ከአድናቂዬ ጋር እስከ ጋብቻ ደርሻለሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 172

  • @mareyamsofimareyam907
    @mareyamsofimareyam907 4 месяца назад +18

    ,ከዱቄት ነፃ ስታምር አግቱ ቆንጆ

  • @josijos8439
    @josijos8439 4 месяца назад +35

    ፍልፍሉ ግን የሚገርም የማሰብ ችሎታ ያለው ኮሜዲያን ነው በጣም የምወደው እና የሚያዝናና ሰው ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ፍልፍሉ !!!!! ዜዶ ግን ይሄ እየዘፈንክ የምትገባው ነገር በጣም ያስጠላል ስታይልህን ቀይር ወይም ከነሱ ጋር አብረህ ግባ የእውነት አባይ ቲቪ አስቡበት ፕሮግራሙ እንዲያስጠላ ከሚያደርገው አንዱ ዜዶ(ዘሪሁን) ነው

    • @fiyametalovefiyametalove8690
      @fiyametalovefiyametalove8690 4 месяца назад +5

      Dedebe edawome zdo yelala wubete setew sijemer men takalehe denze zeme kenatega keteh new zdo betame enwodewalen ❤❤❤❤❤

    • @birtutamagn3982
      @birtutamagn3982 4 месяца назад +2

      Zedo is number one for me. The reason I started watching again is because of him. I tried watching a while ago but didn’t finish because I didn’t really get it. Then I saw his picture and thought, “Oh my God, I like Zedo! That’s when I really got into it. Now they’re all number one. They’re great comedians-really, really good. I’m addicted now. And when Zedi brings his style $ his song, I just love it. God bless them 🙏

    • @Lijeyassu
      @Lijeyassu 4 месяца назад +5

      ዜዶ አንደኛ ነው! ዜዶ ካልተመቸህ/ሽ አልገባሽም

    • @josijos8439
      @josijos8439 4 месяца назад

      @@fiyametalovefiyametalove8690 fiyameta አፍሽ እንደሚሸት ከስድብሽ ማወቅ ይቻላል ሲጀመር የሸገር ልጅ እንደዚህ እግር እግር የሚል ቀልድ አይመቸንም እዛው እናንተ ሀገር ሳቁበት this my opinion በተረፈ ግን ሰው ፊት እንደማታወሪ ግን እርግጠኛ ነኝ b/c አፍሽ በጣም ይገማል የዘሪሁን ተከፋይ

    • @ያሙዚቃ
      @ያሙዚቃ 4 месяца назад +1

      ዜዶ ምርጥየ ሰው ነው

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu 4 месяца назад +9

    Wow wow …. ሳሚ ይችላል ... ጎበዝ በጣም.... ድንቅ ጆሮ ...አሪፍ የሙዚቃ እውቀት .... አደነቅሁህ

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 4 месяца назад +4

    Wow ሳሚ ትክክለኛ የሙዚቃ ሰው አስደመምከኝ😮

  • @abrhamgesese2081
    @abrhamgesese2081 4 месяца назад +6

    ማነው እንደኔ ፍልፍሉ እማማ ዝናሸን የሚመሰለው😂😂😂😂

  • @JojoJaja-m2k
    @JojoJaja-m2k 4 месяца назад +1

    በጣም ነው ምወዳቹ ማከብራቹ ከስዊዘርላንድ ዜዶ ደሞ አንድ ዘፈን ልቀቅ ድምፃዊ ነህ ዋሸውንዴ ምዝናናበት ፕሮግራም ነው

  • @bezawitgetu-b4x
    @bezawitgetu-b4x 4 месяца назад +5

    filfilu is the best comedy
    😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @SolomonDegefa-k9l
    @SolomonDegefa-k9l 4 месяца назад +2

