Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይገርማል 130ሺ £ ለአፓርታማ ቤት???አይ ኢትዮጵያ ግን እኔ የምጠይቀው ምን ስለሆነ ነው አይደለም ከአፍሪካ ሃገራት ከሃብታም ሃገራት እንኳን ዋጋው እንዲህ ሰማይ የነካው???ሃገር ሰው እንዳይኖር ነው እንዴ???ብዙ የአፍሪካ ሃገራት ጓደኞች አሉኝ 20ሺ£ ባልሞላ ገንዘብ ግራውንድ ፕላስ 3 ይሰራሉ እኛ ጋር ለዛውም ፎቅ ላይ ለተንጠለጠለ ቤት ይሄ ሁሉ ገንዘብ አይሰቀጥጣችሁም ???እኛም የሃገራችንን ምድር ባትፈቅዱልንም ንፋሷ ይደርሰናል ብለን ጎረቤት ሃገር ቆንጆ ቦታ ባህር ዳርቻ ቤት እየሰራን ነው እረ ተው ሃገራችንን እንድንርቅ አታድርጉን😢
ፈኖ ካልገባ ገና ሃገር አልባ እንሆናለን አረቦች ናቸው ፎቆቹን እንክዋ ፋይናንስ የሚያረጉት !!!! አብይ ሃገራችንን እየሸጣት ነው !!
ህግ የለም
የናተን አየር ላይ የተጠለጠለ ቤት አይደለም ግለሰብ አንድ የሀገር መሪ እንኮን መግዛት አይችልም! ምክንያቱም በጣም ውድ ነው::
ውሸት መቼ ነው የሚያስቀጣው? Unsubscribe
የበሰበሰች ወደ ሇላ በምትሄድ ሀገር ኢቨስትመንት ትሉናላቹ በአንድ ሰአት ሀብታም ደሀ የሚያረጉ አስማተኞች እያሉ 😢
ለምንድነው ያለቀውን አሳይተሽ ወዳላለቀው የምትሄጂው? ያው ግልጽ ነው መስሪያ አጥታችሁ ነው በርግጠኝነት።
ፎቁን ጎልተው ጎልተው ገዢ አትዋል ማ ሊገዛ ነው መብራት እንዳሰኘው የሚጠፋበት ሃገር ???!! ብልግ ና እንድወድቅ ዲያስፖራ መግዛት ማቆም አለበት !!!
ወቶ በሰላም መዘዋወር የማይቻልበት በየጊዜው መመሪያ የሚቀያየርበት ውሀ መብራት የሌለው በዚህ ዋጋ መሸጥ አይከብድም ለዛውም ፊንሺንጉ የማያምር ባትደክሚ ማንም አይሰማም
እባክክ አምላኬ እነዚህን ሰዎች ልሳናቸውን ዝጋልኝ ዉሸት ዉሸት ሰለቸኝ ሰዉዪዉን ለካሜራ አስለቅቃቹ ነው አይደል የቤት ሽያጭ ሌብነት ይበዛበታል ጎበዝ ተጠንቀቁ እባካቹ
እናንተ ምንም ወሬሽ ቢበዛም ብትለፈልፊም ለኛ አዲስ ነገር አይደለም ዋናዉ ዋጋ ዋጋ ከአለም የመጨረሻ ደሀ ሀገር ሶስተኛ በአለም ዉድ የቤት ዋጋ ምንም ትርጉም የለዉም ለምን በወርቅ አትሰሪዉም
Thank u zemen Arif new wedenwal nege enkeflalen
በርታልን 😮
በጣም ዉድ ነው። መሬቱ ከሌላ አገር ነው እንዴ የምታስገቡት? ወይስ ብሎኬቱ ወርቅ ቅቢ ነው ?
Wey enate ahun manew bezi seat bet yemigeza. Aby zor sil. Selam shun engezalen
Big layer you say 1.9 😢😢😢😢😢
Why the F*k they claim 1.9 million? ARE they paing the other portion when they say only 1.9 mil
Arabs owning those real estate !!!! ተጠንቀቁ ሃገራችንን እየሸጡዋት ነው !!! ፋኖ ካልገባ ምንም !!!!
