Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ላይክ ግጩኝ❤❤
እና ለይኩ ነዉ እንዴ የስረገዘሽ
@@SubhanallahSubhanallah-xx3ob🤣🤣🤣🤣🤣🤣😁😁😁
😂😂😂 ስንትአመትነውምታረግዡ አትወልጅውምዴ?ነው ኑሮ እስኪረክስ እዛውለማቆየትአሰብሽ?
Esikehunii aliwolashimi😂😂😂
😂😂😂😂@@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
ሀቀኝነታችሁ ደስ ሲል አቦ ገዘባችሁ ይባረክ
የኛ ቡታጋዝ ልክ እደዚህ አይነት ነው ሲሊንደሩ ውስጥ ነው የሚቀመጠው ነገር ግን 10 አመት በላይ ነው አደጋ ላልሽው ነገር ይኤ ሁሉ ታሳቢ ሆኖ ነው የሚሰራው አደጋ የለውም ማለት ነው 😮😮😮😮😮😮😮😮
አዎ 30 በላይ እንደዚህ አይነት ሲሊንደር የተጠቀሙ አቃለሁ እየተጠቀሙም ያሉ ምንም ከሙቀት ጋር አይገናኝም የሲሊነንደር መፈንዳት
ትክክል
የዳቦ መጋገሪያው ስንት ነው
እኔ በቡታጃራ ዩቱበሮች እዳ ለምለም እና እዳ ፍቅር ያምወዳው ሰው ዬለም 😊🎉❤እናታስ L& F😊🎉❤
❤❤❤❤❤❤❤
እውነትሽ ነው 😅😅😅😅ቁልቋላም 😂
ሊለቸዉ ከነ ፈስከ ጭምር ሚለስ ቢች አጨበረበረ ቢቻ ነቸዉ እችማ ጀግን በረሱወ ስረ ቢቻ
❤❤❤❤እጅሽ ይባረክለሙዬ ጎበዝ መልካምነት ለራስነው
ለሙዬ የኔ ጀግና አንቺን አለማድነቅ ንፍግነት ነው ግን የቤቱ እቃ ስንት ፈጀ አጠቃላይ እኔም በቅርቡ እስቤለው እንደእግዝ አብሔር ፍቃድ አዳማ ታደርሺያለሽ❤❤❤❤
ለሚ ጥንካሬሽን ግሩም ነው እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርው ❤
ትንሽየዋ የተንቢ የልጅ አዋቂ የስራ ሰው ጎበዝ እኔ በጣም ነው የማደንቅሽ በዜህ እድሜሽ ጥንካሬሽ ደስ ይላል በርቺ ምንም ነገር እንዳያቆምሽ አንቺ በአጭር ጊዜ ውስጥ አሉ ከተባሉ ሀብታሞች ተራ ትሰለፊያለሽ እግዚአብሔር ከክፉ አይኖች ይጠብቅሽ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ አድናቂሽ ነኝ ከካሊፎርኒያ በርቺ
በርቱ ጎበዞችናችሁ ግን ነጺ ብር ድስት አንደኛ ሁለተኛ ያልሽው ስተትነው ምክንያቱም ሰራሚክ በጋዝእአይጣድም ሁለተኛ ያልሽውደግሞ በማንኛውም እሚሰራበትነው.
ለሙዬ,እሄንሁሉ,አቺጋ,ማግኝት,እችላለዉ,ማለት,ስመለሥ,ማለት,ነዉ
ሀቢቢቲ ብር ያዢና አይተሽ መርጠሽ ትገዣለሽ
ጀግኖች አላህ ትርፋማ ያድርጋችዉ የወሎ ወዶች ቅጠል እያላመጡ ተኝተዋል የሚስቱ ከእህቱ ከናቱ እየተቀበሉ መቃም በስ ስራ ሲባሉ ጦርነትነዉ በየት እንላወስ ማሳበቢያ አግተዋል አላህ ሰላም ያድርግልን ያረብ
እነሱ ብቻ እይደሉም በየቦታው ቃሚ ብቻ ነው ይህ ጫት አላህ ከስሩ ያድርቀው ውዴ በየቦታው ወጣቱ ተበላሽቶል
@@Rahma-tube-t5uአሚንንን ስሩን ያጥፈልንጅ ጨርሰው ሰነፉ ወንዶቹ
