Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወይ ዘንድሮ ኮሮና የት ደርስ አባይን ተሻገር ኢትዮጵያ ገባ አሉ ምስኪን ቤተስቦቻችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
ያኔ ቆንጅ ስታምሩ
Amen
አሜን
Ameeeeeeeeen✋✋
ስደተኞች ሆይ ኑው ተመልከቱ ይህ ለኛ ተብሎ የተሰራ ፊልም ነው እናመሰግናል የኢትዬጵያ ሰዎች ሆይ እባካችሁ ተረዱን ውጭ ሃገር የሄዴ ሁሉ ብር ልብስ ሁሉን ነገር ይዞ የመጣ ይመስላችሗል ተረዱውውውብዙውው ትምህርት አለው ሴት ልጂ ክብር ይገባታል እናማ አያችሁ የወንድ ልጅ ዋና ጎኑ ነች ክብር ለሴት ክብር ውጭ ሃገር ለመጣ ይሰጥ
እሰኪ ያሰብሸውን ያሳካልሸ በሉ
ያችንም የኛንም ፈጣሪ ያሳካልን
Egzabher yasebshun yasklsh
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
Amen yasebshwn yasakalsh.
ይሤካልሽ
በትክክል የስደተኛን ህይወት የሚዘግብ ምርጥ ፊልም ነው እዩት ጓደኞቼ ፈጣሪ ከመጣብን መቅሰፍት ሁላችንንም ይጠብቀን
መጨረሻው በጣም ደስ ይላል ስደተኞች መቼም አንታመንም መላው ሰውነትታችን ብር የሚያመነጭ ነው የሚመስላቸው ማስተዋሉን ያድለን 😘😘😘
ሳህ ትክክል ማማየ
ስደትን ስደተኛ ብቻ ነው እሚያውቀው አይ ስደት ስንቱን ያሳየናል ብቻ ለበጎ ነው አንድ ቀን ይሄም ታሪክ ይሆናል ለማንኛውም ምርጥ ትምህርት አለው በርቱ እናመሰግናለን ኢትዮጵያ እና ህቦቿን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን 🙏
አሜን እህቴዋ
@@hayatthayatt4603 አሜን፫ውዴ🙏
@@yaredyared8474 አሜን
አሜን እናንተም በርቱልን
እናቶቻችንን ክፋ አይንካብን የምትሉ 👍
እነዚህወላጆችግን ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚያስተምሩ ይመስለኛል ጥሩአርገው ሰርተውታል በርቱ በርቱ ከውጭ የመጣሁሉ የደላው አይደለም ስንት ብሶት አለበት ዘመድን ቤተሰብን ናፍቆ ሲመጣ በተቃራኒው ብዙትዝብትን ይዞ ይመለሳል 👍🏻
ዋውውው በጣም የሚያስተምር ነው እናት ለዘላለም ትኑር
ልጅቷ ሁሉ ነገሯ ያምራል አለባበስ አንደኛ ብዬሻለው ዱቄት ያልበዛበት ጭፈራ ቤት ምናምን የሌለበት ብቻ ለስለስ ያለ ፊልም ነው ይልመድባቹ እናመሰግናለን
ወይኔ ፍፍርም ልጅ እንዶት እንደ ምወድክ
ን ነኝ
ይችን መልክት የምታነቡ እህት ወድሞቸ በሀገርም ሆነ በውጭ ያላችሁ ሁላችሁም ካድሱ በሽታ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እመቤቴ ማሪያም ትጠብቃችሁ
Amen Amen Amen
ዋውውው ድረማ ማለት እንዲህ ነው እንጂ Neight ክለብ ምናምን የሌለው ትምህርት ብቻ ቁልጭ 👍👍
በጣም አሪፍ የሆነ filme ነው አስተማሪ ነው ከወጪ የመጣ ሁላ የደላው እንዳይመሰላችሁ ተርዱት እኔም ደርሶብኝ አይችዋለው
Atewashi
@@yaredyared8474 ከምሬን ነው በጣም ነው የሚደብረው ሊጠይቀህ የመጣ ሁላ ካንተ ይፈልጋል ልክ አንተ ሰትወጣ የስጠክ የምስል ሽቶ ጨርቅ አላመጣሽም ይሉካል
@@djdhhrdhdhhd9962 tikikil bileshal
ልገበኖ ማልከም ትደር በሉኝ እዝክ
እውነት እኔምርጋ ድርሳብኛል
❤️ ወይ ፍቅር ❤️አስተማሪ ታሪክ ነው። ይነበብ👇ከእለታት አንድ ቀን አንዲት ወጣት በትዳሯ ተስፋ ትቆርጣለች ። ባሏንም ለመግደል ታስባለች። ማታውን ስታሰላስል ታድርና ጧት ላይ እንዴት ማንም ሰው በማይጠራጠረውና እርሷንም ወንጀለኛ በማያስደርጋት መልኩ መግደል እንደምትችል ለመመካከር እናቷ ጋር ትሄዳለች።እናቷም "ማንም በማይጠረጥረው መንገድ እንድትገይው እረዳሻለሁ። ግን አንቺም ማድረግ ያለብሽ ነገሮች አሉ።1ኛ መጀመሪያ ከባልሽ ጋር መታረቅ አለብሽ። ምክንያቱም ከሞተ በኋላ በፊት ፀብ ካልነበረሽ ማንም አይጠረጥርሽም2ኛ ራሰሽን መጠበቅና ለባልሽ ቆንጆ ሆነሽ መታየት አለብሽ3ኛ ጥሩ እንክብካቤና አድናቆት ስጪው። ያሰብሽውን እንዳይጠረጥር ያደርገዋል።4ኛ ትዕግስተኛ ሁኚ።ፍቅር ሰጪው። ቅናት ቀንሺ።የሚናገረውን ጆሮ ሰጥተሽ አዳምጪው።