“መቶ ብር እንኳን ሸልመኝ” // አዝናኝ ቆይታ ከ ትንሳኤ ጋር //በእሁድን በኢቢኤስ "

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 авг 2021
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’s own Asfaw Meshesha, Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane.
    It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
    The program is engaging which keeps the viewer right at the other side for the whole three hours.
    It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking, and many more.
    #EhudenBeEBS​​​​​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​ #InfotainmentShow_EBSTV​​​​​ #AsfawMeshesha_EBSTV​​​​​
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision​
    #ኢቢኤስ​
    #EBS
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 233

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 3 года назад +102

    የዛሬዎቹ ምርጥ ምርጥ ድምፅ አለቸው በተለይ ቀይ የለበሰች ዋውው

    • @Techropmanagers
      @Techropmanagers 3 года назад +1

      ሚሚየ አዝናኝ ነገሮች አሉኝ የፎቶየን ምልክት ነክተሽ ከች በይልኝ

    • @elsaterefe4038
      @elsaterefe4038 3 года назад

      እወነት ነወ

    • @elsaterefe4038
      @elsaterefe4038 3 года назад

      @@Techropmanagersእሺ

    • @Techropmanagers
      @Techropmanagers 3 года назад

      @@elsaterefe4038 tnks

    • @Techropmanagers
      @Techropmanagers 3 года назад

      @@elsaterefe4038 tnks

  • @md8505
    @md8505 3 года назад +77

    እስካርፕ ያረገው ልጅ በጣም ድምፁ ያምራል

  • @rutdebele5163
    @rutdebele5163 3 года назад +47

    ልጅ አዝላ የዘፋነችው ልጅ በጣም ጎበዝ ናት እኔ የስዋን ብቻ ቆራርጬ ቲክቶክ ላይ አግዟት ብዬ ፖስቼ ነበር እና ከ አራት መቶ ሺ በላይ ሰው አይቶታል ጥሩም አስተያየት ነበር ብዙ ሰውም ሼር አርጎላታል እና ትልቅ ደረጃ ደርሳ ያሳየን

    • @Techropmanagers
      @Techropmanagers 3 года назад

      ሩትየ አዝናኝ ነገሮች አሉኝ የፎቶየን ምልክት ነክተሽ ከች በይ

    • @letseat-4422
      @letseat-4422 3 года назад

      ማሻአላህ ቅን ነሽ አላህ ይጨምርልሽ

  • @user-mx2gt9mt9m
    @user-mx2gt9mt9m 3 года назад +16

    እስከርብ ያደረገውና ቀይ የለበሰችው ድምፅቸው ዋው ነው 👌

  • @alexa5721
    @alexa5721 3 года назад +39

    ባለስከርብ በርታ 👏👏

  • @user-rr6yb5zh6b
    @user-rr6yb5zh6b 3 года назад +9

    ትንሳኤ ምርጥ የዋህ ተወዳጅ ልጅ ነህ።መቶ ያለውንና ሲታን መቶ መቶ ሰትሀቸው በነበር አሪፍ ነበር

  • @selamyetewahdolji6769
    @selamyetewahdolji6769 3 года назад +11

    የነዋይ እና የፀሀዬን የዘፈነው ልጅ ጥብን ምነው ዝም አላት እሷ ጠርታዋለች ምርጥ ድምፅነው ያለው💚

  • @felonabisalit3100
    @felonabisalit3100 3 года назад +25

    እስካርፖ ያረገው ልጅ ቢበረታአታ 👌❤

  • @burtukanasffa6153
    @burtukanasffa6153 3 года назад +17

    እስከርብ የለበሰው ዋው

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 года назад

      ሠላም ውዴ ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ አይከፈልበትም

    • @eutaeyu9306
      @eutaeyu9306 3 года назад

      Betam

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 года назад

      @@eutaeyu9306 ማማዬ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ አይከፈልበትም

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 3 года назад

      @@abametyub501 እህት እንዛመድ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 3 года назад

