I saw someone saying that Our journalists report about Man united and Arsenal, and this is what I replied. "They are doing this to be listened. What is the point if they talk for an hour and got few listeners? You can see that by the number of views their videos get when they make videos about those 2 clubs and about others. So I think the problem is ours not theirs, we need to be ready and passionate to know and listen about every clubs and football related things. And in my view, Alazar is much much better than others in covering different leagues and teams."
Liverpool are the only English club to win in the Champions League this week and achieved a flawless victory with a 100% win rate making them the only team to have not dropped a single point.
Do you still think Arsenal can win something this year? I don't think so, the sad reality is that the process is falling apart before achieving something big.
Arsenal's performance in European football has been consistently underwhelming which is a cause for concern. They have never achieved significant success in European competitions indicating that they lack the quality required to compete at the highest level
አንተ ልጅ እግር kuas ምታይበት መንገድ ይለያል, ያለህበት ቦታ አይመትንህም ጌታን SKY sport ላይ ይ መስራት አኪም አለክ ግን ያሰብከው ሁሉ ይሙላልክ 🙏Respect, አታላንታን ያየህበት መንገድ እጅን በ አፋ ያስጭናል. አላዛር አስገዶም The king of Ethipian sport journalist 🙏
አርሴናል ትላንት ባያሸንፍም ከሰሞኑን የተሻለ ብቃት ነበረው ቡድኑ ምንም እንኳን የፈጠራ ችግር ቢኖርበትም
😂😂😂 ከዛስ
ዋው ትላንት በጣም አሪፍ ነበርን
@@NuraNuri-y6r 😬😡
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ale betam new mitmechegn
Mini crissis አልከው አሌክስ ኧረ ለኛ ረዝሞብናል መቆምያ ስለመኖሩም እኔ በግሌ እርግጠኛ አይደለውም ከአመት አመት እንድ አይነት ሆነብኝ አርቴታ ቡድኑ ሁሌ ሲቸገር መፍጠር አቅቶት ነው አምናም ካቻምናም ይሄ ችግር ነበር ዘንድሮም እነታየ ነው የዚ ሁሉ መንስኤ ዊንገሮቹ ላይ ቡድኑ በጣም ጥገኛ መሆኑ ነው ። ቅያሪ ላይም ለምን 80 እንደሚወዳት አልገባኝም አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
Thank you very much!
ሰላም አልሽ በነገርህ ላይ negative አትበለኝ እና ስለ አርቴታ master mind እና ከምርጦቹ አሰልጣኞች መሀል እንደሆነ ብዙ ጊዜ ልትነግረን ሞክረሀል ግን የዉነት ለመናገር ምን የሰራዉ ስራ አለ የምር ከ 1 fa cup እና ከሲቲ መጨረሻቸዉ ከማያምር ፉክክር ዉጪ overrate መሆን በጣም መጥፎ ነዉ
አርቴታ ወደ አርሴናል ከመምጣቱ በፊት ቡድኑ የት ነበር አሁን የት ነው ያለው ብለህ እራስህን ጠይቀው።
አርቴታ ከመጣ በሃላ የት ነው ያለሁ ስንት ፕሪሜርሊግ እና ሻምፒዎንስ ሊግ በላ?
መመዘኛህ ዋንጫ ብቻ ከሆነ ማስረዳቱ ከባድ ነው ላንተ ከይቅርታ ጋር🙏
እኔ አርቴታ እያመጣ ያለውን መሻሻል አልካድኩም ግን ላንተ የአንድ ቡድን መሻሻል ግቡ ምንድ ነው መጨረሻው?
@tamratgetu1158 መቼም ሲቲ የደረሰበት ደረጃና የቡድን ጥልቀት ላይ ባልደረሰ ቡድን ሁለት አመት እስከ መጨረሻው ቀን ድረስ ለዋንጫ መፎካከሩ ብቻውን ብዙ ነገር ሊነግርህ ይችላል ስለ አርቴታ ቡድን እንዴት እንደሚገነባ ባለፉት ጥቂት አመታት አሳይቶናል በዋንጫ ያልታጀበው ለፐርፌክትነት በቀረበው ሲቲ ነው ዋንጫ ያጣው አንድን ለአመታት ዋንጫ ያላገኘን ቡድን ከሻምፒዮንስ ሊግ ውጭም ለተከታታይ አመታት መቅረብ ያልቻለን ቡድን በተከታታይ አመታት እያሳየ ያለውን ቡድን እየመራ ያለን አሰልጣኝ Overrate ሆኗል ማለት ለኔ አይገባኝም። እያንዳንዱ የእግር ኳስ ቡድን በየአመቱ የመጨረሻ ግብ አለ ግቡን ለማሳካት ግን ጠንክሮ መስራት ብቻ በቂ አይደለም ጋርዲዮላ የሚያሰለጥንበት ሊግ ውስጥ ሲቀጥል ፈርጉሰንን የመሰለ ውጤታማ አሰልጣኝ በ7ኛ አመታቸው ዋንጫ ማግኘታቸውን ታውቃለህ?
