Ayalew Mesfin -Tew Chalew Hodie.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 54

  • @fikirteafowerk244
    @fikirteafowerk244 8 месяцев назад +1

    Yetint zinegna abatochachin andu nehina kelib ameseginalehi❤❤❤

  • @በለስ-ጨ1ጐ
    @በለስ-ጨ1ጐ Год назад +1

    የተወለድኩት ኢትዮ እድጌቴ ኤርትራ ውስጥ ነው።ከቤታችን እና ከውስጣችን ኢትዮጵያውነት ኣልጠፋም።ይህና ሌላ የድሮ ዘፈን ስሰማው ትዝታ ወደ ኋላ ይመልሰኛል።

  • @tadessetariku8000
    @tadessetariku8000 6 лет назад +6

    ጊዜና ዘመን ስለማይሽረው ስራህ እናመሰግንሀለን ኑርልን ፡፡ይሄ ትውልድ ካንተ ሊማር ይገባዋል እጄ ነው ጠላቴን ጋብዝልኝ፡፡

  • @omermohammed444
    @omermohammed444 4 месяца назад

    አዩ!!!ያንተን ዘፈኖች ስሰማ ደስ ይለኛል።

  • @asratworku6782
    @asratworku6782 6 лет назад +2

    የሕይዎትን ፈተና መቻል ብቻ ቢፈታው ኖሮ መልካም ነበር። ሆኖም ግን፣ ብዙ ትዝታን ያዘለ ጣፋጭ ዜማ ነው።

  • @deribegurmu7458
    @deribegurmu7458 2 месяца назад

    SO TOUCHING AND FUNDAMENTAL SONG! BY FAR EXCELLRNT THE CURRENT CHACHATTA!

  • @theouterlimits7788
    @theouterlimits7788 6 лет назад +5

    You have no how long I have been looking for this. It's been ages since I see this. Thank you for posting.

  • @kefyalewgashaw1293
    @kefyalewgashaw1293 2 года назад +4

    very interesting and unforgettable music.

  • @genetzerihun9791
    @genetzerihun9791 2 года назад +1

    ዘመን የማይሽረው ዘፈን

  • @AmanuelGeda
    @AmanuelGeda 7 лет назад +1

    Getu Negash---thank you for sharing. Tewchalew hode seker lemikerew menew menadede---hmmmm

  • @aragawudjibouti2368
    @aragawudjibouti2368 8 лет назад +4

    Ayalew ,Our Ethiopian's Hero for everyone.

  • @getachewyantenneger5864
    @getachewyantenneger5864 8 лет назад +1

    That's my dad's memorial song when I was 5.

  • @solomonpilot2510
    @solomonpilot2510 6 лет назад +1

    I MET AYALEW MESFIN IN ADDIS ABABA AND THX 4 POSTING !

  • @hk552
    @hk552 7 лет назад +1

    one of my favorite singer !!!

  • @zerihun2057
    @zerihun2057 8 лет назад +3

    I love Ayalew Mesfin!!!!!

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 7 месяцев назад

    One of the best musics--

  • @ghirmayembaye5025
    @ghirmayembaye5025 Год назад

    Golden time my favorite music

  • @unifiedgym2294
    @unifiedgym2294 8 лет назад +4

    I love Ayalew mesfins

  • @malkapikado323
    @malkapikado323 9 лет назад +5

    great music!!!

  • @jemalmohamed8297
    @jemalmohamed8297 6 лет назад +1

    Ayalew 1975 beferge aktater
    Welkyt ( Humera ) metutu neber
    Y welkyt hezbe beturu now yetkblew bahu gezy
    Ayalew kensu guen mekum nebrbet

  • @waliatube9583
    @waliatube9583 6 лет назад +3

    I love this music

  • @axamsam490
    @axamsam490 2 года назад +1

    Lovely music

  • @getachewabebe9216
    @getachewabebe9216 8 лет назад +1

    ayalew mesfin the best singer l love him?

