Arada daily news:ተናነቁ የእንግሊዝና ኢራን ጦር ሊፋለሙ ነው? ፑቲን መላው አውሮፓን የሚያጠፋ አውሬ ቀሰቀሱ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 апр 2024
  • የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ!
    አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
    እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡
    Attribution:
    :Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
    BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
    All content is used within the parameters of fair use.
    Please contact us.
    Paid sponsorship enquiries:
    aradadaily@gmail.com
    Narrated by: Birhanu w/semait
    news Produced by: Esubalew & Bisrat
    Edited by: biruk & Natnaeal
    thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
    Managed by: Dawit Wassihun

Комментарии • 40

  • @alayugizachew7942
    @alayugizachew7942 Месяц назад

    Nextel

  • @HuseenMahammed-eb6xw
    @HuseenMahammed-eb6xw Месяц назад +1

    እባኮዎትን ማስታወቂያውን አጠር አርጉልን ረዘመብን፦

  • @tadukebedekebede
    @tadukebedekebede Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @meracolorado1915
    @meracolorado1915 Месяц назад +2

    Yih KEDADA daily new 😂😂😂😂😂

    • @user-zm2rw5dd7i
      @user-zm2rw5dd7i Месяц назад

      Wushaa Dadab 👹🇮🇱🇮🇱👹👹🇮🇱👹👹❌❌❌

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j Месяц назад

    ጌታ መአት ያክብብክ ክፋ ሤጣን እርኩሥ

  • @user-ds2yn7pm3d
    @user-ds2yn7pm3d Месяц назад +1

    እንግሊዝ ምን ለመሆነው ለምንስ?

  • @wuditutefera2736
    @wuditutefera2736 Месяц назад

    ይዝጋህ

  • @user-dq7dr2vd6x
    @user-dq7dr2vd6x Месяц назад +2

    ትልቅ ሰዉ አይደለህም እንዴ ምንድነው እንደዚህ መቀደድ

    • @Oromay1
      @Oromay1 Месяц назад

      😂😂

  • @Ashenafi-dj2pe
    @Ashenafi-dj2pe Месяц назад

    Kedada

  • @545menel
    @545menel Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤አራዳ❤❤❤❤❤❤ዜና❤❤❤❤

  • @user-cn2uq1nf1c
    @user-cn2uq1nf1c Месяц назад

    Lebeh endayfenda hamas iran haweti hizbola ashanafi nachaw ayhud twardowal

  • @MulukenMelese-rf2mv
    @MulukenMelese-rf2mv Месяц назад

    አራዳ ዴይሊን unsubscribe ላደርገው ነው ምክንያቱም ሌላ ቦታ የጠላሁትን ማስታወቂያ እያበዛ ነው!!!

  • @user-abdusultan54
    @user-abdusultan54 Месяц назад

    ድል ለፍልስጥኤም❤❤❤❤

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 Месяц назад +1

    10/08/2016 - 22/08/2016
    ታላቁ አምላካችን እግዝብሔርም ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
    Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils.
    አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

  • @user-kx6ek1cl6e
    @user-kx6ek1cl6e Месяц назад +1

    ዛሬ የማንም ጦር ኣልገሰገሰም😅😅😅😅

  • @user-xq8gn1lr1c
    @user-xq8gn1lr1c Месяц назад

    ድል ለእናት አገር እስራኤል

  • @hl-fun8913
    @hl-fun8913 Месяц назад +1

    ምራባዊ የበላይነት ሊያከትም የደረሰ ይመስላል

  • @saved1580
    @saved1580 Месяц назад

    ኢሳይያስ 53
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ የሰማነውን ነገር ማን አምኖአል? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገልጦአል?
    ² በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል፤ መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም።
    ³ የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም።
    ⁴ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው።
    ⁵ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።
    ⁶ እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ።
    ⁷ ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም።
    ⁸ በማስጨነቅና በፍርድ ተወሰደ፤ ስለ ሕዝቤ ኃጢአት ተመትቶ ከሕያዋን ምድር እንደ ተወገደ ከትውልዱ ማን አስተዋለ?
    ⁹ ከክፉዎችም ጋር መቃብሩን አደረጉ፥ ከባለጠጎችም ጋር በሞቱ፤ ሆኖም ግፍን አላደረገም ነበር፥ በአፉም ተንኮል አልተገኘበትም ነበር።
    ¹⁰ እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።
    ¹¹ ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፤ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፥ ኃጢአታቸውን ይሸከማል።
    ¹² ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።

  • @user-xp4ic8hc6j
    @user-xp4ic8hc6j Месяц назад

    400.000 Iran military near to Gaza kkkk please first thinking in ur mind

  • @FuadMudi
    @FuadMudi Месяц назад +2

    እኔምልህ ግን መረጃ እኮ እደዚ አይሰጥም እኔምልህ ከየት ነው ግን መረጃውን የምታመጣው የማይመስል ነገር ነው እኮ እያወራክ ያለህው ቢያንስ ጥሩ ቀልድ ብታቀርብ ብዙ ሰው ያይካል ቀዳዳ ወረኛ

  • @user-uz5yx5ny6x
    @user-uz5yx5ny6x Месяц назад +1

    ውሸት ውሸት ውሸት

  • @elhamworku198
    @elhamworku198 Месяц назад

    እስራኤል ታዝላ ካልሆነ እራሳን ችላ አትዋጋም ጦርናትመጫር ነዉስራዋ

  • @user-gt1cb4sg5p
    @user-gt1cb4sg5p Месяц назад +1

    ልቀቀው በውሸት

  • @user-uz5yx5ny6x
    @user-uz5yx5ny6x Месяц назад

    የሄ ውሻ ትንሽ አያፍርም ሁሌ መዋሸት

  • @masreshawawoke6083
    @masreshawawoke6083 Месяц назад

    if hou morre promottion unsebscrub

  • @alayugizachew7942
    @alayugizachew7942 Месяц назад

    Nextel

  • @user-uz5yx5ny6x
    @user-uz5yx5ny6x Месяц назад

    ውሸት ውሸት ውሸት

  • @user-uz5yx5ny6x
    @user-uz5yx5ny6x Месяц назад

    ውሸት ውሸት ውሸት

  • @user-uz5yx5ny6x
    @user-uz5yx5ny6x Месяц назад

    ውሸት ውሸት ውሸት

  • @user-uz5yx5ny6x
    @user-uz5yx5ny6x Месяц назад

    ውሸት ውሸት ውሸት

  • @user-uz5yx5ny6x
    @user-uz5yx5ny6x Месяц назад

    ውሸት ውሸት ውሸት

  • @user-uz5yx5ny6x
    @user-uz5yx5ny6x Месяц назад

    ውሸት ውሸት ውሸት

  • @user-uz5yx5ny6x
    @user-uz5yx5ny6x Месяц назад

    ውሸት ውሸት ውሸት

  • @user-uz5yx5ny6x
    @user-uz5yx5ny6x Месяц назад

    ውሸት ውሸት ውሸት

  • @user-uz5yx5ny6x
    @user-uz5yx5ny6x Месяц назад

    ውሸት ውሸት ውሸት

  • @user-uz5yx5ny6x
    @user-uz5yx5ny6x Месяц назад

    ውሸት ውሸት ውሸት