እነዚህን ነገሮች ማድረግ ትችያለሽ?"ብላ ጠየቀቻት።እናቲቱ። "ምንም ችግር የለውም። እማ ብቻ እርሱን የምገድልበትን መንገድ ንገሪኝ።" አለች ልጅቷ።"እንደዚያ ከሆነ ምን ማድረግ እንዳለብሽ እነግርሻለሁ። በደንብ አድምጪኝ።"አለች እናት።ልጅቷም በአትኩሮት መስማት ጀመረች።"ይህንን መርዝ በምግቡ ውስጥ በየቀኑ ትንሽ ትንሽ ጨምሪ ቀስ በቀስ እያዳከመው ይገድለዋል።" አለቻት። ልጅቷም መርዙን ይዛ በደስታ ቤቷ ሄደች። በተነገራት መሰረትም ለባሏ መስጠት ጀመረች።ከወር በኋላ እንደገና እያለቀሰች እናቷ ጋር መጣች። "እማ አሁን ባለቤቴን መግደል አልፈልግም።በጣም ተለውጧል። እንደያውም ለርሱ ያለኝ ፍቅር ከቀን ቀን እየጨመረ ነው።እባክሽ እማ መርዙ እንዳይገድለው ምን ላድርግ?ያለ እርሱ መኖር አልችልም። አለች ስቅስቅ ብላ እያለቀሰች።እናትም "አይዞሽ ልጄ አታልቅሺ የሰጠሁሽ መርዝ አልነበረም።የደቀቀ ስኳር ነበር። በርግጥ መርዝ የነበርሽው አንቺ ነበርሽ። ያ ነበር ባለቤትሽን ቀስ በቀስ እየገደለው የነበረው። አየሽ አይደል ፍቅርና እንክብካቤ ስትሰጪው እንዴት አይነት መልካም ሰው እንደሆነ።ስለዚህ ከዚህ ተምረሽ ለባልሽ መልካም ሚስት ሁኚለት።"ብላ ነገረቻት።የኔ እህት ወንድ ልጅ የፈለገ አረመኔ ቢመስል ልቡ ገራገር ነው በፍቅር ልታሸንፊው ትችያለሽ። መልካም ሚስት ሁኚለት። ፍቅር ሁሌም ያሸንፋል ::የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
እስኪ ለኔም ምክር ስጡኝ ባሌን በጣም ነዉ እምወደዉ በጣም ብዙ መስዋት ከፍያለሁ ግን አንድ ችግር አለብኝ አብሬዉ ስሆን አንጣላም ፍቅራችን በጣም ይጨምራል ግን ከሱ ስለይ በጣም ያበሳጨኛል ነገር ነገር ነዉ እሚለኝ ለመስተካከል ብዙ ሞከርኩ ግን አልቻልኩም በቃ ተለይቸዉ ሰላም የለኝም ሁሌ አብሬዉ አልሆን ያለንዉ ስደት መስራት አለብን ብቻ ጭንቅ ይለኛል
ትክክክል
አሪፍምክርነውልብያለውልብይበልሽኩራንማር
Wow wedjewalew🥰🥰❤️❤️
አባባሉ ትክክል ቢሆንም አሉ ደሞ የዚህ ተቃራኒ ለሚንከባከባቸው እንደምኝ ቆጥረው በሚስታቸው ላይ ሌላ ሴት የሚይዙ
ስደት የደረሰበት ነው የሚያውቀው ፊልሙ ደስ ይላል እናመሰግናለን
በትክክል የሰደትን ሒወትና የቤተሰብን ታሪክ የሚያሳይፊልምነው ደሥይላል አሰተማሪነው ቀጥሉበት፡፡
ድንግል ማርያም በአማላጅነት ከዝህ ከማጣ በሽታ ትጣብቃን እንጸልይ ወደ እግዚአብሔር 🙏🙏😲😷😷
እግዚአብሔር አገራቺን ሰላም ያርግልን
በሽታው ሳይሆን ወሬው ነው ያሣመመን እስቲ ተውት ፈታ እንበል ኤጭ አሁንስ በዛ😷
Kkkkkk
ለሰይጣን ቦታ ይሰጡታል እጅ ሞት አይቀሬ ነው ለንስሀ አብቃን ማለት ነው እጅ
እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ ወረርሽኝ ወገኔን ጠብቅልኝ
Amen amen
እንቅልፌን አጥቼ ባይም ምርጥ ፊልም ነው አገራችን ከመጣብን በሽታ ይጠብቅልን
@Saruka tubeበጣም አመሰግናለው
በጣም ምርጥ ፊልም ነው ለኛ ለስደተኞች ጠቃሚ ምክርና ትምህርት ሰጪ ነው እናመሰግናለን በርቱልን
አይ እናት እደው ለዘላለም ትኑርልን
ኮሜቶች ኮሮና ኮሮና ኮሮና አትበሎ ፈጣሪ አለን ሞት እንደሆነ እንደዴትም ሆኖ አይቀረ እሱ የፈጠራትን ነፍስ ማንም አያጠፋት 🙏🙏🙏
ትክክል ማረ
Fkir yehonshi lij tikkl bleshal selam lanchi yhun tigistiye!
የምር ደስ ይላል በነገራችን ላይ የጓደኛን አይብ አይወጣም ምንም ብትወዳት አሳልፎ መስጠት ይቀላል ይሄ ነው ጓደኝነት ሀቂቃ
😓😓 No one understand what we have been done in our past life how Many of you now about it !! I like that the way he was Explain
አይ ኢትዮጵያ ያለሰው እደው እውር ፍርድነው የሚፈርደው ዲያስፓራ ሲባል በቃ ገንዘቡን እጂ ሰውየውን ማንም አይወደውም ከቤተሰቦቼ ይህንነው ያየሁት በቃ ገዘብንብቻ የኛ መከራና የኛ ህይወት አያስጨንቃቸውም 💔😢
Is this about or about the movie? No one cares about it life.give it to God.
