አደገኛው የከንቲባዋ ንግግር | "ዘር የማጥፋት ጥሪ" ወይስ...? | እነ የሱፍ ኢብራሂም ስልጣን ይልቀቁ | አራት ኪሎ ሚዲያ |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024
  • #aratkilomedia #ethiopianpolitics
    አደገኛው የከንቲባዋ ንግግር | "ዘር የማጥፋት ጥሪ" ወይስ...? | እነ የሱፍ ኢብራሂም ስልጣን ይልቀቁ | አራት ኪሎ ሚዲያ| ‪@AratKiloMedia‬
    • አደገኛው የከንቲባዋ ንግግር | "ዘ...
    የማህበረሰብ ትስስር ገጾቻችንን ይከተሉ!
    .......................................
    ፌስቡክ: www.facebook.c...
    ቴሌግራም: t.me/Horn_Afri...
    ትዊተር: Ar...
    #ethiopia #ethiopianpolitics #aratkilomedia

Комментарии • 33

  • @yeshibekele1370
    @yeshibekele1370 Год назад +1

    ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏🏽

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Год назад +1

    እናመሰግናለን
    የአማራ ተወካዪች ዝርዝር ይሰጠን
    እንቃወማለን ❤

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Год назад +1

    ወንድሞች ሆይ ❤
    እባካችሁ ፍቃደኛ ጠበቃወችን ጠይቁ እና አዳነች ትከሰስ
    ማሰደንገጥ ይደረግ አደራ አደራ ❤😭❤

  • @saidfeleke3153
    @saidfeleke3153 Год назад

    በርቱ ጀግኖች እውነትን መጋፈጥ በራሱ ጀግነት ነው የአማራ ህዝብ ይህንን የወደቀበትን ከባድ ጊዜ እስከሚያልፍ ትግል ያስፈልጋል ሙሉ ጌታ አበርብር እንካን አያኃችሁ ስትጠፉ ያስጨንቀኛል !!!

  • @semahagnmannegerew4580
    @semahagnmannegerew4580 Год назад +2

    አራት ኪሎ በጣም ጎበዝ ናችው ስለ ወልቃይት ምን አዲስ ነገር አለ ምክንያቱም መከላከያ እየወጣ ነዉ የሚባል መረጃ አለ ስለዚህ የአማራ ውጣት ሠልጥኖ ሁሉም መታጠቅ እና መሠልጠን አለበት ሁሉም ከልዩ ሀይልና ከፍኖ
    ጎን መቆም አለበት ምክንያቱም የአማራ ህዝብ የመኖር ና ያለመኖር ፈተና ነዉ ።💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 አበቃ

  • @tinsaeyiglet176
    @tinsaeyiglet176 11 месяцев назад

    ጀግኖች

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Год назад +1

    ወገን ሆይ ❤❤
    የኦነጉ አብይ ግፍ ይቀጥላል ማውራት ይሰለቻል
    ብልፅግና አጭበርባሪ ነው
    የተግባር ጥሪ ተግባር ይደረግ ❤❤

  • @MELKAMUSHIBERU
    @MELKAMUSHIBERU Год назад

    በርቱ

  • @dessiegetnet2728
    @dessiegetnet2728 Год назад

    Exactly

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Год назад +1

    ፍቃደኛ ጠበቃ የለም ???
    አዳነች ትከሰስ 😭😭😭

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Год назад +1

    ❤❤ፍቃደኛ ጠበቃ የለም ???
    አዳነች ትከሰስ 😭😭😭

  • @mimikebede4456
    @mimikebede4456 Год назад

    ማነው የአራት ኪሎ ልጅ⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️

  • @fathifathi9214
    @fathifathi9214 Год назад

    አራትኪሎበጣምጎበ

  • @ፋኖነትጀግንነት
    @ፋኖነትጀግንነት Год назад

    ታንኩም ባንኩም እነሱ ጋር ስለሆነ .አማራን የሚችሉ መስሏቸው ነው የአማራ ተዋጊ እግዚአብሔር ነው .

  • @tsegayenegassa165
    @tsegayenegassa165 Год назад

    ስልጣን ወዳድ ስለሆኑ መልቀቅ አይሆናቸውም፡፡

  • @gezawmekonnen7139
    @gezawmekonnen7139 Год назад

    💯👌

  • @saidfeleke3153
    @saidfeleke3153 Год назад

    ሙሉ ጌታ አበርብር ጀግና ጋዜጠኛ እውነት ነው የህዝብን መገፋት መገደል ቢያንስ በሰላማዊ መንገድ መሞገት እንካ ያልቻሉ ህዝብን ሊወክሉ አይችሉም ለሆድ ካጎበደድክ ህዝብህን ዕድሜ ልክ ታስገድላለህ ለህዝብ ከሰራህ ደግሞ የህዝብን ነፃነት ታመጤለህ ህዝብም ይከተለሀል በጠቅላላ አማራ መሪ የለውም አብይ በሆዳቸው የሚገዙትን መርጦ ነው ያስቀመጣቸው ?

  • @fathifathi9214
    @fathifathi9214 Год назад

    😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤💖💚💚💙💙💚💙💚💙💚💙💙❤💙💔💗💗💞💛💙💙💙💚💙❤💚❤💔💙💗💗ወወወወውውውውውድድድድድድድዶውውውውውውውውዎዎ

  • @-adeyabeba
    @-adeyabeba Год назад

    ጥሩ ነው የተለየ አመለካከት ያለው ተወያይ ቢኖር ሀሳቡን በተለያየ አቅጣጫ ለመረዳት ያግዛል

  • @gezawmekonnen7139
    @gezawmekonnen7139 Год назад

    Arat kilo ethio251 bertu erasachun kenzi geboch tebeku

  • @fathifathi9214
    @fathifathi9214 Год назад

    የሚባልመረጀአለስታንኩምባን

  • @user-vi1hb8uk4w
    @user-vi1hb8uk4w Год назад

    ምነው አዳነች በጫማዋ ማሠብ ጀመረች!!! አነዚህ ሠዋች ከዘር ወተው ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚሠሩት መቼነው ?

    • @meronbelay2660
      @meronbelay2660 Год назад

      መቼም አያስቡም ከብት ከነሱ ያስባል

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Год назад +1

    ❤❤ፍቃደኛ ጠበቃ የለም ???
    አዳነች ትከሰስ 😭😭😭

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Год назад +1

    ወገን ሆይ ❤❤
    የኦነጉ አብይ ግፍ ይቀጥላል ማውራት ይሰለቻል
    ብልፅግና አጭበርባሪ ነው
    የተግባር ጥሪ ተግባር ይደረግ ❤❤

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Год назад +1

    ፍቃደኛ ጠበቃ የለም ???
    አዳነች ትከሰስ 😭😭😭

  • @fathifathi9214
    @fathifathi9214 Год назад

    💝💝💝💝❤❤💕💕💗💖💙💚💚💙💚💙💚💙💜💖💙💙💙💙💚💋💋💋❤💞❤❤💙❤💙💙💙❤💙❤💙❤❤❤💙💙❤👍👍👍👍👍