ከአርቲስቶች መንደር... ዘና እንበል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • ያልተነበቡ ምስሎች
    ከአርቲስቶች መንደር
    All science education and entertainment
    copyright:- Ethioeducate
    • ከአርቲስቶች መንደር... ዘና እንበል

Комментарии • 225

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 5 лет назад +11

    ጎበዝ ናቹ በዚህ ዉፍረት ላይ እንደዚህ እስክስሳ ትመታላቹ አበ ይመቻቹ አለም ዘጠኝ ነዉ አስር አትሞላም ተደሰቱልኝ ያገረ ልጆች

  • @remam1024
    @remam1024 5 лет назад +15

    ባህላችን አለባበሳችን ወላሂ በጣም ደስ ይላል እኮንደስ አላችሁ እዳልክዬበፉቅር በሰላም እብሮ ያኑራችሁ አይለያችሁ ታምራላችሁ በጣም ያገሬ ልጆች

  • @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ

    እኮን ደሰሰሰ አላችሁ ❤❤አይይይ ኢትዮጵያዊ ዉበት እኮነው ኢትዮጵያዊ መሆን ዉበት መልበሰ እኮነው በጣም ደሰሰሰ ይላል እኔሰ ዉዝዋዜኮን አልችልም አሁንማ ነፈየማደዳምን ሰሀን ማጠብ አግሮታል ወገቤን እርርር ልኡሌ

  • @gdkshjjbdjbsjhd5334
    @gdkshjjbdjbsjhd5334 5 лет назад +19

    በጣም ታምራላችሁ ግን ይሄ አለም ባገር ላይ በናት ባባት ቤት ቢሆን ደስ ይላል በእውነት

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 5 лет назад +1

    ሳመን.. እንኩዋን ደስ ያለህ ያላችሁ
    እመብርሀን ይሄን ቆንጅዬ ህፃን ትልሳድግላችሁ.. እምኩዋን ለዚህ አበቃህ
    🙏🍰🎂🍾🍸

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ

    ሳይመንዬ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ልጃችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ የባህል ልብሳችን በየሀገሩ አባሳደር ።

  • @lalapapa2482
    @lalapapa2482 5 лет назад +11

    በለው ስታምሩ በስላሴ ዋነኞቹ ተወዛዋዦች አሜሪካ ዱቅ በላቹ ነው እዴ እዚ ማንም እግሩን እያነሳ ሚረግጠን

  • @tgyeagrnshlijoman3404
    @tgyeagrnshlijoman3404 5 лет назад +33

    ኦርጂናል ኢትዮጵያዊያን እዛ ነው ያሉት አረ ኑልን ውድ አግራቹ በጣም ታምራላቹ

  • @ድንግልአማላጄየተሻለነገር

    ወይ ጉድ ትንቯ ጎንደር አሜሪካ አዴለቸ ይመቻቹ የአገሬ ልጆቸ

  • @siaupdates3211
    @siaupdates3211 5 лет назад +6

    ባህላችን ልዩ ያደረጋትን ኢትዬጲያ ሠላሟን ያብዛ ድሆችን አስባችሁ ኑሩ እናንተ ያንድ ዶላር ኪሎ ሩዝ ሳምትን ያበላችሗል ያገራችሁን አረጋዊያን አትርሱ

  • @bizuayehuzelalem275
    @bizuayehuzelalem275 5 лет назад +30

    እዛ ማዶ ደስታና ፊሽታ ከኛ ማዶ ግድያ ግርግር ወከባና አፈና. "ወይ ይች አለም",¡¡¡

  • @helinahelenseg1716
    @helinahelenseg1716 4 года назад +1

    Tameralachehu.btame

  • @messidia8350
    @messidia8350 5 лет назад +3

    እመብርሀን ታሳድግላቹ ተባረኩ

  • @alitashtemam8602
    @alitashtemam8602 5 лет назад

    Abe wow
    lelegnawa enku set hulachihum tebareku

  • @ራያራዩማ-ጸ9ዘ
    @ራያራዩማ-ጸ9ዘ 4 года назад +1

    ያምራል ይመቻችሁ

  • @эфиопияиАддис-Абеба

    ደስ ይላል የናተ ንፁህ ኢትዬጵያዊያን በስደት ።

  • @great-full3612
    @great-full3612 5 лет назад +1

    My favorite couple! Looking great and we had a fantastic time! GOD BLESS ❤️❤️😘😘

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 5 лет назад +1

    Wendim saymen enkuwa des alachihu egziabhir tidarachinun ybarik lihachihun yasadgilachihu betachihu bebereket befikir ymula