ልክ ነሽ ውዶ ከየትም አምጭው ዱቀቱን ፍጭው ነው
@@ሀበሻዊትሀበሻዊት-ቐ9ቈ በተከከለ ለ ኛአያሰቡመ
ደስ የሚል ፊልም ነው።ያላያችሁ ሹፍት ጋይስ
ምርጥ ፊልም ነው ያስተምራል በተለይ ለኛ ለስደተኞቹ
Waw arif film new
እኚህ እናት ልክ እናቴን ነው ሚመስሉ በጣም ነው የምውዳቸው
በጣም አሪፍ ነው በርቱ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ስውዳችሁ ሳከብራችሁ በስደት ላይ የሚያጋጥመው አስከፊ በርካታነው እናተም መልሳችሁታል እውነታው የሄነው ስደት እናመስግናለን ተዋናይ ባለፊልሙ ደራሲ ዳሪክተር እንዲሁም በፊልሙ የተሳተፋችሁ በሙሉ እጅግ በጣም አሪፍ ነው በርቱ እኔም ፊልም መስራት እፈልጋለሁ ብታግዙኝ እላለሁ ህልሜ ፊልም መስራት ነው አዲስ ምርጥ ተዋናይ መሆን እፈልጋለሁ እርዱኝ ሁሌችሁም አንድ ቀን ተሳክቶ ማየት ለኔ ትልቅ ደስታ ነው ፊልም መስራት ሁላችሁም ቢሄር ዘር ሀይማኖት ውብት ሀብት የገጠር የከተማ ሳትሉ ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ወሀኖቼ እርዱኝ ህልሜ ህልማችሁ አርጉና አግዙኝ የናተ እህት ነኝ
የኔ ህልመኛ እኔም እፈልግ ነበር ስት ሰው ጠየኩ የኛ ሰው ሲኖርሽ ነው ቁሞ የማጨበጭብልሽ
@@ሀበሻዊትሀበሻዊት-ቐ9ቈ አይባልም ሁሉም አንድ አይደሉም እህት በተረፈ ህልምሽ ይሳካልሽ በጅምላ ሰውን መናገር አልውድም የኔዋ
@@Tirukal157 ምኑ ማኛዬ
አሪፊ ነዉ ያምራል ቀጥሉበት ጥሎብኘ እየን ወፊራሙን ልጀ ስወደዉ
ወፍርሙ ልጅ ስወድክ
ያኔ ቆንጅ
ቆይ ከውጭ የመጣው ብሩን አፍሶ የሚያመጠው ይመስል አይ የኢትዮጵያ ሰው በፍፁም ሰው አይረዱምኮ😣
yes
ክክክክክክክ አውነትነው አቦ ይመችሽ
በጣም ደስ ይላል👍
በጣም ጥሩነው አስተማሪ አሰተላለቁ ደሰይላል
በጣም እሚያምር ፊልም በተለይ የመጨረሻውን በእንባ ነው የጨረስኩት
ጥሩ ትምህርት ነው ስደት አይኑ ይጥፋ እረ በቃ በለን ፈጣሪ አምላካችን 🙏
እረ ስደት ምንም አላረገንም እዳውም ከስደት ብዙ ትምርት የተማርንበት ብዙ ሠውች አለን ማማየ ስደት መጣንበት እጂ አልመጣብንም ማር
@@ፍቅርተየማርያምልጅ-የ1ዐ ልክ ነሽ ግን ብዙ ችግር አለ የተሰደደው ነው የሚያውቀው
ማጫረሻው የምራል 😋🥰🥰
በጣም ሀሪፍ ነው። ውድድድድዝ
ኤጭ አሁንስ አበዛችሁት እስኪ ስለፊልሙ ኮምቱ ኮሮራ ኮሮራ የምትሉ ሰወች በጣም አስጠላችሁኝ በየሚድያው ሌላ ወሬ የለም
Nice movie it could be better but anyway I watched it twice it's not so bad thank you for sharing
Ahun Enkuan liyankuh yibralu telewh 😊
አይናት መከረኝት ፣ ውጭ አገር ከሄደ አድሰዉ ብር ሠርቶ ሳይሆን ዝብሎ ከመሬት አፍሶ ሚያመጣ ነው የሚመስላቸው ለቀሪሰዉች ፣ ልጅቷ ያደረገችው ጥሩነው ዛሬ ለገንዘብ እጅ ለፍቅር የሚያይ ስለሌለ በውነተኛ እደዚች አይነት አፍቃሪ ቢኖር መልካም ነው
እስኪ እደኔ ከቤተሰብጋ ተሰብስቦ መጫወት ይናፍቀ ላይክ በተለይ በስደት ያላችሁ ኡፍ ይህ ቀን አልፎ
መጀመሪያ አሪፍ ነበር መካካል ሰደርሰ ጨዋታ እየታጫወታችሁ ነው የመሰለኝ ዝም ብዬ ላይክ ልሰጣችሁ ከምር አይነፋም
አይ ስደት አይኑ ይጥፋ ማንም አያምን ብር የለኝም ስባል
ደስ የሚል ነው ተመችቶኛል
እስከ አሁን ድህነትን ነበር የምጠላውና የምፈራው አሁንስ ኮረና ሆነ እረ ንፁህ ድህነቴ
ተመስገን ነው ዛሬ ሰብስክራይብ አርጉኝ የሚል ነገር አላየሁም😂😂
ክክክክ አልቀረልሽም
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
ይነፋል ያላችሁ እስኪ እንያችሁ!!!
