የውጤታማ የንባብ አይነቶች/የጊዜ አጠቃቀም ስልት ..... በመምህር ገብረመድኅን እንየው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 32

  • @eyobyonas
    @eyobyonas 2 года назад +6

    ይህን ትምህርት በደንብ የሰማ አንድ ትልቅ መጽሐፍ የማንበብን ያህል ነው ።ጸጋውን ያብዛልህ!

  • @Yimer-e2n
    @Yimer-e2n Месяц назад

    የእውነት አስበ መምህራንን ያድልልን፡፡

  • @BetelihemManie
    @BetelihemManie 3 месяца назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ፀጋውን ያድልልን!!

  • @emamytefa529
    @emamytefa529 2 года назад +1

    ቃለሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ክብር ይስጥልን የኔታ

  • @birhanusinamaw5333
    @birhanusinamaw5333 2 года назад +2

    መምህር ጥሩ ስራ ነው በዚያውም እነዚህን መፅሀፎች ብታነቡ እሚሉን ካለ

  • @ethiogibzhatube4365
    @ethiogibzhatube4365 2 года назад +1

    • @FikirteAsres-ng6bp
      @FikirteAsres-ng6bp 11 месяцев назад

      💚💛❤👏🤚🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @Gionawit16
    @Gionawit16 2 года назад +5

    ላይክና ሼር እያደረግን ትምህርቱም ቲዩቡም ተደራሽነቱ እንዲሰፋ እናድርግ ኦርቶዶክሳዊያን🙏

  • @fantaneshamare8256
    @fantaneshamare8256 2 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምሀረ ዛሬ ስለኔ ህይወት የተናገሩት እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምሀር

  • @zemenetarekegn7482
    @zemenetarekegn7482 2 года назад +1

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን

  • @birhanuabawa9293
    @birhanuabawa9293 2 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የንታ ገብረ መድህን እናመሰግናለን

  • @yonasabate2831
    @yonasabate2831 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ 🙏 እኛንም ተግባሪዎች ያድርገን

  • @ErmiyasNigatu-pr3pn
    @ErmiyasNigatu-pr3pn 5 месяцев назад

    ይሄን ትምህርት ፈረንጆች ቢሰሙት ስንት ጥናት ያደርጉበት መሰላችሁ

  • @Hana_Yemaryam
    @Hana_Yemaryam 2 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ

    የኔታ ገብረ መድኀን ይኑሩልን ኦርቶዶክሳውያን ሼር ላይክ ዝዝዝዝዝዝ👍👍👍👍👍👍👍

  • @meketworku8142
    @meketworku8142 2 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ

  • @user-21m12A7
    @user-21m12A7 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ይቀጥሉ የንታ ጥሩ ይዘውናል !!

  • @bolelemattube5239
    @bolelemattube5239 2 года назад

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ነው። መምህር ከቻሉ ፓወር ፖይቱን በኢሜል አታች አድርጉልን።

  • @ቃልየወለተማርያምየተዋሕዶ

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር👏👏👏

  • @Israel9563
    @Israel9563 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @amelakuwalle5973
    @amelakuwalle5973 2 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @ስደተኘዋነኝ
    @ስደተኘዋነኝ 2 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን የኔታ እሺ

  • @tenayemata2115
    @tenayemata2115 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ሔኤሜን
    @ሔኤሜን 2 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰምተን የምንተገብር ያድርግልኝ

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 года назад

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @አበብታኣምሬ
    @አበብታኣምሬ 2 года назад

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤

  • @alemayele2808
    @alemayele2808 2 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 года назад

    እናመሰግናለን መምህር

  • @Aryam21_Media
    @Aryam21_Media 2 года назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር!ቪዲዮውን የምትሰሩ ወንድሞች እዚህ ቪዲዮ ላይ አንዳንድ ሀሳብን የሚሰርቁ ነገሮች በትክክል ኢዲት ቢደረጉ፣ተሰርተው ሲያልቁ ከመለቀቁ በፊት መላልሶ ማየት ቢቻል ዝም ብሎ የይድረስ የይድረስ እንዳይሆን

  • @zekaryaskassie4666
    @zekaryaskassie4666 2 года назад

    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን፡፡
    ስለ ኢትዮጵያ ሀገራችን እውነተኛ ታሪክ ለማወቅ ምን መጽሐፍ ማንበብ አለብን?

  • @ነገረቅዱሳንወንጌልነው

    እሺ አዳምጣለሁ ባይገባኝም