  • @majedaleb7532
    @majedaleb7532 5 лет назад +1

    እንዴት ነው ከወደ አሜርካን አበሽበሻቹን ዘመናቹውን ይባርክ ደስ ይላል

  • @genirn2398
    @genirn2398 5 лет назад +5

    ውይይይይ ህብስት በፍቅር ነው እምወድሽ በቃ ውድድድድ ከኢትዮ ሴት አርቲስቶች አንደኛየ ነሽ

  • @sabrinali2098
    @sabrinali2098 4 года назад

    What z song the last tigrigna?

  • @5t5ttgbusinessintelligence63
    @5t5ttgbusinessintelligence63 5 лет назад

    Waw tameralachu bexam arif new 👍 👍 👍 💙 💛 ❤ selamashu yebeza Yagere legoch ulu waw waw waw 💙 💛 ❤ merex new amesegenalu 💙 💛 ❤ amelak etiyopiyan yebarekelen 💙 💛 ❤

    • @ننتاىاحمد
      @ننتاىاحمد 5 лет назад

      አቤት በድሜ ችሆ ቆሙ አረ ነውርርርር

  • @ያለንንብናውቅየጎዴለንየለ

    የምታጎሩ ነው የሚመስለው ምድረ ዱቄት ምን አለ ስትቀቡ ቢያ ንስ ማንነታቹ እስኪጠፊ ባይሆን የዱቄት ውድድር ነውኮ የሚመስለው

  • @fitsummoges8533
    @fitsummoges8533 4 года назад

    wowww

  • @HeliDesalegn
    @HeliDesalegn 5 лет назад +1

    Betam taskenalachihu fikirachihu yibza❤❤

  • @abebe7532
    @abebe7532 5 лет назад

    Gud bel Gonder !! SITAMRU !!

  • @ራህማየሱፍየወሎልጅልጄሁሌ

    ወላሂ ስታምሩ የኔ ሀበሻዎች

  • @bahagjshs1305
    @bahagjshs1305 5 лет назад

    አቤት እነዚህ ጎደሬወች የማይገኙበት፡ቦታየለምኮ ሁሉምቦታ እነሡናቸው ዘረኞች

  • @ሜሪጋልትግርይ
    @ሜሪጋልትግርይ 4 года назад +1

    ታ ታ ቆንጆ

  • @mhmdalmhma6298
    @mhmdalmhma6298 4 года назад +1

    Btanm adenake nage

  • @mer2222
    @mer2222 5 лет назад +1

    Which artist? All of them looks the same human hair a lot of 💄 makeup how do I know who’s who

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 5 лет назад

      Hanna Tesfa lol it is personal function they are not performing for audiences

  • @banchlemtasfey8582
    @banchlemtasfey8582 5 лет назад

    wowww stmiru eku wbetu ethiopwnaty ylyelu

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 5 лет назад +1

    ዋውውውውው እደት ነው ይሆ
    ትክሻ የሚርገበገበው እኔ ብቻ ቀረው አደቀን ሳልጨፍር ስደት ጨፈረብኝ

  • @ፋኒጋልትግራይ
    @ፋኒጋልትግራይ 5 лет назад +1

    ይመቻቹ ወገኔችየ አረ ኢትዮጵያዊ መሆን ግን መታደል ነው ቲቲ ኮምበሌ አምወድሽ

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 5 лет назад +1

    Wawu

  • @megersadinsa
    @megersadinsa 5 лет назад +3

    Lijochin yesatachew Amlak sila hone le seyiten kemitizafinu Le Fatari LA Amlaka adirgu zafagnoch Mengistasamayin Ayiwarsum yalal 81 qidus Matsihaf.