ኮሜት አይቸ ፍልም ማየት ያስደስተኛን ።ከጨረስኩም ከቻልኩ ስለፍልሙ መፃፍ ደስ ይለኛን ሣላይ ግን ማበብ እጂ አስተያየት መስጠት ደስ አይለኝም አሁን ግን የደበረኝ ነገር ቢኖር ስለፍልሙ የሚፂፍ መታጣቱ ስታስጠሉ
እስኪ ኮሮና ኮሮና አትበሉ መንፈስ በህኛ ላይ ስልጣን የለውም የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አጢያትን በደሙ የሸፈነ አምልክ ስላለ አትፍሩ በፀሎት ብቻ መበርታት ነው
ያምራል
እናመሰግናለን
ዋው በጣም ደስ የምል ፊልም
ይህ የኛ የሁላችንም የስደተኞች ሂወት ነው
እስኪ ልየው ጠዋት ነው የተለቀቀው ስራ ላይ ነበርኩ ምርጦችዬ
አይ እናት ለዘላለም ትኑር
እመን እንጅ አትፈራ 👍👍👍ቻይና ምናለ 🙄ኮረና በሸታ👉😷 ከምታመረች እንዳው ነፍሰም ማምረት ብትጀምሪ 🤣🤣🤣😂😂😂 ፍልሙ ለጉድ ነው ድምፀ ጥራቱ ብቻ 👍👍👍
በጣም ጥሩ ነው በርቱ አስተማሪ ነው
Arife new enkone beritu dena mexachuhe enameseginalene💗🙏
አምላካችን እያለ አንታመም ክብር ሁሉ ለሱ
Nu Nu Nu Nu Nu Nu guys Adis filim telakake 🙋♀️🌍👈🙏🏽
እምቢየው😎😎😎😂
@@ፅናት-ጨ7ዠ waragn anchin Man terashi sijamare😏😜😜😜
ለኔም አላህይስጠን የምወደዉንሰዉ
ፊልም አይታችሁ ስለ ኮረና ታወራላችሁዴ ዥልጦች መቼ ነው የምትሰለጥኑት ግን ፊልሙ አሪፍ ነው እውነት ያላያችሁ እዩት እውነት በትክክል የኛን አብዝሀኛውን ቤተሰብ ይገልጻል እናመሰግናለን
ameaegnalew
ሀሀሀሀሀሀ ሰው እኮ በጤናው አይደለም አትፍረጂባቸው ስለፊልሙ ካልን ደሞ በጣም ደባሪ ነው ይሄ እኮ ሚታወቅ ነገር ነው በጀት ተመድቦለት የአንደኛ ክፍል ድራማ ይደብራል
😂😂😂😂😂አረ ምኑ ሸ ነው የምን ዘረባ ዘረባ ስድብ ነው
😃😃😃😃😃
@@hayulolo4446 እናደዳለሁ ሁሉም ብሶት ነው አስተያየት ስጡ ነው እጅ የሚለው ችግር አውሩ ተባለዴ😂😂
በጣም እኔንም አስለቀስክኝ 😭😭😭እኔም ቤተስብችን ላይ ሂጀ የሆንኩትን እኔ ነኝ የማውቀው
በጣም ደስ ይላል
እውነት ዛሬ ያስፈልገኝ ነበር ከፍቶኝ ነው የዋለው እናመሰግናለን ነፀብራቆች
As wa weAyzoshi
አብሽሪ በሰው ሀገር ሁነንስ አይክፋን
አይዞሽ እንኳን በሠው ሀገር በሀገርም ይከፋል አብዝተሽ ፀልይ
እንዴ አንድም። ሰው። ስለፊልሙ። ዬጻፍ። ዬለም። ሁሉም። በሽታ። አላህ። ዬቀደረው። አይቀርም። ሁላችሁም። ዱአ። አድርጉ።
Tebreki
እረ ሁሁሁሁሁሁሁሁ እስኪ ስለ ፊልሙ አስተያየት ፃፊ ችግር ብቻ ኤጭ
Please tell them
Hahahaha Ewnetesh New
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅👍
mdre shintam fetari fetari ylal asbot mayakewna andm tzazun maytebk mehaym hula
Ewnat belahal hula ethiopian film laye malakakas beca lehade nw menamen sastelu sela filmu comment argu
የልጅቷ አለባበሥ ትግሥቷ አደኛ ❤❤❤❤
Dasbora emgelx arf film✔✔✔
ኮረናቫይረስ መዳኒት ተገኘለት የሚል ዜና አሰማኝኝኝኝኝኝኝ
መድሀኔቱ ፆም እና ፀሎት ነው
ማጨሰ የሚያሰጠለው እንደኔ እጅ ወደለይ
በጣምነው የሚያሥጠላው
አንተ ማድጋው ልጅ እኮ ስታወራ ስትወላደፍ ደስ ነው የምትለኝ
እሄ ወፍራም ልጅና ሽማግሌዉ ሰሞኑን እግር አብዝተዋል ይመቻቹ
😁😁😁
Kkkkkkk
ክክክክክክ😄😄😄
Hahahaha
😂😂😂
Selam hulu le Ethiopia yhun amen filmu arif enantem arif hulachhum mert💚💚💛💛❤❤👌👌👌👌👌
የምር ፍቅርኝሞች ቢሆኑስታምሩ ማሮች😍😘😘
ወፍራሙ ልጂ ስወደው እሱ ስላለበት ልየው እምትወዱት like me
መጨረሻዉ በጣም ደስየሚልነዉ
የኢትዮጲ ፊልም በጣም የሚያስጠላዉ ለሱስ ቦታ በጣም ይሰጣል ኦፍ ሲስለች ሁሌ ሲጋራ .... ወዘተ ምነዉ በልክ በታደርጉ ምኑ ነዉ ቆይ የሚያሰተምርዉ? አብዛኛዉ የአማረኛ ፊልም በጣም በጣም ያናደደኛል ,😩
ሻንጣ ተሸክሞ በመጣ ቢሆንማ እኛ የሀረብ ሀገር ሴቶች ሀብታም እንሆን ነበር ሀሀሀሀሀ
እኮ ብር አፍሰን የምኔድ ይመስላቸዋል
@@የኡስታዞቺተማሪነኝየካሊድ እውነት ነው
ዋዉ፡አሪፍ ነው
Wow emaman betam new yemewedat❤️❤️❤️❤️😘😘
Matherua das telalach.....Gn lelochu seyastalu laze gzeyachihun atabaknu በጣም ሚያስጠላ ፊልም
😍😍😍😍😍😘😘😘እናመሠግናለን
የምውዶቸው አርቲስቶች
አሪፍ ነው
Enate ye ethio akiteroch lemindinew hulum filmach lay sigar metet mitasayut mindinew betam yedebiral sirat astemirut watatun inji errrrr beza eccch🤦♀️🤦♀️🤦♀️😏😏😏😏🤛🤜👋
ሳጠሩኝ ግን ብቻችሁን ማፍጠጥ አይሰቀጥጣችሁም ሆይ
ልብ የሚነካ ድንቅ ፊልም ነው፡፡የሃገሬ ልጆች ከዘመን አመጠሸ በሽታ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ፡፡አንድ ሺህ ልሞላ ነው ሰብስክራይብ አድርጉኝ፡፡አመሰግናለሁ
አረብ አገረ ያላች ብራችሁን ብረ ስትሆድም ስትልኩም በጥንቃቄ ሠው እናተን ማሥወጣት ነው እሚፋልገው ክዚህ ፍለም ተማሩ አረፍነው
ohhh i am the first to like
ዋው መጨረሻው 👍👍👍👍👍
እውነት ለመናገር ልጁ ያምራል በዛ ላይ ያ ማነው ስሙ አማላዬ ልጅ ኢሳን ቁጭ
አይ እናት ዲቦርትሲባል ደስአላት ምስኪን
እደው ክውርር ያድርጋቸሁ ወዳ ኮሮና ኮሮና ምንድነው ኡፍ
ይሄ እጅን መታጠብ ምነው ለሁሌ በሆነ በተለይ መንገድ ላይ ለሚሸኑ ወንዶች
ክክክክክክ ትክክል
ህህህክሽክክ
tamcheshe mert lej
ኦረ ሆሆሆሆሆሆ እስኪ ስለፊልሙ አውሩ ውይ
ወይ ዘንድሮ ኮሮና የት ደርስ አባይን ተሻገር ኢትዮጵያ ገባ አሉ ምስኪን ቤተስቦቻችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
ያኔ ቆንጅ ስታምሩ
Amen
አሜን
Ameeeeeeeeen✋✋
ስደተኞች ሆይ ኑው ተመልከቱ ይህ ለኛ ተብሎ የተሰራ ፊልም ነው እናመሰግናል የኢትዬጵያ ሰዎች ሆይ እባካችሁ ተረዱን ውጭ ሃገር የሄዴ ሁሉ ብር ልብስ ሁሉን ነገር ይዞ የመጣ ይመስላችሗል ተረዱውውው
ብዙውው ትምህርት አለው ሴት ልጂ ክብር ይገባታል እናማ አያችሁ የወንድ ልጅ ዋና ጎኑ ነች ክብር ለሴት ክብር ውጭ ሃገር ለመጣ ይሰጥ
እሰኪ ያሰብሸውን ያሳካልሸ በሉ
ያችንም የኛንም ፈጣሪ ያሳካልን
Egzabher yasebshun yasklsh
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
Amen yasebshwn yasakalsh.
