Amanuel Yemane - Dlayey | ድላየይ - New Ethiopian Tigrigna Music 2018 (Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 1,8 тыс.

  • @nuru566
    @nuru566 5 лет назад +17

    ምን አይነት ድምፅ ነው ሰላም ይሰጣል እውነት አቦ ኮለል እያለ በጆሮ ስራቱን ጠብቆ ሲንቆረቆር የመንፈስ እርካታ ይሰጣል በእውነት ሙዚቃ የአለም ቋንቋ ነው ትርጉሙ ባይገባኝም በጣም የሚመች ሙዚቃ ነው እናመሰግናለን

  • @ጊዜደጉ-ቘ3ዘ
    @ጊዜደጉ-ቘ3ዘ 6 лет назад +19

    ይሄን ልጅ ውስጤ ነው አቦ ትግረኛ ባወኩኝ ኡፍ አማንዬ ዘፈኖችክ እኮ ከልብ ነው ብቻ ማዳመጥ ነው ስራችን

  • @elsabitfikerelsabitfiker9765
    @elsabitfikerelsabitfiker9765 6 лет назад +34

    ትግረኛ መስማት ባልችልም ዘፈን ባህላችሁ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር የሚከፋፍሉንን ልብ ይስጥልን
    አንድነት ሰላማችን ይመለስልን

    • @yfasteleiha8708
      @yfasteleiha8708 5 лет назад

      Ye anchi astesaseb, betam tru new. Egzabiher Ymarsh

  • @nebiyudaniel2305
    @nebiyudaniel2305 2 года назад +29

    የቅዱሳን ሀገር ዛሬ እንደዚህ ስትሆን ማየት ያማል እኔ የተወለድኩት አማራ ውስጥ ቢሆንም ትግራይን በጣም ነው የምወዳቸው ብንታረቅ ምኞቴ ነው ።

    • @Faxx359
      @Faxx359 2 года назад +2

      One day we can be at peace, my brother, the god knows.

    • @Siket_Nguse
      @Siket_Nguse Год назад +1

      እንድታረቅ ምኞቴ ነዉ ኣብረን መቀጠል ግን የትግራይ ህዝብ ሞኝ ከሆነ ብቻ

  • @jshshs.abebakassahshshsabs8906
    @jshshs.abebakassahshshsabs8906 6 лет назад +61

    ውይ እንዴት እንደምወድክ ያው ባለቤቴ ትግራይ ልጅ ነው እኔ ጉራጌ ነኝ ግንትግረኛ ዘፈናችውንና ህልበት ና ባሌ ውስጤ ነው በርታልኝ

  • @hakanramsell329
    @hakanramsell329 6 лет назад +76

    Am Eritrean I can not live without tegaru endie kemey gere kem zfetwekum kigelxelkum eye deykiel ERITREA AND TIGRAY ONE LOVE.

  • @mrjohn5655
    @mrjohn5655 6 лет назад +206

    Welcome ኣማኑኤል ዋውውው ጉድ ነው ዘንድሮ አልተቻልክም ኑ እስቲ የአማኑኤል አድናቂዎች #Like ስጡኝ 😚😚

  • @weditesfay5985
    @weditesfay5985 5 лет назад +27

    🇪🇷🇪🇷 I am from Eritrea
    🇻🇳 ደስ ዝብል music ጎበዝ ደራፋይ
    በርትዕ Like Like Like Like Like.

  • @yasminadenantube7752
    @yasminadenantube7752 6 лет назад +63

    አማንዬ ላንተ ስል ትግርኛን ቋንቋ ብለምድ ደስ ይለኛል ምክንያተም ሙዚቃዎችክ ውስጤ ናቸው
    ልጄ አፍዋን የፈታችው በንተ ማአርዬ በሚለው ሙዚቃ ነው

  • @samiman8420
    @samiman8420 6 лет назад +200

    Wawwww gelaynet derfi kef alewo እስኪ ተዛራቢ ትግርኛ ላይክ ጌሩ ይህረመኒ ትግራዋይን ኤርትራውን

    • @selamhaile920
      @selamhaile920 6 лет назад

      Mechuweti derfi

    • @seniyeenatulij1861
      @seniyeenatulij1861 6 лет назад

      simon tgray adey zelalem nberley ftwtwwwwwee

    • @abeltariku3833
      @abeltariku3833 5 лет назад +1

      አንታ ቆማል ትግራዋይ ጥራይ ትብል ወደዛ ድርባይ

    • @simontemesgen1429
      @simontemesgen1429 3 месяца назад

      Entay da kbl nerwo​@@abeltariku3833

  • @ቻፒደላይሰላም
    @ቻፒደላይሰላም 6 лет назад +272

    ናይ ሕማመይ ወዲ ከኣ መጺለይ ላይክ እስከ ሃቡለይ ንዕኡ ኣብዝሕ ንዓይ ከኣ ኣውሕድ ኣቢልኩም i love u ደለይቲ ሰላም ኤርትራን ትግራይን

