Комментарии •

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia 4 года назад +12

    የመጋረጃ እና ፍራሽ ዋጋ በደብረ ብርሃን ከተማ ||Curtain and mattress price in Debre Berhan town ruclips.net/video/-20acDaXdOQ/видео.html

  • @miskanamiskana4203
    @miskanamiskana4203 4 года назад +5

    ብሮዬ ለሰጠኸን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን በርታልን የሚመቸንን በመጠቀም ያልተመቸንን ለሌላው በመተው አንተ በምታደርገው መልካምነት ግን ትልቅ ክብር አለኝ።

  • @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ

    ወይ ሀገሬ ኢትዮጵያ
    በጣም እሳት ሆነ ዋጋው
    በባሌም በቦሌም ብላችሁ
    ዋጋ እንዲቀንስ አድርጉ
    ሁሉ ነገር ጨምራል ባጃጅ 60ሽ እያለች
    ነበር የማቃት 🤔🤔

  • @ስደተኛውነኝ-ቨ3ቐ
    @ስደተኛውነኝ-ቨ3ቐ 4 года назад

    በጣም እናመሰግናል ከቼልክ ኮምቦልቻ ብጠይቅልን ደስ ይለናል ባ 3 እግራ Tvs ባጃጅ ጠይቅልን የብዙ ሰው ፍላጎት ስለሆነ መረጃውን እደምታቀርብልን እንመኛለን

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ

    እናመሰግናለን የልብህ ይፈፀምልህ አስተዋይ ሰው እንዴት ዴስ ይላል ተባረክ

  • @መዲናጫኔአባቴንናፍቂ
    @መዲናጫኔአባቴንናፍቂ 4 года назад +1

    እናመሰግናለን ወንድም ልገዛ ነበር የጭነቶን ግን ውድ ነው ?

  • @kadijakamise2297
    @kadijakamise2297 4 года назад +1

    waaaw baxaam xiru nagar naw inamasagiinaleen

  • @Amiryekchaw
    @Amiryekchaw 4 года назад +9

    200,000 ገዝቼ ስጦታ ሀሀሀሀሀ አይነፋም

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 4 года назад +1

    ክመቶ ሺ ሁለት መቶሆ ሺ የባጃጃች ዋጋ እንካን ኢገርማል በጣም እኔስ አሂኔ እያየ ለባጃጅ እዬን ብር አውጥቼ አልገዛም እናመስግናለን ስላሳያችውን

  • @fetiyaoumeroumer698
    @fetiyaoumeroumer698 4 года назад +1

    ሰላም በምስጋና ብጀምር ደስ ይለኛል
    ዲዛየር የመኪና መሸጫ
    ለቤት የሚሆን ነው ያሳየኽን
    ለስራ የሚሆን እንደዚሁ
    ከቀረፅ ነፃ 2020
    ብታሳየን ወንድም

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአልስማ

    ተባረክልን ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን

  • @wagentube8663
    @wagentube8663 4 года назад +27

    የእማማ ዝናሽ ወዳጆች ወደ ዘኪ ቻናል ጎራ እያላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉልን እያልን በትህትና እንጠይቃለን

    • @ኢትዩጵያሀገሬ
      @ኢትዩጵያሀገሬ 4 года назад +3

      ውሸትዘካርያስ አይደለህም

    • @አስቴር-ቸ7በ
      @አስቴር-ቸ7በ 4 года назад +1

      አንተ ሌባ ነህ በራስህ ስም ተጠቀም እግዚአብሔር አትፈረም እንዴ

    • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
      @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 4 года назад +1

      ውሸት ዘኪ ፕሮፍይሉን እናውቀዋለን ዝብለህ ሰፕስክራፕ አድርጉ በለን

    • @aleyeloveyebaliyenafaki7664
      @aleyeloveyebaliyenafaki7664 4 года назад +1

      ቡትርፍ ነህ ውሸታም ቀዳዳ።

    • @yeabaytarik836
      @yeabaytarik836 4 года назад +1

      ሌብነት የትም አያደርስም የበለጠ ተከታይ ታጣለህ እመነኝ። ሰስክራይብ ያረጋችሁ አሱ ምክንያቱም በማሞኘት ና በመሽወድ ስለሆነ ያስተዋወቀው።

  • @argobbatube2232
    @argobbatube2232 4 года назад +7

    ወላሂ በጣም ገራሚ ነው 200,000 ሺህ ብር መግባቱ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ምነኛ ተወደደ የፈጣሪ ያለህ መኪና በስንት ሚሊየን ነው? 3እግር እንደዚህ ከሆነ🙄

  • @Ahmed-ol4fx
    @Ahmed-ol4fx 4 года назад

    ዋው ምርጥ መረጃ ነው

  • @messispecial3945
    @messispecial3945 4 года назад

    I am from minjar shankra
    how I Can Get One

  • @yonasdw4361
    @yonasdw4361 3 года назад

    በጎንደር ከተማ ስንት ነው ባጃጅ ወንድሜ?