ይሤካልሽ
በትክክል የስደተኛን ህይወት የሚዘግብ ምርጥ ፊልም ነው እዩት ጓደኞቼ ፈጣሪ ከመጣብን መቅሰፍት ሁላችንንም ይጠብቀን
መጨረሻው በጣም ደስ ይላል ስደተኞች መቼም አንታመንም መላው ሰውነትታችን ብር የሚያመነጭ ነው የሚመስላቸው ማስተዋሉን ያድለን 😘😘😘
ሳህ ትክክል ማማየ
ስደትን ስደተኛ ብቻ ነው እሚያውቀው አይ ስደት ስንቱን ያሳየናል ብቻ ለበጎ ነው አንድ ቀን ይሄም ታሪክ ይሆናል ለማንኛውም ምርጥ ትምህርት አለው በርቱ እናመሰግናለን ኢትዮጵያ እና ህቦቿን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን 🙏
Amen
አሜን እህቴዋ
@@hayatthayatt4603 አሜን፫ውዴ🙏
@@yaredyared8474 አሜን
አሜን እናንተም በርቱልን
እናቶቻችንን ክፋ አይንካብን የምትሉ 👍
እነዚህወላጆችግን ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚያስተምሩ ይመስለኛል ጥሩአርገው ሰርተውታል በርቱ በርቱ ከውጭ የመጣሁሉ የደላው አይደለም ስንት ብሶት አለበት ዘመድን ቤተሰብን ናፍቆ ሲመጣ በተቃራኒው ብዙትዝብትን ይዞ ይመለሳል 👍🏻
ዋውውው በጣም የሚያስተምር ነው እናት ለዘላለም ትኑር
ልጅቷ ሁሉ ነገሯ ያምራል አለባበስ አንደኛ ብዬሻለው ዱቄት ያልበዛበት ጭፈራ ቤት ምናምን የሌለበት ብቻ ለስለስ ያለ ፊልም ነው ይልመድባቹ እናመሰግናለን
ወይኔ ፍፍርም ልጅ እንዶት እንደ ምወድክ
ን ነኝ
ይችን መልክት የምታነቡ እህት ወድሞቸ በሀገርም ሆነ በውጭ ያላችሁ ሁላችሁም ካድሱ በሽታ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እመቤቴ ማሪያም ትጠብቃችሁ
አሜን
Amen Amen Amen
ዋውውው ድረማ ማለት እንዲህ ነው እንጂ
Neight ክለብ ምናምን የሌለው ትምህርት ብቻ ቁልጭ 👍👍
በጣም አሪፍ የሆነ filme ነው አስተማሪ ነው ከወጪ የመጣ ሁላ የደላው እንዳይመሰላችሁ ተርዱት እኔም ደርሶብኝ አይችዋለው
Atewashi
@@yaredyared8474 ከምሬን ነው በጣም ነው የሚደብረው ሊጠይቀህ የመጣ ሁላ ካንተ ይፈልጋል ልክ አንተ ሰትወጣ የስጠክ የምስል ሽቶ ጨርቅ አላመጣሽም ይሉካል
@@djdhhrdhdhhd9962 tikikil bileshal
ልገበኖ ማልከም ትደር በሉኝ እዝክ
እውነት እኔምርጋ ድርሳብኛል
❤️ ወይ ፍቅር ❤️
አስተማሪ ታሪክ ነው። ይነበብ👇
ከእለታት አንድ ቀን አንዲት ወጣት በትዳሯ ተስፋ ትቆርጣለች ። ባሏንም ለመግደል ታስባለች። ማታውን ስታሰላስል ታድርና ጧት ላይ እንዴት ማንም ሰው በማይጠራጠረውና እርሷንም ወንጀለኛ በማያስደርጋት መልኩ መግደል እንደምትችል ለመመካከር እናቷ ጋር ትሄዳለች።እናቷም "ማንም በማይጠረጥረው መንገድ እንድትገይው እረዳሻለሁ። ግን አንቺም ማድረግ ያለብሽ ነገሮች አሉ።
1ኛ መጀመሪያ ከባልሽ ጋር መታረቅ አለብሽ። ምክንያቱም ከሞተ በኋላ በፊት ፀብ ካልነበረሽ ማንም አይጠረጥርሽም
2ኛ ራሰሽን መጠበቅና ለባልሽ ቆንጆ ሆነሽ መታየት አለብሽ
3ኛ ጥሩ እንክብካቤና አድናቆት ስጪው። ያሰብሽውን እንዳይጠረጥር ያደርገዋል።
4ኛ ትዕግስተኛ ሁኚ።ፍቅር ሰጪው። ቅናት ቀንሺ።የሚናገረውን ጆሮ ሰጥተሽ አዳምጪው።
እነዚህን ነገሮች ማድረግ ትችያለሽ?"ብላ ጠየቀቻት።እናቲቱ። "ምንም ችግር የለውም። እማ ብቻ እርሱን የምገድልበትን መንገድ ንገሪኝ።" አለች ልጅቷ።
"እንደዚያ ከሆነ ምን ማድረግ እንዳለብሽ እነግርሻለሁ። በደንብ አድምጪኝ።"አለች እናት።ልጅቷም በአትኩሮት መስማት ጀመረች።
"ይህንን መርዝ በምግቡ ውስጥ በየቀኑ ትንሽ ትንሽ ጨምሪ ቀስ በቀስ እያዳከመው ይገድለዋል።" አለቻት። ልጅቷም መርዙን ይዛ በደስታ ቤቷ ሄደች። በተነገራት መሰረትም ለባሏ መስጠት ጀመረች።
