Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ፍሬ ምንም አይደብረንም እኔም ገጥሞኛል ከተዋወቅን 5ወር ሆኖናል እናም መጀመሪያ አካባቢ በጣም ነበር የምንግባባው እኔ ያለሁት ካገር ውጭ ነው እሱ ኢት ነውbfb ነው እኔ በሂወቴ ብዙ ውጣውረዶችን አሳልፌ አለሁ እናም ሁሉንም ነገር ነገርሁት እሱም ያዝንልኛል አኔም በጣም እየወደድሁት መጣሁ መስመር ካልገባ እኳን በጣም ይጨቀኛል ሲያወራኝ ደስ ይለኛል አሁን አሁን ችላ ማለት ጀመረ መስመር ገብቶ ዝም ብሎኝ ይወጣል እናም ያናድደኛል ይሄን ኮሜንት እደምታ ነበው ተስፋ አደርጋለሁ ምክርህ በጣም ነው ደስ የሚለው ከልብህ እደወንድም ስለምትመክረን እናመሰግናለን ብዙ ተምሬበታለሁ❤❤❤❤❤❤
እኔም ef bላይ ነው ያውኩት ግን በየ ቅኑ ጦት እና ማታ ያውራኛል አመት ሊሁነን ነው ግን በጣም እንደሚውይ ነው አመነገረይ ግነ ውሪው በለገና ይበዛበታል
ለኛ ብለህ ነው ኣትጨነቅ ፍርዬ በጣም ደሞ እንወድሃለን😘
የኔዉግን አልሀምድሊላ በጣምጥሩነዉ በጣምአድክሜዉፈትኝዉ ነዉ አብሬዉየሆኩት አሁንቤተሠብልኮል መጨረሻዉ ይመርልሺበሉኝ
እህታችንም ግን እንደማትወደው ትንሽ ራሷ ላይ ብቻ ትኩረት እያደረገች እንደሆነ ግልፅ ነው:: ይህ ደሞ ወደ ራስ ወዳድነት እንዳይመራሽ እፈራለው:: ምናልባት እኔ ቸኩዬበት ይሆን ብለሽ ለምን አላሰብሽም??? ወንድሜ ታሟል ሲልሽ የሱ ጭንቀት ያንቺ ጭንቀት አድርገሽ ታዪ ነበር ሄደሽ ትጠይቂው ነበር በዛውም እውነት ታሟል ወይስ አልታመመም የሚለውን ለራስሽ ታረጋግጪ ነበር:: ሌላ ደሞ እሱ ትክክል ነው ሁለታችሁም ራሳቹ ላይ በጣም መስራት አለባችሁ ትዳር ቀላል ነገር አይደለም:: ስለዚህ አንቺም ልታግዢው ልትረጂው ይገባል ምን ምረዳህ ነገር አለ ብለሽ ጠይቂው... ገና ካሁኑ ሁሉን ነገር እሱ ብቻ ማሟላት አለበት ብለሽ ምታምኚ ከሆነ ካገባሽ በሁዋላ ደግሞ የእሱን እጅ ጠባቂ ሆነሽ ነው ምትቀሪው ይሄ ደሞ ለሴት ምጅ ኮንፊደንስ ጥሩ አይደለም:: እና እነዚህ እነዚህ ነገሮችንም አስቢባቸው::
ወድምችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ካተህ ቡዙሁ ተምሬ አለሁ❤❤❤🎉
❤❤❤❤❤
ukan dan mataki wandime ena telgiram yali malkti askamichalo ❤❤❤❤❤
ወድም ገን በስላምነዉ ቨሮፋይልህንያጥኮርከዉ
ፈጣሪ የጠብቅህ
ወድሜ የእኔ ፍቅር ነይ ይለኛል ተራርቀን ነወ ያለነው እናም እቃወችን ይገዛል አንዳንድ ነገሩች እየገዛዛ አየዋለሁ ሁልግዜ ስለሱ እና ስለእኔ ብቻ ነውማውራት የሚፈልገው ❤❤ስልክ ስናወራ ቪድዮ ብቻ ነው ማውራት ደስ የሚለው እያየሁሽ ከልሆነ ደስ አይለኝም ይለኛል
ነይካለሺ ጡሩነዉ አትምጭብረላኪአደልደየሚሉት ፈተብለሺሂጂ
ሰለም
ምነዉ በሰላም ነዉ ፕሮፋይልክ ያጠቆርከዉ ምርጥ ወንድማችን
ፍሬ እኔ በጣም ጨንቁኚን እባክህ እግዘኚ በጣም እወደዉልሁ ልጁን እሱም እወድሺ አለሁ ዪለኚን እንም እሁን ላዪ ጡሩ እደለንም እኔ ሸብካ ላዪ ስሁን እሱ ከሸበካ ዪወጣን እያወራኚም እኔን ብላክ እርገኚ እን እሱ ሲፈልግ ነው እምገኚዉ እን እንድ ነገር በለኚ
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
ምክርህ ሲመቸኝ ይመችህ❤
እንዴት በቴሌግራም ላግኝህ
ወንድሜ እንዴት ነክ ቴሌግራም ላይ መልስ ስጠኝ
Pls selkhen fre
የኔው ድሮ ጥሩ ነበር. ዱባይ እንድሄድ ሁለት መቶ ሃምሳሺ ለክልኝ ብሎኝ የለኝም አልኩት. አውቀሽ ስለመትወጂኝ እንጂ ተበድራሽ ትልክልኝ ነበር የኔ ችግር አይገባሽም አትራጅኝም ብሎ በቃ ተዘገግተናል 😢😢😢😢
አያፍርም እንዴ
@@Kadeeja6581 እፍራቶ ሞቶ ይሆነል
Amlake hoyi fiker bebr hone beka@@Kadeeja6581
ይህ ለገንዘብ ነው የፈለገሽ እህቴ እንዳትልኪለት
ገዘብየሚፈልግነዉይሄ
ቁጥሩህ ስጠኝ እኔ ለማክርህ
❤❤❤❤❤💜💜💜💜🌹🌹🌹🌹🌹