      @@eutaeyu9306 እህት እንዛመድ

  • @alemaywld6120
    @alemaywld6120 3 года назад +7

    ባለ ስከርፑ እና ቀይ ጃኬት አሪፍ ናቸው

  • @user-hd7uj7ck5r
    @user-hd7uj7ck5r 3 года назад +10

    አይዶል የሚወዳደሩትን ነው የበለጧቸው ለዛውም ሳይዘጋጁ ዋው

  • @wubekassa4085
    @wubekassa4085 3 года назад +2

    ትንሳዬ በአለፈው ጊዜ ልጅ አዝላ የዘፈነችው ልጅ በጣም ጥሩ ድምጽ አላትና እባካችሁ የሚያግዛት ያስፈልጋታልና እርዷት፡፡

  • @user-hd7uj7ck5r
    @user-hd7uj7ck5r 3 года назад +17

    ነዋይን እራሱን ነው የዘፈነው ዋው

  • @user-me2zc5ep8l
    @user-me2zc5ep8l 3 года назад +12

    ዋዉ ቀይ ለባሻ ምርጥ ድምፅ አላት

  • @ahmedbaby4643
    @ahmedbaby4643 3 года назад +7

    ቀይ ካፖርት የለበሰችው አንደኛ ናት👌

  • @appilefuj7052
    @appilefuj7052 3 года назад +6

    ዋው ትንሳኤ የዛሬ ምርጥ ምርጥ ነው ያቀረብክ

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 3 года назад +1

    በጣም አሪፍ ነዉ ተንሳያችን በርታ ችለክበታል ደስ ይላል አቅም እያጡ ነዉ እንጂ ብዙ ተሰጦ ያላቸዉ ልጆች አሉ

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 3 года назад +2

    ዋው ምርጥ አዝናኝ አስቂኝ ፕሮግራምነው ትሱ በርታልኝ

  • @eritreanlijjohnny3074
    @eritreanlijjohnny3074 3 года назад +1

    እስከርብ ያደረገው ልጅ ፀጋየ መኮነን ድምፁ በጣም ነው የሚሚምረው የሙዚቃ ፍላጎት ኖሮት ቢጫወት ጥሩ የሚሰራ ይመስለኛል

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 2 года назад +1

    አሪፍ ፕሮግራም። ሰናይትን እንጠብቃለን። ባለ ቀይ ቀሚሷ ቆንጅዬዋ ምርጥ ድምፅ አላት

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 2 года назад

    ፀጋዬ ገራም ድምጽ አለህ እናመሰግናለን

  • @user-wb9si4gd9r
    @user-wb9si4gd9r 3 года назад +1

    የኢትዮጵያ ፡ህዝብ፡ቀለቡ፡ ሙዚቃ ፡ነው፡
    ኑሮ፡ቢወደድባቸውም፡ከደሃ፡ጀምሮ፡ደስታና፡ፈገግታ፡ከልባቸው፡የመነጨ፡፡ነውእድሜ፡ለቴክኖሎጂ፡፡በየቤታችን፡ድራማ፡ሙዚቃ፡ቀለብ፡ሞልቶ፡ትርፍርፍ፡ብዙ፡ምግብ፡ሳይሆን፡ለሀገራችን፡ሠላም፡ሠላም

  • @mekedestessema5379
    @mekedestessema5379 3 года назад

    ዛሬ. በጣም. አሪፍ. ነበር ትንሱ እናመሰግናለን

  • @wubekassa4085
    @wubekassa4085 3 года назад +2

    ትንሳዬ በጣም ደስ ይላል የተደበቀውን እያወጣህ በመሆኑ ደስ ይላል ነገ ተተኪ ድምጻዊያን ይወጣቸዋል በርቱ እንላለን በተለይ ፀጋዬ ድምጹ በጣም ያምራል እና ሠናይት ሊታገዙ ይገባል፡፡

  • @edueduna9664
    @edueduna9664 3 года назад

    እስከርብ ያረገው ልጅ ድምፁ ያምራል studio ይጋበዝልን😍

  • @trezanegasi3047
    @trezanegasi3047 2 года назад

    Wow I like the show

  • @user-fr5uy6tf7s
    @user-fr5uy6tf7s 3 года назад +2

    ሁለቶቹ ጎበዝ ናቸው

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 3 года назад

    ሰናይት በጣም እምቅ ታለንት አላት EBS ሊረዳት ግድ ይላል ብዙ እድል ያላገኙ አሉና !!!