@@الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ አው ወላሂ የሴት እባ የሀገራችኝ ረብሻ እሁንስ እጭ ያስብላል
@@Rahma-tube-t5u ወድነታቸዉን አስረሳቸዉ አኡዙቢላህ አሁንስ በጣም ነዉ ያስጠላዉ አላህ ልቦና ይስጣቸዉ ጫቱንም አላህ ያድሪቀዉ ያረብ
አሚን ያረብ በራህመትህ@@الحمداللهاللهاكبر-ي9ذውዴ አላህ ልቦና ይስጣቸው ሌላምን ይባላል
❤❤❤❤❤❤❤ሽኩረንንንን ለሚዬ ❤❤❤
ማሸአላህ ደስ ብሎኛል አረገስኩ ስትይ ኢንሸአላህ በሰላም ተገላግለሽ ልጅሽን የምታሳይን ያርግሽ አላህ
ይመችሽ የኔ ውድ❤❤❤
የቅናት መንፈስ ያላችው ማይረቡ ለራሳችው ለቤተሰብ ክብር የለላችው ከነሱ ጊታ ይጠብቅሽ ተባተኪ በደሙ ይሽፍንሽ
የዳቦ መጋገርያው ባለሡስቱ ባትራስንት ነው ዋገው
አድራሻችሁ የት ነው ስልክም ሲደወል አታነሽም
ለምለምዬ እንዴነሽ ደናነሽ እኔ ምልሽ ቡታጀራ መሬት ስንት ይገኛል ኮሜቱን ካየሽው መልሽልኝ እሺ ዉዴ መግዛት ፈልጌ ነው❤❤❤❤❤
አድናቂሽ ነበርኩ ግን ለሰው ክብር የለሽም አትስደቢን ምክሩ ይቅርብን😢😑
ለሙዬ እኔም እፈልጋለሁ ክአንቺ እቃውች ስልክሽን አስቀምጭልን በተርፍ በርቱ ጀግኖች❤😊😊
እናመሰግናለን ለሙየ🎉🎉🎉
ለምለም ስልክ አታነሺም አድራሻሽ የት ነዉ
ዋውውው የፎርኑ አሰራር የሰዉ ሒወት ያጠፋል 😊 እናመሰግናለን
@@kierkm5305 ውሸት ነው ሰ
@@kierkm5305 አይ ተሳስታ ነው ውሸት ነው ሲሊንደር በሙቀት የሚፈነዳ ቢሆን አረብ አገር ሁሉም ይፈነዱ ነበር
ሀላባ ታደርሽያለሽ እናት
የት ነዉ ሱቅሽ
የተቢ እወድሻለሁ የኔ ጀግና
የቤት እቃዬን በሙሉ ከአንች ጋ እገዛለሁ ከዚህ አላንኳትትም!
*የኔ ቆንጆ ሁሉም ነገር አለ ሀገር ብር ብቻ ይዛቹ ኑ የኔ የመዳም ቅመሞች ደምሩኝ ስወዳቹ የዳቦ ምጣድ ግን Eksona ይሻላል*
commet ነው አንደኛ የዳቦ ምጣድ ይወደዳል እንጂ።
ተባረኩ በሀቅ መስራት ለራስ ነው
ማሻአላ የመጀመራ ኮማች ነች ደስብሎኛል😂😂😂😂😂😂 በርቺ ለምልዬ የኔ ጀግና
ሮጠሽ ወርቅ የተሸለምሽ መሰለሽ😊
@@hayu684ወይኔ 😁😁😁🤣🤣🤣
ለምን ብየ ከዱባ እጭናለው የታርጎ አገሬ እገዛለው
ለዚህ እኮ ነው ማደቅሽ እውነት እውነት ታወራለሽ
ጎበዞች በርቱ የስራሰው ደስ ይለኛል ግን ወሎ ትወሥጃለሽ ለሜ የኔውድ
የተንቢ ጀግና ነሽ የሥራ ሠው🎉🎉🎉🎉
ለሙዬ ይሄንን ሁሉ ስንት ጨረሰ አስረጂን
ነፂ. ጥስጡን ወገዉን ሰትነገሪን
ቦታች የት ነው ድልበር ታደርግልቹ ፍርጅና የልብስ ማጥብይ ፍልጌ ነው ❤❤❤
እህቴ እኔም እፈልግ ነበር ግን ሠዉ የሚሥቀምጥልኝ የለኝም ወሎ ናቸዉ ቤተቸቦቸ በቅርብ የለኝም ከኔ ጥቅም ብቻነዉ ዘመዶቸም የሚፈልጉት አያሥቀምጡልኝም ሣይጨምር እገዛ ነበር
እባክሽ ሲሊደሩን እውጭ እንዳታስቀምጥ ንገሪት በአደጋው ከባድ ነው
የተቢየ ወደ ወሎ ትወስጃለሽ ወይ??
