#1/5/17_

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 84

  • @agazitealemlej1097
    @agazitealemlej1097 16 дней назад +4

    ማርያም እናቴ ማርያም የተዋሕዶ እናት ተዋሕዶ ለዘልአለም ትኖራለቺ

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 15 дней назад

    አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤
    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
    በርታወድማችን❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 15 дней назад

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤🎉🎉አባታችን

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 16 дней назад +2

    ለአባታችን ለአባገብረኪዳን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @MeseretMeseret-s4s
    @MeseretMeseret-s4s 16 дней назад +3

    ልቦና ይስጣቹ እናተ መናፍቃኖችን

  • @Hayat-i7p5k
    @Hayat-i7p5k 16 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለህወትን ያሠማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @BuzuSami
    @BuzuSami 16 дней назад +1

    Egziabher ystlgn wondme sle kidus lalibela stnager betam new desta yemesemagn fetary ymesgen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hayat-i7p5k
    @Hayat-i7p5k 16 дней назад +1

    በርታለን ወድማችን እግዚአብሔር ያግዝህ እንወድሃለን ❤❤❤

  • @negashtekle9961
    @negashtekle9961 16 дней назад +2

    አዲሱ ፈላስፋ እንኳን እመቤታችንን እንኳን ሐዋርያትን እንኳን መቶ ሀያ በተ ሰብ ይቅርና ስለ ራስህን እንኳ አታውቅም

  • @yhguyt
    @yhguyt 16 дней назад +1

    ሎቱ ስብሃት እንኳን አምላክ እና ትልቅ ሰውምሲጠራ ክብር አለው እንዴት ነው ጌታችንን እንዲህ በንቀት ተተለተለ ብሎ የሚጠራው አረ መናፍቃንስ ከዲያብሎስ ባሱ
    ጉድ ስሙ የዪጩፋ አምላክ ይላል
    ታዲያ እኛ የቅዱሳን አምላክ ስንል ይቃወሙናል

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 15 дней назад

    አሜንአሜንአሜንአሜን

  • @hailemariamtamirat3125
    @hailemariamtamirat3125 16 дней назад +1

    "ልደት ተብሎ እልል ሳንል ስቅለት...." እያለ ሲተረተር የነበረው ነብይ የሚል ማእረግ አለው በጣም የሚገርመው ነገር እሱ የሚያገለግልበት ቸርች መሰረተክርስቶስ የነብያትና ሀዋርያት ማእረግ አትቀበልም አትሾምም ለራሱ ቸርች የማይገዛ ሰው ስለማያውቀው ክርስቶስ አፉን ሞልቶ ሲቀባጥር አያፍርም::

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest 16 дней назад +1

    ልቦና ይሰጣቸው😢😢😢

  • @Feker-p1j
    @Feker-p1j 16 дней назад +2

    እኔንም አስተባባሪ ነኝ ብሎነው የወሰደብኝ ለይግረም

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 15 дней назад

    ያሮስ ሚዲያንን እስቲ ኢሄ ወር ሳያልቅ 50 000 እናድርስለት ጥቅሙ የሁላችንም ነው እንበርታ

  • @bethanyafeleke2087
    @bethanyafeleke2087 16 дней назад +1

    በጣምደስየሚልአባባልነውእናንተጴንጤዎችጡሳቹሊላይተርፋል

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 15 дней назад

    ወይአሚላኪአተማረን😢😢😢

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 16 дней назад +1

    እገዚኦ እኔ ጨጓራዬነ አልጥም 👍👍👍👍

  • @fikremerahi287
    @fikremerahi287 16 дней назад +3

    ቅድስት አርሴማንና ቅዱስ ገብርኤልን መድፈር በራስ መፍረድ ነው ምክንያቱም ሁለቱም ፈጥነው ስለሚደርሱ

  • @RaheelAdinew
    @RaheelAdinew 16 дней назад +1

    Amen

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx 16 дней назад +2

    ትልቅ ሰው ትመስላለህ ሮቶ ጴን ቢሆኑና ባከበርካቸው አይ መንጤ

  • @milorcmilorc1295
    @milorcmilorc1295 16 дней назад +4

    አይ ጴጤ ምን ይሻላችዋል ኸረ ኑ ይመለስላቹሀል
    ምን እኛ አናውቅም ጼጤ መች እንደ መጣ በየቤቱ እየዞሮ ብጣሽ ወረቀት እየሱ እየሱስን ተቀበሉ ጌታን ተቀበሉ እያሉ በየመንገዱ ሰውን ሲያሰለቹ አልነበር እንዴ ጴጤ ከተመሰረተ ገና ሁለት ቀኑ ነው እሱም በተንቀሳሽ አዳራሽ ማፈራዎች እኑ እስኪገባቹ ሶፍታቹን ብሉ