  • @KalkidanBerhanu-g5x
    @KalkidanBerhanu-g5x 11 месяцев назад +136

    Who listened in 2024❤

  • @ከአድማሱባሻገር
    @ከአድማሱባሻገር 6 лет назад +59

    ይህ ልጂ ዘንድሮ የሚዴርስበት አልተገኝም ዋው ክሊፒ ሲያምር ትርጉሙን አላቅም

    • @musemaballo4928
      @musemaballo4928 3 года назад

      አለም ውስጥ እንደናን የሚያስቀና ህዝብ አለ ጀግኖች

  • @michaelbeyene4361
    @michaelbeyene4361 14 дней назад

    የአማኑኤል ይሁን የሌላ አላውቅም የሁለቱም ዘፋኞች ዘፈኑ አድምጨዋለሁ የአማኑኤል ግን እጅግ በጣም ገራሚ ነው።

  • @ጓልሃገረሰብማሺምስኩሉ

    ኣማነይ ኩሉ ግዜ ስራሕትኻ ፅፉፋት ስለ ዝኮኑ ዛ ደርፊም ፅብቕቲ ከም ትኾን ኣይጠራጠርን እንተኣነሞ ብናይ ክፍሎመይ ሓዘን ልበይ ተሰሩ ሙዚቃ ምስማዕ ኣፅሊኡኒሎ😢😢

    • @eyueyu1335
      @eyueyu1335 6 лет назад

      ጓል ሃገረ ሰብ ማሺ ምስ ኩሉ 😭😭😭😭kulena ena 💔💔💔tesiru mearey nebsom yemahar 2 melamel menasey wukor be denget senayom

    • @ልዕሊዓቕሊየለንሚዛን
      @ልዕሊዓቕሊየለንሚዛን 6 лет назад

      Wala ane😓😓😓 zeyaday mengste semay yewarsom deki wukorey ehwatey

    • @eyueyu1335
      @eyueyu1335 6 лет назад

      ጓልቶም ጀጋኑ ብውሕዶም ዝሰመሩ 😢😢😢amen amen amen mearitey

  • @tsegatesfaye2085
    @tsegatesfaye2085 4 года назад +3

    እኔ ትግረኛ አልሰማም ግን ይችን ዜማ !! ስዕልና አዴ ማርያም !! ይንን ዘፈን ለመውደድ ይህ ግጥም በቂ ነው 💝💝💝

  • @ሓጎሳየይናተይ
    @ሓጎሳየይናተይ 6 лет назад +31

    ኤማ ሽኮር ድሕሪ ባርያን ኣብርሃም ኣፎርቅን ደራፋይ ኣየድነኩን ሕጂ ግን ንኣካ ከድንቀካ እየ ብጣዕሚ ንፉዕ፡ኤማ ነብሲ ኣጆካ ቀጽሎ

  • @makimom7955
    @makimom7955 4 года назад +17

    ግን በፍቅራችሁ ከምሞት 1አፍቃሪ ብሰጠኝ ጌታ ከትግራይ❤ውይ ስወዳችሁ ግን ቋንቋ አልችልም😪 ይህን ሙዚቃ ግን ቃል በቃል እለዋለሁ ትርጉም ግን ወፍ የለም

  • @ሜሊኢትዮ
    @ሜሊኢትዮ 6 лет назад +10

    ኣማንዬ ፍትወይ ኩሉ ስራህካ 1ኛ እዪ ንዓይ ።👉ዘመነ ፍቅሪ ይግበረልና 👏

  • @zaresport2024
    @zaresport2024 6 лет назад +2

    ኣንደኛ! የኣማኑኤል ሙዚቃዎች ቋንቋውን በማይችሉት ሰዎች ዘንድ ሳይቀር ተወዳጅ ናቸው፡፡

  • @sertseteshome6464
    @sertseteshome6464 6 лет назад +191

    ምን እንደምትሉ አይገባኝም ግን ዘፈናቹ ሁሌም እንደመሰጠኝ ነው እስቲ በፈቃደኝነት ትግርኛ የሚያለማምደኝ ትግሬዎች👌😙😙😙😙

    • @ሜዔላቲቪ
      @ሜዔላቲቪ 6 лет назад +1

      Sertse Teshome ኤነ fb

    • @sertseteshome6464
      @sertseteshome6464 6 лет назад

      እሺ መማማሩን መቼ እንጀምር😉

    • @mrjohn5655
      @mrjohn5655 6 лет назад +2

      Sertse Teshome
      Hahhhhh አንዴ ጥበሽና ያለማምድሻል

    • @ሜዔላቲቪ
      @ሜዔላቲቪ 6 лет назад

      Nege ychalal

    • @sertseteshome6464
      @sertseteshome6464 6 лет назад

      Jesus is the True god 😂😂no Free ነው ምፈልገው 😊

  • @የብርዛፍጎንደሬዋ
    @የብርዛፍጎንደሬዋ 6 лет назад +209

    እኔ ጎንደሬ ነኝ ትግረኛ ሙዚቃ ውስጤ ነ👈👈💚💛💗ው አትዬጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @samigosb97
    @samigosb97 6 лет назад +32

    Love u Ethiopia music from asmera 🇪🇷

  • @AdulisKing
    @AdulisKing 6 лет назад +68

    Aman never disappoints! Can’t wait until the borders open... know you have a million+ fans in Eritrea.