    ፍልፍሉ update ሆኗል ነው ምልህ ሌላ ታሪክ ውስጥ ነው ግን አሌክስ ናፍቆኛል ማርያምን

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 4 месяца назад +4

    አባዮች እንደአባይ ወንዝ ለህዝብ የምትፈሱ በጣም በጣም አሪፎች ሌላውን ጣቢያ ሁሉ የደመሰሳቹ ጎበዞች ሁላችሁም አንደኞች

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 4 месяца назад +10

    ፍልፍሉ ግን ምነው እምብ አላረጅም አለሳ🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰

    • @abdinmohammed6171
      @abdinmohammed6171 4 месяца назад

      ኧረ ተባብረን እንቀጥቅጠው እንደ ኮርማ 😂😂😂😂😂😂

  • @mistiregirmasimee3752
    @mistiregirmasimee3752 4 месяца назад +7

    የኛ ውድ ንዋይ የሰላምን ነፍስ ይማር ዕናቱን ለአንተም ለውድ እናቱም መድሐኒአለም ያድላችሁ እደናት በጣምአዝኛለሁ

  • @MekdesTakele-w1b
    @MekdesTakele-w1b 4 месяца назад +1

    ዋዉዉዉዉ ሳሚ እሚገርም የማስታወስ ችሎታ ነዉ❤❤❤❤

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 4 месяца назад +54

    አንደኛ ነኝ በነካ እጃቸው like አድሩኝ ያላ አኮዋን 🤣🤣❤️🥰🥰

    • @aishamudesir2002
      @aishamudesir2002 4 месяца назад +4

      Gebtoh nw gn yehyawi 😂

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 месяца назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ ✍🏽
      ​@@aishamudesir2002

    • @RemedanSemsu
      @RemedanSemsu 4 месяца назад

      የየ​@@aishamudesir2002

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 4 месяца назад

      Menedenew yemetetekemut be liked 👍

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 месяца назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾
      # ቶኒሆበኢካ፵፰፻፴፭
      @@tonyhobeika4835

  • @danieltesfay8748
    @danieltesfay8748 4 месяца назад +2

    የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው።👍

  • @RukiKk-k3f
    @RukiKk-k3f 4 месяца назад +4

    ወይ ፍልፍሉ የተመታህ😂😂

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ 4 месяца назад +2

    አይ ጥሌ በረከት እወድካለው እቀፈኝ አላለም😂😂😂😂😂😂😂ጥሌ አብራርተክም አምነክም ትችለዋለክ ፍልፍሉ ይመችክ 😘😘😘

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 4 месяца назад +1

    ዋው ፍልፍሉ ጭንቅላቱ ይለያል እውነት የጣቱ ነገር 😂ወይ ጥሌ እና ማርቂ ይመቻችሁ አቦ እኔ እራሱ እንደ ሞኝ ነው ጣቴን ስቆጥር 😂😂

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 4 месяца назад +9

    Those of you who declare" filfilu" as number one comedian in Afrika, put your hand up

  • @AbramAdal
    @AbramAdal 4 месяца назад +1

    I like falflu and zedo❤❤❤❤❤❤❤

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 4 месяца назад

    ይመቻችሑ ኢትዮጽያዊያን በያላችሑበት እንኳን በደህና አደረሳችሑ ለአዲሱ አመት በሰላም ።

  • @dagmawitewodros3477
    @dagmawitewodros3477 4 месяца назад +2

    ፍልፍሉ ይለያል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 4 месяца назад +3

    ❤❤❤ሲገርም ልጁ ኮ ልጅ ይመስላል የሚመገበውን ቢነግረኝ

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 4 месяца назад +8

    እባክህ ጥሌ ጭብጨባ አታብዛብን 👏
    እና ደግሞ ሳሚሻየ ለዩ ቱዩብን ቀጥልልን

  • @ያሙዚቃ
    @ያሙዚቃ 4 месяца назад +1

    አዝናኞች ምርጥየ አባይ ቲቪ ❤❤❤

  • @KdKd-m2f
    @KdKd-m2f 4 месяца назад

    ጥሌ የኛ የዋህ ኑርልን❤❤❤❤

  • @ShibriAbera
    @ShibriAbera Месяц назад

    ማነው እንደኔ ዜዶን ምዉደዉ ዜዶን ምዉደው ሰዉ በላይክ

  • @TigstTigist-y3h
    @TigstTigist-y3h 4 месяца назад +3

    Zdo is the best🎉

  • @Zehabu.
    @Zehabu. 4 месяца назад +9

    የሳሚ ችሎታ ያስደንቃል!... ይሄ ችሎታ ስለነበረኝ ምን ያህል ሙዚቃ አድማጭ እንደሆነ ያሳያል!... እርግጥ አሁን ሙዚቃ ትቻለሁ! አላህ ቁርዐንን በሙዚቃው እንዲተካልኝ ለማድረግ እየጣርኩ ነው!😢