  • @yezabenshahunm8594
    @yezabenshahunm8594 4 года назад +1

    Wow dadi male bayadabe nawe

  • @ሥለሁሉምነገርእግዚአ-ኀ7ከ

    ወይኔ ወሎ ተወልጀ ወሎ ነው ያደኩት ግን ወገቤ ትንሽኳን አይቀሣቀሥም ሣናድድ

  • @ruthlove1462
    @ruthlove1462 5 лет назад +1

    ሳይመን እንኳን ለዚ አበቃችሁ ልጃችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ🙏🙏

  • @tigisttadesse437
    @tigisttadesse437 5 лет назад +5

    ሳይመን እንኳን ለዚህ አበቃህ ይቺ አሜሪካ እኮ ደስ የምትለው የባህል ልብሳችሁን አላስረሳችም

    • @emaliseblini7580
      @emaliseblini7580 5 лет назад

      Waa

    • @seenaakoo2900
      @seenaakoo2900 5 лет назад

      ብር ስላላቸዉ ነዋ ሌላ የበሃል ልብስ ጠልቶ መሰለሽ አንድ ቀምስ 300-500 በምኑ ይገዛል

    • @tigisttadesse437
      @tigisttadesse437 5 лет назад +1

      @@seenaakoo2900 አይ በፈረንጅ ልብስ አለመመረዛቸው ደስ ይላል እሱማ ማን ይጠላል ተወደደ እንጂ

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ 4 года назад +1

    ኧረ ምንጉድነው እናቴ እናተ ከጭነቀትነፃናችሁ

  • @ኢማንአንዋር
    @ኢማንአንዋር 5 лет назад +10

    አረ ይሄ ሁውማን ሄር ጠፍቶ አርቲሥቶችን ማይበት ቀን ናፈቀኝ

  • @samira6797
    @samira6797 5 лет назад +1

    ስታምሩ

  • @rimo5924
    @rimo5924 5 лет назад +4

    የዘድሮ ሴቶች ምን እዴሚመሥሉ መለዬት አልተቻለም ማለቴ ሜካፑ ነዉ ነዉ እሚታዬዉ እ

  • @mhmdalmhma6298
    @mhmdalmhma6298 4 года назад

    Ilve sayman E
    Nkon yalijhn ledate Enkawan adaeraske

  • @tihitnasolomon1042
    @tihitnasolomon1042 5 лет назад

    Alebabesachew ሰርዓት alew ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @eslamnewhiwt6794
    @eslamnewhiwt6794 5 лет назад +1

    ማሻአላህ አላህያሳድጉላችሁ

  • @hxjxhxhfucjdufufigifyf2098
    @hxjxhxhfucjdufufigifyf2098 5 лет назад +6

    ዋውዋው ዋውዋው እግዚአብሔር የሰድግለቹ

  • @hawi.habeshawit6625
    @hawi.habeshawit6625 5 лет назад +2

    እንኳን ደስ አለህ ሳይመንየ

  • @emiyeethiopia7130
    @emiyeethiopia7130 5 лет назад

    Yalew mamaru lalehuma wefwochm ...Engam godoleyas Egziyabhar Talak new Enbele 🙏

  • @ወለተማርያምነኝየተዋሂዶል

    መክካችሁ ቆጆናችሁ ግን ኦርቶደክስናችሁ አረታው በልክ እንሁን በዝህ ስአት ፀሎት ነው እሚያስፈልገው

  • @MohdAalam-kd1bk
    @MohdAalam-kd1bk 5 лет назад +3

    ማሻአላህ አላህ ያሣድግላችሁ በጣምድስይላል

  • @tube7667
    @tube7667 5 лет назад

    ህብስትየ የኔ ድንቡሽቡሽ ስወድሽ በእውነት ትርኧስ በጣም እወዳቸዋለሁ

  • @selamselam9417
    @selamselam9417 5 лет назад +1

    ምን አለ ደሀን ብትረዳ ዋጋ ተገኝ ነበር

  • @hiwihiwi8360
    @hiwihiwi8360 5 лет назад

    ዋውውውው ድስስ ስትሉ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ልጃችሁን

  • @zizitino6301
    @zizitino6301 5 лет назад

    Abebe Belewe leanete yemigebawi Artist betehone newi chelotahin atedebeke I missed u

