የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ትንቢተ ኢዩኤል እና ትንቢተ አብድዩ | ፓስተር አስፋው በቀለ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ኢዩኤል፦
    በኢዩኤል ዘመን እግዚአብሔር ታላቅ የአንበጣ መንጋ መቅሠፍት በእስራኤል ላይ አፈሰሰ። የምድሪቱ ሰብል ጠፋ። እንስሳት የሚግጡትን ሣር አጡ። ኢዩኤል ይህ የእግዚአብሔር ፍርድ መሆኑን ያውቅ ነበር። ስለዚህ የእግዚአብሔር ሕዝብ በንስሐ በመመለስ፥ በመታዘዝና በመቀደስ እንዲኖሩ ይለምናል።
    አብድዩ፦
    ከብሉይ ኪዳን መጻሕፍት መካከል ትንሹ አብድዩ ነው። ትንቢተ አብድዩ አንድ ምዕራፍ ብቻ ያለው ሆኖ ስለ ኤዶምና ከእግዚአብሔር ዘንድ ስለሚመጣባት ፍርድ ይናገራል። በአሕዛብ መንግሥታት ላይ ከሚያተኩሩ ሦስት የትንቢት መጻሕፍት መካከል አንዱ አብድዩ ነው።
    ለሌላ ተጨማሪ ትምህርቶች፦
    https: //www.operationezra.com
    • www.operationezra.com ...
    • www.operationezra.com ...
    © Operation Ezra Bible College

Комментарии • 36

  • @luladayalamrewe8787
    @luladayalamrewe8787 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በጨለመው አለም አንተን የሰጠህን እግዚአብሔር ይባረክ ጌታ ይባርክህ ዘመን ይባርክ

  • @elizabethhaile5051
    @elizabethhaile5051 2 года назад +1

    My God bless you you are my prayer answering God he answer my prayer I was asking who's going to teach me who I have to listen to the media is loud everywhere but God give it to me my God bless you

  • @sofiyanabate27
    @sofiyanabate27 2 года назад +2

    ተባረክ

  • @AnneBaum-uw3ls
    @AnneBaum-uw3ls Год назад

    ጌታ ይባርኮት አስተማሪያችን።

  • @memeaweke5363
    @memeaweke5363 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር በ ትምህርቶች ሁሉ በ ብዙ ተጠቅመናል :

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 2 года назад +5

    🕊We love 🙏 you are our gift from God don’t forget your (exercise🏃‍♂️) you are important messenger ⚓️ for this generations & time I learn a lot God bless you Brother 🕊⚓️🐏🦅🏃‍♂️

  • @marthagutama5337
    @marthagutama5337 2 года назад +5

    እግዝሐብሄር አምላክ ይባርክህ ፓስተር ብዙ ተምራያላሁ ተባራክ

  • @eyobchefike6156
    @eyobchefike6156 2 года назад +1

    ተባረክ ፓስተር

  • @elizabethhaile5051
    @elizabethhaile5051 2 года назад

    Proster my God bless you since you teaching me understand the Bible before I always say I'm Christian typology says Irish the Bible bed now really I follow Jesus

  • @misrattaddse4160
    @misrattaddse4160 2 года назад

    God blesse you aboundently Pastor

  • @girmamirkana8288
    @girmamirkana8288 Год назад

    thank you pastor

  • @yosephirasu1282
    @yosephirasu1282 Год назад

    አሜን አሜን

  • @tesfaweldemedhin7601
    @tesfaweldemedhin7601 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባረክህ በኢየሱስ ክርስቶስ ሰም🙏 ፓሰተርዬ❤

  • @ayelechnejo9521
    @ayelechnejo9521 2 года назад

    Thanks

  • @genetgetachewgenetgetachew1856
    @genetgetachewgenetgetachew1856 2 года назад

    በጣም የሚገርም ነው ተባረክ 😘😘

  • @bbhuhh5737
    @bbhuhh5737 2 года назад

    God bless u pastor🙌🙌🙌🙌😍😍😍😍Amazing techaing

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 2 года назад

    በፍርድህ ትክክል ፃድቅ አምላክ እግዚአብሔር ስምህ የተባረከ ይሁን ምህረትህ የበዛ ቁጣህ የዘገየ የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ዘላለም ብሩክ ነህ ምህረትህና ቸርነትህ በዝቶልናልና ለዘላለም ተባረከ ፓስተርዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ አገልግሎትህ እግዚአብሔር ይባርክ መንፈስ ቅዱስ ኃይልን ያብዛልህ ።

  • @amsalberehanu5535
    @amsalberehanu5535 2 года назад

    መጋቢው ፀጋ ይብዛልህ!!

  • @hiwetrussom6779
    @hiwetrussom6779 2 года назад

    Geta ybarikih
    Betam new yemwedew timrtih

  • @winyasefa2496
    @winyasefa2496 2 года назад +1

    ፓስተር ጌታ እይፕሱስ አብዝቶ ይባርክህ 🙌🙌💐

  • @salameskyas3437
    @salameskyas3437 2 года назад

    አሜሜሜሜሜን ተባረክ ታስተርዬ

  • @lidiyademisse409
    @lidiyademisse409 2 года назад

    God Bless You

  • @getahunlintiso1808
    @getahunlintiso1808 2 года назад

    Tabaraki pastor ayizo

  • @ace514ify
    @ace514ify Год назад

    አሜን ተባረኸ

  • @raheltsehaye1852
    @raheltsehaye1852 2 года назад

    Geta yebarkeh Pastor

  • @ariambelay1342
    @ariambelay1342 2 года назад

    Amen paster geta zemen yibarek tebark ❤🙏

  • @salameskyas3437
    @salameskyas3437 2 года назад

    አሜንንንንንን አሜንንንንንን በምእረቱ ይጎብኘን አሜንንንንን

  • @korerimarima1441
    @korerimarima1441 2 года назад +1

    ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውንም ያብዛልህ።

  • @ንፁህፍሬ
    @ንፁህፍሬ 2 года назад

    አሜን

  • @hanagutachewa
    @hanagutachewa Год назад

    Amennn

  • @ንፁህፍሬ
    @ንፁህፍሬ 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @selamwitekassa1386
    @selamwitekassa1386 2 года назад

    Amen Geta Abzeti Yebarekii

  • @memeaweke5363
    @memeaweke5363 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር በ ትምህርቶች ሁሉ በ ብዙ ተጠቅመናል :

  • @senaitsolomon2737
    @senaitsolomon2737 2 года назад +1

    Thank you pastor

  • @tesfahunmathewos3628
    @tesfahunmathewos3628 2 года назад

    God bless you

  • @zackhenok
    @zackhenok 2 года назад

    Amen 🙏