Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በእውነት በዚህ ዘመን እደናተ አይነት መምህር በዚህ ዘመን ስለሰጠን ስለስነሳልን ቸሩ አምላክ ይክበር ይመስገን ቃለሕይወት ያሰማልን።
እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ አማኝ የድንግል ማርያም ልጅ ያደረገኝ ፈጣሪዬ ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ እግዚአብሔር ያቆይልን የሰማነውን የሕይወት ቃል በልቦናችን ያሳድርብን ከተዋሕዶ በረት ከእመቤታችን እቅፍ አያውጣን አሜን
አሜን አሜን ኦርቶ ዶ ክ ስ መ ሆ ን መ ታደል ብቻ ሳይሆን መ መ ረጥ ም ነው መምህሮቻችን ን ቃ ለ ህ ይ ወ ት ያሠማልን ያብዛልን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ሆንኩኝ እናት ቅድስት ቤተክርስቲያን እኔ ሃጥያተኛ ልጅሽን ስለሰበሰብኝ ተመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን ❤❤❤️
ቃለሒወት ያሰማልን እግዚአብሄር ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
ጠላት ይፈር የኔ ልጆች በፍቅር የኑራችሁ ራሳችሁን ጠብቁ እወዳችኋለሁ ከአሜሪካ
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
እናንተን የመሰለ ወጣት መምህራን እያለን ገና ብዙ እውቀት ወደ ወጣቱ ይደርሳል በርቱ ለውጥ ይመጣል ምዕመናን እባካችሁ ባገኛችሁት አጋጣሚ ሁሉን ይሄን የመሰለ ምግበ ነብስ ተቋደሱ አለም ለኛ ያለው አመለካከት ይቀየራል ብዙዙ ነብሳት ይማራሉ ትውልዱ ከእግዚአብሄር ይታረቃል ላገራችንም ምህረት ይሆናል።
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🏻የሚገርም የሚደንቅ እውነት እውነቶን እንዲህ ነው መስበክ ማስተማር መስበክ
እግዚአብሔርይመስገንአሜንመምሮቻችንቅለህይወትንያስማልን አሜን አሜን❤🎉🎉🎉
እግዚኣብሄር ይስጥልን እውነት ነው መታረም ያለበት ነው ምንንም አይረባንም የለበስነውን በጥለት የተዥጎረጎረ በጣም ሰፊ ጥለት ቀስ ስናሳይ ስናይ ለፀሎት ሳንተጋ ፎቶ ስናነሳ ስንነሳ ስብከቱን አንሰማም እኮ
አሜን አሜን አሜን 🙏 እግዚአብሔር አምላክ እናተን ለእኛ እየሰማን ለማንረዳው እያየን ለማናስተውለው እናተን ልኮልናልና ዘላለማዊ ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏♥️ቃለ ሂይወት ያሰማልን🙏♥️ቃለ ሂይወት ያሰማልን🙏♥️ቃለ ሂይወት ያሰማልን🙏🥰ውድና ክቡራን መምህሮቻችን😍 አቤቱ ጌታሆይ የደምህ ፍሬ ስላደረግኸኝ የፍቅር መጨረሻ ባይኖረውም በገባኝና በሰጠኸኝና በፈቀድህልኝ ልክ ዛሬም ነገም ለዘላለም አመሰግናለሁ 🙏 እኔን ሃጢያተኛ ልጅህን በመንግሥትህ አስበኝ🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምሮቻችንቅለህይወትን ያሰማለንአሜን አሜን አሜን
Ameen Ameen 🤲 🤲 Ameen Ameen 🤲 🙏 ❤️ Waaqaayoo Saagaalee jiireenyaa isiin haa dhaageesiisuu Abootaa keenyaa❤❤❤Tolee nii dhaageefaanaa ❤❤❤❤❤❤
ቃለህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ።
ብእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ መምህሮቻችን እኛም አይኒ ልቦናን ይክፈትልን እግዚአብሔር አምላክ 🙏🙏🙏
Kalehywet yasemalnamen🙏 amen🙏 amen🙏
በእውነቱ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ አባቶቻችንን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ በሰላም መጣቹሁ በጸሎታች አስብኝ ወለተ ገርማ እያላቹሁ ያለሁበት በስደት ነው እና ወገንቼ ለሁላችንም እግዚአብሔር አምላካችን በያለንበት ይጠብቀን አሜን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን! እግዚአብሔር ይስጥልን!!