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 месяца назад +1

      ነገር ግን ፡ መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብና መከተል ተመራጭ እንደሆነ ፡ ተቃራኒው ቁርኣን ጭምር እንደሚመሰክር እነሆ፥
      - እራሱ ሙሐመድ ፡ የጌታውን ቃል ሲጠራጠር ከእርሱ በፊት መጽሐፉን (መጽሐፍ ቅዱስን) የሚያነቡትን (ይሁዳውያንና ክርስቲያኖችን) እንዲጠይቅ ታዟል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲ የዮናስ ምዕራፍ [ሱረቱ ዩኑስ] ቁ. ፺፬)።
      📖👈🏾🤔

  • @noname-y3n4p
    @noname-y3n4p 4 месяца назад

    Miss you ዋሸው እንዴ❤

  • @SarahEth-n2x
    @SarahEth-n2x 4 месяца назад

    ኸረ አንተን ባላቅህም 😢ዘፈኑን ብቻዬ አቀዋለው🎉🎉🎉

  • @redietwolde4341
    @redietwolde4341 4 месяца назад

    የመጨረሻው የፍልፍሉ ጥያቄ ፕሮግራሙን ይመጥናል ብዬ አላስብም። በተረፈ ግን በጣም ጥሩ ነው።

  • @elmoabebe6214
    @elmoabebe6214 4 месяца назад

    ሁላችሁም ለእኔ አንደኞች ናቸው ❤

  • @Elisabeth-g6z
    @Elisabeth-g6z 4 месяца назад

    Wow Filflu you're brilliant😂😂😂❤

  • @helusalema3536
    @helusalema3536 4 месяца назад

    Bravo Leyu tune sami👏👏👏

  • @ኢትዩ123
    @ኢትዩ123 4 месяца назад +1

    😆 filflu tchlaleh delinking 😃😄😄😁😁

  • @ምረትአለም
    @ምረትአለም 4 месяца назад +2

    ወይ ይችእግቱምትባልሴት😂😂😂😂😂😂

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 4 месяца назад +2

    Happy birthday 🎂🎁 tg ❤❤❤❤

  • @jesus-x1k1d
    @jesus-x1k1d 4 месяца назад +1

    Washew enda setemachuu❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 месяца назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ✍🏽✍🏽✍🏽
      @ጀሱስ ኤክስ፩ኬ፩ዲ

  • @mulugetaadmasu6022
    @mulugetaadmasu6022 4 месяца назад

    አይ ፍልፍሉ ነፍስህ አይመርም 😂😂😂😂ጥሌን ተጫወትክ

  • @FrehiwotworkuZelekewerke
    @FrehiwotworkuZelekewerke 4 месяца назад +3

    Happy birthday yene konjo egtuye

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 месяца назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ፍሬሂዎትዎርኩ…

  • @elmoabebe6214
    @elmoabebe6214 4 месяца назад

    አይ ፍልፍሉ 😂😂😂😂😂😂

  • @BewnetuTadese
    @BewnetuTadese 4 месяца назад +1

    ዜዶ በትክክል ፕሮግራሙን እየመሰለ መጥቷል ደስ ይላል፣ጥሌ ሄድ መለስ የሚለው ነገር ለፕሮግራሙ ሌላ ድምቀት ነው ማለቴ አንድ አቋም እስከ መጨረሻ አለመያዙ፡፡ በተረፈ ቢያንስ ትንሽ መረጋጋት የሾው መሪውን በደንብ ማድመጥ ቢቻል ጥሩ ነው፡፡

