Kirubel wandime tebark Ewunet betam bezu meker nwu Awo chiger ena fetana betam tenkera yedergel Ewunet cheger ena be fetana yetmola betam teru temert bet nwu le awokewu ena anetem berta ehit wondemoche like like like eydergachu eyut view ena like ayigengnem like eydegachu ademtut bezu sewu gar endeders antem berta esh wandime Egziahber moges yehuneg❤❤❤
We are in hard time.....abatochachin just teret teret new yaweresun ena tilacha new abzagnw tru negeru endale hono.....so we have to creat good time ....hustle 😮
Wow this is amazing thank you like you say I have noticed where i live here the most people on the highest place are from outside I mean countryside most of us I mean Ethiopian and Eritrea we love our comfort zone that's not good at all anyways the young generation maybe they're going to be alright I guess hopefully finger cross about myself I swear to God you wake me up oh Lord when I hear you I feel strength thinking about next what to do and 6 month ago I lost my mom I've been sad and heartbreaking you don't have clue what you done for me you allow me standing on my feet I feel you're here with me like a younger brother talking to me I swear to god I'm not joking about this you maybe not file to it but I did. Thank you. God bless you. Good job, proud of you, I love you, big sister❤Tuti ❤❤❤❤.
የኔ ወድም በጣም ነው የምናመሰግነው በእወነት አኔ ባተ ምክር በጣም ተቀይሪለው እስከዛሬ ምንም ኮሜት ፀፌ አላቅም ዝብየ ነበር የማዳምጥህ ዛሬ ግን ግዴታ ሁነብይ ፃፍኩይ ከአድበት የሚወጡት ቃላቶች ምንም እከን የማይወጣላቸው ተሰምተው የማይጠገቡ ነቸው እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን ይጨምሪልህ እህት ወድሞቸ በእውነት ይሂን የመሰለ ትምህርት እያስተማረን ግዜውን ለኛ ስቶ እያስተማረን እኛ ግን የሚጠበቅብንን እያደረግን አይደለም በድብ ልናበረታታው ይገባል
L
ወንድሜ ትለያለክ እግዚአብሔር ይጨምርልክ❤
ከላይ ነው ሰጦታው ወንድሜ እ/ር ይጠብቅህ
❤❤❤❤ with fear of God plus knowledge and humbleness what a bleesing even for any religious person God bless you brother