❤ አሊዝ ከዚህ ቀውስ መቼ እንደምንወጣ ነው የሳሰበን
ስለ ስራ ብቻ ሳይሆን ልብ የሚሞላ ስለ ሙያ ስነምግባር ስትል ብቻ እየሰማዉህ ታሳዝነኛለህ ❤
አሁን ቻኘዩንስሊግ ትቶ ሊጉ ላይ ቢያተኩር የተሻለው አማራጭ ነው አይዞሽ ገነቴ 😂😂😂
የአርቴታ ግትርነት ዋጋ እያስከፈለን ነው በዚ አመት ዋንጫ የማያነሳ ከሆነ የሚባረር ይመስለኛል
አርሰናል ከአርቴታ የተሻለ የዋንጫ ሜንታሊት ያለው አሰልጣኝ ያስፈልገዋል የሰውየው ከመጠን ያለፈ ፍራቻ እና ጭንቀት ልጆቹ ላይ ጫና እያሳደረ ነው ሜዳ ውስጥ ነፃነት የሚፈልግ ስብስብ ነው አርቴታ ይሄን ቲም ከዚህ በላይ ፈቀቅ አያደርገውም 5 አመት ለፕሮሰስ ከበቂ በላይ ነው.
Bewenger ጊዜ top 4 አይበቃም ስትሉ እንዴት እንደናፈቀን አትርሱ arteta forever! He knows what he is doing and sadly he cares morethan you about the club😂 ciao
"እኔን የሆነው ማነው አለ" ? ቴንሃግ 😂😂😂
Alazar❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤
I saw someone saying that Our journalists report about Man united and Arsenal, and this is what I replied.
"They are doing this to be listened. What is the point if they talk for an hour and got few listeners? You can see that by the number of views their videos get when they make videos about those 2 clubs and about others. So I think the problem is ours not theirs, we need to be ready and passionate to know and listen about every clubs and football related things. And in my view, Alazar is much much better than others in covering different leagues and teams."
ዋናው performance ነው የትላንት አይነት ሽንፈት anytime Happen ሊያረግ ሚችል ነገር ነው
አይዞክ 😂
እውነት ነው አሌክሶ ጋስፔሬኒ ለምን እንደማይዘመርለት ግራ ነው እሚገባኝ
🎉🎉🎉
🤙🤙
ከስሜት ስንወጣ እሁድ ያሸንፈናል
Liverpool are the only English club to win in the Champions League this week and achieved a flawless victory with a 100% win rate making them the only team to have not dropped a single point.
🤙
በጣም አድናቂህና አክባሪህ ነኝ በጣም አንተን ከማዳመጤ የተነሳ የአርሰናል ደጋፊ መሆንህን ሁላ መረዳት ችያለው ከአርሰናል ውጭ program ስትሰራ በጣም ሚዛናዊ ነህ የአርሰናል ቀን ሚዛናዊ ለመሆን ስትጥር ያስታውቃል ከአርሰናል ሽንፈት በኅላ ሰበብ ለመስጠትና አርቴታና አርሰናልን overate ታደርጋለህ ነገር ግን የኔ ምርጡ ጋዜጠኛ ነህ።
🫡
አርቴታ ፈር አሰልጣኝኝ ነው ።
👑👑👑👑👑
አላዛር ትችላለህ እሁድም ቼልሲ ያሸንፋል
Major
ሔኔሪ ኢጉ እያጠቃው ነው
አርሰናል ዋንጫ ሳይስም የአለም ፍጫሜ እየደረሰ ነዉ
ፍጫሜ ፊት
🙌😂
እንደእውነቱ በዋንጫ ዙሪያ በአርሰናል ተስፋ እየቆረጥኩ ነው
@@FikatTube Eneme 🥹
አረ እኔ ተቃጥዬ ልሞት ነው 🥹🥹🥹🥹🥹
ማማ ወይም ... እያለ 😂😂😂
Arsenal go Qatar or Dubai? Kkkkkkk
Do you still think Arsenal can win something this year? I don't think so, the sad reality is that the process is falling apart before achieving something big.
Arsenal's performance in European football has been consistently underwhelming which is a cause for concern. They have never achieved significant success in European competitions indicating that they lack the quality required to compete at the highest level
First