Very good!You got it 👍🙏 Beautiful church? Many beautiful churches? 'You are the temples of Christ, you all, we all are church...' Keep up the truthful preachings, teachings!? Thanks 🙏👍❤️💐
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህሮቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን
ልዑል
Amen Amen Amen Kale hiwot yasemalene
አሜን አሜን 🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜን
Kalehiwet yasemaln betam dess yemil tmhrt new memhrochachnn egziabher ytebkln❤❤❤❤
ቃል ህይወት ያስማልን
Amn❤❤❤amn❤❤❤amn
በእውነቱ እንደዚህ አይነት መድረክ በየ ቦታው ቢበረታታ ቢስፋፋ ባይ ነኝ።
እውነት እኛ ኦርቶዶክስሳውያን ከመምህሮቻችን መማር ያለብን ትህትናቸው ነው ❤❤❤
Kale hiywot yasemalen amen
ጸጋውን ያብዛልቹ❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን
Selam Selam Ye Tewahdo Ljoch Ene Mlew Egnih Ke Memhr Tedros Yalu Memhr Man Ybalalu ❤❤❤🙏🏾✝️✝️✝️
Qal hiwat yasamaln 🙏
ልክ አሁን እኔ በእርቅት ሆኝ እንደምሰማችሁ እመአምላክ በአለችበት ሆና የእኛን ለሎት ትሰማናለች❤
ስብከት በጠም ይሰበካል ወጣቱም ከትልቅ እስኬ ትንሹም ስብኬት ስጀመር ይወጣሉ የራሳቻው ችግር ነው
ግን አታጨብጭቡ በቃ ውይ
@@HasetGantawhat do you mean???
❤❤❤
ትዝታው ትልቅ መሃይም ነው በነገራችን ላይ'
ቤክርስቲያን የምትለምነው እኮ እኛ ኦርቶዶክሳውያን አስራታችንን በትክል ስለማንከፍል ነው። ቤ ክ ክርስቶስን በደብ ከማንም በላይ እንደምትሰብክ አታስተምርም የሚሉት ራሳቸው ያውቁታል። ነገር ግን የኛ እምነት ለስጋም ለነብስም ምቹ ሆና ሳለ የስጋ ፍላጎታቸው አይሎባቸው ሰአታቱ ማህሌቱ ቅዳሴዉ ወንጌል አይመስላቸውም። እንጅ ቤተክርስቲያናችን ምኗ ነው ወንጌል ያልሆነ? እሰኪ መጽሐፍ ቅዱስ ሳይገልጡ ግቢዋ ውስጥ ቁጭ ይበሉ ሁሉ ነገሯ በምሳሌ መስላ ወንጌልን ለአለም እንደምትሰብክ ይረዳሉ።
እናመሠግናለን
ተዋሕዶ የየእለቱ ወንጌል የሐዋርያት መልእክት ምስባክ መዝሙረ ዳዊት ለ365ቱ ቀናት በመጽሐፍ አዘጋጅታ የሚያስተምረው ለሌለው እንኳን ሪፈረንስ ግጻዌ የተሰኘ ማውጫ መጽሐፍ አዘጋጅታ ወንጌልን ታስጠናለች። የቤተክርስቲያን ፊደሏ እንኳን ወንጌል ነው። ቀናቶች ስያሜያቸው ወንጌል ነው። ዘመናት ስያሜያቸው ወንጌል ነው።አባቶቻችን ሀዲስ ኪዳን ብሉይ ኪዳን በቃላቸው ነው የሚይዙት። የሐዲስ ኪዳን ሊቃውንት የብሉይ ኪዳን ሊቃውንት ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጪ ከየት ይመጣል ?የሚነቅፉንን እግዚአብሔር ይርዳቸው እንጂ የልብ አይን ከተሸፈነ እንዴት ሊያዪት ይችላሉ ?
