🔴 መስተፋቅር ለፆታዊ ፍቅር እንዴት ይሰራል ? | አይነቶቹ እና የመስተፋቅር መንፈሳዊና የጤና ጉዳቶች ክፍል 1
HTML-код
- Опубликовано: 9 фев 2025
- መስተፋቅር ጥሬ ቃሉ የሚያፋቅር ወይም የሚያዋድድ ማለት ነው። መስተፋቅር ከአጋንንታዊ እውቀቶች ውስጥ አንዱ ሲሆን የአንድ ወንድን ወይም የአንዲት ሴትን ነጻ ፈቃድ በመከልከል በመናፍስታዊ ኃይል የራስ ማድረግ ነው።
መስተፋቅር ምን ማለት ነው?
መስተፋቅር በማን ይሰራል?
አጋንንታዊ እውቀቶች ምንድንናቸው?
ሰዎች ለምን መስተፋቅርን ያሰራሉ?
ስንት የመስተፋቅር አይነት አለ?
መስተአብድ እና መስተፋቅር አንድነት?
የመስተፋቅር ጉዳቶች?
በጠንቋዩ ላይ የሚያደርሰው ጉዳት?
በማህበረሰብ ላይ የሚያደርሰው ጉዳት?
መፍትሄዎች በህክምናችን?
እነዚህን ከላይ የዘረዘርናቸውን ጥያቄዎች በተከታታይ ክፍል ወደናንተ መልሱን ይዘን እንቀርባለን።