/በስንቱ/ Besintu S2 EP.15 "ደብዳቤዎች?"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #BESINTU_SITCOM
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com....
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

Комментарии • 299

  • @sonofelamida
    @sonofelamida Год назад +9

    ከመጀመሪያው ጀምሬ የተከታተልኩት ድራማ እና ያልሰለቸኝ ሁሌም አዲስ የሚያስቅ ነገር ይዞ የሚመጣ የምወደው ተከታታይ ድራማ በስንቱ ❤❤❤ 💊💊💊

  • @Nesru23
    @Nesru23 Год назад +45

    በጣም ነው የተመቸኝ ፀሀፊው ይባረክ ዘና ፈታ አርጎኛል አስተምሮኛልም አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @cabdiraxmanxasanxasan9126
    @cabdiraxmanxasanxasan9126 Год назад +32

    መልካም ጁሙዓ ህዝባችን ሀገራችን ግድባችን አፍሪካውያን ሁሉ ሰለም

  • @ramizramdan8462
    @ramizramdan8462 Год назад +31

    የምታነቡ ሁሉ ፍቅር ❤❤❤ሠላማችሁ ይብዛ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Год назад +9

    ዋውውው የዛሬው ይለያል እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤ወንድምሽ ገገማው ክክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂

  • @AntenehYared-e4b
    @AntenehYared-e4b Год назад +16

    ጥበብን ከፍ ባለ የድርሰት ደረጃ እያሳየን ነው በስንቱ ዋው ዋው

  • @bobyoung9359
    @bobyoung9359 Год назад +13

    እግዚአብሔር መንገዳችሁን ይምራው ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @haniethiopia6498
    @haniethiopia6498 Год назад +10

    በጣም ምርጥ እኮናችሁ ስወዳችሁ ሁላችሁም ተዋናዮች ደራሲዎች ዳይሬክተሮች ተባረኩ

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE Год назад +194

    ይህን ኮሜንት ለምታነቡት ሁሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር የጥበካቹ፣ የልታሰበውን እንጀራ ይስጣቸው።

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ

    በስንቱ ሂሩቴ ስወዳችሁ❤እኔም ካባለቤቴ ጋር ይቅር ተባብለን ልጃችንን እንዳናሳድግ እግዚአብሔር ይርዳኝ😭እስኪ በጸሎት አስቡኝ😢

  • @tsehaygonfa964
    @tsehaygonfa964 Год назад +24

    ዋው የዛሬውስ ለየት ያለ ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @belehubrehan2524
    @belehubrehan2524 Год назад +10

    የዛሬው የሂሩትና የበስንቱ ትወና ልዩ ነው።

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Год назад +2

    እውነት ነው እግዚአብሔር የምንፈልገውን ብቻ ሳይሆን የሚያስፈልገንን ነው የሚሰጠን ምርጥ መልእክት ነው

  • @yakovisrael5000
    @yakovisrael5000 Год назад +1

    ከድራማው ይበልጥ የመስከረም ቁንጅና በጣም ይገርማል በዛ ላይ የደስደሷ ጋብቻ አድናቀመዋ ነኝ

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 Год назад +6

    እሲኪ ልሳቅ ሁሉንም በሆዴ ችየ 😊 እኪ አይዞሽ ሁሉም ያልፍል በሉኝ ልቤ ክፉኛ ተስብሮል😭😭😭😭😭

  • @RakusaMedia
    @RakusaMedia Год назад +3

    ድራማው ያለቀበት መንገድ አጨራረሱ ሂሩትና እናቷ ከለቅሶ ቤት ሲመለሱ
    ምንተስኖት ና በስንቱ በአረቂው ሞቅ ብሏቸው ፍቅራቸው እየተገላለፁ የልብ የልባቸው እያወጉ ብያገኟቸው የበለጠ ያስቅና ያስገርም ነበር። 😊

