ሶለል በራያ ቆቦ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ከልጅ አገረዶች ጋር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 140

  • @sewyalewtaddele4097
    @sewyalewtaddele4097 Год назад +2

    This is pure and fantastic Raya Amhara culture. And it is free from any politics.Raya peoples are love and a sign of lion.

  • @GenetyeTwahdoLij
    @GenetyeTwahdoLij Год назад +15

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ❤አይ ትዝታ እንደኔ ብአልን በስደት ማክበር ስልችት ያላችሁ ከስደት መልስ እንዲህ ለመጫወት ያብቃን 😢😢

  • @zemzemali6970
    @zemzemali6970 Год назад +3

    ሰላም ሰላም ከድሪ እራያው ውይይይ ደስ ሲሉ አመት አመት ያድርሰን አገራችንን ሰላም ያርግልንና በርታ

  • @picniclb7700
    @picniclb7700 Год назад +6

    እንኮን አደረሳችሁ ደስ ይላል 🥰የዛሬን አያርገውና ልጂ እያለሁ ለሊቱ አይነጋልኝም ነበር ሶለል ለማለት 😅 አሁን ሰጠገረር እውላለሁ ያመት ሰው ይበለን አገራችንን ሰሙን ይስጣት❤❤❤❤

  • @zahranihad6191
    @zahranihad6191 Год назад +1

    መልካም በአል በኛ በ90ዎቹ ቀረ ምርጥ ጊዜ አሳለፉንበት ይህን በአል አይ ትዝታ ሀገራችነን ሠላም ያድርግልን እናመሠግናለን ከድርየ

  • @አልሀምዱሊላህ-ሸ7ቐ
    @አልሀምዱሊላህ-ሸ7ቐ Год назад +2

    ወላሂ ሳምሩ ቆጆ ነችሁ አሽኩቲየ የኔ ቆጆ❤❤❤❤❤ የሸጋ አገር ቆቦየ❤❤❤

  • @ferdosjuhar
    @ferdosjuhar Год назад +2

    ደስ ሲሉ የአመት ሰው ይበላችሁ.ሀገራችንን ሰላም ያርግለን አኛ አድንመጣ ወደ እማየ ኢ/ያ

  • @ሜላትየድግልማራምልጅ

    ኪዳነምህረት እናቴ እኮን አደረሰቺነ ላመቱ በሰላም በጤና ከወረ ወደወረ እያሸጋገረቺ ከነቤተሰቦቻአቺን ያመት ሰዉ ትበለን አሜን አሜን አሜን

  • @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ

    የሀገሬን ሰላምና ደስታ ሁሌም ደስ ይበልሽ የዛሬ አመት ቡቸን ውለን ነበር እነዛ ሰይጣኖች የመጡብን የዘንድሮውን ደስታ አንተ ሙላልን በቃ በለን

  • @workineshiworkineshi6255
    @workineshiworkineshi6255 Год назад +2

    ደስ ይላሉ መልካም በአል🌻🌻🌻🌻🌻 🙏🙏🙏 ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @fanotube6056
    @fanotube6056 Год назад +1

    ዋው ደስሲል እኳንአደረሳችሁ ሰላምፍቅር አድነት ፍትህ ሳቅ ጥጋብ መረጋጋት ለዚህ ለውብ ያማራህዝብ ከድሮ ተገጠመልህ እኮ እ እረጉድ ዋው ብያለሁ❤

  • @مكيةمحمد-ي6خ
    @مكيةمحمد-ي6خ Год назад +2

    አገራችንን ሰላም ያድርግልን ደስ ይላል የአማራው ባህል

  • @AyalAsnko
    @AyalAsnko 5 месяцев назад +1

    ለምለሚቱ ቆቦ የቆጆ መፍለቅያ ሰላምሽ ይብዛ አገሬ🙏

  • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለአመቱ በሰላም በጤና ያቆየን አሜን አሜን አሜን 🙏 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🥰🥰👍👍🥰

