ሰበር ዜና - ለፑቲን አደገኛ ነገር ተነገረ ያደርጉት ይሆን | ደብረፂዮን ዛቱ | የአቶ ሀይለማርያም ደብዳቤ
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
www.youtube.co....
Facebook
/ abelbirhanu21
አቤቱ የስማይና የምድር ጌታ እባክህን ኢትዮጵያ አገራችንን ስላም ፍቅር ስጥልን ለአለም ስላም አውርድልን
አሜን!!!🙏🏾☦️♥️
Amen amen aman
A as
አሜን
የትግራዩ አፄ ደብረፂዎን እና የዩክሬኑ ዘለንስኪ ቅዠታቸው አያልቅም
አቤቱ ጌታ ሆይ አስበን 😢🤲🏿
ኸይር አሰማን
ፈጣሪ ሰላሙን ይላክልን እንጂ ምን እንላለን🙏🙏
ደምሪኝበቅንነት
ራሻ ወደ ፊት በል💪💪🇷🇺🇷🇺🇷🇺👍
ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ለህዝባችን 💚💛♥
ሰላም ለሰዉ ልጆች በሙሉ
ጦርነት መገዳደል በቃበለን የሰማይና የምድር ፈጣሪ
አላህዬ የምዬ የህዝቤን ነገር አደራ
ይሻላል ይለይለት ምን የሚያጋጋ ነገር የለም አለም ላይ ሁሉም 1=1 ይሆናል
አቶኃይለማሪያም ሀገራችንን ካዳኑ ሰዎችአንዱናቸው ስንትወንጀል የፈፀሙትን ሲፈታየነበረ ፍርድቤት ዛሬ ሀቀኛመስሎ መታየቱትዝብትነው ማንም አይቀበልም።
እግዚኦ የዘንድሮ ፍርድ አቶ ሀይለማርያም ምን አደረገ በስልጣን ዘመኑ ሀቀኛና እውነትን ተናጋሪ የማይበረክትበት ሀገረ ኢትዬጲያ
ማነዉለህግእሚቀርበዉእሱአይደለደገዳይ ሲጀመርአቤትቀልድሀገራችን ታሳዝኛለሸ
በጣም ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን።
የአማሪኛ አኒሜሽን ቀልዶች ለመከታተል ከጎን ያለውን ፎቶ ይጫኑ።
ተመልከቱልኝ የትውልድ አገሬ ድሬ ፅዳቷን
selami lehagere 💚💚💚💛💛💛❤❤
ደብረጼን ከተናገረው ይልቅ ኣንተ መድገምህ ነዉ የገረመኝ ምክንያቱ ኣንተ ስለ ዩትዩብህን ብር ብቻ ነህ ምታስበዉ
እነስብሀት ነጋን የለቀቀ ፍ/ቤት ሀይለማርያም ደሳለኝን ለማሰር ስዘጋጅ ግን አይገርምም ግራ የገባው ነገር ጉዳኛ ሀገር ሆናለች እኮ ኢትዮጵያ
ምንም ሆነ ምን ትንቢት ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው ንስሀ ገብተን እንዘጋጂ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
no.1 😥😘😘
እስቲ ፑቲን በሩሲያ ህዝብ ምን ያህል ተቀባይነት አለው እሱን ብትነግረን?
ትክክል ነው ጆባይደን ፉቲን የጦር ወንጀለኛ ነው ህዝብ እየደመሰስ
ሰላም ለአለማችን !!!!!!!!
ደምረኝ።ወድምእመልሳለሁ
አሜሪካን ግን የእጅሽን ይሰጥሻል እግዚአብሔር አንድ ቀን !!!