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 4 года назад +3

    የቤት እና የመሬት ወጋ ጠይቅልን

  • @በአምላክደስታታዬ
    @በአምላክደስታታዬ 4 года назад

    ይገርማል ከ2 አመት በፊት 40 ሺ ነበረች ።ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን ብር ቅጠል የሆነበት

  • @mekdes3212
    @mekdes3212 4 года назад

    ይህ ሁሉ ካለኝ እኔ እዚህ ምን ሽንትቤት አፈቃፈቀኝ ብለህ ነው ወንድሚ ሰለመረጃህ እናመስግናለን በርታ እኔ እንኮን ስጦታ ብደርም አልሰጠው ክክክክክ

  • @mirarizal3169
    @mirarizal3169 4 года назад

    ወደ የት ነው ዋጋው

  • @أحمدمصطفى-ط9ش1ح
    @أحمدمصطفى-ط9ش1ح 3 года назад

    ዋጋው ሥንትነው

  • @terefechtmamayebetamiename8453
    @terefechtmamayebetamiename8453 4 года назад

    Betam Wud New

  • @سعيداحمدحبشي
    @سعيداحمدحبشي 4 года назад

    የሞተር ሳይክል ዋጋ ጠይቅና ንገረን እባክህ ወድሜዋ

  • @ወርቄወርቄ-ኈ5ተ
    @ወርቄወርቄ-ኈ5ተ 4 года назад

    ወዮ ምንጉድ ነው ሀያ ሺ የሚል መስሎኝ ነበር ለካ ሁለት መቶሺ ነው ያለው በጣም ውድነው

  • @alemtsehay8507
    @alemtsehay8507 4 года назад

    ወድምየ እስኪ ስለ አባዱላ ያለውን ሁኔታ እምታውቅ ከሆነ ንገረኝ እዲስ አይመጣም ይቆያል ስላለኝ ነው እውነተውን አስረዳኝ

  • @mariamkasa5825
    @mariamkasa5825 4 года назад

    Thankyou

  • @Nesrw
    @Nesrw 4 года назад

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @almazwasi5104
    @almazwasi5104 4 года назад +1

    እባካችሁ እምታውቁ ንገሩኝ 125 ሜትር መሬት ምን ምን ያስራል ቤት ያስራችሁም ሆነ እምታውቁ መልሡልኝ??

  • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
    @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 4 года назад +3

    በጣም አመሰግናለሁ ኑ እናጋጭና እንግዛ ያበነት ክክክክ እኔ ግን መኪና አልወድም ለምን እደሁ አላውቅም

  • @hawatube3194
    @hawatube3194 4 года назад

    ስጦታ ነው ያልከው አረ የ200.000 አይነፍም እኔምለው ከፊት እሹፌሩ ጎን አታስቀምጥምዴ ታዲያ እባሌ ጎን ካልተቀመጥሁ ማፊ ፍይዳ

  • @aminhawt1048
    @aminhawt1048 3 года назад

    ስልክ ቁጥርህን ንገረኝ

  • @አቡሰንትምንታምር
    @አቡሰንትምንታምር 4 года назад

    Wow

  • @በአምላክደስታታዬ
    @በአምላክደስታታዬ 4 года назад +1

    ሠመረ በናት ሸዋሮቢት የሶፋ የቡፌና የቁም ሳጥን ዋጋ አሳየን?ሰርጌ ከ2 ወርጰቡኋላ ነው ።የሠመረ ቤተሰቦች ትዳርሽ ይስመር እንድትሉኝ ጠርቻችኋለሁ😘😘😍