    • @Kefeyalew-l5q
      @Kefeyalew-l5q 11 дней назад

      ፔጤ ባይኖር በምን እንስቅ ነበር ምክንያቱም ውሸታቸው ተዝቆ አያልቅም ።

    • @milorcmilorc1295
      @milorcmilorc1295 11 дней назад

      @@Kefeyalew-l5q አይ አንተ ክርስቶስን ስም እየጠሩ በሐሰት መተንበይ አያስፈራም እሱ ልቦና ይስጣቸው

  • @HheJjd-x8d
    @HheJjd-x8d 16 дней назад +1

    አባት ሆይ የሚሠሩትን አያውቁትምና ይቅር በላቸው

  • @natzeru9707
    @natzeru9707 16 дней назад +2

    የለየላቸው የእብዶች ሰብሰባ ነበር???

  • @AsterTafesse
    @AsterTafesse 16 дней назад +1

    ማርቲን ሉተር ከሰበካቸው እንኳን መቶ አመት አልሆነውም። ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው። ነገረ እውነቱን ያው ቁታል የኢዩ ጩፋአምላክሲል ሰማችሁት ምነው የጊዮርጊስ አምላክ ሲባል ያማቸዋል።

  • @meazakefeni678
    @meazakefeni678 16 дней назад +2

    ወይ ጉድ ጴንጤ እኮ የተመሰረተው ትላንትና ነው ።

  • @NisrinMagboul
    @NisrinMagboul 16 дней назад +2

    Menafiqan begeta lay qelde nw yiyazut dengel mariyam benisu af yimetxra ayidelchm legn orthodoxsaweyan Liyu nat mariyam selsxn Egzabher yemsegn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tenayetademu2105
    @tenayetademu2105 16 дней назад +1

    ይሄ ሰውዬ በልሳሳት የኢትዮሸጵያ የሃይማኖቶች ማህበር አባል ይመስለኛል እንዴት ነው በጣም አልቀለለም? አሁን ከዚህ ሰውዬ ነው ቆመን የምንፀልየው::

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 15 дней назад

    እልልልልልልልልል😢😢😢😢😢

  • @MssMaqds
    @MssMaqds 16 дней назад +2

    ጴንጤ ናቸው😅😅😅አላለም😅😅አይይይ፡አሟሟት፡😅😅የጌታየናት፡አላለም፡😅በቁሙ፡የሙቱ

  • @Ssssss-c1i
    @Ssssss-c1i 15 дней назад

    ነብይ ነኝ ተባይዎች የናተ መካድ ብቻ አደለም ለያዳዱ ህዝቡን ላሳታችሁት እግዚአብሄር ይጠይቃችሇል ህዝቤን የነካ አይኔን ነካ ብሏል ክርስቶስ

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 16 дней назад +2

    ውእነዝህ ፕሮቴስታንቶች ምንአይነት ድድብና ጭቅላት ነው የያዙት እኔ የሚያሳዝኑኝ ተከታዮቹ አሜን ለሁሉም ነገር መቼነው የሚነቁት ግን እነሱን ስሰማ ይሰቀጥጠኛል

  • @WubyeTsegaye
    @WubyeTsegaye 16 дней назад +1

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @meseretgebremedhen8037
    @meseretgebremedhen8037 16 дней назад +2

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሰህ የኔ ወንድም የዚን ያህል ክርስቶስን ከራሱ በታች አርጎት እያየው ነው ሁለተኛ እናቱን ጥላቻ ምን ማለት ነው እግዛብሄር ይቅር ይበላቸው

  • @Sara-n8f6j
    @Sara-n8f6j 16 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx 16 дней назад +2