  • @እኖራለሁብተስፋ
    @እኖራለሁብተስፋ 6 лет назад +7

    ኣማንየ ወዲ ጅግና መሬት ዕድመን ጥዓናን ያሃብካ ማራኪየ ኣነስ እንካዓ ካብ ካቱም ተፈጠርኩ እሰይ

  • @meazilove703
    @meazilove703 6 лет назад +11

    ዓይኒ ዋሪ ማዓንጣ ክራርየ
    ከለኪ ዶ በይነይ ክሓድርየ
    ካብ ገበርኪ ክልተ ዓስርተ
    ክወስደኪ ስድራኪ ሓቲተ
    ❤❤❤Ema nay hmamey

  • @hiwanabate2023
    @hiwanabate2023 6 лет назад +277

    ትግሬ እና የትግሬ የሆነን ነገር እውዳለሁ በጣም በነገራችን ላይ አንድ ቃልም እኳን ትግርኛ አልናገርም ወይ አልሰማም ግን ግን በጣም ነው እምወዳቸው ይማርኩኛል

    • @habeshalove7588
      @habeshalove7588 6 лет назад +5

      Hiwan Abate #yeni #marrrrr egnam #weddddddd

    • @nbvc854
      @nbvc854 6 лет назад +1

      Hiwan Abate ♥♥♥ ማር

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 6 лет назад +1

      Hiwan Abate 👉💋💋💋♥

    • @mrjohn5655
      @mrjohn5655 6 лет назад +1

      Hiwan Abate
      ቢያንስ ከዚ ሙዚክ አንድ ቃል ማጥናት አለብሽ hahhh

    • @gdeymekonnen5129
      @gdeymekonnen5129 6 лет назад +3

      ሂዋን። ንሕና ውን ብጣዕሚ ፍትውውውውው ኢና ነብለኪ ። ❤❤😘😘😘😘 ውድድድድድድ

  • @alulagebrewahid481
    @alulagebrewahid481 6 лет назад +112

    አይ ትግራይይይ ቆንጆ የፈሰሰበት አገር ላሸንዳ እመጣለው ፍቅር ና ሰላም ለኢትዮፕያ እና ለኤርትራ ህዝብ

    • @Mottayeesatugumaj
      @Mottayeesatugumaj 2 года назад +1

      ante kenzeram jezba lejetu amhara nech.. mn atadefeh..

    • @beamentfissiha8244
      @beamentfissiha8244 2 года назад

      @@Mottayeesatugumaj mo?(..*
      "

    • @yamrotfiseha637
      @yamrotfiseha637 2 года назад +3

      @@Mottayeesatugumajምን አሰደበህ ፀብ በደላላ ፈለክ ምነው?

    • @RozaRoza-bp2wf
      @RozaRoza-bp2wf Год назад

      ​@@Mottayeesatugumaj 5:13

    • @gyonait
      @gyonait Год назад

      ​@@Mottayeesatugumajከብት አትሁን🙄

  • @ጋልሳዕሲዕፃዕዳእምባ
    @ጋልሳዕሲዕፃዕዳእምባ 6 лет назад +24

    ኤማ ባዓል ጥዑም ድምጺ ባዓል ጽቡቅ እስታይል ሰላምካ እስኪ ይብዛሕ ኩሉ ሙላ ውድእቲ ደርፊ ብፍላይ ክሊፖ ማራ ኣድኒቀዮ i love you ተዛረብቲ ትግርኛ

  • @Christian2425.
    @Christian2425. 4 года назад +3

    አቦ ትግርኛ ሙዚቃ ስወድኮ ትግርኛ አልሰማም አልናገርም ግን ሙዚቃው ይማርከኛል በነገራችን ላይ የመርካቶ ልጅ ነኝ

  • @linasaade4995
    @linasaade4995 6 лет назад +12

    welcome ወዲ ዓደይ ማዓረይ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ደቂ ትግራይ ዓደይ ♥♥♥

  • @ኒውሌዲየውስታዞቼወዳጅነኝ

    ትግርኛ እጅግ በጣም ነው ምወደው ግን አይገባኝም በተለይ ጭፈራቸው ይማርከኛል ዋው ነው

  • @SyeEntertainment
    @SyeEntertainment 6 лет назад +960

    Ethio-Eri One Love: ኣቱም ኤርትራዉያንን ኢትዮጵያንን ክልተ ኣሓት ኣነ ዝምነየልኩም ዶብ ተከፊቱ #ንሓዋሩ ሰላም ክሰፍን። ደላይቲ ሰላም Like ከይገበርኩም ከይትሓልፉ። ኣማን ናይ ሕማመይ፣ ን ኣማን ትፎቱ እዉን Like

    • @october2612
      @october2612 6 лет назад +4

      Ethio-Eri Tube ትርጉም

    • @genetgeryeiamproudoftigray3032
      @genetgeryeiamproudoftigray3032 6 лет назад +7

