በ NLP( neuro linguistic programming) እንዴት ህይወታችንን እንቀይር || Part 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 22

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 Год назад

    Thanks 👍

  • @asfawhaile8530
    @asfawhaile8530 Год назад +3

    Wow that is great idea i have got it you blessed one good job

  • @mershatesfa3778
    @mershatesfa3778 Год назад +6

    ስለትኩረት አሪፍ ጥያቄ ነው የተነሳው። መልሱ አዕምሯችን እንዴት አሁን ላይ እንዲያተኩር ማሠልጠን እንችላለን የሚለው ላይ መሆን ነበረበት። ኢካርት ቶል የተባለ ደራሲ የጻፋቸው 1 The power of now እና
    2. The New Earth
    የተባሉ መጻህፍት ብታነብ በቂ መልስ ታገኛለህ ወንድሜ

  • @yodetdejene6440
    @yodetdejene6440 Год назад

    Thank u

  • @geleneme660
    @geleneme660 Год назад +2

    Dani betammm enwedhalen

  • @nathaniafiker
    @nathaniafiker Год назад +1

    I
    Thank you 👏

  • @misterelemma7141
    @misterelemma7141 Год назад

    Dani በርታ

  • @briktis6334
    @briktis6334 Год назад

    Can you Please tell us his training center

  • @ብልጣሶርቲዩብ
    @ብልጣሶርቲዩብ Год назад +3

    Silkun efelgewalehu ebakh kechalk?

  • @blackexcellence4l
    @blackexcellence4l Год назад +2

    Wow this is so integrating im just goin listin NLP that's big

  • @abenezerketema4647
    @abenezerketema4647 Год назад +1

    Betam asfelagi ewket new be hiwetachen yegodlenen mimolalen andu yhe new le metkem zegju sethonu wey demo endemitekmachu kawekachu becha adergut

  • @elizabethyibeltal4295
    @elizabethyibeltal4295 Год назад +2

    Please tell us his training centre address

  • @zegeyemulugeta3594
    @zegeyemulugeta3594 Год назад

    it is amazing. if you are a regular class i need to join it please

  • @jaffershurie862
    @jaffershurie862 Год назад +3

    ብዙዎች NLP ከሣይንሱም ከኢሣይንሳዊ ከሆኑ አስተሳሰቦች ነገሮችን እየቀራመተ በሰዎች ለመነገድ የሚማትር Pseudo Science የሆነ የንግድ ዘርፍ ነው የሚሉ አሉ:: NLP አንድ ሰው ለእራሱ በተደጋጋሚ በሚነግረው አዎንታዊ ሐሳብ ምክንያት ወደፊት እንዲሆን ወይም ሊያገኘው የሚፈልገውን ነገር ዛሬ ላይ እየሆነ ወይም እየተከሰተ ያገኘዋል የሚል መላምት ነው:: ለምሣሌ ዶክተር የምሆነው አስቀድሜ ዶክተር ነህ ብዬ ለእራሴ በተደጋጋሚ ስለነገርኩት ነው የሚል አይነት አረዳድ ነው:: ከእውነታ ጋር ያለው ግንኙነት የሎተሪ ዕጣ አይነት እንኳ አይደርስም::
    በዘመናዊው የሳይኮሎጂ ሣይንስ አረዳድ ሰዎች የሚፈልጉትን ነገር የሚሆኑት ወደሚፈልጉት ነገር የሚያደርሳቸው ምክንያታዊ የሆነ አጋጣሚና በእዛ ላይ የተደራጀ ፍላጎት ወይም አስተሳሰብና ተግባር በውስጣቸውም በአካባቢያቸውም ሲፈጠር ነው:: ለምሣሌ ዶክተር ለመሆን ስለሕክምና የመስማት ወይም የማየት ወይም የመማር አጋጣሚና አጋጣሚው የፈጠረው ጠንካራ ፍላጎት ዶክተር ለመሆን አንድ ግብዓት ሊሆን ይችላል::
    የገንዘብ ሃብታም ለመሆን ገንዘብን ከሚያስገኙ አጋጣሚዎች ወይም እድሎችና ሥራዎች ጋር መገናኘት ያስፈልጋል:: ከእዛ በኃላ ነው ማጥፋት ወይም ማጠራቀም ምርጫ ውስጥ የሚገባው::
    ገንዘብ ገንዘብ ማለትም ሆነ ገንዘብ ከፋይም መሆን በእራሱ የገንዘብ ሃብታም አያደርግም::
    በአጭሩ የሆነው ወይም የምንሆነው አጋጣሚያችን ወይም ልምዳችን ሐሳባችን ሐሳባችን ሚሞሪያችን ሆኖ ሚሞሪያችን ደግሞ እውቀት እና ክህሎት ሲሆን ነው::
    በጤነኛ አእምሮ ያለፈውን ልምዳችንን ማዳመጥ አዲሱን መረጃ ከአለፈው መረጃና ማስረጃ ጋር አወዳድሮ የሚሻለንን እንድንመርጥ እንድንቀበል ወይም እንድናሻሽል የሚያግዝ ነገር ነው::
    ዞሮ ዞሮ ተዉ ወይም አድርጉ የሚለን የውስጥም ሆነ የውጪ ድምፅ የሚፈተነው በአብዛኛው እራሳችንጋ ባለው ወይም በሚኖረው ልምድ ነው:: ለምሣሌ እሳት እማንጨብጠው ትችላለህ ወይም አትችልም ከሚል ምርጫ ውስጥ እራሳችንን ስለከተትን ሳይሆን ሁላችንም እሳትን አውቀንም ሳናውቅም ጨብጠን ስለምናውቅ ነው:: የእሳት አጥፊ ሠራተኛ የመሆን ፍላጎት የምናጎለብተው ግን ለሙያው ባለን መረጃና ምቹ አጋጣሚ መሠረት ነው::
    ከታላቅ ከበሬታ ጋር!!!

  • @mknyat10
    @mknyat10 Год назад +1

    ለመጨረሻው ልጅ ጥያቄ ..
    የሚፈልቅብንን ሀሳብ ማቆም አንችልም but you can train to choose which thoughts to entertain .. two types of thoughts will appear every second … fear based and love based … all the negative thoughts ( fear anger , procrastination, revenge ) always puts you in a very bad mood , .. they ar from the sheytwan frustrates, increases your blood pressure, stomach aches , … love based thoughts put you in peace , .. kindness , understanding others feeling , helping others , …
    Chose it wisely … observe your thoughts

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @geremewregassa
    @geremewregassa Год назад

    Haw can i get you??

  • @zyohannes6837
    @zyohannes6837 Год назад +1

    አረ ባክህ ህንዲ ላይ ነው ና የልጆቹ ክስተት እንደዚ ኣደለም

  • @Mimilove929
    @Mimilove929 2 месяца назад

    This is interesting can I get your phone number if you are available for personal training.