    ፕሮቴስታንት ጌታ ፁሞልኛል እያለ እንደ አህያ ይበላል

  • @BertukaBe
    @BertukaBe 16 дней назад +6

    አይ ፔጤ አርፈዉ ሶፍታቸዉን ቢበሉ ይሻላቸዋል 😂😂😂😂

  • @amareyohannes3730
    @amareyohannes3730 16 дней назад +1

    protestant እንዲህ ሆኖ ቀረ ከ60 ዐመታት በፊት ግን እንዲህ አልነበረም ችርቻሮ ንግድ ሆነ እኮ ።

  • @AyntuTakele
    @AyntuTakele 16 дней назад +2

    Mariyam benisu af yimetra ayidelchm

  • @Helina-t2m
    @Helina-t2m 16 дней назад +1

    ይቅር ይበላችሁ

  • @ElieMechleb-gl2qn
    @ElieMechleb-gl2qn 16 дней назад +1

    ❤❤❤❤

  • @amareyohannes3730
    @amareyohannes3730 16 дней назад +3

    አመላኬ ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው።

  • @MasaratDarajje
    @MasaratDarajje 16 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @NTTSUHWALE
    @NTTSUHWALE 16 дней назад +4

    ዘድሮ ለመሳቅ ተዘጋጁ 😂😂😂😂

  • @zinahabdulah6589
    @zinahabdulah6589 16 дней назад +1

    😢😢😢

  • @tsegayechinkilo9991
    @tsegayechinkilo9991 15 дней назад

    liki new.

  • @AyuZalqa
    @AyuZalqa 16 дней назад +1

    Eyu cufa zemenawi Xenquay

  • @ashenafimelaku5388
    @ashenafimelaku5388 15 дней назад

    JESUS IS THE WAY THE TRUTH AND THE LIFE NO ONE COMES TO GOD EXCEPT THROUGH JESUS.

    • @panaceasolutions5031
      @panaceasolutions5031 15 дней назад

      The way leads it does not take. It up to you to walk the way.

  • @Kibukabe-s3q
    @Kibukabe-s3q 16 дней назад +1

    Indaw be mariyam yetignaw imnat new be tesita Ina be irigica sawun yemiya din er kensu gam nigigir ayasfeligim

  • @RollaMolla-e2j
    @RollaMolla-e2j 15 дней назад

    ያት ሲ ካፌ 🤣🤣🤣🤣

  • @Kibukabe-s3q
    @Kibukabe-s3q 16 дней назад +1

    Sijamar inante penxe nachu manafiq kahadi nachu inji

  • @Mame-d6k
    @Mame-d6k 15 дней назад

    Read Acts 1.12-14

  • @MeMe-or5de
    @MeMe-or5de 16 дней назад

    So sad! Eiyochofa Eigizabher yesirawin ysitewi!!!

  • @GetuFekadu-q3l
    @GetuFekadu-q3l 15 дней назад

    Dedebena denkoro defar nachew pentewoch asmesayoch,asaymesh,alemawyan,leboch,nachew

  • @tsegayechinkilo9991
    @tsegayechinkilo9991 15 дней назад

    yetale ye sewuyewu yememotu mereja yelekisowu poster mereja yenante qinibiri newa.

  • @xohszgd
    @xohszgd 15 дней назад

    አይ ጴንጤ ማርያም ሐዋርያት ጴንጤ ናቸው። 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂። ደግሞ። ትንሽ። ቆይተው እየሱስ። ጴንጤ ነው ይላሉ ጉድ መቶ። አመት የማይሖን ነው ሐይማኖት። ይዘው😂😂😂😂😂

  • @SaraTeressa-nf6wn
    @SaraTeressa-nf6wn 15 дней назад

    Banatehe atabuka la ereasehe belahe endawe yamataweka em ware mulukkkkk😂

  • @ashenafimelaku5388
    @ashenafimelaku5388 15 дней назад

    ሀዋርያቶችኮ ክርስቶስ ሳምራ፣ አርሴማ፣ጨርቆስ፣አቦነ አረጋዊ፣ተ/ሀይማኖት አሁን ደግሞ ለአብይ አህመድ እየቀደሱ ነበር ቄሶቻችሁ ለሆዳቸው የማያመልኩት የለም ወ.ዘ.ተረፈ እያሉ ዘመናቸውን ሀጢያትን የተላበሱ ሰውን በማምለክ አልጨረሱም ጊታ እየሱስን ብቻ ነው የሰበኩት ለዚህ ነው ማርያምም ሀዋርያትም አማኞች ናቸው የምንለው፡፡