  • @ያለገደብየሀሳብነፃነት88
    @ያለገደብየሀሳብነፃነት88 4 месяца назад

    ጥሌ ካድሬ ነበር?? ሞቅ ያለ ጭብጨባ ይወዳል🤦🏻‍♂️🤦🏻‍♂️😂😂

  • @bettyz9172
    @bettyz9172 4 месяца назад +1

    ፕሮግራሙንም እናንተንም እወዳችሁዋለሁ ግን ከትልቅ ይቅርታ ጋር ትንሽ ጥሌ ረጋ ቢል አላቅም ብቻ እንደሌሎቻችሁ ረጋ ያለ ቢሆን የምር ደስ ይለኝ ነበር

  • @rehanamohamed2122
    @rehanamohamed2122 4 месяца назад +11

    ለዩ ቱዩብ ይቀጥል የምትሉ እስኪይ በላይክ አሳዩ

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 4 месяца назад

    እግቱን ስወዳት❤

  • @ZahraYousif-hp7ti
    @ZahraYousif-hp7ti 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ስወዳቹ

  • @NagalignezelekeZeleke
    @NagalignezelekeZeleke 4 месяца назад +1

    ኣባዮች ሰው እየወደዳችሁ ሲመጣ እያበላሻችሁ ነው

  • @HirutAbudela
    @HirutAbudela 4 месяца назад +1

    ጥላሁን ግን መርቅኖ ነው የሚገባው ትንሽ ቢረጋጋ ጥሩ ነው

  • @RobelBekeleAsrat
    @RobelBekeleAsrat 4 месяца назад +3

    ጥላሁን የሚባል ሰው አከብረው ነበር ከጦርነቱ በኃላ ግን ለሱ ያለኝ ክብር ወርዶብኛል ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚለው የውሸት ነው የማስመሰል ነው::

    • @seadiwollotube3913
      @seadiwollotube3913 4 месяца назад +2

      እና በአካል ካገኜከው ንገረው አያነብም ስራ አለው ሁሉም ለተበዳይ ይጮካል ስለዚክ ለመሰለው ሆነ ከሆነም ያለቦታው ወቀሳ አዳማጭ የለም አትድከም ይቅርታን እወቅ ልመድ ስለፍቅር አውራ

    • @KidstMesele
      @KidstMesele 4 месяца назад

      Me to

    • @abdsmarttube5887
      @abdsmarttube5887 2 месяца назад

      @@seadiwollotube3913🙏

  • @SarahEth-n2x
    @SarahEth-n2x 4 месяца назад

    😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉ለሣሚ

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 4 месяца назад +1

    Liyu tube ,you have musical heart beats ❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 месяца назад

      Did you use a stethoscope 🩺 to listen to the ‘musical’ heart beats ? 😁

  • @natnaelgirma7021
    @natnaelgirma7021 4 месяца назад

    ፍልፍሉ አንደኛ 😂😂🤣🤣👏👏👏

  • @neba1034
    @neba1034 4 месяца назад +7

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

    • @seidgetachew942
      @seidgetachew942 4 месяца назад

      😮

    • @ShakiraYenatuleji
      @ShakiraYenatuleji 4 месяца назад

      አንተ ግን እሄ 5k አይሞላም እንዴ ሁሌም አስገቡኝ እንዳልክ ልትሞት ነዉ እረ ተፋታን

    • @Betayoo22
      @Betayoo22 4 месяца назад

      Yenesum aligebam keldegna😂😂😂😂

  • @eshetuAbebe-zz2xj
    @eshetuAbebe-zz2xj 4 месяца назад +1

    ጥልዬ በናትህ በማስጨብጨብ አየር አትያዝ

  • @mekonnenhaile2333
    @mekonnenhaile2333 4 месяца назад

    እኔ በጣም ያሳዘነኝ ማርቆስ ነው , ጥሌ እንደሆን የነፍልፍሉ ቡድን ነው

  • @እፍትል
    @እፍትል 4 месяца назад +8

    ጥሌ ፓርላማ መግባት ኣለበት ፣ የጭብጨባ....