የት ይሆን???
Eghzabiher ymesghen endenante memhran yeseten wendmoshe estoshe stawku satawku bemnm teamr haymanetashu endatkeyru endatafru bezih zemen yalu defarosh Eghzabiher ytebken.
ለመሆኑ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስጋዬን ያልበላ ደሜን ያልጠጣ የዘላለም ህይወት የለውም ብሏል። ታዲያ ይሄ የወንጌል ክፍል በየእለቱ የሚፈጸመው በተዋህዶ ቤተመቅደስ ከህማማት ወቅት በስተቀር ይፈጸማል። ታዲያ ይሄ ወንጌል አይደለም ወይ? ጌታችን እንዴት ብለን እንደምንጸልይ አስተማረን እኛም አባታችን ሆይ ብለን እንጸልያለን ይህ ወንጌል አይደለም?
በአንድ ቅዳሴ ላይ ሀዲስ ኪዳን ይነበባል መልእክታት ይነበባሉ መዝሙረ ዳዊት ይነበባል እና ቅዳሴው እራሱ ሙሉ ለሙሉ ወንጌል ነው። ከጌታ ልደት እስከ ስቅለቱ ሙሉውን ነው የሚሰብከው። የተዋህዶ ህይወቱ እራሱ ወንጌል ነው ጾም ጸሎት ስግደት ምጽዋት ክርስትናን በሕይወት መኖር።ክርስቲያን ህይወቱ የሚነበብ ፊደል መሆን ነው።
መምህር በመጀመሪያ ይቅርታ አንዳንድ ክረሲቲያኖች በተክሊል ባገቡ ክርስቲያን ሰርግ ላይ ካህንናዲያቆናት በዘፈን ይጨፍራሉ ብለው ይታዘባሉ ይሒስ ቢታይ 🎉🎉🎉🎉🎉
ከባድና አስቸጋሪ ሸክም ተብትበው በሰወሰ ትከሻ ላይ ይጭናሉ እራሳቸው በጣታቸው ስንኳ ሊነኩት አየሰወዱም ማተረዎስ 23:4 በሐይማኖት ጭምብል በብለሃት የተፈጠረ ተረት የትውልዶቸሰ ታረመክ የአጋንንት ትምህርት እያደመጡ ሐሰዘሰብን ለሰየሰጣነሰ የሸጡ የዲያብሎስ አጀንዳ አራማጆች እንዚህ የማያፍሩ ጉዶች ነፈሰበለዎች ስራችሁ የሰፍረስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም
መጀመሪያ መጽሐፍ ቅዱስ ይነበብ
እርስዎ ካነበቡ ይበቃዎታል
ሁለተኛ አይከብድም
የእናንተ ጥንቆላና አስማት ከሰይጣን ጋር ያላችሁ ቀጥተኛ ግንኙነት ማን ይንገራችሁ?
ሁሉም የራሱን ሸክም ይሸከም
,ድዘዝ..