      Ethio-Eri Tube ኣሜን ይግበረልና ክብር ሓውና ኢትዮጵያ እና ኤሬ ሓደ ኢና ♥

    • @nbvc854
      @nbvc854 6 лет назад +2

      Ethio-Eri Tube ♥♥♥

    • @SyeEntertainment
      @SyeEntertainment 6 лет назад +11

      የአዲስ ልጅ ነኝ ያውም የመርካቶ: በሁለቱም ሀገራት ዶብ በ2ቱም ህዝቦች ዘለኣለማዊ ሰላም ኢንዲሰፍን ምኝት ኣለን ለማለት ነው።

    • @SyeEntertainment
      @SyeEntertainment 6 лет назад +3

      Genet Gerye የያቆብ ኣድናቂ ነኝ: ኣሜን ኣሜን ሰላም ድማ ወሳናይን ዘይተርፍን እዩ።

  • @miligrande5543
    @miligrande5543 6 лет назад +55

    I’m from Eritrea 🇪🇷 but . Really I like Tigray 👨‍🎤 . My favourite aman 🔥🔥🔥

  • @እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ

    ዋው እንደት አባቱ ታምራላቹ
    መቸው ቋንቋው ችግር ነው ብቻ ስለፍቅር ነው ትግሬ ውስጤ ነው

  • @messitadesse135
    @messitadesse135 6 лет назад

    አማንየ በጣም የምወድህ በየታባቴ ላግኝህ እነ ባንተ ዘፈኖች እያንዳዷ ነጠላ ዜማወች ነው እምሰማለህ መአረየ፣ንገርዋ፣,,,,,ብቻ እከን እማይወጣላቸው ዘፈኖችህን ወዳቸዋለሁ ሳላውቅ ትርጉሙንም አወኩ ባንተ ሙዚቃ

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 6 лет назад +75

    አማንይ ዉስጤ ነዉ በጣም ነዉ የምድልክ ሙዚቃወችክን በርታ ትግሪውች ዉስጤ ናቹ ክፉ አይንካቹ

  • @ጎላጉልትግራይ
    @ጎላጉልትግራይ 6 лет назад +5

    አማንየ አታ ባዓል ፉሉይ ክእለት አብ ትግረኞ ደረፈታት እትገብሮ ዘለካ ዝገረም ብቅዓት ቀፅለሉ ኢካ ኩሉ ነገረካ ሰላም አለዎ

  • @samrinegenesedtgnawamanend2310
    @samrinegenesedtgnawamanend2310 6 лет назад +7

    ትርጉሙን ባለውቀዉም አማንን በ ፍቅር ነዉ ምወደዉ ድምፁ በጣም ገራሚ የሆነ ልጅ ነው

  • @ጓልትግራይዕባይሶሎዳዓድዋ

    ኢሚተይ ኣልቦ ጎደሎ ዝያደይ በቃ እንታይ ሞ ክብለካ እየ ቃላት ይሓፁርኒ ከድንቀካ ቀፅለሉ ምልስ ምልስ በለልና እስከ ።

  • @nuredinmustefa214
    @nuredinmustefa214 4 года назад +34

    ብሄር ምቀየር ነገር ብሆን ኖሮ ቀይረ ትግረ እሆን ነበር። እንደት እንደምወዳቸዉ በቃላት ችየ አልገልፃቸዉም

  • @ermiashaile6027
    @ermiashaile6027 6 лет назад +13

    ንሕና ተጋሩ ኢትዮጲያዊያን ከምዙይ ኢና good bles ethiopia አንድነት ፍቅሩን ያድለን

    • @teddafaya4386
      @teddafaya4386 6 лет назад +1

      Ermias Haile niska ethiopyaw tikown ember nihna aykonan tegaru gn aykonan

    • @ermiashaile6027
      @ermiashaile6027 6 лет назад +1

      Tedda Faya እንድሕር ኢትዮጲያዊ ወይድማ ትግራዋይ ዘይኮንካ ኣብዚ ታይትገብር ኪድ ዉጻዕ ጨምላቅ ሓማሴን

    • @kbromwelday7419
      @kbromwelday7419 5 лет назад

      Ermias haile ትምሕቲ ግደፍ ትምክሕቲ ግደፍ ኣማንኒኤል የማነ እምበር ንስኻ ኮ ኣይኮንካን ትደርፍ ደለኻ ትምክሕቲ ሓቲ ካብ ተን ናብ መገዲ ውድቀት እተምርሕ ኣንጻር ዓወት ጸልማት ኢያ

    • @ቀበጧየኢትዮጵያልጅ
      @ቀበጧየኢትዮጵያልጅ 3 года назад

      @@teddafaya4386 tishhh👎👎👎

    • @ቀበጧየኢትዮጵያልጅ
      @ቀበጧየኢትዮጵያልጅ 3 года назад

      @@ermiashaile6027 ❤❤

  • @ANYE.MiCHELE
    @ANYE.MiCHELE 6 лет назад +61

    ሰይ ሰይ ተጋሩ ሽኾራት ብዘይ ብኣኹምሲ ክንበር ኣይኽኣልን !

