝ ነው

  • @jesusa7512
    @jesusa7512 4 года назад

    ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @eyobekassae7851
    @eyobekassae7851 4 года назад

    በጣም አድናቂሽ ነኝ

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 4 года назад

    Benatesh artist taden hulam teyeqew 😁🤣🤣🤣 absolutely you are amazing comedy!!!

  • @Ambesaw1212
    @Ambesaw1212 4 года назад

    ሌላ ስራ የለሽም ወይኔ ።

  • @konjokonjo392
    @konjokonjo392 4 года назад

    ይህ ፕሮግራም ሃሬፍ ነው ወይኔ ቀስ ብለሽ ሳቄ ሁሌ ዝነኛ ሰወች ለምን ይቀርባሉ በየሰፈሩ በሱስ ውስጥ በጉርፕ ፅብ የሜፈጥሩ አሉ እኛ ግዜ ሰተን ብንጠጋቸው ከመጥፎ ህውት ወደ መልካም ይመለሳሉ

  • @hagaryhagry6890
    @hagaryhagry6890 4 года назад

    ይመቻቺሁ

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 4 года назад

    Why thumb down, is that one of our culture? I didn't see any negative in this show. Any way keep it up!!! I like women to see when she rise up!

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 4 года назад

    ደስ ሲሉ ኪኪ

  • @የባህልአልባሳትኮሌክሽን

    ወይኒየ ወድሻለው ሄኒ አድናቂክ ነኝ በርቱ

  • @konjoleba3848
    @konjoleba3848 4 года назад

    Wow I miss my country Ethiopian

  • @kidimengs5134
    @kidimengs5134 4 года назад

    yimechachu betam tamralachu

  • @Yemaledasenek
    @Yemaledasenek 4 года назад

    ይሸታል ጠጅ ጠጅ ሃሃሃ

  • @gracetil2489
    @gracetil2489 4 года назад

    Oh my God yesefere lijoch ewedachualehu

  • @kingmike1253
    @kingmike1253 4 года назад +2

    መሳቅ መጫወቱ ጥሩ ሆኖ ሳለ ብዙ የ discipline ችግር አለው የዚህ ሾው አላማው በእውነት አልገባኝም ስንት መነሳት ያለበት ሀሳብ እያለ የሰፈር ጎረምሳ ሰብስቦ ቢራ ሲጠጡ ማሳየት ምን ይሉታል ማስተላለፍ የተፈለገው መልአክ ምንድነው Arte TV በእውነት ስለሚያስተላልፋቸው ዝግጅቶች በደንብ ማየት አለበት ታዳጊ ህፃናት ምን ይማራሉ ተሰብስቦ ቢራ መጠጣት ባጠቃላይ ማስተካከያ ብታደርጉበት ትውልድን የሚቀርፅ ስራ በመስራት የአየር ሰአቱን ብትጠቀሙት የሚል አስተያየት አለኝ

  • @hawuletheru8366
    @hawuletheru8366 4 года назад +1

    ፎንቃዎቼ ኢሄ ጨዋታ እንዴት እደናፈቀኝ

  • @wubitethiopia2302
    @wubitethiopia2302 4 года назад +1

    Seferay Atobisiteraaaaaaaaaaa

  • @abushhaile5922
    @abushhaile5922 4 года назад +16

    ኧረ በጣም መሳቅ /ማሳቅ ከፈለግሽ እዛው አውቶብስ ተራ 32 ቀበሌ ነይ ወንደሰን ቂቤ ራስ እና ተካልኝ ቦጋለ ብለሽ እሁድ ቀን ነይ

  • @solomonteshom8705
    @solomonteshom8705 4 года назад

    ይመቻችሑ ያራዳ ልጆች

  • @Yemaledasenek
    @Yemaledasenek 4 года назад

    ወይኒ ጣሊያን ሰፈር ብቅ በይ ትነፍሪያለሽ

  • @pinashalom9644
    @pinashalom9644 4 года назад

    Yarada ligoch ...shegroch👌

  • @አቢሲኒያፒካ
    @አቢሲኒያፒካ 4 года назад

    በሳቅ አቦ የሸገር ልጅ ይለያል

  • @sintayehufeleke255
    @sintayehufeleke255 4 года назад +4

    Abenet sifer ketay yehun

  • @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ

    ክክክክክክክክክ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 4 года назад +1

    አዎ የሰጠሁሽን አስተያየት ተቀብለሻል ማለት ነው። አየሽ አሁን ውበት ሽ ቆንጆ ሆነ። አየሽ የደስ ደስ ያለሽ ዲፕሊሽ የሚያምር ነው። አሁን የተቀባሽው ሊፒስቲክ ላንቺ ቀለም የተስማማ ነው በዚሁ ቀጥይ።

  • @dagmeyeenatulije393
    @dagmeyeenatulije393 4 года назад

    አቦ ይመችሽ

  • @asmamawkassahunwassie630
    @asmamawkassahunwassie630 4 года назад

    waw...yameral

  • @melakehailu4847
    @melakehailu4847 4 года назад

    አውቶብስ ተራ#1

  • @M-on1
    @M-on1 4 года назад

    I like this show but the sound quality is so bad!

  • @alemeykassa2079
    @alemeykassa2079 4 года назад +1

    Mert yarada lijoch mechet yebelachu betam amerogale tisebesebo mesaqe tamiralachu

  • @Yemaledasenek
    @Yemaledasenek 4 года назад

    ሰምተህ ቃም እንዴት ነው? ደህና ነው? ሃሃሃ

  • @rahmamechegiya1982
    @rahmamechegiya1982 4 года назад +12

    አቦ ኮሮና ኮሮና አትበሉ መጀመሪያ መግቢያ ላይ አንብቡ

  • @ausguard8969
    @ausguard8969 4 года назад

    Yekentuwoch show Anchi Balager Afeshen fetash Aydel

  • @jojofamily2136
    @jojofamily2136 4 года назад

    Thank you Henny you so funny

  • @ephrem706
    @ephrem706 4 года назад

    የመነን ይቀራል

  • @Hanihani-lw8sw
    @Hanihani-lw8sw 4 года назад

    መስቀል ግጥም አርጎ ሚጠጣ ቲሽ

  • @SKYLTube1902
    @SKYLTube1902 4 года назад +1

    SKY ቋ Tube ቤተሰብ በመሆን እንግሊዘኛ ቋንቋ ይማሩ። ምንም አይነት መዝገበ ቃላት ሳያስፈልገዎት በቀላሉ እንግሊዘኛን መናገርና መስማት ያስችለዎታል።

  • @ያራዳልጅፍቅር
    @ያራዳልጅፍቅር 4 года назад

    የመቼ ቀረፃ ነው ወይሥ ኮረናል ተረሣዴ

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad4847 3 года назад

    😘😘😘😘

  • @aradatube12
    @aradatube12 4 года назад +3

    እኔ ምለው ኮሮና ጠፋ እንዴ ወገን

  • @warkamedia
    @warkamedia 4 года назад +12

    እስኪ ናዝሬት እና ወንጂ ሄድ በይ

  • @californa9524
    @californa9524 4 года назад

    ወይ አዲሰ አበባ የድሮ ነዉ ወይሰ የቅርብ ነዉ ሞቢል የአሁን ሳይሆን የድሮ ፉገራ ነዉ ወይሰ ተረተራት