  • @teferiwoldehawariat7370
    @teferiwoldehawariat7370 2 года назад +1

    Ayyyyyyyyyyyy

  • @barnabaswoldu5141
    @barnabaswoldu5141 4 месяца назад

    አይ ዘመን😭😭😭

  • @tadeleayinengida
    @tadeleayinengida Год назад

    my best!!!

  • @atitegebmule4944
    @atitegebmule4944 9 лет назад +3

    i love this music??

  • @lymaluab
    @lymaluab 6 месяцев назад

    🎉🎉🎉

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 3 месяца назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 4 года назад +10

    ኢትዮዽያዊው ወንድሜ > አርቲስት አያሌው መስፍን > ምን ብል ምንስ ብነገር ነው የልቤን ሀሴት ለአያሌው መስፍን መግለፅ እርካታ የሚሳጣኝ ? ቃል ያጥራኛል ምክንያቱም ብዙ ነው > አያሌው ያልደሳሰው ያልነካው ያልተነካውም ነገር የለም !! ብዙ ብዙ ሆኖዋል ለወጋኖቹ ፍቅር ብዙ ዋጋ ከፍሎዋል ለሀገሩ ፍቅር ነገር ግን የእግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ሆኖ እንደ ጠለቶቻችን ሀሰብ ተሞከራ እንጅ አልተከነዋነበትም !! > እግዚአብሔርም ፈቅዶ በሰላም በጤና በክብር አኑሮት ዛሬ ለይ ስያስጫንቁት ስያሰቃዩት ፣ የዘራፉት ህጋዊ ወንበዴዎች ዛሬ የእግዚአብሔር የፍርድ ቀን ደርሶ የግፋቸውን ፍሬ በተራቸው ፍርደቸውን እያዬ ያለ እግዚአብሔር ያካበራው ውድ እውነተኛ የኢትዮዽያ ልጅ ነው ብዬ ብገልፀው እኮራበታለሁ እንጅ በአያሌው መስፍን አለፍርም !!! >> ከማንም በፊት ሀገሬን ኢትዮዽያን በማለት በእሳት ነበልባል ውስጥ ሆኖ ልክ እንደ > ደንኤል በአንበሰ ጉድጛድ ውስጥ ተጥሎ ቢያድነኝም ባያድነኝም አምለኬን እግዚአብሔርን አልክድም እንደለው የእግዚአብሔር ባሪያ ለኔም >> ኢትዮዽያዊዉ አያሌው መስፍን ለእኔ በአንበሳ ጉድጛድ እንደ ተጠለው ደንኤል ቢል የሚያውቃው ያውቃዋል !! >> ጠለቶቻችንም ትለንት ታውራው በይራዱ ዛሬ ለይ በትክክል እውነቱን በመራደት ምስክሮቹ ነቻው ብዬ አምናላሁ !!! እንካንስ ወደጆቹ :: ስለዚህ አያሌው መስፍን ለእኔ መሲህ ነው እውነተኛ ኢትዮዽያዊ ዛሬም እዋደዋለሁ ነገም አከብራዋለሁ ሺህ ዓመት በሰላም በጤና ይኑርልኝ እለለሁ ። የምን እናቴ ነፋቅሽኝ ብቻ ፣ ቼ በላው ፣ ሄደች ጋራ ዞራ ፣ በይ ደህና ሳንብች ፣ ጀግናው ኢትዮዽያዊ ፣ ቀን ያልፋል እያልኩኝ ፣ በል በለው በለው አጋድማህ ውቃው የማሳሰሉትን ዘመን የማይሽረቸውን ሙዚቃዎቹን ከነ መልዕክቱ እምን ለይ እንለፋቸው ከነ ውስጣ ወይራ ኢትዮዽያዊ መገላጫቸው ማቺ ገብቶን አያሌው መስፍን ቀድሞ የተራደ ቀድሞ የተገኛም ዋጋም የከፈላ ያልተራደነው ያልተዘመራለት በብዙ ደባና ታንኮል በቲፎዞ ስራዎቹ የተፈኑበት እኛም በቂጡ ያልታራደን የመስማትም የማንባብም በህላችን ደካሞች ሆናን አንቢቦ ፣ ሰሚቶ ከመራደት ምን አሉን አድነቅዎች ሆናን ቀራን እንጅ የአያሌው መስፍን ስራዎች ዛሬም ድራስ ይናጋራሉ መልዕክተቸው ዘመን ተሸጋሪዎች ነቸው እሲቲ ወደ ቀልበችን ተመልሳን ደግማን ያደማጥናውም ፣ ያለደማጥነውም ለመድማጥ እንሞክር ያኔ ሚዛናችንን እናውቃለን ። በተረፈ አያሌው መስፍን የሀገሬ የኢትዮዽያ ዜጋ ብቻ ሳይሆን ሀብት እና ቅርሳችን መኩሪያችን ነው እለለሁ ።>>> አዩ የፍቅር ሰው አርማዬ ነው በቃ !! የሚላው የለኝም >> በሙዚቃው ብቻ ሳይሆን በዓለማው እና በኢትዮዽያዊናቱ ዘመኔን ሁሉ አከብራዋለሁ !!! አያሌው መስፍን ታላቅ ሰው ነው ።