    • @roomiki95
      @roomiki95 4 года назад +1

      ፍቅሪ አስመራ:- አሰመራም ካብ ሽኮር ልላዕሊ ማአር እኩም ማንም አይፈላልየናን፡፡ ነዊህ ዕድመን ጥዕናን ን ደቂ አስመራ

  • @ሳምሪሓበሻ
    @ሳምሪሓበሻ 6 лет назад +13

    አሚ ቆንጆ ደስ የሚል ዘፈን ፍቅር ሰላም ለኢትዮጵያ ና ኤርትራ እየመጣ ነው ሰላም የሚመኝ ሰላሙን ብዝት ይበልለት

  • @kallove4043
    @kallove4043 4 года назад +27

    እኔ የ አማራ ልጅ ነኝ ግን ትግሬን ጥግ ድረስ ነው እምወዳችሁ😚😚😚😘😘😘😋😋Ethiopa ለዘላለም ትኑር

  • @MikiSeid-b9w
    @MikiSeid-b9w 3 месяца назад +1

    ትግራይ ውስጤ ነው ❤❤
    ትግራይ ለኔ ደሜ ነው ህዝቡ ጨዋ ነው ግን አሁን ላይ በላው እስጠ ገባ ያስዘናል?

  • @elsaelsa5702
    @elsaelsa5702 6 лет назад +6

    አማን ውው ደስ የሚል ዘፈን ነው ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ውድድ በምችለው መልኩ ተርጉሜዋለሁ

  • @tizitasurafel3011
    @tizitasurafel3011 6 лет назад +9

    i don't know how i express ma feeling for this and Nigeriwa music !!! i cant speaking and listening tigragna but i feel the feeling what you said

  • @genetgeryeiamproudoftigray3032
    @genetgeryeiamproudoftigray3032 6 лет назад +88

    Welcome ኤማየ ከም ልበይ እታ ብሃንቀውታ ክፅበያ ዝፀናሕኩ መፅያትለይ እስኪ ነቲ ጥዑም ባህልና Like ሃብኒ ደቂ ትግራይ ኩሕሎ ሶፕ ሶፕ በቃ እሽክትሽም በሉ ሕጂ ደቅታ ሓላል መሬት

    • @nbvc854
      @nbvc854 6 лет назад +2

      Genet Gerye የያቆብ ኣድናቂ ነኝ ኣለኺ ዶ ስበይ ♥♥

    • @genetgeryeiamproudoftigray3032
      @genetgeryeiamproudoftigray3032 6 лет назад +1

      Nbvc ኢትዮጵያ ትቅደ ኣለኩ ወገነይ ናተይ ♥

    • @ሚልካብርሃነክርስትያን
      @ሚልካብርሃነክርስትያን 6 лет назад +2

      ኣቤሎ ጥዑም ባህልና?

    • @ይናፍቅኣለኹንኹቡራትስድራ
      @ይናፍቅኣለኹንኹቡራትስድራ 6 лет назад +1

      Genet Gerye የያቆብ ኣድናቂ ነኝ mulua selam ente koynu shmagle ksedd eya nab sdraki Geneta xoxo lol

    • @genetgeryeiamproudoftigray3032
      @genetgeryeiamproudoftigray3032 6 лет назад

      ይናፍቅ ኣለኹ ንኹቡራት ስድራይ ሆ ፍቅሪ ሒዝካ ድዩ ምሳይ ሰበይ እቲ ናይ ሰላም ነገር ከኣ ንመን ኢልዎ ፈጣሪ ሰላም ክከውን'ዩ ወገነይ Anywey me too xoxo♥

  • @ቲጅጎንደሬዋ-ጀ6ጸ
    @ቲጅጎንደሬዋ-ጀ6ጸ 6 лет назад +2

    ትግረኛ ሙዚቃ ውስጤ ነው አማንየ ሁሉንም ሙዚቃወችህ እወደዋለሁ ትርጉም ግን አላውቀውም

  • @justdoit-xw5rn
    @justdoit-xw5rn 6 лет назад +10

    I'm from Eritrea ” or I'm Eritrea. but I really appreciation for ameneul .and I appreciation his useful one music and voice songs and not the only one useful music and voice songs. keep going your great work or your hard work ... well a very great wish to you from Eritrea guy!!!!
    wish you a very possible life👍✔

  • @hasurunatonga8011
    @hasurunatonga8011 Год назад +2

    Am a Nigerian, I love you Emmanuel. Keep it up

  • @imethiopia4401
    @imethiopia4401 6 лет назад +25

    wow አሪፍ ስራ ነው ትግሪኛ ውስጤ ነው

  • @sadamuhammef3778
    @sadamuhammef3778 6 лет назад +5

    ግርም እዩ ታይ ከውፅእ
    ግን እታ ጓል ማርያም እንደሕር ትመስል ኾይነስ አክዳድናእ እንኳን ናይ ማርያም ከም ስባ እኳ አይተክድነትን ዋኣ ድቂ ተጋሩ ናበይ ንክይድ አልና ብህሊና ድአ ንክብር