አላህሆይ"ይህንንሠውመጋደልበቃበልልንያረብ🤲🤲🤲🤲
ሰአድ ቤተሰቤ ሁኝ ውደ
Com'on putting show as
ሰላም ነው አቤል
እደነህ ይቶብ።ልከፈት።ነበር እስቲ
እደት እደምከፍት አስረዳኝ
ዜናዎችህ ሌሎች ከዘገቡ በኋላ የሚቀርብ ስለሆነ አስተካክል ።
ደብረጽዮዎን የት ተደብቃ ነው ምትፎክረው
አሜሪካ ምንም ብሆን የብዙ የዓለም ሕዝብ መጠለያ አገር ናት ። ምንም አይነት ነገር አይድረስባት ለማንም ክፋ ነገር አይሁን ። ለኔ አሜሪካ አገሬ ናት ። በትውልድ ኢትዮጵያዊ ብሆንም አገሬ ከኢትዮጵያ በላይ የኖርኩበት ያደኩበት አገር ነች አሜሪካ ። ስለዚህ ስለ አሜሪካ ክፋ ነገር የምትሉ ሰዎች ተቆጠቡ ። ለአገራችን ኢትዮጵያ በብዙ ሚልዮን ዶላር በየአመቱ ወደ ኢትዮጵያ ለቤተሰብ ሰዎች ይልካሉ ። አሜሪካ ና ኢትዮጵያ የረጅም አመታት ወዳጅ አገራት ናቸው ። ለአሜሪካም ጸልዩ ምንም አይነት ችግር በዝህ ጦርነት እንዳይሆን ፑትን እንዳለው እንዳይተኩስ ጸልዩልን ። አሁን ያሉት የዲሞክራሲ ፖሪት በብዙ ነገር የደከሙ ናቸው ። ሰላማዊ አገር አገር ነው በሰላም ወጥተን የምንገባ የተባረከች አገር ናት ። ብዙ ነገሮች የተበላሹ በዴሞክራሲ ፖርት ነው ። ጸልዩልን እኛም ለአገራችን ኢትዮጵያ እየጸለይን ልባችን ሌተ ቀን እዛ ነው ። እግዚአብሔር ለሁሉም ሰላሙን ያውርድልን ። I love Ethiopia no matter what and I love America and have responsibility for America.
ለገብረ ጺወን ግን ማነው የዶክትሬት ማዕረግ የሰጠው ነው አንተ አንተ ነህ እስኪ ንገረኝ ዶልትሬት አይደለም ሌላ ተራ መጠሪያ አይገባውም ይሄ ሰው በላ አውሬ
አቶ ሳጥናኤል ደብረጺዮን ገብረ ጋኔል ቢባል እምትስማሚ ይመስለኛል ።
@@hlenagetaneh3107 ደብረጺወን እና ገብረ የሚለው ቃል መግባት የለበትም ይህ የሳይጣን ቁራጭ
Selam selam abelo✋
ጆባይደንን ብቻ አሩን ቢያበላው ደስ ይለኝ ነበር ድል ለምርጡና ለብቸኛው ጀግና ፑቲን ምን አደረገ አለምን ሴጣን አይገዛትም ነው ያለው ።
ፑቲን ሰይጣንነው አገር እሚያነድ በነዋሪወች ላይ ከባድ መሳሪያ የሚተኩስ ጨፍጫፊ ነው አለምን ሊያጠፋ እየተዘጋጀ ያለውን መደገፍሽ እምትገሪሚ ነሽ
@@ጸሎተ አለም የምትጠፋው በውስጧ ባሉ የሳጥናኤል አምላኪ በሆኑ መንግስታት ወይም ህዝብ እንጂ በፑቲን የተነሳ አትጠፋም ።ጥቂት አገሮች ብቻናቸው በአላህ ወይም በእግዚሀብሄር የሚመሩት አብዛኞቹ ሀገራት የሴጣን ማሀበርተኞች ናቸው እነዚን ሀገራት ገርፋ ብታስተካክል ምን ሀጢያት አለው የማሀበርተኞቹ ደጋፊ ካልሆንን በቀር።
Argetwal dudub now
ካላስቸገርኩህ
Yaarabii saalm awerdilin🤲🤲🤲
ጆብአይደን እሡ ነው ወንጀለኛው ጠብ ጫሪ
አሜሪካ ይገባታል
🇪🇹💞🕊️🙏
ደምሪኝ እመልሳለሁእህት
ደብረ ፂወን መጀመርያ እርሠወ ወደህግ ይቅረቡ ወጀለኛነወት እና
ሰላም ለአለማችን ሰላም ለሀገሬ
ደምሪኝውደበቅንነይእመልሳለሁ
ሩሲያ ጀግና
ክክክክ ፑቲን እንት በትወድነው ባክህ ክክክ ?
የ12ኛ ክፍል ውጤት መንግስት እያለመጠበት ነው አቤላ ድምፅ ሁነን ተስፋ ሊያስቆርጡን ነው
የአውሮፓ እና የሜሪካ መንግሰታት የትግራዩ ጁንታ ሀገር በምያሰተዳድርበት ወቅት ለኢትዪፕያ ልማትና ፍትህ ተቆርቋሪ አለመሆኑን በተግባር የገለጸበት ዋናው መንገድ በሙሰና የዘረፈውን ገንዘብ በውጪ ሀገር ባንኮች ውሰጥ ማጠራቀሙ፣ ቢላ መኖርያ ቤቶችን መግዛት፣ ልጆቻቸውን ዶላር እየከፈሉ ማሰተማራቸው፣ በኢትዬፐያ ወሰጥ ፌክ የአባይ ግድብና ፋብሪካዎች መገንባታቸው፣ ፌክ አብዬታዊ ዲሞክራሲ መተግበራቸው እና ሌሎች ብዙ ብዙ አሰመሳይ ተግባሮችን በመፈጸማቸው አድር ባይነታቸውን አሰመሰክሯል። ለዚህ ነው ዘመናዊ ቅኝ ግዛት አራማጅ ሀገሮች ለጁንታዎቹ ሸንጣቸውን ገትረው የሚሟገቱላቸው።
ዶር ደብረጽዮን??