  • @akiluaweno4894
    @akiluaweno4894 3 года назад +13

    ባለ እስከርቡ ያበደ ነው

  • @emmuabraham1522
    @emmuabraham1522 3 года назад

    Betam arif program newe ❤

  • @almazmaz999
    @almazmaz999 3 года назад

    ቀይ የለበሰችውና እሰካረብ የለበሰው በጣም ጥሩ ነው

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 3 года назад

    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ የእውነት በጣም ዘና የሚያደርግ ፕሮግራም ነው

  • @zahrayousif7998
    @zahrayousif7998 3 года назад +4

    ባለስካርብ ጎበዝ ነው ከባለሙያጋ አገናኝት

  • @zedooyoutube9831
    @zedooyoutube9831 3 года назад

    Wowww tisye baxam desiyila yiqaxil

  • @aregaygetaneh4173
    @aregaygetaneh4173 3 года назад

    The woman with red is #1

  • @user-xm8xd1kv5k
    @user-xm8xd1kv5k 3 года назад

    I like! the one who played Tsehaye's Music

  • @R.A52
    @R.A52 3 года назад

    የፀጋዬ ድምፅ ደስ ይላል

  • @mimiregasa9740
    @mimiregasa9740 3 года назад

    Wow today it's amazing

  • @user-lf4ms8mn7g
    @user-lf4ms8mn7g 3 года назад +4

    🇪🇹🇪🇹❤❤❤💐💐በጣም ደስ ይላል ፕሮግራሙ

    • @tube5986
      @tube5986 3 года назад

      እንደማመር

  • @atesedreda7556
    @atesedreda7556 3 года назад

    Tensu yesaqacin menci arife sera new

  • @mekdsadmyoutubemidya1737
    @mekdsadmyoutubemidya1737 3 года назад +1

    ዋውው ማጠክ ብጉግት. ንበርይ 👍

  • @ziyadhussein5092
    @ziyadhussein5092 3 года назад +1

    ወጣቱ ሽርጥ አንገቱ ያደረገው ና በተለይ ቀይ የለበሰችው እህታችን ምርጥ ድምፅ አላት

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 года назад

    ዘናይት ምርጥ ድምፅ አላት ፈታ አሪፍነው

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 3 года назад

    ዛሬ በጣም አሪፍ ነው

  • @meronefta1447
    @meronefta1447 3 года назад

    Betam yzenanalu enamsgenalen

  • @seblistars9721
    @seblistars9721 3 года назад +2

    እስካርፕ ያርገው ልጅ ተሰጥኦ አለው ኢብኤስ እርዱውት እናመሰግናለን

  • @genetwondifraw7552
    @genetwondifraw7552 3 года назад

    Arif program naew

  • @Asia-gi9mg
    @Asia-gi9mg 2 года назад

    አሪፍ ነዉ ይቀጥሉበት

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz 3 года назад

    I love Senite. I love her. She is in and out pretty.🤗

  • @tewabechteklemariam
    @tewabechteklemariam 3 года назад +1

    ዋው እርፕ ያርገው በጣም ጎበዝ ነው 😘😘😘😘

  • @c.l.a7272
    @c.l.a7272 3 года назад

    እሰከርብ ያደረገው ልጅ ጎበዝ ነው

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 3 года назад +9

    ዋውው ደሰ ይላል መልካም ዕድል ምርጥ ድምፅ አለት ebs እናመሰግናለን