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 4 месяца назад +3

    Egtu, woman of herself ,

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 4 месяца назад +1

    አዝናናችሁኝ ።

  • @የበሻሻውጮሌ
    @የበሻሻውጮሌ 4 месяца назад +1

    ዜዶ ዜዶ

  • @fmdbm
    @fmdbm 4 месяца назад +1

    የዋሸሁ እንዴ ኘሮግራም ተከታታይ ነኝ። ዛሬ ያቀረባችሁት ግን አልተመቸኝም። ሁለት ነገሮች ላንሣ። 1ኛ ሳሚ እንግዳውን አላውቀውም ካለ ዋሽቷል ማለት ነው። ለምን እንደዚያ እንደሆነ አልገባኝምተ
    2ኛ በረከት 11እጣት ነው ሲደመር ያለው ትክክለኛ አቀራረብ አይደለም። ከዚያ ይልቅ የቃላት ጨዋታ ቢያደርግ ጥረ ነበር።
    3ኛ ዜዶ የሌላ ሰው ታሪክ አውርቶ እውነት ሲያስብል ፤ የራሱ እንዳልሆነና ውሸት እንደሆነ እየታወቀ: እውነት አስብላችኋል። ባጠቃላይ ተገምግሞ ቢሻሻል ጥሩ ነው።

  • @herokeabusheher4415
    @herokeabusheher4415 4 месяца назад

    ዜዶ የተናገረው ውጤት አያሰጠውም ነበር። ምክንያቱም "እኔ በጆንያ ሆኜ በፍላይት (በአውሮፕላን) ከሃገር ወጥቻለው" ነው ያለው። ከዛ አንደኛ በጆንያ የሆነው እሱ አይደለም ጓደኛው ነው፤ ሁለተኛው ደግሞ በአውሮፕላን አልተሳፈረም። ስለዚህ መልሱ ውሸት ሆኖ ምን አነሳሳህ ሲባል "የጓደኛዬ ታሪክ ነው" ማለት ነበረበት እንጂ እውነት ነው መባሉ ልክ አይደለም።

  • @WoinishtKidane
    @WoinishtKidane 4 месяца назад

    ❤ይመቻችው፡፡

  • @Fikre-p5q
    @Fikre-p5q 4 месяца назад +1

    ዛሬ 7አፕ ነው ጥሌ

  • @ibrahimyassinawel6184
    @ibrahimyassinawel6184 4 месяца назад +4

    ،ጥሌ ውዱ

  • @MelakuAshagrie-qv1of
    @MelakuAshagrie-qv1of 4 месяца назад

    ፍልፍሉ ይመችሕ

  • @clickcell7393
    @clickcell7393 4 месяца назад +1

    Ytela lebgen yna abat seyasazen😅😅

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 месяца назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ✍🏽✍🏽
      @ክሊክሰልል፸፫፻፺፫

  • @eyuelfekadu9783
    @eyuelfekadu9783 4 месяца назад +2

    tile gerami nek

    • @WubishetTesfanew
      @WubishetTesfanew 4 месяца назад

      Kefafi new

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 месяца назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @እዩኤልፈቃዱ
      @ዉቢሸትተስፋነው

  • @yizezewmekonen5457
    @yizezewmekonen5457 4 месяца назад

    ፍልፍሉ ግን ጣልቃ በመግባት አንደኛ እነማርክየ የዋህ ማብራሪያ ፍልፍሉ በቃ ደንደን በቻ ውህህ

  • @ermias2859
    @ermias2859 4 месяца назад +1

    Tilahun yekerale u ve to prepare

  • @hometv7803
    @hometv7803 4 месяца назад +1

    Selam teketayachu begn betam new emitaskugn .zare gin yetiliye mehal lay metamem asasebegn begize hikimina biyaderg yene hasab new fetary yimarh

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 месяца назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ሆምቲቪ፸፰፻፫

    • @hometv7803
      @hometv7803 4 месяца назад

      Minale tichitun titeh amen bitil.Ay egna

  • @lideyahayile5617
    @lideyahayile5617 4 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @JhgHgcc
    @JhgHgcc 4 месяца назад

    አሌክስ የት ሄዶነው

  • @mesayalemayehu579
    @mesayalemayehu579 4 месяца назад +1

    Yezedo tarik yerasu silalhone tikikil aydelem

  • @edantirfe8994
    @edantirfe8994 4 месяца назад

    Melkam lidet yene ehet

  • @hulukentu
    @hulukentu 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @TeketelTafeso-ft2ru
    @TeketelTafeso-ft2ru 4 месяца назад +1