  • @ey-films-christian
    @ey-films-christian 16 дней назад +1

    አትደንዝዝ በናትህ! ህሊናህን አሰራው። ስታሰማ ሙሉ ሃሳብ አስጨርሰህ አሰማ። እየተነገረ ያለው ከሃይማኖት ተቋም አንጻር ሳይሆን ከእምነት አንጻር እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ። ያደረከው የጠባብ ጭንቅላት ተግባር ነው!!! እግዚአብሔርም ጎሽ ልጄ አይልህም። የሰዎችን ሃሳብና መልእክት በማጣመምህ ንስሃ ግባ። እኔም እንደ አንተ ሚድያ ላይ አገለግላለው ይሄ ሶስተኛ ችሃናሌ ነው፣ እንዳንተ ግን የሰዎችን ሃሳብ አላጣምምም። ሙሉ ሃሳብ አስደምጠህ መቃወም መብትህ ነው፣ እድማጩ ስለሚፈርድ ማለት ነው፣ እንዲህ አይነት ጭፍን ተግባር መፈጽም ግን ትልቅ ኃጢአት ነው። ከህጎቹ መካከል አንዱ ወንድምህን በሃሰት አትክሰስ የሚል ነው!!!

    • @DjLove-g5t
      @DjLove-g5t 16 дней назад

      ምን አናደደክ

  • @temelketAyalew
    @temelketAyalew 16 дней назад +1

    ኧረ ህግ ይገድባችሁ ምነው ከኦርቶዶክስ ብትወርዱ እንዴ በጣም ይከብዳል በቃ ውረዱ በስመአብ አይሰለቻችሁም

  • @woinshetmulugeta2801
    @woinshetmulugeta2801 16 дней назад +1

    የውሸት ሲሰብክ ትንሽ አያፍሩም?

  • @tigestabraha729
    @tigestabraha729 16 дней назад +1

    ርዕሱን አጥፋ አንተም እመቤታችንን እየተሳደብክ እኮ ነው ይህን ርዕስ ስትሰጥ ትንሽ አይዘገንንህም !!!!ሰው እንዲያይልህ ብለህ ደፋር ነህ በጣም

    • @yaros_media
      @yaros_media  16 дней назад +1

      ያሉትን ነው የጻፍኩት

  • @tsegayechinkilo9991
    @tsegayechinkilo9991 15 дней назад

    orthodox bezian gize yeti neberechi ayihudina Ye Eyesus teketayochi bicha nebera.

  • @TewodrosBirehanmeskel
    @TewodrosBirehanmeskel 15 дней назад

    ሰውዬው በሁሉ አዝነህ ትችላለህ?

  • @TamerateTesfay
    @TamerateTesfay 15 дней назад

    አረ ባክ የኢየሱስን መከራ በመጾም ልታከብር የትኛዉ መጽሐፍ ላይ ነዉ ያነበብከዉ አንተ በምትለዉ መንገድ የኢየሱ መወለድን መሞትንና መነሳትን አክብር የምለዉን የመጽሐፍ ቅዱስን ክፍል ንገረን ተረት ተረትና

  • @Edomgenet13
    @Edomgenet13 16 дней назад

    በቃ ዝም በሎ አፍ መክፈት ብቻ ነው እኔ በጣም የማዝነው ለተከታዮቻቸው ነው እውነታውን ይግለፅላችሁ ሁሉሙ ሰባኪዎች አሳፋሪዎች ናቸው

  • @yade716
    @yade716 16 дней назад

    አሻንጉሊት መሳይ ሴትዮ ጭን ላይ የተቀመጠ ህጻን መሳይ ጎሮምሳ እያመለክ ኢየሱስን አውቀዋለሁ ስትል አታፍርም? አንተ የምትላቸውን ሰው ሰራሽ የቤተ-መቅደስ ወጎችን ኃዋርያትም ሆነ ማርያም አታውቃቸውም። ለዚህ ነው እነሱ ጴንጤ ናቸው የምንላቸው።

    • @Ssssss-c1i
      @Ssssss-c1i 15 дней назад

      ወይትግ አትግባ አትልከስከስ ዝብ

  • @WySh-d7u
    @WySh-d7u 16 дней назад +2

    😢😢😢😢

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 15 дней назад

    😢😢😢😢😢

  • @SaraTeressa-nf6wn
    @SaraTeressa-nf6wn 15 дней назад

    Banatehe atabuka la ereasehe belahe endawe yamataweka em ware mulukkkkk😂

  • @DJik-l5s
    @DJik-l5s 16 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