ከወር በኋላ እንደገና እያለቀሰች እናቷ ጋር መጣች። "እማ አሁን ባለቤቴን መግደል አልፈልግም።በጣም ተለውጧል። እንደያውም ለርሱ ያለኝ ፍቅር ከቀን ቀን እየጨመረ ነው።እባክሽ እማ መርዙ እንዳይገድለው ምን ላድርግ?ያለ እርሱ መኖር አልችልም። አለች ስቅስቅ ብላ እያለቀሰች።
እናትም "አይዞሽ ልጄ አታልቅሺ የሰጠሁሽ መርዝ አልነበረም።የደቀቀ ስኳር ነበር። በርግጥ መርዝ የነበርሽው አንቺ ነበርሽ። ያ ነበር ባለቤትሽን ቀስ በቀስ እየገደለው የነበረው። አየሽ አይደል ፍቅርና እንክብካቤ ስትሰጪው እንዴት አይነት መልካም ሰው እንደሆነ።ስለዚህ ከዚህ ተምረሽ ለባልሽ መልካም ሚስት ሁኚለት።"ብላ ነገረቻት።
የኔ እህት ወንድ ልጅ የፈለገ አረመኔ ቢመስል ልቡ ገራገር ነው በፍቅር ልታሸንፊው ትችያለሽ። መልካም ሚስት ሁኚለት።
ፍቅር ሁሌም ያሸንፋል ::
የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
እስኪ ለኔም ምክር ስጡኝ ባሌን በጣም ነዉ እምወደዉ በጣም ብዙ መስዋት ከፍያለሁ ግን አንድ ችግር አለብኝ አብሬዉ ስሆን አንጣላም ፍቅራችን በጣም ይጨምራል ግን ከሱ ስለይ በጣም ያበሳጨኛል ነገር ነገር ነዉ እሚለኝ ለመስተካከል ብዙ ሞከርኩ ግን አልቻልኩም በቃ ተለይቸዉ ሰላም የለኝም ሁሌ አብሬዉ አልሆን ያለንዉ ስደት መስራት አለብን ብቻ ጭንቅ ይለኛል
ትክክክል
አሪፍምክርነውልብያለውልብይበልሽኩራንማር
Wow wedjewalew🥰🥰❤️❤️
አባባሉ ትክክል ቢሆንም አሉ ደሞ የዚህ ተቃራኒ ለሚንከባከባቸው እንደምኝ ቆጥረው በሚስታቸው ላይ ሌላ ሴት የሚይዙ
ስደት የደረሰበት ነው የሚያውቀው ፊልሙ ደስ ይላል እናመሰግናለን
በትክክል የሰደትን ሒወትና የቤተሰብን ታሪክ የሚያሳይፊልምነው ደሥይላል አሰተማሪነው ቀጥሉበት፡፡
ድንግል ማርያም በአማላጅነት ከዝህ ከማጣ በሽታ ትጣብቃን እንጸልይ ወደ እግዚአብሔር 🙏🙏😲😷😷
Amen Amen Amen
እግዚአብሔር አገራቺን ሰላም ያርግልን
በሽታው ሳይሆን ወሬው ነው ያሣመመን እስቲ ተውት ፈታ እንበል ኤጭ አሁንስ በዛ😷
Kkkkkk
ለሰይጣን ቦታ ይሰጡታል እጅ ሞት አይቀሬ ነው ለንስሀ አብቃን ማለት ነው እጅ
እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ ወረርሽኝ ወገኔን ጠብቅልኝ
Amen amen
እንቅልፌን አጥቼ ባይም ምርጥ ፊልም ነው አገራችን ከመጣብን በሽታ ይጠብቅልን
@Saruka tubeበጣም አመሰግናለው
በጣም ምርጥ ፊልም ነው ለኛ ለስደተኞች ጠቃሚ ምክርና ትምህርት ሰጪ ነው እናመሰግናለን በርቱልን
አይ እናት እደው ለዘላለም ትኑርልን
ኮሜቶች ኮሮና ኮሮና ኮሮና አትበሎ ፈጣሪ አለን ሞት እንደሆነ እንደዴትም ሆኖ አይቀረ እሱ የፈጠራትን ነፍስ ማንም አያጠፋት 🙏🙏🙏
ትክክል ማረ
Fkir yehonshi lij tikkl bleshal selam lanchi yhun tigistiye!
የምር ደስ ይላል በነገራችን ላይ የጓደኛን አይብ አይወጣም ምንም ብትወዳት አሳልፎ መስጠት ይቀላል ይሄ ነው ጓደኝነት ሀቂቃ
😓😓 No one understand what we have been done in our past life how Many of you now about it !! I like that the way he was Explain
አይ ኢትዮጵያ ያለሰው እደው እውር ፍርድነው የሚፈርደው ዲያስፓራ ሲባል በቃ ገንዘቡን እጂ ሰውየውን ማንም አይወደውም ከቤተሰቦቼ ይህንነው ያየሁት በቃ ገዘብንብቻ የኛ መከራና የኛ ህይወት አያስጨንቃቸውም 💔😢
Is this about or about the movie? No one cares about it life.give it to God.