    • @21MarYam
      @21MarYam 4 года назад +1

      የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ይስጥሽ

  • @misge3021
    @misge3021 4 года назад +1

    አየ ወድሜ ስጦታ መስጠት ከፈለጋችው ስትል ሰማውክ ልበል

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 4 года назад

    ውድ ነችው እጂ እርፍ ነው

  • @ሀይማኖትዘመነኦ
    @ሀይማኖትዘመነኦ 4 года назад +1

    ኬሜሲ ልብሰም ዉድነዉ እንኳ ባጃጃ ደሴ የሜቀንሰ አይጠፋም

  • @nahomtzehaie620
    @nahomtzehaie620 4 года назад

    Ebakih yebet shiyach be mekelle

  • @hamanotabera8474
    @hamanotabera8474 4 года назад

    ወደ አዲስ አበባ አይልኩም እንዴ

  • @Hነኝየረሱልወዳጅ-l4w
    @Hነኝየረሱልወዳጅ-l4w 4 года назад

    ሀገሬ ኬሜሴ በጣም ናፍቃኛልች

  • @abdurohemaneali8012
    @abdurohemaneali8012 4 года назад

    ተወዷል ከቀነሰ ኢሻአላህ

  • @አስቴር-ቸ7በ
    @አስቴር-ቸ7በ 4 года назад

    200,000 ሺህ የሁሌት በጀጂ ዋጋ ነው ወይ

  • @fentsh5635
    @fentsh5635 4 года назад

    ኮቦልቻ የላችሁም የዋትሳፕ ቁጥራቹህስ

  • @ሳአዳኢብራሒም
    @ሳአዳኢብራሒም 4 года назад

    ያላህ እንደ ምንግዜ ሁለትመቶ ሺ ሆነ ቆይ ኢቦላ ስንት ሁኑ ነው ታግሮ ሁለትመቶ አምስት የሆነው ወንድም አይ ከሚሴ በጣም አዝናለሁ እኔ አድሱን ሲገዛ በመቶ አስር ነበር አይግዜ ወይኔ

  • @tarikwt2052
    @tarikwt2052 4 года назад

    Berata...lemerejawu.enamedgnalen🙏🙏

  • @ኡሚኑርልኝ
    @ኡሚኑርልኝ 4 года назад +1

    ኡኡኡኡኡ 200.000ሺ ጉድ

  • @nahomtzehaie620
    @nahomtzehaie620 4 года назад

    140 kare bediyaspora sefer teykilin

  • @jduhdhgixjjdjdjdh5785
    @jduhdhgixjjdjdjdh5785 3 года назад

    ምን ስጦታ እኔበለው የለኝ ልጄ ጥርስ አወጣች አሉ ማዘር

  • @እግዚአብሔርሆይታሪኬንቀይ

    ስጦታ አላለም

  • @ኢትዩጵያሀገሬ
    @ኢትዩጵያሀገሬ 4 года назад

    ያይሮብላንዋጋጠይቅልን

  • @alulaalula9344
    @alulaalula9344 3 года назад

    200K ነው አስገራሚ ዋጋ አረ ወዴት እየሄድን ነው 🤔

  • @belaneishetated9435
    @belaneishetated9435 4 года назад

    Yedabu bet ekawecen asayen esekewagaw

  • @ዜድኢትዪYouTube-k5l
    @ዜድኢትዪYouTube-k5l 4 года назад

    አድራሻችሁን ላኩልን

  • @mahubetube6317
    @mahubetube6317 3 года назад

    እርዉዲነዉአይቀመስም

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 4 года назад

    አርባ ሺህ የነበረው ዛሬ ሁሉ መቶ ሺህ ትንሽ ስቆይ ደሀ ኢትዮጵያ ገብቶም ስርቶም ምለወጥበት ነገር ግራ ገባኝ

  • @missfanoos5796
    @missfanoos5796 4 года назад

    እስኪ ትንሿን የቤት መኪና አሳየን

  • @senaitdesalegn885
    @senaitdesalegn885 4 года назад

    200.000 ke shire new weysa shire lebache new

  • @ansari4637
    @ansari4637 4 года назад

    በፊት እማቀው 80ሺ ነበሪ ጉድነው አድሱን ቅጥቅጥ ባስ አንድ ሚሊየን ሁለት መቶሺ ነበሪ የገዛነው አሁን በዚህ አይነት ሁለት ሚሊየን ይገባል ማለት