እኛም ወግ ይድረሰን ብለን ኮንዶ ገዝተን እየተገነባ እያለ መንግሰት ስለፈለገው ተብለን በምትኩ ሌላ ይሰጣችሁል ብለው በተሰፋ አለን 😅😅😅
ውድ ነው
Best
Interested for shopping
እውነት ነው ትርታ ወንድሜ
Century apartment bole brass eko tesheto alkwal
Wow
1st ❤️
ተባረክልኝ
Amen enameseginalen 🙏🙏❤️
ለዘላለም አቅፈሽዉ ተኝ ማንም አይገዛሽም ወዲ ሸርሙቲቲ
የውጭ ፣ የውጭ፣ የውጭ………መቼ ነው በራሳችሁ የምትኮሩት?? ውሸት አይሰለቻችሁም???
ሁለት አልጋ የያዘ ወጋው ስንት እንደሆነ አሳውቁኝ
5% every 3 month= 20% per year. 20%x4years=80% plus 10% down payment=90% 😂😂😂አጭቤዎቾ አትቻሉም😂😂😂
ሕዝቡን በተለይ ድሖችን አታጓጉ እባካችሁ
አትጉዋጊ። ምንም ትንሽ ይበቃል
I just want to know how much is 3 bedroom apartment price
She said “ 23 million Ethiopian Birr.
Thank you for the information
The phone is not working
Can you keeping for me after fano come 4kilo.
😅😅😅😅
Price???
ስንት ነው
23.000.000 😂😂😂Eina 1.900.000 kaledubat Ya Ethiopian Hezbe Enamasagenalalan
Can you tell me what is the price in dollar please ??? These people are joking they sell like rich countries price 😂
Enen yaye teketa yalaleke bet endatgezu , ke gezachu genzebachun bye bye endalachehut new mekuter 😂, real estates leboch nachew benanete genzeb lela meret new yemigezubet Addis ye mengest heg eskiweta deress menm genzeb atabaknu , endaykochachu
23 ሚሊየን
Change your topic, lad
ሰውዬው ግን ጥያቄ መጠየቅ አይችልም 😅
😂😂😂😂
This is not true. Are u dreaming
ይገርማል 130ሺ £ ለአፓርታማ ቤት???
አይ ኢትዮጵያ ግን እኔ የምጠይቀው ምን ስለሆነ ነው አይደለም ከአፍሪካ ሃገራት ከሃብታም ሃገራት እንኳን ዋጋው እንዲህ ሰማይ የነካው???
ሃገር ሰው እንዳይኖር ነው እንዴ???
ብዙ የአፍሪካ ሃገራት ጓደኞች አሉኝ 20ሺ£ ባልሞላ ገንዘብ ግራውንድ ፕላስ 3 ይሰራሉ እኛ ጋር ለዛውም ፎቅ ላይ ለተንጠለጠለ ቤት ይሄ ሁሉ ገንዘብ አይሰቀጥጣችሁም ???
እኛም የሃገራችንን ምድር ባትፈቅዱልንም ንፋሷ ይደርሰናል ብለን ጎረቤት ሃገር ቆንጆ ቦታ ባህር ዳርቻ ቤት እየሰራን ነው እረ ተው ሃገራችንን እንድንርቅ አታድርጉን😢
ፈኖ ካልገባ ገና ሃገር አልባ እንሆናለን አረቦች ናቸው ፎቆቹን እንክዋ ፋይናንስ የሚያረጉት !!!! አብይ ሃገራችንን እየሸጣት ነው !!
ህግ የለም
የናተን አየር ላይ የተጠለጠለ ቤት አይደለም ግለሰብ አንድ የሀገር መሪ እንኮን መግዛት አይችልም! ምክንያቱም በጣም ውድ ነው::
ውሸት መቼ ነው የሚያስቀጣው? Unsubscribe
የበሰበሰች ወደ ሇላ በምትሄድ ሀገር ኢቨስትመንት ትሉናላቹ በአንድ ሰአት ሀብታም ደሀ የሚያረጉ አስማተኞች እያሉ 😢
ለምንድነው ያለቀውን አሳይተሽ ወዳላለቀው የምትሄጂው? ያው ግልጽ ነው መስሪያ አጥታችሁ ነው በርግጠኝነት።
ፎቁን ጎልተው ጎልተው ገዢ አትዋል ማ ሊገዛ ነው መብራት እንዳሰኘው የሚጠፋበት ሃገር ???!! ብልግ ና እንድወድቅ ዲያስፖራ መግዛት ማቆም አለበት !!!