የዳቦ ባትራ ስንት ነው
ለምን ወገውን አትነገሩም ድስጥም ክደኑን እፊልግ ነበር
በጣም ነው ምወድሽ ለምለም
አይን ከምትዪ ምድጃ ብለሽ ተናገሪ
ምን አስበው ነው ፎረን ከሲሊደር ጋር😮😮😮ርቆም አልተቻለም
ለሙዬአላህይጠብቅሽጀግናዋማርበርቺ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ምን እያልሽ ነው አንዴ ሲሊንደሩ እውሽጥ የሚገባው 💯 ፐርሰንት አስተማማኝ ነው ብለሽ ነበር መጨረሻ ግን እውስጥ የሚገባውን እንዳትገዙ አልሽ
ለሚ ፍርጁ ሳይሰካ ከተቀመጠ አይበላሽም ወይ ገዝቼ ካስቀመኩት
አረብ ሀገር ያላችሁ ፣ገንዘባችሁን በቅራንቅቦ አትጨርሱ።ገንዘባችሁን ቋጥራችሁ ሱቅም ሆነ ቁርስ ቤት ከፍታችሁ፣ለናንተም ለቤተሰብም ዘላቂ ነገር ስሩ።
መስራት ጥሩ ነው።ያልሰራ አይብላ። ነገር ግን ይህ ሁሉ ዕቃ በሃገር ውስጥ ቢሽፈን ጥሩ ነበረ።የኛ ሃገር መሪዎች ክልል ባለስልጣን ጀምሮ እስከ ወታደር ድረስ በሚስታቸው በልጆቻቸው( በልጆቻቸው ስም ውጭ ለትምህርት የሚወድቀውን ዶላር ይቅርና) ዛምቢያ ዑጋንዳ ...በመሄድ የዚችን ሃገር ሃብት ከማፍሰስ ይልቅ አገር ውስጥ ብዙዎችሳንች ሳምሰንግ ወዘተ በመጋበዝ አብሮ በመሥራት አገርንም ትውልድንም ማዳን ይቻል ነበር።የክልል መሪ አለቃዎች ሆዳችሁ አልቀነሰ አለማፈርሽ 1ኞ 2ኞ እያልክ በሰው ምርት ተዝናኑ።
በትላይ የልብስ ማጠቢውን ስንት ነው
አግብተሺ ልጂሺን ወልደሺ እቅፍአርገሺ እስታይሺ ነው የሾኮልኩት የኛጠካራ ውለሺ ግቢ❤
Wow good job ❤
ጎበዝ 👍👍
ለሙዬ የኔው በናሽ የዳቦውን መካጋገሪያ ነው የምፈልገ ስልክሽን በቴሌግራም ላውራሽ መልሽልኝ እቤት ታደርሽልኝ እሽ ውድ በርቺ
ለ ልጅቷ የገዛሽላት ፍርጁ ዋው እንደ መዳም ቤት አለ አሪፍ ነው ❤
እባክሽን የኔ እህት ልብስ ማጠቢያውን
እስኪ ምክርስጡኝ መዳሜ እቃሰታኝነበር ካርጎላድርገውወይስ ልተወውእያልኩነው አገራችንምእቃሞልቷል ካርጎ የማደርግበት እቃውን ይገዛል
አደድሰ እቃ ኪሎ የማይከብድ ከሆነ የነጻ ወረቀት አጽፈሺ በራሰሺ አውጭ ይጠቅምሻል ባይ ነኝ ውደ
ሳኡድ ሆኖንሽ በበሀር ላኪው በበርሚል ዋጋው ያን ያህል አይጎዳሽም እናም እቃወቹ አሪፍ ከሆኑ ነው አርሱ ኩርሲ ከሆን ይቅርብሽ❤❤
በብሀር ላኪው
@@Tube-lv7sb ችግሩዱባይነኝ እቃውጥሩእቃነበር በስሜብልከው መሂጂያየሲደርስ ጥሩነውግን ይቀንሳልይላሉ
@@ዙዙነኝየእነቴነፋቂ ውዴ ዱባይነኝ የትነውየማፀፈው ደሞስ አብሬነውይዜየምገባው ወይስ መጀመሪያነውየምልከው
🙆ትንሽ ያስደነገጠኝ የጋዝ ስሊንደር እንዴት ከምድር ስር ይቀመጣል❓ ይህን አይነት ምድጃ የሚገዛ የፈነዳ ለት ሬሳ ባይገኝም በሰው ልክ አንድን ሰብስቦ ለምቅበር የሬሳ ሳጥን ገዝቶ ከቀባሪዎች ጋ ማስቀመጥ አለበት።የጋዝ ሲሊንደር ቤት ውስጥ ሳይሆን ውጭ ተቀምጦ የራሱ ማስተላለፊያ ጎማ ከሲሊንደሩላይ አስገብቶ ከጋዙ ጋር ማገናኘት ነው ያለበት።
የት ነሽ ኮቻ ትውስጂለሺ ወይ
ዳቦ መጋገሪያው ስንት ነው???