  • @salihasaliha8850
    @salihasaliha8850 4 года назад

    Wowowowowowowowo

  • @umuesmailtube7780
    @umuesmailtube7780 4 года назад

    ባቲ ጠይቅልን እስኪ ስንት እንደውየስራ

  • @OmanOman-ob5cc
    @OmanOman-ob5cc 4 года назад

    👍👍👍👍👍

  • @AEHRIBU-WELO
    @AEHRIBU-WELO 4 года назад

    አጀኢብነው.ከ40 ሽብር.ተነሥቶ አረከባድነው

  • @Amiryekchaw
    @Amiryekchaw 4 года назад

    የዳቦ መጋገሪያ አቅርብልን በስ

  • @ኦርቶዶክሳዊትልጅ
    @ኦርቶዶክሳዊትልጅ 4 года назад +2

    ባጃጅ 200ሺ ከምገዛ 200ሺ ጨምሬ ቆጆ የቤት መኪና አልገዛምደ

  • @ethiolove7219
    @ethiolove7219 4 года назад

    ፖርስ ባጃጂ ፈልጋለሁ

  • @ayeaye6971
    @ayeaye6971 4 года назад

    Garati.ale.woyi

  • @emrantubeemrantube1536
    @emrantubeemrantube1536 4 года назад

    Yebjaju lebs kersachew newy yemsetew

  • @Tube-kf3rg
    @Tube-kf3rg 4 года назад

    ሠላም እህት ወንድሞቼ ላዳ ታክሲ መግዛት እሚፈልግ ካለ አዋሩኝ እስከ ማህበሩ ማህበር አለዉ

  • @ኢትዩጵያሀገሬ
    @ኢትዩጵያሀገሬ 4 года назад +2

    ስጦታ ስትል ሠማሁልበል ለራሴ ቤትየለለኝ ስጧታ ክክክ

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 4 года назад

    👍👍👍👍👍💪

  • @fadefade5762
    @fadefade5762 4 года назад +1

    ክክክ ላዛማድ ለጋዳኝ አልክ ልባል አራ እኔ ለባሌም ማግዛት አልቻልኩም 200ሺ አራ ጉድ በጣን ውድ ነው እድሜዬ ልያልቅ ነው ቤትዬን ጫርሼ ልህድ ይቅርብኝ

    • @ሰላሜነሽማሪያም-ዸ1ፀ
      @ሰላሜነሽማሪያም-ዸ1ፀ 4 года назад +1

      እና እኛ ሽፉርና ካልቻልን ብሩ ካለን ገዝቶ ለመድ መስጠት። ክፍያውን።መክፈል ነው ብር ይዞ ከመቀመጥ። አንድ ቅርስ መያዝ ይሻላል

    • @ለሁሉምጊዜአለውለሁሉ-ጘ5ጠ
      @ለሁሉምጊዜአለውለሁሉ-ጘ5ጠ 4 года назад

      @@ሰላሜነሽማሪያም-ዸ1ፀ ምን ቅርሥነው ደሞ ባጃጅ. ቶሎነው የሚበላሽ

    • @ሰላሜነሽማሪያም-ዸ1ፀ
      @ሰላሜነሽማሪያም-ዸ1ፀ 4 года назад +2

      @@ለሁሉምጊዜአለውለሁሉ-ጘ5ጠ ያው ካያያዝ ነው ፍጤ። ቤተሰብ ከያዘው ጥሩ ሰው ከያዘው ምንም አይሄንም ብር ይዘሽ ብትገቢ። ቶሎ የሆነ ነገር ካልሰራሽበት ከወር በሀላ አታገኝውም።ከገዛሽብት ግን መልካም።ነው ብርሽ እዛ እገዛሽው ላይ ከሆነ ግን ባጃጅም ሆነ ሌላ በፈለግሽ ስአት አትርፈሽ መሸጥ ትችያለሽ

  • @tarikwt2052
    @tarikwt2052 4 года назад

    15.000.neber.kemechewu.200.000.geba.yegermal

  • @hewatsshefaro4028
    @hewatsshefaro4028 4 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @Semu152
    @Semu152 4 года назад

    Saga batame wudinew

  • @emrantubeemrantube1536
    @emrantubeemrantube1536 4 года назад

    Kelb new emnamsegnew

  • @gmelahahmad6710
    @gmelahahmad6710 4 года назад

    ዋስትና የለውም እደ

  • @hanang7517
    @hanang7517 4 года назад +1

    200ሺ ተገዝቶ 1.50 ሳንቲም መልቀም ያዋጣል ግን

    • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ
      @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ 4 года назад

      ክክክክ ዲሮ ቀር 10 ዴቂቃ ለማይሞላ መንገዲ ነው 5 ብር የሚያስከፍሉት

    • @የእናቴናፋቂነኝወሎየዋተን
      @የእናቴናፋቂነኝወሎየዋተን 4 года назад

      በእግር የምትከደውን መንገድ 5ብር እኮ ነው የሚያስከፍሉት1.50ሳንቲም ዱሮ ቀረ😂😂😂😂😂

    • @hanang7517
      @hanang7517 4 года назад

      @@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ የዛሬ 3 አመት ከሀገሬ ስወጣ እንደዛ መስሎኝ ነዋ

    • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ
      @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ 4 года назад

      @@hanang7517 ውይ ያማ ቀር እኮ ያኔ ባጃጂ እራሱ 1000ሽ ነበር

    • @yordi9852
      @yordi9852 4 года назад

      ሲጀማር አሁን ብዙ እንደዛ አይሰሩም ኩንትራት ነው ልጆችን ከትምህርት ቤት መውሰድ ማምጣት ከድርጅቶች ጋር ኩንትራት ሰው ብለሽ ሚያሰራ ፣ወንጀለኛል ምናምን ማዘዋወር ነው ስራቸቅ😂😂😂🙆👈

  • @hewatsshefaro4028
    @hewatsshefaro4028 4 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤💛💚

  • @sfgggxzzz7759
    @sfgggxzzz7759 4 года назад

    እስኪ ከይቅርታ ጋር ወጯን በስንት ጊዜ ትመልሳለች ካወቃችሁ ብትነግሩ

  • @fatangewindy3899
    @fatangewindy3899 4 года назад

    ወይ ባጃጀ ይህን ያህል ዋጋ አወጣች ማለት ነዉ

  • @arbayabalabagan9210
    @arbayabalabagan9210 4 года назад

    የሚቀንስ የለክም አረ ዋጋአው

  • @goodwork5450
    @goodwork5450 4 года назад

    Hagerin Alifah Hedih Ende?kkkkk

  • @ፀሀይነኝቤተሰብአፍቃሪ

    ወኔ ከመቶሽ ወደ ሁለት መቶሽ እንደት ነው የሚኖረው አይ

  • @የእናቴናፋቂነኝወሎየዋተን

    ፍንግል ብትል መዳኛ የሌላት ሶስት እግር ላይ ይህን ሁሉ ብር አላበዛችሁትም ወይ ጉድ😂😂😂😂😂

    • @tigsttigst2296
      @tigsttigst2296 4 года назад

      ክክክክክ ዋጋው እራስያዙራል

  • @Al-xf1ke
    @Al-xf1ke 4 года назад

    ቅጥቅጡስ ስትነው

  • @misbahman4776
    @misbahman4776 4 года назад

    ለዱባይ ተብሎ ላምበርጊኒ ሆነች እንደ

  • @genetmohemode4045
    @genetmohemode4045 4 года назад

    እኔ ምልክ ከላይ የለውም እንዴ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia 4 года назад

      ቪድዮውን አላዩትም ማለት ነው

  • @baglashbaglash6217
    @baglashbaglash6217 4 года назад

    በጃጅ ባጠም ዊድ ነው አያስ ፋልግም

  • @naturalbeautytips9921
    @naturalbeautytips9921 4 года назад

    ወንድሜ ግዥ እያለ እየጨቀጨቀኝ ነው ኡፍፍ

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    የታክሲ ዋጋ አቅርብልን
    ባጃጂ ምን ትስራለች

    • @saadasaada1053
      @saadasaada1053 4 года назад

      በጣም ትሰራለች ውድ

    • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
      @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 4 года назад

      @@saadasaada1053 በቀን ስንት ብር ትሰራለች!?

    • @saadasaada1053
      @saadasaada1053 4 года назад

      @@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች እሱንአላውቅም ግንበሱየሚተዳደሩ ስላየሁነው የቤትኪራይከፍለው እኛግቢነበሩ

  • @fgvhvbbh2122
    @fgvhvbbh2122 4 года назад

    አረ ወንድም አጣዬን ጎብኝና አቅርብልን

    • @hawatube3194
      @hawatube3194 4 года назад

      አረ የኔም ጥያቄ ነው

  • @meronasefa3728
    @meronasefa3728 4 года назад

    እኔ ሰባ ሁለትሽ ሆና አቃት ነበር አሁን ንራለች

  • @flagotedodeemaswdshlnur6552
    @flagotedodeemaswdshlnur6552 4 года назад

    Kkkkkkkkk setota

  • @kadijakamise2297
    @kadijakamise2297 4 года назад

    waaaw baxaam xiru nagar naw inamasagiinaleen

  • @salihasaliha8850
    @salihasaliha8850 4 года назад

    Thanks

  • @ጌታየታመነነዉ
    @ጌታየታመነነዉ 4 года назад

    Wow