  • @AnarSonar
    @AnarSonar Год назад +2

    እኳን አደረሳችሁ አየ ስደት የስራህን ይስጥህ ❤❤❤❤❤

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 Год назад +1

    ደስ ይላሉ መልካም በአል 🌻🌻🌻🙏🙏 ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @FffhffrDgghh
    @FffhffrDgghh 5 месяцев назад

    ለምለሚቱ ቆቦ ሰላምሽ ይብዛልን እራያዬ❤❤

  • @muluberihun2489
    @muluberihun2489 Год назад +1

    እነሸጋ እንኳን አደርሳችሁ እነሸጋ እር የናንተን ወገብማ መዳም አላገኝችው ወዝወዝ በሉ ❤❤❤❤❤❤

  • @ነጭናጫዋ
    @ነጭናጫዋ 4 месяца назад

    መልካም በአል ደስ ሲሉ💞💞💞💞💞💞💞💝💝💝💝💝💝💝🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @zemenayehu8126
    @zemenayehu8126 Год назад +1

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሀገራ ች ትኑር ከሠዎ ቹ ጋራ

  • @fohziafohzia5399
    @fohziafohzia5399 4 месяца назад

    ራያ መቸነው ሰላም እምኩነው 😢😢😢😢😢 ከድር ምርጥ ወድማች ነህ ተባረክልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ

    እደት እደምትጠቀሙ ለምነሰ አነግሩን ኒቶርክ የለም እደት ነዉ እምትለቁት

  • @alamnash3909
    @alamnash3909 Год назад +1

    ወይኔ ትዝታ አዬ ስደት ዬዛሬን አያርገውና 😥😥😥😥😥

  • @tygj9471
    @tygj9471 Год назад +1

    ሸበካ ተከፈተዷ?

  • @zewditomalako222
    @zewditomalako222 Год назад +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @ابراهيمالهندي-ط2ط
    @ابراهيمالهندي-ط2ط Год назад +1

    እንኳን አደረሳችሁ የኔ ውዶች እህቾቸ የከርሞ ሰው ይበለን

  • @ShAl-k1k
    @ShAl-k1k Год назад +1

    ያገሬ ልጆች አይ ትዝታ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sosooso2402
    @sosooso2402 Год назад +2

    🎉🎉🎉🎉

  • @askask-vi7rf
    @askask-vi7rf Год назад +1

    ወይኔ እህቶቸ ደስ ስትሉ ❤❤❤❤

  • @አልሀምዱሊሏህ-ጀ4ሰ
    @አልሀምዱሊሏህ-ጀ4ሰ Год назад +1

    አገራችንንሰላምያድርግልን ታምራላችሁ መሽአሏህ

  • @Ameen-c7f
    @Ameen-c7f Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤እንደው ስታምሩኝ እነሸጋ😊

  • @Bdel-uq1wi
    @Bdel-uq1wi Год назад +1

    መልካም ብአል💟💛🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 4:05

  • @mekdiyebarchehit247
    @mekdiyebarchehit247 Год назад

    ደስስ ሲሉ ከአመቱ በሰላም ያድርሳችሁ❤❤❤

  • @adenategene101
    @adenategene101 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤.Egzyabheir yemesgen

  • @yefanomrkogna773
    @yefanomrkogna773 Год назад +2

    ሙሽሪት ራያ !!