    ሃምሳ ሺ ብሯ ጨዋታውን አቀዘቀዘችው

  • @tgashu54ashenafi41
    @tgashu54ashenafi41 4 месяца назад

    ❤❤❤❤🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @danielmengesha4492
    @danielmengesha4492 4 месяца назад

    ቲጂዬ

  • @f3se585
    @f3se585 4 месяца назад

    የጥላሁን አጨብጭቡ ማለት ሰለቸኝኝኝኝኝኝ

  • @ZahraYousif-hp7ti
    @ZahraYousif-hp7ti 4 месяца назад +1

    አሌክስየትገባአሞትእደሆንአሳውቁ

  • @biruk7810
    @biruk7810 4 месяца назад +1

    Sami tichilaleh ...ebakh be leyu temeles😊

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 месяца назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦✍🏽
      ቢሩክ፸፰፻፲

    • @biruk7810
      @biruk7810 4 месяца назад

      @@TruthEz 🤮🤮🤮🤮🤮

  • @myblackcoffee5055
    @myblackcoffee5055 4 месяца назад +2

    Tile is the best. I love him❤. It will be my honor to talk to him.

  • @NeHase16
    @NeHase16 4 месяца назад +6

    አሌክስ የት ኼደ?

    • @afro90s78
      @afro90s78 4 месяца назад +1

      ሩቅ ምስራቅ

    • @mbet1840
      @mbet1840 4 месяца назад

      ክክክክክ​@@afro90s78

  • @AcliluTelahun-j3e
    @AcliluTelahun-j3e 26 дней назад

    Tewedaju demtsawi egetu bro

  • @belaysitot7211
    @belaysitot7211 4 месяца назад +2

    Neway

  • @SahaSaha-p2f
    @SahaSaha-p2f 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AbayneshwWgeyorgs-gk1ir
    @AbayneshwWgeyorgs-gk1ir 4 месяца назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂

  • @KidusTesfaye-q2f
    @KidusTesfaye-q2f 14 дней назад

    ❤❤

  • @gulelattamru3927
    @gulelattamru3927 4 месяца назад +2

    እረ ጥሌ በሁሉ ነገር ላይ አስተያየት ስጥተህ ትዘልቀዋለህ?ለፕሮግራሙ ውበት ሲባል አንዳንዴ ነገሮችን ላሽ በል

  • @ganetgarma
    @ganetgarma 4 месяца назад +1

    መዝናናት መሳቅ በናተጊዜ ቀረ

  • @ኤልሳ-ኀ6የ
    @ኤልሳ-ኀ6የ Месяц назад

    ❤❤❤🎉😁😁😁

  • @belaysitot7211
    @belaysitot7211 4 месяца назад +2

    Epherem

  • @merymery1619
    @merymery1619 4 месяца назад +1

    😁😁😁😁

  • @djhheye212
    @djhheye212 4 месяца назад

    Gen endt Ayent serate nawe And zefye set maseteka eyabalache Program Abye tv hehe lek nawe?

  • @KolliyyanHerrison-bl3uu
    @KolliyyanHerrison-bl3uu 4 месяца назад

    አሌክስ ግን ለምን ከአባይ ቲቪ ላይ ጠፋ ቆይቷል ደግሞ ከጠፋ ለምንድነው የጠፋው

  • @sossina5495
    @sossina5495 4 месяца назад

    ዜዶ ነጥብ ማግኘት አይገባውም:: ምክንያቱም እኔ ብሎ ሲያብራራ ደግሞ ጓደኛዬነው አለ:: ሰለዚህ ነጥብ አይገባውም ታሪኩ ደስ ቢልም

  • @Keeyee148
    @Keeyee148 4 месяца назад +1

    አንደኘበነካlikአድሩ

    • @Keeyee148
      @Keeyee148 4 месяца назад

      ደስሲል😂❤😂😂😂

  • @bezadasallenya3694
    @bezadasallenya3694 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @mesayalemayehu579
    @mesayalemayehu579 4 месяца назад +2

    Egitu gobez nesh; beprogramu lay mastika eyebelash bayhone tiru nebere; hizb zend sikereb sinemigbar yasfeligal.

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 месяца назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @መሳይአለማየሁ፭፻፸፱