ወቶ በሰላም መዘዋወር የማይቻልበት በየጊዜው መመሪያ የሚቀያየርበት ውሀ መብራት የሌለው በዚህ ዋጋ መሸጥ አይከብድም ለዛውም ፊንሺንጉ የማያምር ባትደክሚ ማንም አይሰማም
እባክክ አምላኬ እነዚህን ሰዎች ልሳናቸውን ዝጋልኝ ዉሸት ዉሸት ሰለቸኝ ሰዉዪዉን ለካሜራ አስለቅቃቹ ነው አይደል የቤት ሽያጭ ሌብነት ይበዛበታል ጎበዝ ተጠንቀቁ እባካቹ
እናንተ ምንም ወሬሽ ቢበዛም ብትለፈልፊም ለኛ አዲስ ነገር አይደለም ዋናዉ ዋጋ ዋጋ ከአለም የመጨረሻ ደሀ ሀገር ሶስተኛ በአለም ዉድ የቤት ዋጋ ምንም ትርጉም የለዉም ለምን በወርቅ አትሰሪዉም
Thank u zemen Arif new wedenwal nege enkeflalen
በርታልን 😮
በጣም ዉድ ነው። መሬቱ ከሌላ አገር ነው እንዴ የምታስገቡት? ወይስ ብሎኬቱ ወርቅ ቅቢ ነው ?
Wey enate ahun manew bezi seat bet yemigeza. Aby zor sil. Selam shun engezalen
Big layer you say 1.9 😢😢😢😢😢
Why the F*k they claim 1.9 million? ARE they paing the other portion when they say only 1.9 mil
Arabs owning those real estate !!!! ተጠንቀቁ ሃገራችንን እየሸጡዋት ነው !!! ፋኖ ካልገባ ምንም !!!!
እኛም ወግ ይድረሰን ብለን ኮንዶ ገዝተን እየተገነባ እያለ መንግሰት ስለፈለገው ተብለን በምትኩ ሌላ ይሰጣችሁል ብለው በተሰፋ አለን 😅😅😅
ውድ ነው
Best
Interested for shopping
እውነት ነው ትርታ ወንድሜ
Century apartment bole brass eko tesheto alkwal
Wow
1st ❤️
ተባረክልኝ
Amen enameseginalen 🙏🙏❤️
ለዘላለም አቅፈሽዉ ተኝ ማንም አይገዛሽም ወዲ ሸርሙቲቲ
የውጭ ፣ የውጭ፣ የውጭ………መቼ ነው በራሳችሁ የምትኮሩት?? ውሸት አይሰለቻችሁም???
ሁለት አልጋ የያዘ ወጋው ስንት እንደሆነ አሳውቁኝ
5% every 3 month= 20% per year. 20%x4years=80% plus 10% down payment=90% 😂😂😂
አጭቤዎቾ አትቻሉም😂😂😂
ሕዝቡን በተለይ ድሖችን አታጓጉ እባካችሁ
አትጉዋጊ። ምንም ትንሽ ይበቃል
I just want to know how much is 3 bedroom apartment price
She said “ 23 million Ethiopian Birr.
Thank you for the information
The phone is not working
Can you keeping for me after fano come 4kilo.
😅😅😅😅
Price???
ስንት ነው
23.000.000 😂😂😂
Eina 1.900.000 kaledubat Ya Ethiopian Hezbe Enamasagenalalan
Can you tell me what is the price in dollar please ??? These people are joking they sell like rich countries price 😂
Enen yaye teketa yalaleke bet endatgezu , ke gezachu genzebachun bye bye endalachehut new mekuter 😂, real estates leboch nachew benanete genzeb lela meret new yemigezubet
Addis ye mengest heg eskiweta deress menm genzeb atabaknu , endaykochachu
23 ሚሊየን
Change your topic, lad
ሰውዬው ግን ጥያቄ መጠየቅ አይችልም 😅
😂😂😂😂
This is not true. Are u dreaming