በጣም ምርጥ ሠው ነህ የምር።Spritual ራሱ በጣም motivate tadergaleh.All of you reallity. በዚሁም ለግልህ ከሀይማኖት በኩል ሁሉንም አጥንተህ አንብበህ ትክክለኛውን ሀይማኖት ፈጣሪ በትክክል የሚመለክበትን ሀይማኖት ብትደርስበት ብየ reccommend አደርግሀለሁ.ይህ ማለቴ ያለህበትን እምነት ማንኳሰሴ ሳይሆን ወጣ ብለህ ሌሎችንም ብታይ ብየ ነው.you are possitive perso.so I wish you all the best.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ውይ አንተልጅ ንግግርህን ደጋግሜ ብሰማው አይሰለቸኝም አላህ ተጠቃሚ ያድርገን
የኔወንድ በጣምነውየወድክ እንግሊዝኛክ ብትተወው ደስይልኛል የማይገባውስላለ❤❤❤❤❤❤❤
WOwowow አስተዋይ ኑረልኝ ወድም በጣም ነው የምናመሰግነው ❤❤❤❤🎉🎉
ጀግና ነህ ብዙዎቻችን እየተለወጥን ነው ።አመሰግናለሁ
እረጅም ቢሆን ቪድዮ እንኳን እከታተላለሁ ምርጥ መልእክት ስለሚኖራቸው ቪድዮቹ
ሁሌም ይመችህ ወንድሜ ብዙ ነገር
ተቀየርኩበት ፈጣሪይ አብዝቶ እውቀት
ከጠናጋ ይለግሰህ
ጀግና ነክ ወንድሜ ባንተ ቪድዮ ስንት ወጣት እንደቀየርክ መድሀኒያለም እውቀትን ይጨምርልክ በጣም ነው ምከታተልክ እናመሰግናለን ኪራ
የኛ ጀግና ለሁላችንም አስተማራችን ነህ በጣም እናመሠግናለን ጠንክርልን ካንተ ብዙ ተምራለሁ ወደፊትም ብዙ ከአንተ እጠብቃለሁ ❤❤❤❤❤❤❤
Kiruy yene jegena wodema..ena sedat nw yalehut gin yaten..temeretoch sesema bexam nw metanakerw..enamsegn alen emamelaki tetabekiki 🙏🙏🙏❤❤❤
ምፀል ሰው ጠንከረ ነው ውውውው ጌታ በብዙ በርከት ይበርክ ታበረክ ውንድሜ
አንተ ልጅ በጣም ትመቸኛለህ በርታ አላህ ይጨምርልህ👍😍
የምትናገራቸዉ ንግግሮች በጣም ተፅኖ ይፈጥራሉ በጣም እናመሰግናለን
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ❤🙏
እሚገርም ትምህርት ነው እናመሰግናለን ወንድማችን 🙏🙏
Thank you kiraye and Abani 🙏❤️
ዉይ ኪኢዬ ወንድሜ በጣም ጎበዝ ነህ አላህ በራህመቱ ይጠብቅህ ዋዉዉዉዉ ምንም አይወጣልት ለንግግርህ ወንድሜ ይመችክ
መልካም ነው ኪራ በጣም እናመሰግናለን!
100% logical speech
እዉነት!! ማጥፋት የማንችለዉ ነገር ከሕይወታችን pain ነዉ
ሁሉም ሰዉ የራሱ የሆነ pain አለዉ
ተመስገን!! ትግሉ ይቀጥላል
Thank you!!! ኪራ
ፈጣሪ ይባርክህ ወድሜ 🙏🙏🙏🙏
ኪራ ወንድም ኣሪፍ ትምርት ነዉ
Kiraye gobez bertalgn wetatu yasazenal betam beteley setochachen gud new yemitayew 🙏🙏🙏
ኪራ ስወድህ በርታ እናመሰግናለን❤❤❤❤
በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ እናመሠግናለን
Interior midcingulate cortex ጥቅሙ ኪራችን በጣም important ለህይወታችን የሆነ ቅመም ነው የሰጠህን ተገርሚያለው እጠቀማለው ጥቅሜ ነው በታላቅ አክብሮት 🙏❤❤❤❤
Thank you so much
amazing star is good my brother thanks
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድምየው❤
Good job ❤️❤️❤️🎉
thanks❤
ውንድሜ እናመሰግናለን ❤❤❤🎉🎉🎉
waaw emsegenalin ❤❤❤
የኔ ጀግና በርታልን
አሐዱ ብየ comment መጻፍ መጀመሬ ነው። ባለፉት ሁለት ቀናት ነው ያወቅኩህ ብዙ ነገር ነው ያመለጠኝ ስላንተ ግን woow ምን ማለት እችላለሁ ያለስስት ዕውቀትህን ለገስከን። ፈጣሪ ጸጋውን ያብዛልህ። ሐሳበ ልቦናህ ፈጣሪ ያስምርልህ።❤