  • @የአብስራእናትእሙ
    @የአብስራእናትእሙ 5 лет назад

    መልካም ነህ ሳም ልጂህን ይባርክልህ

  • @fatimaa589
    @fatimaa589 5 лет назад

    Wed ye ethipian endaw men eybalachihu naw endi e yamarebachu est lanam negarugen

  • @betselotmuche1556
    @betselotmuche1556 5 лет назад

    Wowwwwwwwwwww.beta..tamralachihu

  • @ራኪየድንግልማርያምልጅW77

    ይህሁሉ ሰው የአጋንት አገልጋይ ነው የጠፋው ትውልድ በማለት እንደዚህ ነው
    ዘፋኝ የእግዚአብሄርን መንግስት አይወርስም ገላቲያ 5~19 ሙዚቃ የአጋንት ነው በምጨፍሩት ፈንታ ብፀልዩ ሀገር የትበደረሰ ነበር

  • @marwa55marwa12
    @marwa55marwa12 5 лет назад +4

    ህብስትየ ድምፅሽ እኮ የደም ስሬ ነው ጥግ ድርስ ውድድድድ♥

  • @jolycell8174
    @jolycell8174 5 лет назад +5

    ቆይ አንድ ቀጠን ያለች ሴት አትታይም ምን እየበሉ ነው እንዲህ የሚግበሰበሱት ሳይመን እንኳን ደስ አላችሁ

    • @ስሚራወለየዋ
      @ስሚራወለየዋ 5 лет назад +1

      Kkkkkk

    • @ሰብለነኝ
      @ሰብለነኝ 5 лет назад +1

      በርገር

    • @jolycell8174
      @jolycell8174 5 лет назад

      @@ሰብለነኝ ክክክክ እውነት ብለሻል አንድ አይገኝም እኮ ለመሀላ

    • @ሰብለነኝ
      @ሰብለነኝ 5 лет назад +1

      @@jolycell8174 እውነትሽን ነው 😃😃😃😃

    • @jolycell8174
      @jolycell8174 5 лет назад

      @@ሰብለነኝ ትግስቱን ይስጣቸው

  • @oragashligaba8020
    @oragashligaba8020 4 года назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @toyibamohammed16
    @toyibamohammed16 5 лет назад +1

    በጣምታምራላችሁ

  • @somam6576
    @somam6576 5 лет назад +3

    ይገርማል ቆጆ ቆጆ ወድ አለ ሴቶቹ ግን በሜካብ አበላሽተው ፊታቸውን አላስታወቁኝም

  • @cfhggg5042
    @cfhggg5042 5 лет назад +4

    ሰው እስክስታ ይችላል ማለት ነው የኔ ወገብ ደርቆ እነሱ ያቅለበልቡታል

    • @myfullhope1272
      @myfullhope1272 5 лет назад

      በጣም እንጅ እኔም አለሁጓደኛሽ ምንም የማልችል

    • @asemamewuademasu7401
      @asemamewuademasu7401 5 лет назад

      እኔም ግርር ያለ ወገብ ነው ያለኝ

  • @marwa55marwa12
    @marwa55marwa12 5 лет назад +19

    ህብስትዬ ስወድሽ ♥

  • @ሰቡለየጌታልጅ
    @ሰቡለየጌታልጅ 5 лет назад

    ዋውውው ናችሁ

  • @እናቴህይወቴኢትዮጵያኩራቴ

    ሰዉ እንደ ሙዱ ነዉ ይመቻችሁ

  • @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ
    @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ 4 года назад

    adame eytenesa erasun artist eyale yeseyemal beka enem kezare jemro jelayen artist beyewalw ::

  • @ስለማይናገርስጦታውእ-መ5ጸ

    👌👌👌♥♥♥👍👍👍👍

  • @ወለተሚካኤልነኝጎንደሬዋ

    ቀጠን ያለ
    ሺንጥየለም
    አለባበስ ግን
    ዋው ነው

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ኸ3ተ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ኸ3ተ 5 лет назад +3

    ምን አለባችሁ እናተ አናቴ ጨፍሩ ሀገር ይታመሳል ህዝብ እንደ ቅጠል ይረግፋል ምድረ አዝማሪ ባህር ማዶ ይጨፍራል የሰው ሀገር የሰው ነው መጠለያ መጠጊያ ዞሮ መግቢያ ሀገር መሆኑን እንዳትረሱ እሺ 😒😒