  • @susuhassen1754
    @susuhassen1754 6 лет назад +27

    ፍቅራችሁ ገብቶ በደሜ💔ውድድድድድ ኡፍፍፍ💖

  • @ashruka
    @ashruka 6 лет назад +257

    ማንም ሁን ምን ዘርህን አይቼ አልጠላህም ዘርህን አይቼ አልወድህም። ሰው መሆንህ ነው መስፈርቴ። አሪፍ ነው ፤ ከያፊ ዘፈን፣ ከያፊ ችክ ፣ከያፊ ጠጅ ። ለክሊፑ የሰጣችሁት ትኩርት አሪፍ ነው። እኔ በበኩሌ ዘፈኑ ምን እንደሚል ሳልሰማና ሳይገባኝ ችኳን ፈዝዤ ሳይ ነው ዘፈኑ ያለቀው። ከያንዳንዱ ክሊፕ በስተጀርባ አንዳንድ ቆነጃጅት አለች ሎል። ጉዞ ወደ ፍቅር። እናመሰግናለን።

    • @goytomhaylay4957
      @goytomhaylay4957 6 лет назад +5

      Good Idea
      That what we need All of us.

    • @mtagsewgaalweonelove6882
      @mtagsewgaalweonelove6882 6 лет назад

      Ethioscience.com kkkkkkk lol EKOOO 😁😎

    • @mulugetahailu6386
      @mulugetahailu6386 6 лет назад +10

      ke hulum anchi tibeltalesh kehulum yebelete konjo nesh dilayey malet filagote mirchaye malet new yene mircha anchi nesh new yemilew yihew tirgum negrehalew aynihn ke chikwa nikel ena zefenun kene tirgmu simaw ma bro lol

    • @amanuelkahsay3605
      @amanuelkahsay3605 6 лет назад

      Same here):

    • @kingsolomon8046
      @kingsolomon8046 6 лет назад +13

      Ethioscience.com
      እንዴት አይነት ባለጌ የባለጌ ልጆች ናችሁ? ዘሩን አይተሽ / ህ ወደድክ ጠላህ ማን ከቁጥር ቢከታቹ ነው???? እኛ ውደዱን ብለን አናውቅም! ለምን ሙሉ ቀን ስትጠሉ አትውሉም! ዘፈን የሚዘፈንበት ቦታ ላይ መጥታቹ ማይሆን ፖለቲካ አትዘባርቁ! አማራ ነኝ ትግሬ እወዳለሁ፣አማራ ነኝ ትግሬ ውስጤ ናችው… ምን ማለት ነው???? ምን አመጣው ዘር የኢትዮጲያን የቤሄራት ዘፈን ለመስማት? ሙዚቃ ከዘርና ከጥላቻ በላይ ነው! ጥሩ ጆሮና ጥሩ ልብ ብቻ ነው የሚፈልገው።ኦሮምኛ ለመስማት ኦሮሞ መሆን አይጠበቅብንም ዘርም ሙዚቃ ለመስማት አያስፈልገንም እዛው የራሳቹ ሙዚቃና ፖለቲካ ላይ ተበሳበሱ።

  • @ellaella8774
    @ellaella8774 5 лет назад +10

    Arguably the best “tigrignea” musician of the time!!

  • @zafuhabesha3678
    @zafuhabesha3678 6 лет назад +2

    ነገርኒ እንዶ ዝድለኽዮ
    ንዓኺ እንድዩ ንመን ኢለዮ ።
    ፅብቕ ስራሕ ቀፅለሉ

  • @meriwedierimeriwedieri5097
    @meriwedierimeriwedieri5097 6 лет назад +22

    ኤማ ጽቡቕ ስራሕ ናይ ብሓቂ ዝድነቕ ምስ ክሊኘ so ኣይትጥፍኣና ከኣ, ንሰላም ዝኸውን ከኣ እቲኦም ኣብ ስነ ጥበብ ዘለኹም ኤርትራውያን ኩኑ ኢትዮጳውያን ክትደርፉልና ንጸበ ብዝተረፈ ብሩኽ ቀዳመ ሰንበት ይግበረልና ✔♥✔♥

  • @tesfaalemtesfamicael6306
    @tesfaalemtesfamicael6306 6 лет назад +6

    Derafay malet I'm from Eritrea but I like this music so keep up bro 🎵🇪🇷🌹

  • @ዛይድጓልትግራይ-ጐ5ወ
    @ዛይድጓልትግራይ-ጐ5ወ 6 лет назад +6

    ኣሚተይ መክሰብ ወዲ ዓደይ ጅግና
    ከምይ ድየ ዝፈትወካን ዘድንቀካን እሰይ ኩሉ ሙዚቃካ ኣዝዩ መሳጢ እዩ ኣጆካ ቀጽሎ 💘💘💘💘😘😘

  • @tegstmogos4790
    @tegstmogos4790 6 лет назад +6

    አማንዬ ሁሌም። ሰራዎችህ። አሪፍ ናቸው። በርታ

  • @erythrofights4114
    @erythrofights4114 6 лет назад +16

    shalom shalom sending much love and respect to all tigray people from decemhare eritrea. we love you,you are our blood brothers, may god watch over the people of tigrigna both to north & south, one day we will stand togethar as one a great nation with the higest polotical and militarization backbone in our region.
    we were one -we will one again = we gain also