ልክ ነሽ ውዶ ከየትም አምጭው ዱቀቱን ፍጭው ነው
@@ሀበሻዊትሀበሻዊት-ቐ9ቈ በተከከለ ለ ኛአያሰቡመ
ደስ የሚል ፊልም ነው።
ያላያችሁ ሹፍት ጋይስ
ምርጥ ፊልም ነው ያስተምራል በተለይ ለኛ ለስደተኞቹ
Waw arif film new
እኚህ እናት ልክ እናቴን ነው ሚመስሉ በጣም ነው የምውዳቸው
በጣም አሪፍ ነው በርቱ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ስውዳችሁ ሳከብራችሁ በስደት ላይ የሚያጋጥመው አስከፊ በርካታነው እናተም መልሳችሁታል እውነታው የሄነው ስደት እናመስግናለን ተዋናይ ባለፊልሙ ደራሲ ዳሪክተር እንዲሁም በፊልሙ የተሳተፋችሁ በሙሉ እጅግ በጣም አሪፍ ነው በርቱ እኔም ፊልም መስራት እፈልጋለሁ ብታግዙኝ እላለሁ ህልሜ ፊልም መስራት ነው አዲስ ምርጥ ተዋናይ መሆን እፈልጋለሁ እርዱኝ ሁሌችሁም አንድ ቀን ተሳክቶ ማየት ለኔ ትልቅ ደስታ ነው ፊልም መስራት ሁላችሁም ቢሄር ዘር ሀይማኖት ውብት ሀብት የገጠር የከተማ ሳትሉ ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ወሀኖቼ እርዱኝ ህልሜ ህልማችሁ አርጉና አግዙኝ የናተ እህት ነኝ
የኔ ህልመኛ እኔም እፈልግ ነበር ስት ሰው ጠየኩ የኛ ሰው ሲኖርሽ ነው ቁሞ የማጨበጭብልሽ
@@ሀበሻዊትሀበሻዊት-ቐ9ቈ አይባልም ሁሉም አንድ አይደሉም እህት በተረፈ ህልምሽ ይሳካልሽ በጅምላ ሰውን መናገር አልውድም የኔዋ
@@Tirukal157 ምኑ ማኛዬ
አሪፊ ነዉ ያምራል ቀጥሉበት ጥሎብኘ እየን ወፊራሙን ልጀ ስወደዉ
ወፍርሙ ልጅ ስወድክ
ያኔ ቆንጅ
ቆይ ከውጭ የመጣው ብሩን አፍሶ የሚያመጠው ይመስል አይ የኢትዮጵያ ሰው በፍፁም ሰው አይረዱምኮ😣
yes
ክክክክክክክ አውነትነው አቦ ይመችሽ
በጣም ደስ ይላል👍
በጣም ጥሩነው አስተማሪ አሰተላለቁ ደሰይላል
በጣም እሚያምር ፊልም በተለይ የመጨረሻውን በእንባ ነው የጨረስኩት
ጥሩ ትምህርት ነው ስደት አይኑ ይጥፋ እረ በቃ በለን ፈጣሪ አምላካችን 🙏
እረ ስደት ምንም አላረገንም እዳውም ከስደት ብዙ ትምርት የተማርንበት ብዙ ሠውች አለን ማማየ ስደት መጣንበት እጂ አልመጣብንም ማር
@@ፍቅርተየማርያምልጅ-የ1ዐ ልክ ነሽ ግን ብዙ ችግር አለ የተሰደደው ነው የሚያውቀው
ማጫረሻው የምራል 😋🥰🥰
በጣም ሀሪፍ ነው። ውድድድድዝ
ኤጭ አሁንስ አበዛችሁት እስኪ ስለፊልሙ ኮምቱ ኮሮራ ኮሮራ የምትሉ ሰወች በጣም አስጠላችሁኝ በየሚድያው ሌላ ወሬ የለም
Nice movie it could be better but anyway I watched it twice it's not so bad thank you for sharing
Ahun Enkuan liyankuh yibralu telewh 😊
አይናት መከረኝት ፣ ውጭ አገር ከሄደ አድሰዉ ብር ሠርቶ ሳይሆን ዝብሎ ከመሬት አፍሶ ሚያመጣ ነው የሚመስላቸው ለቀሪሰዉች ፣ ልጅቷ ያደረገችው ጥሩነው ዛሬ ለገንዘብ እጅ ለፍቅር የሚያይ ስለሌለ በውነተኛ እደዚች አይነት አፍቃሪ ቢኖር መልካም ነው
እስኪ እደኔ ከቤተሰብጋ ተሰብስቦ መጫወት ይናፍቀ ላይክ በተለይ በስደት ያላችሁ ኡፍ ይህ ቀን አልፎ
መጀመሪያ አሪፍ ነበር መካካል ሰደርሰ ጨዋታ እየታጫወታችሁ ነው የመሰለኝ ዝም ብዬ ላይክ ልሰጣችሁ ከምር አይነፋም
አይ ስደት አይኑ ይጥፋ ማንም አያምን ብር የለኝም ስባል
ደስ የሚል ነው ተመችቶኛል
እስከ አሁን ድህነትን ነበር የምጠላውና የምፈራው አሁንስ ኮረና ሆነ እረ ንፁህ ድህነቴ
ተመስገን ነው ዛሬ ሰብስክራይብ አርጉኝ የሚል ነገር አላየሁም😂😂
ክክክክ አልቀረልሽም
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
ይነፋል ያላችሁ እስኪ እንያችሁ!!!