እናመሠግናለን
እኔ በፍቅሮ ደካማ ነኝ ግን በሌላ ጠንካራ ነኝ ባንተ ምክር ደሞ ሞር እጥነከራለሁ ጀግና ሴት ነኝ በመጀመሪያ እራሴ ላይ መስራት ነው የጀመርኩት አንዳንዴ መጥፎ ነገሮች ጠሩ ነገር ያስተምረናል ጠንካራ ሰው ያደርገናል ከብረልኝ 🥰🙏
Thanks 👍
Betaminewu minameseginew yene wondim
በተለይ ሶሻል ሚዲያ ጋፕ ማለት ግድ ነው እንደዚህ አይነት ነገር ሲፍጠር ብሬክ ሲኖር እግዚአብሔር ን ጥሩ ነው ስላም አለው በሀይማኖት መጠከር❤❤❤❤ ኪሩ እግዚአብሔር ን ብሬክ ላይ ነኝ ከሁሉም ረቄ አለው እውነት ለመናገር ስላም አለው ነገሮች ይቀላሉ ሶሻል ሚዲያ ላይ ትንሽ ጋፕ ጥሩ ነው ደስ ይላል የ እውነት ኪሩ በረታልን❤
አተን ማደነቂያ ቃላት አጣሁልህ በጣም እናመሰግናለን በርታልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Kirubel wandime tebark Ewunet betam bezu meker nwu Awo chiger ena fetana betam tenkera yedergel Ewunet cheger ena be fetana yetmola betam teru temert bet nwu le awokewu ena anetem berta ehit wondemoche like like like eydergachu eyut view ena like ayigengnem like eydegachu ademtut bezu sewu gar endeders antem berta esh wandime Egziahber moges yehuneg❤❤❤
እናመሰግናለን
Eshi yet sefr neki adaam bro❤
ሰላም ያብዛ ባርታ ማልካመ ተማርት ነዉ እውንታ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በቃ ትችላለክ ዝምብለክ አስተምር ዝምብየ አዳምጥሀለው❤❤❤
አሪፍ ምክረሀሳብ
ይሄንን ለመሰለ ሀሳብ❤ አንድ ቪዲዮ ያንሳል ኪራ pls ሌላም ጨምርበት🙏🙏
በጣም ድንቅ ነው። ምሳሌ ላይ አንዳንድ ቃላት በሌላ ቢተኩ ( ለሚዲያ....)
Thanks
Thanks
kiru mert sew🙏🙏🙏
ትለያለህ በርታልን 😘😘😘
❤❤❤❤❤❤በትክክክል
ቤተሰብ እንሁን ደምሪኝ
betam kebadun bgizea alefalew gn ahunm bihon kelale adelm
We are in hard time.....abatochachin just teret teret new yaweresun ena tilacha new abzagnw tru negeru endale hono.....so we have to creat good time ....hustle 😮
እውነተኛ ሰላም ኢየሱስ ነው በሱ ማመን እርካታን ይሰጣል 🥰
“ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።”
- ዮሐንስ 14፥27
እንደት እደምትመቼኝ በርታ ኪራዬ❤❤❤
ትለያለህ ወንድም አለም
Tenkara negn beye aseb neber gn bemewodachew sewochi dekama honku ke allah betachi bante tenkara endemhon tesfa alegn ensha allah
Hi thanks for your advice I appreciate you.
What will be happen if I stop using social media?
Amesegnalew 🎉😢betam new yetenekawt
❤ኪራዬ
በርታ ወንድም 🙏
በጣም ከፍቶኛል ደክሞኛል ሰው ናፍቆኛል እራሴን 70% ጠልቼዋለው እራሴን ከመጉዳት 30% ያተርፈኝ ይሆን........?