ከዚህካርጎከማድረግእሱመግዛትይሻላልሀቂቃ
❤❤❤❤❤ዋወወወ
ማሻ አላህ ስታምሩ እህትና እህቱ አስቀናችሁኝ እኔም እህቴ ጋ እንደናንተ መሆን አማረኝ😘እህቴ አላህ ይጠብቅሽ ባለሽበት
ደሚርኝማ ዉድ
ወላሂ ከነሱ ትምርት ውሰዱ የመዳም ቅመምች ከዚህ የላካችሉ አትበሉ ሂሣቡ ያውነው ያውም ለማውጫ ለቀረጥ ተከፉሎ
🙏🙏🎉🎉
ኦርጂናልነቱ ምንያህል እርግጠኛያረገናል?
ጥራት ሰማይ እና ምድር ነው ልዩነቱ
እሽ የኔ ዉድ ኢሻአላህ እናየዋለን
የትነው በማርያም በቅንነት መልሽልኝ
የዳቦምጣድ አንደኛው ኢኮሳንአይደለመምወይ
ዳቦ መጋገሪያ ስንት ነዉ
እኔ ደቦ መገገሪየን እን የመጨረሻ ትንሹዋ ፊሪጂ ፋሊገለው ለምለም😢😢😢
ስንት ፈጀ
❤ለሚዬዬ መጋዘን አለሽ ወይ ገዝተሽ ልታስቀምጭልኝ የኔ ቅመም
በማንኛዉም ሰዓት ብደዉል ማግኘት ይቻላል
ጀግና ጀግና👍👍👍
ለሙዬ እና ነፂዬ በርታ ጀግናዎች ❤❤❤❤❤❤
ዋጋቸዉአይቀመሰም ያችየተለየነዉእዴ
ሁሉም ስንት ጨረሴ?
ይመችሺ ዙዝዬ አች ባትኖሪ ሁሉም አፉን ይከፍትብን ነበር
ሙሉ የቤት እቃ እሰከስንት የፈኛል ሀዋሳ ታደራሻለሽ
የድስቱንና የመጥበሻውን ዋጋ ነገሩኝ
ስልካችሁ አይነሳም አድራሻችሁ የት ነው ?
የዳቦ ምጣዱ ዋጋ ስንት ነው
የት ነው
ለምለም በጣም ጠካራ ጎበዝ ልጅ ነሽ አችን አለማድነቅ አይቻልም ❤የመዳም ቅመሞች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ያሠብነውን አሳክተን እኛም ባገራችን የፈለግነውን ነገር ሰርተን ለመኖር ያብቃን ❤❤❤
አሚንንንን ያረብ
Philips rice cooker and tefal actifry neberegn tegezalesh
የትነዉ ሀገሩ
እረ ለሚዬ ልክነሽ እደት ፎረን ጋር ጎን በጎን ሲልደር😢😢 ሆሆሆ
የተንቢ አደረሸሽን ልቀቂሊን
ጉራጌ ክልል ያሉ ስደተኞች ቲድለው ለሚን የመሰለ አገልጋይ ሰቷቸዋል በታማኝነት ከቦታው ታደርሳለች 😢😢😢የኛ ሸዋ የለም እዲህ የታመነ
ምናለ እንደዚህ እቃ የሚገዛልኝ ባገኝ 😢😢😢የተቢ 😢😢😢
የት ነው ክፍለሀገር ትልካላቹህ
ፓትራው ስንት ነው ዋጋው
ፓትራዉ ስንት ነዉ ዋጋዉ?
ለምለም የሴቶች ተምሰሌት ጀግና የምትሉ ለይክ ደሚሩኝ እስት
በጥለብ እፈልጋለሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለሙየ የኔ ጀግና እህት❤❤❤
ለምለምዬ በምን ላግኝሽ እቃ ፈልጌ ነበር ለቤተሰቦቼ እንድታደርሺልኝ
እስክሪኑ ላይ ስልክ ቁጥራ አለልሽ
0913314221
እናመሰግናለሁ የኔ እህት ስለ መረጃ
ፖስት ያደረግሺው ፎቶ እንሺው ከሀይሞኖት አይደግፍም
ወገኖቼ እኔ በግሌ ምን እንደምመኝ ታውቃላቹህ ? መንግስ የጸና ህግ እንዳያወጣ በቃ ከአሁኑ ጀምሮ ማንኛውም እቃ ክትላልቆች እስከ ጥቃቅን ማንኛውም እቃ ከውጭ እንዳይገባ ሁሉም ነገር ከአገር ውስጥ የሚመረተው ብቻ መጠቀም የሚል ህግ ነው እየተመኘሁ እና እየጸለሁ ያለሁትኝ 🤲 ለምን አገራችን የገዛ ሀብቷ መጠቀም አለብን ምንም የሚጎድለን የለም እና ወገና የሚስማማ በሀሳቤ ካለ ላይክ ከዛ ደብዳቤ ለመንግስት እናስገባለን ____ ሁላቹህም ፌርማቹህ ኑነሩ እባካቹህ
የፓትራው ዋጋ ስንትነው
እህቴ ወሎ ታደርሻለሽ
ወሎ ወልቶልሽ የለ በየ ከተማው
እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ላይክ ግጩኝ❤❤
እና ለይኩ ነዉ እንዴ የስረገዘሽ
@@SubhanallahSubhanallah-xx3ob🤣🤣🤣🤣🤣🤣😁😁😁
😂😂😂 ስንትአመትነውምታረግዡ አትወልጅውምዴ?ነው ኑሮ እስኪረክስ እዛውለማቆየትአሰብሽ?