  • @AbelAlemayehu-n6b
    @AbelAlemayehu-n6b Год назад

    እዉነት ይህን የመሰለ ድንቅ ተዉኔት ያዘጋጅ ለተዉኔቱ የተጠበብ ተዋኒያኖች ተባረኩ በስመአም ተባረኩ አቦ

  • @mulu_muleta
    @mulu_muleta Год назад +5

    አለማየሁ ታደሰ የኔ የፀይም ደርባባ መጣችሁልኝ❤❤

  • @silasadwa6045
    @silasadwa6045 Год назад

    ዛሬ ይህንን ድራማ እንኳንም አየውት ትልቅ ትምህርት አግኝቼበታለሁ

  • @abet.2013
    @abet.2013 Год назад +4

    የዛሬው በጣም ደስ ይላል።

  • @xfffffff
    @xfffffff Год назад +11

    ወይኔ በሰቅ የዘሬ ይለየል ይመቻቹ😅😅😅😅😅😂😂😂

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ Год назад +2

    እኳን ደህና መጣቹህ ደብዳቤ 😂 እኔም ማን እደፃፈልኝ ሳላዉቅ ቀረሁ ማነዉ እያልኩ ሳላዉቀዉ ቀረሁ ስሙን እኳ የለም 😔😂😂

  • @khdra1236
    @khdra1236 Год назад +5

    አይ በስቱ የምር በሳቅ ነው ግዲል ነው የሚያደርገኚ😂😂😂😂😂❤

  • @NumberSeven49
    @NumberSeven49 Год назад +8

    በስንቱ ግን በጣም ትችላለህ። በዚህ የምጥ ዘመን ለትንሽ ደቂቃ እንኳን ሳቃችንን መለስህልን።

  • @kalkidanlulu-dr6wh
    @kalkidanlulu-dr6wh Год назад +11

    This is not the funniest but definitely one of the best episode...the script and the acting is extremely good

  • @birucke
    @birucke Год назад +3

    ትምህርት አዘል ድራማ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +34

    የበሴ ደብዳቤ ስንቱን ወደ ጥንቱ መልሶ ይሆን ?😂😂😂😂😂

  • @KedirSeid-n6n
    @KedirSeid-n6n Год назад +3

    ምርጦች ናቹህ አዝናኛና አስተማሪ ነው እንወዳቹሀለን።

  • @afi5295
    @afi5295 Год назад +2

    በትዝታ ወደ ወደኋላ መለሳችሁን አቤት ይፃፍልኝ የነበረ ደብዳቤ ጉድ ከ50ሉክ ደብተር ሙሉዉን ግጥምና ተጨቀዉ ተጠበዉ ከተሳሉ አበባዎች ጋር ከዛ ሁሉ አንድ ሳልይዝ በመዳም ቤት ቀረሁ 😢

  • @BonoSuno
    @BonoSuno Год назад +5

    30:21 በሴ ጋሽ ምንቴን መላጣቸውን ጨንቦ ሊያደረጋቸው ነበር😂😂😂

  • @tebsimahmed2658
    @tebsimahmed2658 Год назад +1

    በስንቱ ድራማ የሚወድ👍👍👍👍👍👍

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 Год назад +4

    😂😂😂😂😂እኔም ደብዳቤ ፅፌያለው ሳገባ የነበረኝን ሁሉ አቃጠልኩት😂😂😂😂

  • @ማወቅደግነው
    @ማወቅደግነው Год назад +1

    ተመችቶኛል

  • @jemijemi9375
    @jemijemi9375 Год назад +1

    እንኳንሰላምመጣችሁእነበስዬምርጦችየዛሬዉይለያልበርቱልን

  • @MeremFentaw
    @MeremFentaw Год назад +1

    ወይኔ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂 አዝናናችሁኝ

  • @EdenKetema-nf3wd
    @EdenKetema-nf3wd Год назад +4

    ወይ በስንቱ በሞተ ሰው የሚቀና ብቸኛ ሰው😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +5

    የዛሬው ደሞ😂😂😂😂😂

  • @konjo4561
    @konjo4561 Год назад +2

    Aye besentu denke Tewanay 😂😂😂 I can't stop laughing

  • @user-gv2ui8ef2o
    @user-gv2ui8ef2o 9 месяцев назад

    You guys all very funny I love watching you guys may Allah bless you all 😘😘😘🥰🥰🥰

  • @altasebgetahun2070
    @altasebgetahun2070 Год назад +1

    በጣምአዝናኝእናአስተማሪየሆነድራማነው❤❤❤😂

  • @Chorachannel1HahuFidel
    @Chorachannel1HahuFidel Год назад +7

    ትልቁ መጽሐፍ እንደሚለው፤ ካልተገለጠ ፍቅር፤የተገለጠ ጥላቻ ይሻላል። ታዲያ ፍቅርም ሆነ ጥላቻ ብንገልጠው ከምንደብቀው የማስመሰል ማንነት ስሜት የበለጠ ጥቅሙ ብዙና በሰላም ውስጣችንን ይመበግበናል።

  • @birktesenay4502
    @birktesenay4502 Год назад +1

    ዛሬ 😂😂ደስ ይላል

  • @wegenazewedu6454
    @wegenazewedu6454 Год назад +2

    የኔ የፍቅር ደብዳቤ እህቴ እጅ ገብቶ ወንበር ላይ ቆማ ነው ያነበበችው ለቤተሰቡ 😂😂😂😂😂😂 ጉንጮችሽ ምናም የሚል አባባል ነበረው እናቴ ምን አለች ልጄ ሊባለት ነው እንዴ 😂😂😂😂😂