  • @weynshetmarem5579
    @weynshetmarem5579 Год назад

    የኔ ማሮች ሲያምሩ የአመት ሰው ይበላችሁ❤❤

  • @EmuAyimen232
    @EmuAyimen232 Год назад +1

    ደስ ሲሉ
    💚
    💛

  • @BeheGe-i7g
    @BeheGe-i7g Год назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ganit-mg6cj
    @Ganit-mg6cj Год назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Год назад +1

    ስታምሩ ሀገራችን ሰላም ያርግልን😢❤

  • @yyfff4809
    @yyfff4809 4 месяца назад

    የራያ ቆንጆ ታምራላችሑ አየ ትዝታ በቻ❤❤

  • @ሙሉዉዱ
    @ሙሉዉዱ Год назад +1

    👍👍👍

  • @almazalmaz8997
    @almazalmaz8997 Год назад

    እንኳን አደረሳችሁ ቆንጆወች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh Год назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤

  • @mussahussen1205
    @mussahussen1205 Год назад

    እንኳን አደረሳችሁ ሀገራችንን ሠላም አሏህ ያድርግልን

  • @samerakhan4610
    @samerakhan4610 Год назад +1

    እነኮን አደረሰን ያመት ሰዉ ይበለን

  • @GgHh-qn4qg
    @GgHh-qn4qg 4 месяца назад

    እንኳን አደረሣችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sayedahmada718
    @sayedahmada718 Год назад +1

    አይ ትዝታ🥺😢😢😢😢🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤️💚💛💞💞💞💞

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 Год назад +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ

    ከደርይ ስላም ነው እራያ

  • @ayshaaysha2528
    @ayshaaysha2528 Год назад +1

    ❤❤❤ደስ ሲሎ

  • @dyydhjxfjfi1303
    @dyydhjxfjfi1303 Год назад +1

    የእኔ ውቦች ፈጣሪ ሰላም የምጣልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mekdi929
    @Mekdi929 Год назад +1

    የአላማጣ አሳየኝ ❤❤

  • @mobileshop4628
    @mobileshop4628 Год назад +1

    ❤❤

  • @rvfghbgbh2100
    @rvfghbgbh2100 Год назад +1

    ታምራላችሁ ግን አሻንድየ የት አለ አሀ ስርዓት አታባላሹ 🙄🙄

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamah Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @عباسعباس-ن3ع6ط
    @عباسعباس-ن3ع6ط Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Год назад +1

    ❤🎉🎉🎉🎉

  • @Sarasara-sb8rl
    @Sarasara-sb8rl Год назад

    ወይኔ እህቴን አይቼ እርፍ😢😢❤❤

  • @Sameera-d9w
    @Sameera-d9w Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @ዙዙነኝየቦዋ
    @ዙዙነኝየቦዋ Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GiasBd-lt9sd
    @GiasBd-lt9sd Год назад +1

    ከድር የጥሙጋውን ልቀቀው በማርያም😢❤

    • @kedirraya2949
      @kedirraya2949  Год назад +1

      ምንድነው የጥሙጋው አልገባኝም

    • @GiasBd-lt9sd
      @GiasBd-lt9sd Год назад

      @@kedirraya2949 ያሸንድየው የተከበርው ቀርፃቸሁ ከሆነ

  • @mastwalebezabh2349
    @mastwalebezabh2349 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤ሢያምሩ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Год назад +1

    ከበሮ የምትመታው ልጀ ውደግኳትት❤❤ ሳውዲ ስመጣ ልግባት ንገርልኝ❤❤❤ ከደር

  • @ሙሉወርቅ-በ8የ
    @ሙሉወርቅ-በ8የ Год назад +1

  • @ሤትዋየራያዋ-አ8ሐ
    @ሤትዋየራያዋ-አ8ሐ Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አገራችንንሠላምሽይብዛ እራያየኩራቴ❤❤❤❤❤

  • @keleabtsehaye4480
    @keleabtsehaye4480 Год назад

    💚💖💚💙💚💖💖💖💖

  • @sara.a3214
    @sara.a3214 Год назад

    እንኳን አደረስን ያገሬ ልጆይ

  • @JdJg-d6p
    @JdJg-d6p 4 месяца назад

    አረብሀገገርም አትወድ ማሻአላ

  • @እኖራለሁበተስፉ
    @እኖራለሁበተስፉ Год назад +3

    ሸበካአልተከፈተም😢😢😢

  • @HdhdhdjYufktjf
    @HdhdhdjYufktjf 5 месяцев назад

    ኧረስሪውንእረሳሁትአየየየወየዉኔ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mekdiyebarchehit247
    @mekdiyebarchehit247 Год назад