Esikehunii aliwolashimi😂😂😂
😂😂😂😂@@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
ሀቀኝነታችሁ ደስ ሲል አቦ ገዘባችሁ ይባረክ
የኛ ቡታጋዝ ልክ እደዚህ አይነት ነው ሲሊንደሩ ውስጥ ነው የሚቀመጠው ነገር ግን 10 አመት በላይ ነው አደጋ ላልሽው ነገር ይኤ ሁሉ ታሳቢ ሆኖ ነው የሚሰራው አደጋ የለውም ማለት ነው 😮😮😮😮😮😮😮😮
አዎ 30 በላይ እንደዚህ አይነት ሲሊንደር የተጠቀሙ አቃለሁ እየተጠቀሙም ያሉ ምንም ከሙቀት ጋር አይገናኝም የሲሊነንደር መፈንዳት
ትክክል
የዳቦ መጋገሪያው ስንት ነው
እኔ በቡታጃራ ዩቱበሮች እዳ ለምለም እና እዳ ፍቅር ያምወዳው ሰው ዬለም 😊🎉❤እናታስ L& F😊🎉❤
❤❤❤❤❤❤❤
እውነትሽ ነው 😅😅😅😅ቁልቋላም 😂
ሊለቸዉ ከነ ፈስከ ጭምር ሚለስ ቢች አጨበረበረ ቢቻ ነቸዉ እችማ ጀግን በረሱወ ስረ ቢቻ
❤❤❤❤እጅሽ ይባረክ
ለሙዬ ጎበዝ መልካምነት ለራስነው
ለሙዬ የኔ ጀግና አንቺን አለማድነቅ ንፍግነት ነው ግን የቤቱ እቃ ስንት ፈጀ አጠቃላይ እኔም በቅርቡ እስቤለው እንደእግዝ አብሔር ፍቃድ አዳማ ታደርሺያለሽ❤❤❤❤
ለሚ ጥንካሬሽን ግሩም ነው እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርው ❤
ትንሽየዋ የተንቢ የልጅ አዋቂ የስራ ሰው ጎበዝ እኔ በጣም ነው የማደንቅሽ በዜህ እድሜሽ ጥንካሬሽ ደስ ይላል በርቺ ምንም ነገር እንዳያቆምሽ አንቺ በአጭር ጊዜ ውስጥ አሉ ከተባሉ ሀብታሞች ተራ ትሰለፊያለሽ እግዚአብሔር ከክፉ አይኖች ይጠብቅሽ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ አድናቂሽ ነኝ ከካሊፎርኒያ በርቺ
በርቱ ጎበዞችናችሁ ግን ነጺ ብር ድስት አንደኛ ሁለተኛ ያልሽው ስተትነው ምክንያቱም ሰራሚክ በጋዝእአይጣድም ሁለተኛ ያልሽውደግሞ በማንኛውም እሚሰራበትነው.
ለሙዬ,እሄንሁሉ,አቺጋ,ማግኝት,እችላለዉ,ማለት,ስመለሥ,ማለት,ነዉ
ሀቢቢቲ ብር ያዢና አይተሽ መርጠሽ ትገዣለሽ
ጀግኖች አላህ ትርፋማ ያድርጋችዉ የወሎ ወዶች ቅጠል እያላመጡ ተኝተዋል የሚስቱ ከእህቱ ከናቱ እየተቀበሉ መቃም በስ ስራ ሲባሉ ጦርነትነዉ በየት እንላወስ ማሳበቢያ አግተዋል አላህ ሰላም ያድርግልን ያረብ
እነሱ ብቻ እይደሉም በየቦታው ቃሚ ብቻ ነው ይህ ጫት አላህ ከስሩ ያድርቀው ውዴ በየቦታው ወጣቱ ተበላሽቶል
@@Rahma-tube-t5uአሚንንን ስሩን ያጥፈልንጅ ጨርሰው ሰነፉ ወንዶቹ
@@الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ አው ወላሂ የሴት እባ የሀገራችኝ ረብሻ እሁንስ እጭ ያስብላል