    • @afi5295
      @afi5295 Год назад

      እኔ ደግሞ ለህፃን ልጅ ልኮልኝ አከርፍፎ ለከእስቴ ስጥት ከጃላይ ላጥ አድርጌ የፈተና ወረቀት ነዉ ምናምን ብየ ቀበጣጠርኩኝ ደግነቱ አለማበባ ጠቀመኝ 😅

    • @ኤፍታህ-blen
      @ኤፍታህ-blen Год назад

      😂😂😂😂😂

  • @kaleab672
    @kaleab672 Год назад +12

    የዛሬው ቀውጢ ነው🔥🔥🔥

  • @begnagojomedia
    @begnagojomedia Год назад +13

    ሁላችሁም ደስተኛ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ ምኞቴ ነው ❤❤❤

  • @Cristiano-mf4vo
    @Cristiano-mf4vo 6 месяцев назад

    Best show ever❤❤❤❤❤❤ 12:56

  • @yohanneseshetu6402
    @yohanneseshetu6402 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ እንወዳችኋለን

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 Год назад +1

    የዛሬው ይለያል ዋው 😂😂❤❤

  • @EdenKetema-nf3wd
    @EdenKetema-nf3wd Год назад +1

    ወይ በስንቱ እና ጋሻ በሳቅ ገደላቹ😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😊😊😊😊😊😊

  • @ማንአልሞሽየማዳምቅመም

    ኤሊ ደግሞ ቤት ይከራያል እንዴ 😂😂😂😂😂😂😂 uuuu I am dying

  • @UMUYAHAYYOUTUBE
    @UMUYAHAYYOUTUBE Год назад +5

    የመዳም ቅመሞች የነፃነት ኑሮ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ

  • @bekeletiruneh1066
    @bekeletiruneh1066 Год назад

    አይ በስንቱ ትገርማለህ!ደስ ይላል።

  • @fetaledebele6814
    @fetaledebele6814 Год назад +2

    ሲወደቹ ስተሚሩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Toyba-kg6mz
    @Toyba-kg6mz Год назад +1

    የራሴን ታሪክ ደብዳቤ አስታወሰኝ የማረሳት ግጥም
    ውሀ ወርዶ ወርዳ አሸዋው ቀሪነው
    ከልብሽ ምከሪ ሰው ምቀኛነው 😂😂😂 ያለኝ ልጂ የት ይሆን😢

  • @RAMdaily
    @RAMdaily Год назад

    very good point really.

  • @beingstrong3839
    @beingstrong3839 Год назад

    አንደኛ ለኮሜዲ ሲትኮም ነው

  • @Ejtidjhfg
    @Ejtidjhfg Год назад +5

    Ere aftinut eyetebeku new🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 Год назад +2

    አይሴቶች ሲንጨረጭሩህየሃላን መዋዳደቸውን ይነግሩኻል😮😮😮

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e Год назад +1

    አስታጥቃቸዋለሁ ብሎ ሄዶ😂😂አይበስንቱ

    • @JdjdBdjjd-uc4wf
      @JdjdBdjjd-uc4wf Год назад +1

      😂😂😂😂😂 ፍቅር በፍቅር ሆነው ቁጭ😊😊😊

  • @mazengiashontoka6079
    @mazengiashontoka6079 Год назад +1

    wawe ''''

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 Год назад

    እንደልማዳችሁ አሪፍ ነበራችሁ:: ተባረኩ!!!

  • @bezayesimie2767
    @bezayesimie2767 Год назад +1

    አቦለድዬ❤❤

  • @MeriamBaharu
    @MeriamBaharu Год назад

    እናመሠግናለን

  • @የማርያምነኝ-ነ4ጘ
    @የማርያምነኝ-ነ4ጘ Год назад +3

    የካሊሲው ነገሪ 😂😂😂😂

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 Год назад +1

    😂😂😂 የዛሬው ዩለያል

  • @abebechtube4392
    @abebechtube4392 Год назад +2

    Wawu well come basintu❤

  • @AsoniyaKefle-hn3ym
    @AsoniyaKefle-hn3ym Год назад +1

    በስንቱ አስታጥቄ😂😂😂😂😂

  • @JaferJafer-by5dm
    @JaferJafer-by5dm 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤ኢሩቴ ❤❤❤!