  • @Abiy-y3c
    @Abiy-y3c 9 месяцев назад

    Best

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @kbromtsige7273
    @kbromtsige7273 5 лет назад +1

    Emiwedew zefennnn

  • @gonchatrade1629
    @gonchatrade1629 8 лет назад +2

    nice music

  • @ליליבלאי-ת2ס
    @ליליבלאי-ת2ס 5 лет назад +1

    ለሚያልፍ ቀን ለምን መናደድ ነው

  • @sademohmed2598
    @sademohmed2598 7 лет назад +2

    ተው ቻለው ሆዴ ትክክክል

  • @abdurehimali1941
    @abdurehimali1941 3 года назад +1

    watchlater

  • @sadasada1399
    @sadasada1399 7 лет назад +5

    ኧረ ቻለው ቻለው ቻለው ሆደ

    • @ambachew1654
      @ambachew1654 6 лет назад

      እኔ አልችል አልኩንጂ
      ጀሮየ እየሰማ
      ካገር ሆድ ይሰፋል ላስቻለዉ ሰዉማ።

  • @shekurayenew3296
    @shekurayenew3296 3 года назад

    39

  • @sintayehugedifew1431
    @sintayehugedifew1431 8 лет назад +1

    ሙዚቃዉን ወደድኩት የግል ፍላጎትህ ግን አስጠልቶኝ አይኔን ጨፍኘ ነዉ ያደመጥኩት፡፡ ዝትቶ ሁሉ!

    • @alemtsehaygetachew7957
      @alemtsehaygetachew7957 8 лет назад +2

      ምን አይንህን ባትጭፍን አሱን እንደሆነ እታየውም ጆርህን ለምን እብት እትሞላውም እንዳትስማው ።

    • @shibeshitake5040
      @shibeshitake5040 8 лет назад

      Alemtsehay Getachew melkam bileshal. even legdgida yargewna lejorow khodu yemiwetawun evet lemon aymergewum. min tiyalesh....

    • @shibeshitake5040
      @shibeshitake5040 8 лет назад

      Sorry even sayhon ebet malete neber.

    • @aaas1207
      @aaas1207 8 лет назад +2

      እ ማን ነው ቅድሚያ የራስህን ስራ እወቅ ሰው ከመዝለፍህ በፊት

    • @aaas1207
      @aaas1207 8 лет назад +2

      ወደድክም ጠላህም የአያሌው መስፍን አድናቂ 10000 ይጠልጣል ረጅም እድሜ ለአያልዬ