@@Rahma-tube-t5u ወድነታቸዉን አስረሳቸዉ አኡዙቢላህ አሁንስ በጣም ነዉ ያስጠላዉ አላህ ልቦና ይስጣቸዉ ጫቱንም አላህ ያድሪቀዉ ያረብ
አሚን ያረብ በራህመትህ@@الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ
ውዴ አላህ ልቦና ይስጣቸው ሌላምን ይባላል
❤❤❤❤❤❤❤ሽኩረንንንን ለሚዬ ❤❤❤
ማሸአላህ ደስ ብሎኛል አረገስኩ ስትይ ኢንሸአላህ በሰላም ተገላግለሽ ልጅሽን የምታሳይን ያርግሽ አላህ
ይመችሽ የኔ ውድ❤❤❤
የቅናት መንፈስ ያላችው ማይረቡ ለራሳችው ለቤተሰብ ክብር የለላችው ከነሱ ጊታ ይጠብቅሽ ተባተኪ በደሙ ይሽፍንሽ
የዳቦ መጋገርያው ባለሡስቱ ባትራስንት ነው ዋገው
አድራሻችሁ የት ነው ስልክም ሲደወል አታነሽም
ለምለምዬ እንዴነሽ ደናነሽ እኔ ምልሽ ቡታጀራ መሬት ስንት ይገኛል ኮሜቱን ካየሽው መልሽልኝ እሺ ዉዴ መግዛት ፈልጌ ነው❤❤❤❤❤
አድናቂሽ ነበርኩ ግን ለሰው ክብር የለሽም አትስደቢን ምክሩ ይቅርብን😢😑
ለሙዬ እኔም እፈልጋለሁ ክአንቺ እቃውች ስልክሽን አስቀምጭልን በተርፍ በርቱ ጀግኖች❤😊😊
እናመሰግናለን ለሙየ🎉🎉🎉
ለምለም ስልክ አታነሺም አድራሻሽ የት ነዉ
ዋውውው የፎርኑ አሰራር የሰዉ ሒወት ያጠፋል 😊 እናመሰግናለን
@@kierkm5305 ውሸት ነው ሰ
@@kierkm5305 አይ ተሳስታ ነው ውሸት ነው ሲሊንደር በሙቀት የሚፈነዳ ቢሆን አረብ አገር ሁሉም ይፈነዱ ነበር
ሀላባ ታደርሽያለሽ እናት
የት ነዉ ሱቅሽ
የተቢ እወድሻለሁ የኔ ጀግና
የቤት እቃዬን በሙሉ ከአንች ጋ እገዛለሁ ከዚህ አላንኳትትም!
*የኔ ቆንጆ ሁሉም ነገር አለ ሀገር ብር ብቻ ይዛቹ ኑ የኔ የመዳም ቅመሞች ደምሩኝ ስወዳቹ የዳቦ ምጣድ ግን Eksona ይሻላል*
commet ነው አንደኛ የዳቦ ምጣድ ይወደዳል እንጂ።
ተባረኩ በሀቅ መስራት ለራስ ነው
ማሻአላ የመጀመራ ኮማች ነች ደስብሎኛል😂😂😂😂😂😂 በርቺ ለምልዬ የኔ ጀግና
ሮጠሽ ወርቅ የተሸለምሽ መሰለሽ😊
@@hayu684ወይኔ 😁😁😁🤣🤣🤣
ለምን ብየ ከዱባ እጭናለው የታርጎ አገሬ እገዛለው
ለዚህ እኮ ነው ማደቅሽ እውነት እውነት ታወራለሽ
ጎበዞች በርቱ የስራሰው ደስ ይለኛል ግን ወሎ ትወሥጃለሽ ለሜ የኔውድ
የተንቢ ጀግና ነሽ የሥራ ሠው🎉🎉🎉🎉
ለሙዬ ይሄንን ሁሉ ስንት ጨረሰ አስረጂን
ነፂ. ጥስጡን ወገዉን ሰትነገሪን
ቦታች የት ነው ድልበር ታደርግልቹ ፍርጅና የልብስ ማጥብይ ፍልጌ ነው ❤❤❤
እህቴ እኔም እፈልግ ነበር ግን ሠዉ የሚሥቀምጥልኝ የለኝም ወሎ ናቸዉ ቤተቸቦቸ በቅርብ የለኝም ከኔ ጥቅም ብቻነዉ ዘመዶቸም የሚፈልጉት አያሥቀምጡልኝም ሣይጨምር እገዛ ነበር
እባክሽ ሲሊደሩን እውጭ እንዳታስቀምጥ ንገሪት በአደጋው ከባድ ነው
የተቢየ ወደ ወሎ ትወስጃለሽ ወይ??