Mayalf gize yelem ke buzu gize snayew ygermenal ayzon
አይዞሽ እህት ሁሉም ያላፋል በርች
Enemmmmm😢😢😢😢
ከባድ ጊዜ ነው ግን ፈጣሪ እንደ ኪራ ጀግኖች ተፈጠራቹ እኛ ተፅናን ተማርን ዕድሜና ጤና ይስጣቹ😘
አሐዱ ብየ comment መጻፍ መጀመሬ ነው። woow ምን ማለት እችላለሁ። ያለስስት ዕውቀትህን ለገስከን። ፈጣሪ ጸጋውን ያብዛልህ። አመሰግናለሁ።
Bro emcheh shekurn adamam sanemta engegehaln absher
እኛው እራሳችን ነው ጊዜውን ማክበድም ማቅለልም እምንችለው
አን አውራ ኪራዬ እኔ ልስማህ ከዳድ ግዜ እያሳለፍኩ ነው😢
Kebad giza LAY negn
አራ ኤሄንን ቤት በትክቶክ ሼር አርጉት sb የርጉት ምርጥ ምርጥ ትምህርት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow this is amazing thank you like you say I have noticed where i live here the most people on the highest place are from outside I mean countryside most of us I mean Ethiopian and Eritrea we love our comfort zone that's not good at all anyways the young generation maybe they're going to be alright I guess hopefully finger cross about myself I swear to God you wake me up oh Lord when I hear you I feel strength thinking about next what to do and 6 month ago I lost my mom I've been sad and heartbreaking you don't have clue what you done for me you allow me standing on my feet I feel you're here with me like a younger brother talking to me I swear to god I'm not joking about this you maybe not file to it but I did. Thank you. God bless you. Good job, proud of you, I love you, big sister❤Tuti ❤❤❤❤.
❤❤❤❤correct
Bro betam des mil hasab new gn sle subconscious mind betlket sraln bye esh bleh ber abzagnaw video lay coment eyareku new eyew Please
በርታ ኮፊደስህ ይመቸኛን ❤
በቃ ትችላለህ አስተምር ዝምብለህ❤
❤❤❤❤
❤
እኔ ግን ዝብዬ እራሴ ላይ ከባድ ግዜ እየፈጠርኩ ነው ያልሆ ነገር እያሰብ ሳልጎዳ የተጎዳሁ እያስመሰልኩ ነው ለምን ??አላቅም
አንተን እያዳመጥኩ አለመጠከሬ ይገርመኛል ምን ያክል አደዳቦኝ ቢሄዲ ነው ግን?😢😢
wowe❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
እንዴት ልጠክር ልቤንስ ጠንከረ ለማድረግ ምን ልያርግ
Bro ✌✌✌
ከባድ ጊዜ ላይ ነው ያለሁት!
ከባድ ጊዜ እያሳለፍኩ ነው
ትንሽ እንግሊዝኛው ኣታንዛው እንግሊዝኛ ማይገባውብ ሊኖር ስለሚችል ኣሪፍ
progrramehin enjoy adergewalew bzu gize. Gn andd suggest ladergeh yemefelegew....sle hone gudday lay hassabehen setgelst topic ezzaw ezzaw lay eyederarebk meneshahen tesetaaleh plus ke frame atewuta. Bzu hassab be aemerok wust lemetaa ychilal gn eyandandu ye argumenteh premise relevance lenorew yeggebal ke wannaw argumenteh gaar. ye off topic chgr enddayfeter lemalet new. Belelaa abbabal ke physicsek belaay mathemathicsek ye consistency chgr enddaynorebet new
Beselk kuter semoker Embi Alegn Ayemetam
0948486063
ግን ወንድሜ ሥትናገር እንግሊዝኛ ቋንቋ ባትጠቀም ፕሊሥ
😂እንደኔ ተሸግርሻል
@@ععلي-ذ4ظተምረሽ አዳምጭዉ
አቺም ተጠቅመሻን ኚሊስ ብለሻን እንኳን አሰልጣኚዉ
@@MOAY-o5g 😂😂ኣመራኝ ነው ሃ
😂😂😂
Zare lene sele ene nw yawerahiw amsgnaliw tilk sw nh
😢😢ሲያወሩት ቀላል ነዉ
Still excuse
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😊😊😊
እባክህ ስልክ ያለውት ካገር ውጭ ነኝ እዴት ላግኝህ?? ቁጥር
+251948486063 WhatsApp
😍💚
👌👌👌👍👍👍💐💐💐