  • @nardibelay2144
    @nardibelay2144 6 лет назад +4

    ትግርኛ ሙዚቃ ውስጤ ነው ትርጉሙ ባይገባኝም በፍቃደኝነት የሚያስተምርኝ ካለ እጅን ያውጣ

  • @selamwalelign9865
    @selamwalelign9865 6 лет назад +29

    ያምራል ግን ምነው ነጠላ በነጠላ አደረከው ኧረ ጋቢ አርገው ተው እኔ ከስከዛሪው ሙዚቃህ ይህ ተመችቶኛል ማሲንቆው ነው መሰል ደመቅ ያረገው ምንም እንኮን የምትለው ባይገባኝ ዜመው ይህ አሪፍ ነው ውስጤ ናቹህ እኮ ማሮች

  • @selamgualtgray4506
    @selamgualtgray4506 6 лет назад

    ኣማን ቆንጆ እንኳዕ ብሰላም መፃእካ በቲ ጥዑም ቃና ድምፅካ ካኣ ደስ ዝብል ሙዚቃ ንእዝኒ ጥዑም መቀረት ዘለዎ ሰሚዕና እናመስገና ኢና ቀፅለሉ

  • @tgtk7942
    @tgtk7942 6 лет назад +112

    አማንዬ ♥ ሁሌም ስራዎችህ አሪፍ ነው በርታ😍😙😙

  • @JalataDaba-p4s
    @JalataDaba-p4s Год назад +1

    I once roughly heard this song from somewhere and then have kept searching this man's song and listen and cool down from anger and hot temper; this is my best calming down music always!

  • @samites2073
    @samites2073 6 лет назад +30

    ኤማ ሽኮር ገላዓይነት ምስ ሕርማካ

  • @mubareksuleman3184
    @mubareksuleman3184 6 лет назад +1

    ካብ ገበርኪ 2:10 ክወስደኪ ስድራኺ ሓቲተ 100% ብልጽቲ ደርፊ ኤማ ጅግና

  • @wedihumeradeutschland7617
    @wedihumeradeutschland7617 6 лет назад +13

    Love Tigray people from Afghanistan Tigray.

    • @mu3dr
      @mu3dr 6 лет назад

      Mebr John mebrahtom john. Wedi afghanistan

    • @wedihumeradeutschland7617
      @wedihumeradeutschland7617 6 лет назад

      Amigo one love selam do kemey ke wedi Ethio. From Afghanistan Tigray ey.

  • @ዘረኝነትቆሻሻነው-ዘ8ሸ

    አማንዬ በጣም ወድሀለው። ግን ማንም እመቤቴን ሚጠጋ የለም ማርያምን ትመስያለሽ ያልከው አልተዋጠልኝም

  • @መሲሙሴላምሳኤል
    @መሲሙሴላምሳኤል 6 лет назад +5

    ጤና ይስጥልኝ እማን ስላን ነህ የስራዎች ሁሉ እድናቂህ ነኝ ስውድክ

  • @florencewilson2742
    @florencewilson2742 6 лет назад +20

    I love This Song Even though I don't Know what He's saying.. Well Done!

  • @mimimimiroza8889
    @mimimimiroza8889 6 лет назад +7

    wawawwww መጺካ ዶ ወድሹቅይ ብጣዓሚ ጥዕምቲ ሙዚቃ

  • @ኣይከመስበይንኣንወላዲተይ

    ድላየይ ትግርኛ ማዓረይ እስኪ ትግርኛ ትዕንብብ ንበሩለይ ከመይ ዲኩም መቅሰናት ትግርኛ ደረፍቲ ሰሱኑለይ ደቂ ሓላለ መሬት ፍቅረን ሲኒትን ን ትግረኛ ተጋሩ ደቂ ኤሪና

  • @ዛሬምተመስገን-ደ6ቨ
    @ዛሬምተመስገን-ደ6ቨ 6 лет назад +13

    የፕ ባልሰማም ትግርኛ ውስጤ ነው

  • @ጋልትግራይብሲ
    @ጋልትግራይብሲ 6 лет назад +11

    ኣማነዬ ከሉ ስራሕካ ፅብቅ እዩ ወዲ ዓደይ ማዓረይ #ድላየይ ኢትዮን ኤርን ሰላም ኮይነን ኣነ ደማ ብርክ ሰንበት ኩሎኩም ደቂ ተዋሕዶ like ከይሃብክምኒ ግን ከይታሓልፉ ኡይይይ ከይብል kkkk

  • @ሰላምዩድልየተይ
    @ሰላምዩድልየተይ 6 лет назад +68

    እንቃዕ ብሰላም መጻኻ ማርያም ግን ብኾንቱ ኣይተላዕል

    • @mahihajj5159
      @mahihajj5159 6 лет назад +1

      Ehhhee ewnet

    • @fenusolomon8305
      @fenusolomon8305 6 лет назад

      Tkkkl ms deki anesteti dnl maryam ktwedader atkln nsa mrtsti eya kab kulen

    • @milliabadiabadi6697
      @milliabadiabadi6697 6 лет назад

      Tekikil👍👍👍👍

    • @elenitsegay9032
      @elenitsegay9032 6 лет назад

      ትክክል

    • @sessenme9780
      @sessenme9780 6 лет назад

      ሰላም ዩ ድልየተይ really really bro /sister sorry unknown your name

  • @ከድጃጎደሬዋ
    @ከድጃጎደሬዋ 5 лет назад +3

    እዴት ተመስጨ እደምሰማው ውድድደ ትግሪወች ውስጤ ናችሁ

  • @babaqueen9566
    @babaqueen9566 6 лет назад +12

    esye deki tigray maery selakm ybzah esti like hebley aehwetey my hero brother nice song