የዳቦ ባትራ ስንት ነው
ለምን ወገውን አትነገሩም ድስጥም ክደኑን እፊልግ ነበር
በጣም ነው ምወድሽ ለምለም
አይን ከምትዪ ምድጃ ብለሽ ተናገሪ
ምን አስበው ነው ፎረን ከሲሊደር ጋር😮😮😮ርቆም አልተቻለም
ለሙዬአላህይጠብቅሽጀግናዋማርበርቺ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ምን እያልሽ ነው አንዴ ሲሊንደሩ እውሽጥ የሚገባው 💯 ፐርሰንት አስተማማኝ ነው ብለሽ ነበር መጨረሻ ግን እውስጥ የሚገባውን እንዳትገዙ አልሽ
ለሚ ፍርጁ ሳይሰካ ከተቀመጠ አይበላሽም ወይ ገዝቼ ካስቀመኩት
አረብ ሀገር ያላችሁ ፣ገንዘባችሁን በቅራንቅቦ አትጨርሱ።ገንዘባችሁን ቋጥራችሁ ሱቅም ሆነ ቁርስ ቤት ከፍታችሁ፣ለናንተም ለቤተሰብም ዘላቂ ነገር ስሩ።
መስራት ጥሩ ነው።ያልሰራ አይብላ። ነገር ግን ይህ ሁሉ ዕቃ በሃገር ውስጥ ቢሽፈን ጥሩ ነበረ።የኛ ሃገር መሪዎች ክልል ባለስልጣን ጀምሮ እስከ ወታደር ድረስ በሚስታቸው በልጆቻቸው( በልጆቻቸው ስም ውጭ ለትምህርት የሚወድቀውን ዶላር ይቅርና) ዛምቢያ ዑጋንዳ ...በመሄድ የዚችን ሃገር ሃብት ከማፍሰስ ይልቅ አገር ውስጥ ብዙዎችሳንች ሳምሰንግ ወዘተ በመጋበዝ አብሮ በመሥራት አገርንም ትውልድንም ማዳን ይቻል ነበር።የክልል መሪ አለቃዎች ሆዳችሁ አልቀነሰ አለማፈርሽ 1ኞ 2ኞ እያልክ በሰው ምርት ተዝናኑ።
በትላይ የልብስ ማጠቢውን ስንት ነው
አግብተሺ ልጂሺን ወልደሺ እቅፍአርገሺ እስታይሺ ነው የሾኮልኩት የኛጠካራ ውለሺ ግቢ❤
Wow good job ❤
ጎበዝ 👍👍
ለሙዬ የኔው በናሽ የዳቦውን መካጋገሪያ ነው የምፈልገ ስልክሽን በቴሌግራም ላውራሽ መልሽልኝ እቤት ታደርሽልኝ እሽ ውድ በርቺ
ለ ልጅቷ የገዛሽላት ፍርጁ ዋው እንደ መዳም ቤት አለ አሪፍ ነው ❤
እባክሽን የኔ እህት ልብስ ማጠቢያውን
እስኪ ምክርስጡኝ መዳሜ እቃሰታኝነበር ካርጎላድርገውወይስ ልተወውእያልኩነው አገራችንምእቃሞልቷል ካርጎ የማደርግበት እቃውን ይገዛል
አደድሰ እቃ ኪሎ የማይከብድ ከሆነ የነጻ ወረቀት አጽፈሺ በራሰሺ አውጭ ይጠቅምሻል ባይ ነኝ ውደ
ሳኡድ ሆኖንሽ በበሀር ላኪው በበርሚል ዋጋው ያን ያህል አይጎዳሽም እናም እቃወቹ አሪፍ ከሆኑ ነው አርሱ ኩርሲ ከሆን ይቅርብሽ❤❤
በብሀር ላኪው
@@Tube-lv7sb ችግሩዱባይነኝ እቃውጥሩእቃነበር በስሜብልከው መሂጂያየሲደርስ ጥሩነውግን ይቀንሳልይላሉ
@@ዙዙነኝየእነቴነፋቂ ውዴ ዱባይነኝ የትነውየማፀፈው ደሞስ አብሬነውይዜየምገባው ወይስ መጀመሪያነውየምልከው
🙆ትንሽ ያስደነገጠኝ የጋዝ ስሊንደር እንዴት ከምድር ስር ይቀመጣል❓ ይህን አይነት ምድጃ የሚገዛ የፈነዳ ለት ሬሳ ባይገኝም በሰው ልክ አንድን ሰብስቦ ለምቅበር የሬሳ ሳጥን ገዝቶ ከቀባሪዎች ጋ ማስቀመጥ አለበት።
የጋዝ ሲሊንደር ቤት ውስጥ ሳይሆን ውጭ ተቀምጦ የራሱ ማስተላለፊያ ጎማ ከሲሊንደሩላይ አስገብቶ ከጋዙ ጋር ማገናኘት ነው ያለበት።
የት ነሽ ኮቻ ትውስጂለሺ ወይ
ዳቦ መጋገሪያው ስንት ነው???