  • @RodesRodes-b1w
    @RodesRodes-b1w Год назад

    አይ በስንቱ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @helengetachew9380
    @helengetachew9380 Год назад

    ኧረ በሳቅ😂😂😂

  • @mezmurwithlyricsvideo4427
    @mezmurwithlyricsvideo4427 Год назад +4

    😂😂😂በስንቱ አስታጥቄ

  • @Helenhelen-l5d
    @Helenhelen-l5d 11 месяцев назад

    የሂሩቴ ኣባት በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂የድሮ ኣሁን ሊቆጡት ነው

  • @mehabubmm5527
    @mehabubmm5527 Год назад

    የዛሬው😂😂😂😂

  • @Nati_vip
    @Nati_vip Год назад +3

    Nice work , Best sitcom ever

  • @mengistetadesse3036
    @mengistetadesse3036 Год назад

    የዛሬው ይለያል❤

  • @lidyakitchen2069
    @lidyakitchen2069 Год назад

    ደብዳቤው የተፃፈበት ወረቀት ግን የትናንት ነው ሚመስለው አላረጀም

  • @bilengadisa9558
    @bilengadisa9558 Год назад

    Zare gena asakenge besentu😂😂😂😂😂

  • @helengetachew9380
    @helengetachew9380 Год назад

    ቅን እደት እዳቀባረራት😂😂😂❤

  • @jegnawnebro9116
    @jegnawnebro9116 Год назад +1

    ድራማችሁን እወደዋለሁ ግን አገር እየጠፋ ነው በማንም ጠባብ ገመድ አፍ ስለዚህ ትንሽ ህብረተሰብ ጋር ሁኑ ገንዘብ ቢኖርም አገር ከሌለ ከንቱ ነው

  • @Tinchi9
    @Tinchi9 Год назад

    የዛሬውስ ይለያል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kassabelete2309
    @kassabelete2309 Год назад

    The best comedy show. Good job keep going. 1111Aaa

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 Год назад +1

    በስንቱ አስታጥቄ😂😂😂😂

  • @ZZ-th2mb
    @ZZ-th2mb Год назад

    የዛሬዉ ይለያል😅😅😅😅

  • @BezoBezo-i2y
    @BezoBezo-i2y Год назад

    Thanks

  • @JdjdBdjjd-uc4wf
    @JdjdBdjjd-uc4wf Год назад

    በስቱ አስታጥቄ 😂😂😂😂😂 የዛሬው ደግሞ እራሴን በነሱ የፍቅር ደብዳቤ ሳስበው አሁን ቢስሙ ምን እደሚሉ ቤተስብ

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Год назад

    ዉይ እደት እዳሣቀኝ 😂😂😂

  • @samuel_arse
    @samuel_arse Год назад

    What a amazing movie❤😂

  • @SimegnDagne-js8do
    @SimegnDagne-js8do Год назад

    አሜን

  • @chemedatarikuu5360
    @chemedatarikuu5360 Год назад

    በቃ በስንቱ ትችላለህ ከፓሪስ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @kabeman1867
      @kabeman1867 Год назад

      ፓሪስ ብርቅ ነው እንዴ ብሮ 😂😂😂

  • @ANTfamily-e8l
    @ANTfamily-e8l Год назад

    wow, it is good sotcom.❤😮😊

  • @yashitube6070
    @yashitube6070 Год назад +3

    Were enese yalefege meseloge niber😂😂😂😂

  • @fetiyashekure5061
    @fetiyashekure5061 Год назад

    ቀትለያላቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v Год назад

    ታዳኮ አሁን ደብዳቤወቹ አሁንላይ ምንያረጋሉ ቢነበቡ😅

  • @kibebew
    @kibebew Год назад

    የህሩቴ ንግግር ግን ነካኝ ....ለምስተ ስል በበተሰቦቿ ዘንድ value ልኖረኝ ይገባል።

  • @nardiabebe3358
    @nardiabebe3358 Год назад

    በሴ ቂላቂልም የዋህም ነው ❤😂

  • @yasinsolomon4598
    @yasinsolomon4598 Год назад +1

    መስኪ ትችይበታለሽ፡፡

  • @Abunitube
    @Abunitube Год назад +2

    Bantu. 👏👏👌👌👍👍👍👍👌👏👏👏👌

  • @SentayewSentayew-g1c
    @SentayewSentayew-g1c Год назад

    የራሴ የደብዳቤ ጋጋታ ትዝ አለኝ አንደዛሬ በሙባየል መልክት ሳይኖር እነደዉሃ ጠማሽኝ እንደምግብ ራብሽኝ እንደጨረቃ ራቀሽኘ የተባባልንበት ዘመን ታወሰኝ

  • @bisratgebremedhin9051
    @bisratgebremedhin9051 Год назад

    I love Fikerteyeeee❤❤❤❤❤❤

  • @nesraneara
    @nesraneara Год назад +1

    ወይ በሰንቱ 😂