ድፍን ምስር በሩዝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 10

  • @netsitube
    @netsitube 2 года назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀሮትዬ ሙያ ብሎ ዝም ነው ፅድት ያለ አሰራር የኔ ባትሆኚ ይቆጨኝ ነበር የሰሩት እጆች ይባረኩ👌👌

  • @abegaztube9527
    @abegaztube9527 2 года назад

    የአቤኔዘር እናት ባለሙያዋ ዋውው ደስ የሚል ምግብ ነው የሰራሽው እኔ ሲጀምርም ድፍን ምስር እወዳለው

  • @alemtube7319
    @alemtube7319 2 года назад

    ዋውው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ውድ♥♥

  • @Tube-yc7lj
    @Tube-yc7lj 2 года назад

    ሰላም በክርስቶስ ፍቅር ሰላምሽ ይብዛ እህቴ የኔ መልካም እግዚአብሔር አምላክ ሰላምና ፍቅር አንድነት ይስጠን አሜን እናመሰግናለን አርፍ ነው በርች

  • @e-starmedia1623
    @e-starmedia1623 2 года назад

    ሀሮትዬ ምርጥ ጤናማ አሰራር ነው ያሳየሽን። ሙያሽን ስላጋራሽን እናመሰግናለን። እስጅሽ ይባረክ🙏

    • @ye_abam
      @ye_abam  2 года назад

      የኔ መልካም እህት 😘

  • @e-starmedia1623
    @e-starmedia1623 2 года назад

    Watching😍👌

  • @Eminetn
    @Eminetn 2 года назад

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እሽ ወደገደለው እንግባ ምስር ግን ጨጓራየን ያመኛል ግን አሰራርሽ ምርጥ ነው በይ ልነሳ እና ልስራው 💚💚💛💛❤️❤️

    • @ye_abam
      @ye_abam  2 года назад

      እሚያምሽ ከሆነ አትሞክሪው ጤና ይበልጣል

  • @nardi8713
    @nardi8713 2 года назад

    selam selam harote selamshi ybza selam lhagerachin fkr metesaseb andnet lehzbachin yeni balemoya ejshi ybarek slagarashin enamesegnlen