  • @ZigbaMedia
    @ZigbaMedia 6 лет назад

    አማን ዋው ደስ በሃሊ ስራሕ እዩ ኩሉ ግዜ ብሉጽ ስራሕ ምስ ሰራሕካ ኢኻሞ ሕጅውን አልበምካ ብሃንቀውታ ንፅበየያ አሎና፡፡

  • @kidus6307
    @kidus6307 6 лет назад +26

    Love and peace for the people of tigray and eri

  • @goyteomgermen
    @goyteomgermen 6 лет назад

    |ድላየይ|...ንገርኒን እንዶ ዝደለክዮ ንዓኺ እንድዩ ንመን እልዮ? |ኣማን ብጣዕሚ ኣሚሒርልካ፡፡

  • @eyerusalemassefa2207
    @eyerusalemassefa2207 6 лет назад +3

    Am Ethiopian and ያገሬን ሙዚቃ ሁሉንም ውድድድድድድድድ!! አማንዬ👌👌

  • @Bilisaleta
    @Bilisaleta 19 дней назад

    Amazing 😍
    I'm from Ambo and I listen to this music every time and forever.

  • @ሰላምሰላም-ተ5ቐ
    @ሰላምሰላም-ተ5ቐ 6 лет назад +300

    እኔ ጉራጌ ነኝ ትግሬዎች ውስጤ ናቸው

  • @chernetabiye2306
    @chernetabiye2306 6 лет назад

    ማንም ሁን ምን ዘርህን አይቼ አልጠላህም ዘርህን አይቼ አልወድህም። ሰው መሆንህ ነው መስፈርቴ። I like your music with oue MELESSSSSS And the member of Hiwahitiiii

  • @bbbb-bk6th
    @bbbb-bk6th 6 лет назад +9

    አሪፍ ዘፈን ነው
    የፀጉርህ styl ተመችቶኛል😊👌👌

  • @workutadesse1159
    @workutadesse1159 6 лет назад +3

    እኔ Amara ነኝ ትግረኛ ሙዚቃ ውስጤ ነ👈👈💚💛💗ው አትዬጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @ዋናውኣምላኬማመን
    @ዋናውኣምላኬማመን 6 лет назад +5

    ዋውውውው ኣማን ቆንጆ ሲወድህ እኮ ምርጥ ዘፈን ቀጥልበት

  • @mamezenach4456
    @mamezenach4456 6 лет назад +23

    ዋዉ ዛሬ ደግሞ አፄ ማንዴላን መስለሀል ግን ክሊፖችህ ይመቹኛል ቺኩዋ ደግሞ ገራሚ ናት ትመስጣለች

  • @balajidayal9369
    @balajidayal9369 6 лет назад +14

    I love this language. Hope some day I get some chance to learn this.

    • @yafietcafu7218
      @yafietcafu7218 6 лет назад

      dont worry you can get if you want send your adress

  • @fkrinkuluabkulu5947
    @fkrinkuluabkulu5947 6 лет назад +57

    እዛ ደርፊ ልዕሊ ሽሕ ግዜ ሰሚዐያ ጠቅላላ ምምናው ስኢነያ

  • @yonasbrhane2893
    @yonasbrhane2893 6 лет назад +11

    አታወዲ አይተከአልካን ብርጣዕሚ ምቅርቲ ደርፊ ደጋጊመ፡ሰሚዕርያ አይመነክዋን ኩሉ ደርፈታትካ ምንም አይወጾን እሰኪ ላይክ አይናውሕደሉ ምሰረአና።

  • @liyutesfaye9465
    @liyutesfaye9465 6 лет назад +7

    ክሊፑን የሰራክበት ቦታ ፀዴ ነው..ሙዚቃውም አሪፍ

  • @demekenegasi8895
    @demekenegasi8895 6 лет назад +4

    ወው ሓሪፍ ደርፊ ኤማ ቀፅለሉ ......እሞ ንጥሪ ሲ ዓርከይ ከመርዑ ሓሲበ ኣለኹ እሞ ብልፅቲ ደርፊ እባ ኣውፅእ ኢኻ .......

  • @GgHh-xi9pr
    @GgHh-xi9pr 6 лет назад +55

    ትግርና አልችልም ግን ስወዳቸው

  • @akalep4189
    @akalep4189 4 года назад +2

    Ethiopia is half empty without Tigray we will rebuild Tigray hang on

  • @solomonhailu6048
    @solomonhailu6048 6 лет назад +12

    ከይሰማዕክዎስ ፅቡቅ ደርፊ ምዃኑ ፈሊጠዮ