ሩስያ ጠብ እየጫረች ነዋ?
ይሀ ኣረመኔ ሳያቀርባቸው እሱ ቀድሞ ፍርድ እንደሚቀርብ ተስፋ ኣልቆርጥም።
👍💚💚💛💛💛❤️❤️❤️👍🙏🙏
ሚያቃጥለው ማን ነበረ የእጁም የምሰጠው ደብረ ስዖል ገ/ሚ ክክክክክክ ይገእም የፖለትካ እብደር እግ/ር በሰው ነፍስ ይሳለቃል ይሁን ሁሉ እናያለን
ድል ሁልጊዜም ለሩሲያ ወዳጃችን ከጎናቸሁ ነን ፣ ትክክለኛ አስተያየት ነው ምእራባውያን ልካቸውን ማወቅ አለባቸው ናቶ ይውደም፣ ወንጀለኛ ባይደን ነው ለኢትዮጵያም ክፉ አሳቢ፣ አሸባሪው ደብረጽዮን ወዱት ወዴት አንዱ አራጅ አንተ መሆንህን ከመቸው ረሳህ ?
ንጹሀንን ዜጋ እየጨረሱ የጦር የወንጀለኛነት እንጂ ጀግንነት የለም
ሩስያ ምን እያደረገች ነው አሁን? በሰላም እያወሃደች?
ቆይ ግን አንተ ለማራና ለአፋር ህዝብ ድምፅ የማኩነው
Abelo Denanagar Mawrat Alnafeqehim?
ሩሲያ washington DC እና London ላይ ነው ሚሳኤሉን መሞከር ያለባት
ፑቲን ሲፎክር የእራሱ ሰዎች ጉድ እንዳይሰሩት ጦርነቱ አልሳካ ሲለው የሚፎክረው በኒኩለሩ ብቻ ነው
የአይለማርያም ጥሮነቱንም መጥፎነቱን አይታወቅ መግሰትም ሳይመሰነው ከሰልጣናቸው የወርዱት አው ምን ታይቱነው ለፍርድ የሜቀርብት ወይ ያገራችን ፍርድ የሜያሰቅ😂😂😂😂😂
ማንም ብሄር ይሁን እንዴት የእግዚአብሔር ፈጡር ከነነፍሱ እሳት ውስጥ ይጨመራል በጣም ያሳዝናል አሁን ኢትዮጵያ መግስት አላት ይባላል እግዚአብሔር ይፍረዳባቸው
አቤል የልጅ ሀብታም
የማይካድራንደም የጠጣዉማንሁኖደብረፂሆነዉኮ
Haile Maryam leba. abro syaskebet neber. asgebaw. sheba. yetasser
Belefelefu af ytefu , be careful what you wish for mr Biden
Lemen yetaseral
ስለሀገራችን ጉዳይ ብዙም የዘገብ አይደለም እ ጭራሽ ጥዋት አዲስ አበባ ማለቱን ትተህ ፊንፊኔ አላለም ስንት የተከፈለክ ነው
Please use evidence as visual instead of showing roads
He wants you to watch the whole news 🤣🤣🤣🤣🤣
Betam late eyehonk new
ደብረፂሆን እራስህ ለፍርድ ትቀርባለህ አዛኝ አትሁን
አህለንን ወዲ ያገሬ በሥደት አለም የምትኖሩ ከሀሳብ ከጪንቅ አላህ በቃ ይበላችሁ ወዶቼ ፍሮፋይሌን በመጫን ቤተሠብ አርጉኝ ትጠቅማላችሁ
Liar liar liar liar liar liar liar liar
አሰላሙ አለይኩም ውድ የእስላም ልጆች ኑ ድናችንን እንወቅ ለነገው ለአኼራ ቤታችን📚✔✔
Yager zena yelem? Yeputene selfegna honeh yemtlefelefew? Puten werari mehonun lemen bedemb atgelesm?
Yrasu telalakey nachow
Puten ye bidenen melas mekuret alebet ye alemachen 1st wenjelegna biden nw
Ar DTse 🤭🤭🤭
Yeshibr Buden Meri eyalek adnekorken. Propaganda techelaleh.
Comment betam tichiyalesh,, b coment adonkorken
Lemin ye weyanen propoganda be zenah tasgebaleh?....yihe negereh kemengist gar chiger yasgebihal soon
ሽብር አንተ ነህ