    • @user-lb7ye4xy1l
      @user-lb7ye4xy1l 3 года назад +1

      ሚሚየ የኔዉድ እዴትነሺ

    • @user-lv4oc9ll8l
      @user-lv4oc9ll8l 3 года назад

      @@user-lb7ye4xy1l አላሁ ውዴ 😘 እንዴት ነሸ መሲዬ

    • @user-lb7ye4xy1l
      @user-lb7ye4xy1l 3 года назад +1

      @@user-lv4oc9ll8l ደህናነኚ የኔወድ

    • @user-lv4oc9ll8l
      @user-lv4oc9ll8l 3 года назад

      @@user-lb7ye4xy1l ሰላምሸ ይብዛ

    • @user-lb7ye4xy1l
      @user-lb7ye4xy1l 3 года назад

      @@user-lv4oc9ll8l አሚን የኔድ ያችም ብዝዝዝዝዝዝዝዝትይበል

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 года назад

    ደሥ የሚል ጨዋት ነው ትንሡየ በርታ ወንድማችን 😘💔

    • @Techropmanagers
      @Techropmanagers 3 года назад

      askiye አዝናኝ ነገሮች አሉኝ የፎቶየን ምልክት ነክተሽ ከች በይ

  • @user-ht2dm7tm3d
    @user-ht2dm7tm3d 3 года назад +1

    ዋውውውውው ቀይ እስካርፕ ያደረገው በርታ

  • @eileniemikael2666
    @eileniemikael2666 3 года назад +2

    OMG most. Of them have good voice😀😀

  • @zamadiyasagkaw4424
    @zamadiyasagkaw4424 3 года назад

    እከርብ የለበሠው ልጂና ቀይ ለባሿ በጣም ጎበዝ ናችሁ ተረፍ ነው እኔ ያሣቀኚምንም ሣይመልሤመቶብር የገየቀው ነው ከክክክክ

  • @RoroRoro-ow9tm
    @RoroRoro-ow9tm 3 года назад

    እስካርብ ያረገው ልጅ 👍👍👍

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha 3 года назад

    ዋው የፀጋዬ አድናቂ ነኝ አረ ሙስና ምድነው ለሱ 300,ምን ሼ ነው

  • @haileplus
    @haileplus 3 года назад +1

    ኢትዮጵያን የሚወድ

  • @seadamohammed8496
    @seadamohammed8496 3 года назад

    ዋው. ባለሻርቡ አንደኛ

  • @burtukanasffa6153
    @burtukanasffa6153 3 года назад +4

    ዎው ቀይ ለባሺ

    • @Techropmanagers
      @Techropmanagers 3 года назад

      ብሩክታይትየ አዝናኝ ነገሮች አሉኝ የፎቶየን ምልክት ነክተሽ ከች በይ

  • @fiqerkonjo9790
    @fiqerkonjo9790 3 года назад

    እስከርብ የረገው ዋው ማርያምን

  • @ayemanall1763
    @ayemanall1763 3 года назад +2

    ልጁ እንደታባቱ ያምራል ከረባት ነገር አንገቱ ላይ ያረገው ዋው ብያለሁ

  • @yutichannel5334
    @yutichannel5334 3 года назад

    Balasekarebu wow

  • @kidstyebereketkidistyebere300
    @kidstyebereketkidistyebere300 3 года назад

    እስከቭ የለበሰው አንደኛ

  • @billykhadra5522
    @billykhadra5522 3 года назад +1

    Keye lbashewa ena bale eskarepu wow

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 года назад +3

    ትንሳኤ ፊልም ተውከውዴ ጋዜጠኛ ሆንክ ሰናይት ምርጥ ድምፅ አላት ፈታ አሪፍነው

  • @zedooyoutube9831
    @zedooyoutube9831 3 года назад

    Wowww baxam desiyila 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tamrisaeed7158
    @tamrisaeed7158 3 года назад