ከዚህካርጎከማድረግእሱመግዛትይሻላልሀቂቃ
❤❤❤❤❤ዋወወወ
ማሻ አላህ ስታምሩ እህትና እህቱ አስቀናችሁኝ እኔም እህቴ ጋ እንደናንተ መሆን አማረኝ😘እህቴ አላህ ይጠብቅሽ ባለሽበት
ደሚርኝማ ዉድ
ወላሂ ከነሱ ትምርት ውሰዱ የመዳም ቅመምች ከዚህ የላካችሉ አትበሉ ሂሣቡ ያውነው ያውም ለማውጫ ለቀረጥ ተከፉሎ
🙏🙏🎉🎉
ኦርጂናልነቱ ምንያህል እርግጠኛያረገናል?
ጥራት ሰማይ እና ምድር ነው ልዩነቱ
እሽ የኔ ዉድ ኢሻአላህ እናየዋለን
የትነው በማርያም በቅንነት መልሽልኝ
የዳቦምጣድ አንደኛው ኢኮሳንአይደለመምወይ
ዳቦ መጋገሪያ ስንት ነዉ
እኔ ደቦ መገገሪየን እን የመጨረሻ ትንሹዋ ፊሪጂ ፋሊገለው ለምለም😢😢😢
ስንት ፈጀ
❤ለሚዬዬ መጋዘን አለሽ ወይ ገዝተሽ ልታስቀምጭልኝ የኔ ቅመም
በማንኛዉም ሰዓት ብደዉል ማግኘት ይቻላል
ጀግና ጀግና👍👍👍
ለሙዬ እና ነፂዬ በርታ ጀግናዎች ❤❤❤❤❤❤
ዋጋቸዉአይቀመሰም ያችየተለየነዉእዴ
ሁሉም ስንት ጨረሴ?
ይመችሺ ዙዝዬ አች ባትኖሪ ሁሉም አፉን ይከፍትብን ነበር
ሙሉ የቤት እቃ እሰከስንት የፈኛል ሀዋሳ ታደራሻለሽ
የድስቱንና የመጥበሻውን ዋጋ ነገሩኝ
ስልካችሁ አይነሳም አድራሻችሁ የት ነው ?
የዳቦ ምጣዱ ዋጋ ስንት ነው
የት ነው
ለምለም በጣም ጠካራ ጎበዝ ልጅ ነሽ አችን አለማድነቅ አይቻልም ❤የመዳም ቅመሞች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ያሠብነውን አሳክተን እኛም ባገራችን የፈለግነውን ነገር ሰርተን ለመኖር ያብቃን ❤❤❤
አሚንንንን ያረብ
Philips rice cooker and tefal actifry neberegn tegezalesh
የትነዉ ሀገሩ
እረ ለሚዬ ልክነሽ እደት ፎረን ጋር ጎን በጎን ሲልደር😢😢 ሆሆሆ
የተንቢ አደረሸሽን ልቀቂሊን
ጉራጌ ክልል ያሉ ስደተኞች ቲድለው ለሚን የመሰለ አገልጋይ ሰቷቸዋል በታማኝነት ከቦታው ታደርሳለች 😢😢😢የኛ ሸዋ የለም እዲህ የታመነ
ምናለ እንደዚህ እቃ የሚገዛልኝ ባገኝ 😢😢😢የተቢ 😢😢😢
የት ነው ክፍለሀገር ትልካላቹህ
ፓትራው ስንት ነው ዋጋው
ፓትራዉ ስንት ነዉ ዋጋዉ?
ለምለም የሴቶች ተምሰሌት ጀግና የምትሉ ለይክ ደሚሩኝ እስት
በጥለብ እፈልጋለሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
ለሙየ የኔ ጀግና እህት❤❤❤
ለምለምዬ በምን ላግኝሽ እቃ ፈልጌ ነበር ለቤተሰቦቼ እንድታደርሺልኝ
እስክሪኑ ላይ ስልክ ቁጥራ አለልሽ
0913314221
እናመሰግናለሁ የኔ እህት ስለ መረጃ
ፖስት ያደረግሺው ፎቶ እንሺው ከሀይሞኖት አይደግፍም
ወገኖቼ እኔ በግሌ ምን እንደምመኝ ታውቃላቹህ ? መንግስ የጸና ህግ እንዳያወጣ
በቃ ከአሁኑ ጀምሮ ማንኛውም እቃ ክትላልቆች እስከ ጥቃቅን ማንኛውም እቃ ከውጭ እንዳይገባ ሁሉም ነገር ከአገር ውስጥ የሚመረተው ብቻ መጠቀም የሚል ህግ ነው እየተመኘሁ እና እየጸለሁ ያለሁትኝ 🤲
ለምን አገራችን የገዛ ሀብቷ መጠቀም አለብን ምንም የሚጎድለን የለም እና ወገና የሚስማማ በሀሳቤ ካለ ላይክ ከዛ ደብዳቤ ለመንግስት እናስገባለን
____ ሁላቹህም ፌርማቹህ ኑነሩ እባካቹህ
የፓትራው ዋጋ ስንትነው
እህቴ ወሎ ታደርሻለሽ
ወሎ ወልቶልሽ የለ በየ ከተማው