    💚💛❤🥰🥰🥰🥰

  • @Ggg-i9z1i
    @Ggg-i9z1i Год назад +1

    የሀገሬን

  • @ራያብለህና
    @ራያብለህና Год назад +4

    አይ ትዝታ ማነው እደኔ በያመቱ እየቀጠር አሚቀር😢

  • @habetamechekole
    @habetamechekole Год назад

    ኒቶርክ ተለቀቀ እንዴ

  • @GxhHchc-ti9xe
    @GxhHchc-ti9xe Год назад

    💞💞💞💞💞❤❤❤

  • @Kkkk6j
    @Kkkk6j Год назад

    ወይኔ ልጂነቴ 😭😭😥 በሰደት ጨረስኩት 😓😪😥💔

  • @dhydcgff2521
    @dhydcgff2521 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 Год назад

    ዉቢቱ ሀገሬ ሰላምሺ ይመለስ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @RwdwfttyRtww
    @RwdwfttyRtww 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @aynalembeyabl9636
    @aynalembeyabl9636 Год назад

    ሀገራችንን ስላም ያርግልን

  • @زايدسعيد-ض6ن
    @زايدسعيد-ض6ن Год назад


    ❤❤❤❤❤

  • @ሰላምለሀገሬፍቅርለወ-ፈ7ከ

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @busyline4924
    @busyline4924 Год назад +1

    አይይይይይይትዝታ

  • @FathoomamohammedhFathoom-rh1ru

    መገንወሎ 🥰🥰🥰🌾🌾🌾🥰🥰🥰

  • @halima2135
    @halima2135 Год назад +3

    ኮኔክሽን መች ተከፈተ

  • @ቅድስትነኝየራያዋ
    @ቅድስትነኝየራያዋ Год назад +1

    ዛሬ ተከብራን እንዴ ሶለል ከድሮ

  • @birtukanbelayneh5562
    @birtukanbelayneh5562 Год назад +1

    Dagem. Barnet yelem. ,,bertu
    Hezebu,,nneka ❗❗❗❗❗

  • @Mekdi929
    @Mekdi929 Год назад +1

    ራያዬ❤❤❤❤

  • @zemzemali6970
    @zemzemali6970 Год назад +2

    ሸበካ ተከፈተደ

  • @MuluBililig-lj6xp
    @MuluBililig-lj6xp Год назад

    💋💋💋😍😍😍💋💋💋💋💋💋

  • @mekiyatube5716
    @mekiyatube5716 Год назад

    ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ሀገር ልገባ ወስኜ ኧረ አትግቢ ጦርነት ነው እያሉ አስፈራሩኝ ያረብ ሰላሟን መልስላት

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Год назад

    😍😍😍😍ውዶች

  • @ቅድስትነኝየራያዋ
    @ቅድስትነኝየራያዋ Год назад +1

    ወይኔ እህቶ

  • @beteamhara6858
    @beteamhara6858 Год назад

    የኔ ውዶች

  • @alemdemise1242
    @alemdemise1242 Год назад

    ኔቶረክ ተለቀቀ እዴ👈

  • @GenetyeTwahdoLij
    @GenetyeTwahdoLij Год назад +1

    ከድር ኔትወርክ ተለቀቀዴ

  • @HSami-f3v
    @HSami-f3v Год назад

    Allah.isworning.

  • @ሙሉወርቅ-በ8የ
    @ሙሉወርቅ-በ8የ Год назад +1

    መ ልካምአዲስአመት

  • @Ggg-i9z1i
    @Ggg-i9z1i Год назад +1

    ከድርራያመካምበአል