@@RyHj-vu4rx አፍዝ አደንግዝ
አፍዝ አደንዝዝ እናንተ መናፍቅ ቤጤ ናችሁ ሌብነትን የተጎናፀፋችሁ
@@TGSTTGSከሰይጣን ጋራ ቀጥተኛ ግንኙነት ያላችሁ እናንተስ ? ከእግዚያአብሔር የሆነ የእግዚያአብሔርን ቃል ይሰማል እናንተ ከእግዚያአብሔር አይደላችሁምና አትሰሙም እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ ዮሐንስ ወንጌል 8:44_47
ቃለ ሕይወት ያሠማልን
ቃለ ህይወት ያስማልን
በእውነት በዚህ ዘመን እደናተ አይነት መምህር በዚህ ዘመን ስለሰጠን ስለስነሳልን ቸሩ አምላክ ይክበር ይመስገን ቃለሕይወት ያሰማልን።
እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ አማኝ የድንግል ማርያም ልጅ ያደረገኝ ፈጣሪዬ ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ እግዚአብሔር ያቆይልን
የሰማነውን የሕይወት ቃል በልቦናችን ያሳድርብን ከተዋሕዶ በረት ከእመቤታችን እቅፍ አያውጣን አሜን
አሜን አሜን ኦርቶ ዶ ክ ስ መ ሆ ን መ ታደል ብቻ ሳይሆን መ መ ረጥ ም ነው መምህሮቻችን ን ቃ ለ ህ ይ ወ ት ያሠማልን ያብዛልን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ሆንኩኝ እናት ቅድስት ቤተክርስቲያን እኔ ሃጥያተኛ ልጅሽን ስለሰበሰብኝ ተመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን ❤❤❤️
ቃለሒወት ያሰማልን እግዚአብሄር ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
ጠላት ይፈር የኔ ልጆች በፍቅር የኑራችሁ ራሳችሁን ጠብቁ እወዳችኋለሁ ከአሜሪካ
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
እናንተን የመሰለ ወጣት መምህራን እያለን ገና ብዙ እውቀት ወደ ወጣቱ ይደርሳል በርቱ ለውጥ ይመጣል ምዕመናን እባካችሁ ባገኛችሁት አጋጣሚ ሁሉን ይሄን የመሰለ ምግበ ነብስ ተቋደሱ አለም ለኛ ያለው አመለካከት ይቀየራል ብዙዙ ነብሳት ይማራሉ ትውልዱ ከእግዚአብሄር ይታረቃል ላገራችንም ምህረት ይሆናል።
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🏻የሚገርም የሚደንቅ እውነት እውነቶን እንዲህ ነው መስበክ ማስተማር መስበክ
እግዚአብሔርይመስገንአሜንመምሮቻችንቅለህይወትንያስማልን አሜን አሜን❤🎉🎉🎉
እግዚኣብሄር ይስጥልን እውነት ነው መታረም ያለበት ነው ምንንም አይረባንም የለበስነውን በጥለት የተዥጎረጎረ በጣም ሰፊ ጥለት ቀስ ስናሳይ ስናይ ለፀሎት ሳንተጋ ፎቶ ስናነሳ ስንነሳ ስብከቱን አንሰማም እኮ
አሜን አሜን አሜን 🙏 እግዚአብሔር አምላክ እናተን ለእኛ እየሰማን ለማንረዳው እያየን ለማናስተውለው እናተን ልኮልናልና ዘላለማዊ ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏
♥️ቃለ ሂይወት ያሰማልን🙏
♥️ቃለ ሂይወት ያሰማልን🙏
♥️ቃለ ሂይወት ያሰማልን🙏
🥰ውድና ክቡራን መምህሮቻችን😍
አቤቱ ጌታሆይ የደምህ ፍሬ ስላደረግኸኝ የፍቅር መጨረሻ ባይኖረውም በገባኝና በሰጠኸኝና በፈቀድህልኝ ልክ ዛሬም ነገም ለዘላለም አመሰግናለሁ 🙏 እኔን ሃጢያተኛ ልጅህን በመንግሥትህ አስበኝ🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምሮቻችንቅለህይወትን ያሰማለንአሜን አሜን አሜን
Ameen Ameen 🤲 🤲 Ameen Ameen 🤲 🙏 ❤️ Waaqaayoo Saagaalee jiireenyaa isiin haa dhaageesiisuu Abootaa keenyaa❤❤❤Tolee nii dhaageefaanaa ❤❤❤❤❤❤
ቃለህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ።
ብእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ መምህሮቻችን እኛም አይኒ ልቦናን ይክፈትልን እግዚአብሔር አምላክ 🙏🙏🙏
Kalehywet yasemaln
amen🙏 amen🙏 amen🙏