    ዋዉ ዘፍኑ ተመችቶኚል

  • @seidseid596
    @seidseid596 3 года назад

    ትንሱ ምርጥ ነው

  • @tesfaun7888
    @tesfaun7888 3 года назад +3

    ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ 💚💛❤️

  • @nejatabdu3015
    @nejatabdu3015 3 года назад +2

    ዋውውውው የዛሬወቹ ፐፐፐፐፐፐ ናቸው 👌👌👌👌

  • @zrzm6434
    @zrzm6434 3 года назад

    ኣቤሦች ታምራላችሁ ፖርግራማችው አርፊነው ግን በክፍለአገራት ብታዘጋጁ ጥሩነው ይመቻችሁ

  • @abdiabayi5066
    @abdiabayi5066 3 года назад

    Wow😍😍

  • @alemsewnegash4075
    @alemsewnegash4075 3 года назад

    Antesh 👏👏👏

  • @tedenekalemu2200
    @tedenekalemu2200 3 года назад

    Wooooow yezarewochu lyu nachew abso escarf yaderegew

  • @siyoumteshome6425
    @siyoumteshome6425 3 года назад

    እረ ጎራው ትችይአለሺ ይመችሺ

  • @judytsegu5553
    @judytsegu5553 3 года назад

    wow red kaport ylbsachew ariffff

  • @frezodsalamon5524
    @frezodsalamon5524 3 года назад +1

    ባስካቡ ዋው

  • @tesfahunabawkaw6407
    @tesfahunabawkaw6407 3 года назад

    ኢቢኤሶች ተመቻቹኝ

  • @worebado6556
    @worebado6556 Год назад

    ሀገሬ ክፉ አይንካሽ

  • @user-gw2sv8fz7k
    @user-gw2sv8fz7k 3 года назад +4

    ዋዉዉ❤❤❤ምርጥ ፕሮግረም ነዉ በቱ

    • @Techropmanagers
      @Techropmanagers 3 года назад +1

      ሠሙየ አዝናኝ ነገሮች አሉኝ የፎቶየን ምልክት ነክተሽ ከች በይልኝ

    • @user-gw2sv8fz7k
      @user-gw2sv8fz7k 3 года назад

      @@Techropmanagers አልኩኝ አተም መልስ 😍😍

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 3 года назад +1

      @@user-gw2sv8fz7k እህት እንዛመድ

    • @user-gw2sv8fz7k
      @user-gw2sv8fz7k 3 года назад

      @@hannatube3952 አህለን እህቴ

  • @c.l.a7272
    @c.l.a7272 3 года назад

    ቀይ ካፖርት ያደረገችውም ጎበዝ ነች

  • @zinetmusatesema1589
    @zinetmusatesema1589 3 года назад

    B kojo nabur gen yemechereshaw lej betshelemut teru nebur chegerot yehonal ena leju gen sezefen betam new ses melew eredut

  • @teppiworkwoldetsadik3143
    @teppiworkwoldetsadik3143 3 года назад

    ዋው የነዋይን የዘፈነው

  • @melatsoymelat6463
    @melatsoymelat6463 3 года назад

    Shareb yiderege lege benatachyu agenanen

  • @halimahtube644
    @halimahtube644 3 года назад

    Meto birr sitegn yalew lij asazenegn minalebet le setua titeh lesu bitset betam faligotal birrun

  • @Jibrilgena2524
    @Jibrilgena2524 3 года назад

    Tense bexam temechitognal be'uneti

  • @yohannestezera6170
    @yohannestezera6170 3 года назад +2

    አንገቱ ላይ ሺረጥ ያለገዉ ልጅ በጣም ደምፅ አለዉ ዘፋኝች ጋአ ጠጋ ቢል አሪፈ ነበር

  • @yaallahadera9726
    @yaallahadera9726 3 года назад

    Red jaket 👏👏👏👏 scarbu 👏👏👏👏

  • @jemzihd4133
    @jemzihd4133 3 года назад

    balesekarebu wow

  • @elizanegn4183
    @elizanegn4183 3 года назад

    ስንቱ ድምፁን ደብቆታል በፈጣሪ😳ሁሉም አንደኖች

  • @tesfutesfshe5921
    @tesfutesfshe5921 3 года назад +1

    ወጣቱ ልጅ እና የንዋይን የዘፈነው ቀይ ሹራብ ያረገችው ልጅ ሶሱቱም ገራሚ ናቸው አሪፍ ነገር አቅርበዋል

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 3 года назад

    በሳቅ

  • @Etvnews1
    @Etvnews1 Год назад

    Wow

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 3 года назад

    ቀይ ካፓርት ያረገችዉ ኩኩን የመሰለች ቆንጆ አንደኛ

  • @zelalembelay1621
    @zelalembelay1621 3 года назад +1

    ባለ ቀይ ካፖርት ካልተሸለመች ሾዉን አቁሙትና ፋየር ትንሳዔ አሁኑኑ

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 3 года назад

    No no my break 😤is over

  • @user-qb6yh6wy4r
    @user-qb6yh6wy4r 3 года назад +2

    ባለ እስከርብ ልጅ ጎበዝ

  • @user-ux8qx8xj1z
    @user-ux8qx8xj1z 3 года назад +1

    ቀይ ጃኬት የላባሰቹ ዳስፖራናት እዴ ዘፈን ምንያደርግላታል 😉