ኮሜት አይቸ ፍልም ማየት ያስደስተኛን ።ከጨረስኩም ከቻልኩ ስለፍልሙ መፃፍ ደስ ይለኛን ሣላይ ግን ማበብ እጂ አስተያየት መስጠት ደስ አይለኝም አሁን ግን የደበረኝ ነገር ቢኖር ስለፍልሙ የሚፂፍ መታጣቱ ስታስጠሉ
እስኪ ኮሮና ኮሮና አትበሉ መንፈስ በህኛ ላይ ስልጣን የለውም የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አጢያትን በደሙ የሸፈነ አምልክ ስላለ አትፍሩ በፀሎት ብቻ መበርታት ነው
ያምራል
እናመሰግናለን
ዋው በጣም ደስ የምል ፊልም
ይህ የኛ የሁላችንም የስደተኞች ሂወት ነው
እስኪ ልየው ጠዋት ነው የተለቀቀው ስራ ላይ ነበርኩ ምርጦችዬ
አይ እናት ለዘላለም ትኑር
እመን እንጅ አትፈራ 👍👍👍ቻይና ምናለ 🙄ኮረና በሸታ👉😷 ከምታመረች እንዳው ነፍሰም ማምረት ብትጀምሪ 🤣🤣🤣😂😂😂 ፍልሙ ለጉድ ነው ድምፀ ጥራቱ ብቻ 👍👍👍
በጣም ጥሩ ነው በርቱ አስተማሪ ነው
Arife new enkone beritu dena mexachuhe enameseginalene💗🙏
አምላካችን እያለ አንታመም ክብር ሁሉ ለሱ
Nu Nu Nu Nu Nu Nu guys Adis filim telakake 🙋♀️🌍👈🙏🏽
እምቢየው😎😎😎😂
@@ፅናት-ጨ7ዠ waragn anchin Man terashi sijamare😏😜😜😜
ለኔም አላህይስጠን የምወደዉንሰዉ
ፊልም አይታችሁ ስለ ኮረና ታወራላችሁዴ ዥልጦች መቼ ነው የምትሰለጥኑት ግን ፊልሙ አሪፍ ነው እውነት ያላያችሁ እዩት እውነት በትክክል የኛን አብዝሀኛውን ቤተሰብ ይገልጻል እናመሰግናለን
ameaegnalew
ሀሀሀሀሀሀ ሰው እኮ በጤናው አይደለም አትፍረጂባቸው ስለፊልሙ ካልን ደሞ በጣም ደባሪ ነው ይሄ እኮ ሚታወቅ ነገር ነው በጀት ተመድቦለት የአንደኛ ክፍል ድራማ ይደብራል
😂😂😂😂😂አረ ምኑ ሸ ነው የምን ዘረባ ዘረባ ስድብ ነው
😃😃😃😃😃
@@hayulolo4446 እናደዳለሁ ሁሉም ብሶት ነው አስተያየት ስጡ ነው እጅ የሚለው ችግር አውሩ ተባለዴ😂😂
በጣም እኔንም አስለቀስክኝ
😭😭😭እኔም ቤተስብችን ላይ ሂጀ የሆንኩትን እኔ ነኝ የማውቀው
በጣም ደስ ይላል
እውነት ዛሬ ያስፈልገኝ ነበር ከፍቶኝ ነው የዋለው እናመሰግናለን ነፀብራቆች
As wa we
Ayzoshi
አብሽሪ በሰው ሀገር ሁነንስ አይክፋን
አይዞሽ እንኳን በሠው ሀገር በሀገርም ይከፋል አብዝተሽ ፀልይ
እንዴ አንድም። ሰው። ስለፊልሙ። ዬጻፍ። ዬለም። ሁሉም። በሽታ። አላህ። ዬቀደረው። አይቀርም። ሁላችሁም። ዱአ። አድርጉ።
Tebreki
እረ ሁሁሁሁሁሁሁሁ እስኪ ስለ ፊልሙ አስተያየት ፃፊ ችግር ብቻ ኤጭ
Please tell them
Hahahaha Ewnetesh New
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅👍
mdre shintam fetari fetari ylal asbot mayakewna andm tzazun maytebk mehaym hula
Ewnat belahal hula ethiopian film laye malakakas beca lehade nw menamen sastelu sela filmu comment argu
የልጅቷ አለባበሥ ትግሥቷ አደኛ ❤❤❤❤
Dasbora emgelx arf film✔✔✔
ኮረናቫይረስ መዳኒት ተገኘለት የሚል ዜና አሰማኝኝኝኝኝኝኝ
መድሀኔቱ ፆም እና ፀሎት ነው
ማጨሰ የሚያሰጠለው እንደኔ እጅ ወደለይ
በጣምነው የሚያሥጠላው
አንተ ማድጋው ልጅ እኮ ስታወራ ስትወላደፍ ደስ ነው የምትለኝ
እሄ ወፍራም ልጅና ሽማግሌዉ ሰሞኑን እግር አብዝተዋል ይመቻቹ
😁😁😁
Kkkkkkk
ክክክክክክ😄😄😄
Hahahaha
😂😂😂
Selam hulu le Ethiopia yhun amen filmu arif enantem arif hulachhum mert💚💚💛💛❤❤👌👌👌👌👌
የምር ፍቅርኝሞች ቢሆኑስታምሩ ማሮች😍😘😘
ወፍራሙ ልጂ ስወደው እሱ ስላለበት ልየው እምትወዱት like me
መጨረሻዉ በጣም ደስየሚልነዉ
የኢትዮጲ ፊልም በጣም የሚያስጠላዉ ለሱስ ቦታ በጣም ይሰጣል ኦፍ ሲስለች ሁሌ ሲጋራ .... ወዘተ ምነዉ በልክ በታደርጉ ምኑ ነዉ ቆይ የሚያሰተምርዉ? አብዛኛዉ የአማረኛ ፊልም በጣም በጣም ያናደደኛል ,😩
ሻንጣ ተሸክሞ በመጣ ቢሆንማ እኛ የሀረብ ሀገር ሴቶች ሀብታም እንሆን ነበር ሀሀሀሀሀ
እኮ ብር አፍሰን የምኔድ ይመስላቸዋል
@@የኡስታዞቺተማሪነኝየካሊድ እውነት ነው
ዋዉ፡አሪፍ ነው
Wow emaman betam new yemewedat❤️❤️❤️❤️😘😘
Matherua das telalach.....
Gn lelochu seyastalu laze gzeyachihun atabaknu በጣም ሚያስጠላ ፊልም
😍😍😍😍😍😘😘😘እናመሠግናለን
የምውዶቸው አርቲስቶች
አሪፍ ነው
Enate ye ethio akiteroch lemindinew hulum filmach lay sigar metet mitasayut mindinew betam yedebiral sirat astemirut watatun inji errrrr beza eccch🤦♀️🤦♀️🤦♀️😏😏😏😏🤛🤜👋
ሳጠሩኝ ግን ብቻችሁን ማፍጠጥ አይሰቀጥጣችሁም ሆይ
ልብ የሚነካ ድንቅ ፊልም ነው፡፡የሃገሬ ልጆች ከዘመን አመጠሸ በሽታ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ፡፡አንድ ሺህ ልሞላ ነው ሰብስክራይብ አድርጉኝ፡፡አመሰግናለሁ
አረብ አገረ ያ
ላች ብራችሁን ብረ ስትሆድም ስትልኩም በጥንቃቄ ሠው እናተን ማሥወጣት ነው እሚፋልገው ክዚህ ፍለም ተማሩ አረፍነው