  • @saralove7453
    @saralove7453 5 лет назад

    ዋው ምርጦች ስታምሩ ህብስትየ የኔ ማር ስወድሽ♥♦♥

  • @shirajshiraj8249
    @shirajshiraj8249 5 лет назад

    በጣምታምራላችሁ ዋዉዉዉ

  • @ወርቄየጅሩልጅ
    @ወርቄየጅሩልጅ 5 лет назад

    Yene kimitu wechi sitamiru wuuddd
    enes meche yhon destegna emihonew wey edile idimeyen chereskut bemalikes ena bemetekez 😭😭😭

  • @betselotmuche1553
    @betselotmuche1553 5 лет назад

    uffffffffffffffff.betam.tamralachihu.yene.marochi

  • @samerasamera9323
    @samerasamera9323 5 лет назад +1

    ወይ ይህ ል ጅ ሥ ወ ደ ው.. 👏👏👏ሥ ይ መ ን.

  • @ልኑርካተጋራልኑርካተጋራ

    አሜሪካም እሩዝ ነዉ እዴ ቀለባቹ ምነዉ ኩፉ ያለ ሴት በዛበት ለማናቸዉም ይመቻቹ

  • @webantfiker638
    @webantfiker638 5 лет назад +1

    ዋው ሶራ አለችበት

  • @Ahmad-vp9tn
    @Ahmad-vp9tn 5 лет назад

    ዋውውው ስታምሩ

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ

    ደሥ ሢል አለባበሣዉ እራሡ

  • @ይወርዳኖስነኝየድግልማሪያ

    ይሔከሌላሤትጋርልጅይዞያየሑትየመቅደሥባልአይደለምእደነውወይሥምድነውነገሩበነገራችላይበጣምሐሪፍነውግንግማሾችነውየለየዃቸው

  • @burtukanyimer5501
    @burtukanyimer5501 5 лет назад +1

    ስታምሩ ይመቻችሁ አቦ

  • @mekdesfantu6724
    @mekdesfantu6724 5 лет назад

    wowoow

  • @majeedelromeh3293
    @majeedelromeh3293 5 лет назад +3

    abo asinekut ima indezih inem izih sidet iyasnekalign new

  • @እምየምንሊክየነፃነትአርማ

    አቤት ድምፅ

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 5 лет назад

    Christina...?

  • @uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524
    @uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524 5 лет назад

    Wow

  • @nino8287
    @nino8287 5 лет назад +1

    ያቺ ዘርመጭት ስኪናን ብሊች አድርጋ ልክ ማይክል ጃክሰንን ምስላ የለም እንዴ በተረፈ ታምራላችሁ

  • @samyy3559
    @samyy3559 4 года назад

    my god those two lisbo issing each other the red cloth and beside to her jesus

  • @ወሎየዋየሀይቆወ
    @ወሎየዋየሀይቆወ 5 лет назад

    ያዝ እግድህ

  • @seklawicell3722
    @seklawicell3722 5 лет назад

    ዋዉዉዉ አብሬ ጨፈርኩኝ
    ስታምሩ

  • @hiwibekele3841
    @hiwibekele3841 5 лет назад +1

    Wow wow wow

  • @በስምህልጠራጌቱ
    @በስምህልጠራጌቱ 5 лет назад +2

    ስታስቀኑ የሁሉም ዘፋኞች ጋራ እሰይ ይስመርላቹሁ ምችትየወች

  • @tigestabyimairy6901
    @tigestabyimairy6901 5 лет назад +3

    ኣቤት ውበት ሌላ ምንም ኣልልም ሠላማችሁ ይብዛ

  • @ሜሪየእናትዋልጅ
    @ሜሪየእናትዋልጅ 5 лет назад

    Uffffff Ethiopiaya egzeabhar yemares hagera

  • @የእማምላክልጅ
    @የእማምላክልጅ 5 лет назад

    Betam New Yemtamrut

  • @Mohammed-yf4rj
    @Mohammed-yf4rj 5 лет назад

    ውይስታምሩ

  • @ማርያምእንወድሻለን-የ1ቀ

    ይህን ትከሻ ታወዛውዙት የለ እንዴ ምድረ ዲያስፖራ ሆይ!