Alemneh Wasse ሰበር!! እስራኤል የሶሪየን ባህር ኃይል ጨምሮ ከ70%

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 203

  • @simpleEnglishwithGere
    @simpleEnglishwithGere День назад +21

    ወይ አለምነህ ዋሴ።አልተቻልክም።በርታልኝ ነበልባሉ ጋዜጠኛ።

  • @Yeshiwas230
    @Yeshiwas230 День назад +50

    እውነታው የአሳድን መንግስት የጣሉት አሜሪካን እና እስራኤል ናቸው ሚገርመው የሰውን አገር አይርሀይል ባህር ሀይል መሰረተ ልማት ማውደም ያው የምእራባውያን ስራ ነው ይህንን ራሽያ ብታደርገው ሽብር ነበር ሚባለው

    • @Roman-v9f9w
      @Roman-v9f9w День назад +7

      ትክክልም ነው።አቅም ሲኖርህ ህግም አውጪ ትሆናለህ።

    • @Yeshiwas230
      @Yeshiwas230 День назад +8

      @ እስራኤልም እኮ ልክ ናት ቀድማ ጠላቷን መምታቷ ምነው ኢትዮዽያችን ግብጽን እንደዚህ ብትወጋልን

    • @NouhTelecom-bh1qs
      @NouhTelecom-bh1qs День назад

      ልክ ናት እስራኤል ሶሪያ በርካታ አሸባሪ ድርጅቶች አሉባት ሁሉም የበላይነትን ለማረጋገጥ አገር ከማፍረስ አይመለሱም እስራኤልባደረገችው የመሳሪያ ውድመት የራሷን ደህንነት ብቻ ሳይሆን ያስጠበቀችው ለሶሪያውያንም ትልቅ እረፍት ነው የሰጠችው የሶሪያ ህዝብ የሚያስፈልገው ከገባበት ውድቀት ማገገሚያ ገንዘብ ልማት ወዘተ እንጂ የጦር መሳሪያ አይደለም ለዚሁም እስራኤልና አሜሪካ ሳውዲ ቱርክ ቃል ገብተዋል የሚያስፈልጋቸው ስራና ልማት ብቻ ነው

    • @jajah7767
      @jajah7767 День назад

      ምእራባውያንን እግዚአብሔር ይባርክ ኢትዮጵያ ግን 😂

    • @Yeshiwas230
      @Yeshiwas230 День назад +2

      @ አሜን ብለናል አሜሪካንን ኢትዬዽያንም ይባርክ ጠላቶቿን ደግሞ የፍልስጤም እጣ ይስጣቸው

  • @Good-d2w2f
    @Good-d2w2f День назад +17

    እስራኤል ሊባኖን እና ሶሪያ መሬት ገብታ ተቆጣጥራለች ግን ለመውሰድ ሳይሆን ድንበር ላይ የሚኖሩትን ዜጓቿን ለመጠበቅ እንዲመቻችት ነው።

  • @NouhTelecom-bh1qs
    @NouhTelecom-bh1qs День назад +10

    የሶሪያን ህዝብ በቃ ይበለው በስልጣን ችግር ዳግም ችግር አይግጠማቸው እንደ ሶሪያውያን የግፍ ጥግ የደረሰበት ህዝብ የትም የለም

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 17 часов назад +3

    ወይ አለምነህ
    አው ትገርማለህ
    አቤት አቀራረብህ
    በእውነት ጀግና ነህ
    ወይ እሥራኤል
    ፈጣሪም ያግዛታል
    ዙሪያዋን ተከባ
    እንዳትሆን ሠለባ
    ጣልቃ እየገባ
    ጠላቶቿን እያጠፋ
    የሚሆናት ተስፋ
    ህዝቧ እንዳይከፋ
    ወይ ሶርያ
    ጠላት ለኢትዮጲያ
    ያኔ ለሻቢያ
    በደርግ ዘመን
    ለእኛ ሠቀቀን
    አሰብን ያሳጣችን
    ክፉ ጠላታችን
    የዘራችውን አጭዳ
    በተራዋ ፍዳ
    የመሪው አባት
    የእኛ ጠላት
    በቃ አበቃላት
    አቤት ክፋት
    እሥራኤልን ጣለባት
    የሶሪያ መሪ
    አባት ልጅ መሠሪ
    የግብፅ አቃጣሪ
    ኢትዮጲያኔ ከፋፍለው
    ወደብ አሳጥተው
    ቀሩ ተበታትነው።

  • @NouhTelecom-bh1qs
    @NouhTelecom-bh1qs День назад +7

    አለም ነህ ዋሴ የምስራቁን ፖለቲካ ከዜጋው ፖለቲከኞች በላይ ታውቀዋለህ እረጅም አመት መሃላቸው ስለኖርኩ አብዛኛውን ነገር አውቃለው አንድም ስህተት ውሸት በሌለበት ሃቅ ነው የምትዘግብ ብቸኛ ሃቀኛ ዘጋቢ አንተን አየሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @muluemebetkebede205
    @muluemebetkebede205 День назад +1

    The best journalist Aleme thank you. You are quality.❤️💜

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 14 часов назад

    እናመሰግናለን አለሜ ❤

  • @Mengst420
    @Mengst420 День назад +17

    እስራኤላዊ ባልሆን 10:21 ይቆጨኝ ነበር
    ውብ
    ደግ
    ጀግና
    ባለ ምጡቅ አእምሮ ህዝብ ብቁ አመራር የእግዚያብሄር የቃል ኪዳን ምድር እስራኤል ኑሪ

    • @LiyewBelsti-tl2en
      @LiyewBelsti-tl2en День назад +7

      ጀዝባ ሂትለር ልክ ነበር
      መጥፋት ነበረባችሁ

    • @abc-ku2zw
      @abc-ku2zw День назад

      @@LiyewBelsti-tl2en
      Shhhh

    • @abdrazk7105
      @abdrazk7105 23 часа назад +4

      ኢስራኤላዊ ማላት ቡሽቲ ና ግብረ ሰዶማውያን ማላት ነው

    • @zeyaduMoha
      @zeyaduMoha 21 час назад

      ማሀይብ የሜታቅ ጨለምተኛ እደ ቃሩን ተሠምጣላቹ ጠብቁ ብቻ

    • @keimamehomed7014
      @keimamehomed7014 15 часов назад

      😂😂😂😂ፈሪ

  • @SamuelKebede-fj3ey
    @SamuelKebede-fj3ey День назад +1

    Alemneh wase dink gazetegna neh❤💎💛💜❤💎💛💜

  • @alemayehubedane1690
    @alemayehubedane1690 День назад +2

    ዋሴ እንደ ሶሪያዊ ዜጋ ሶሪያ ሀገር ሆና እንዳተቆም እንደፈራረሰች ጠላቶችዋ እንደፈለጉ የሚፈነጩባት ሀገር ሆናለች ልክ እነደ ሊቢያ ስለዚህ ለሶርያውያኔ ውረደትም ነው።የነቀዘ የምራባውያን ሰለባ ሆናለች ዳግም ላትመለስ።ጎበዝ እኛ ከዚህ መማር አለብን።የጋራ ሀገርና አሳቤ ላይ መበርታት አለብን።

  • @one-107
    @one-107 23 часа назад

    ለማንኛውም ይህ የፍጡራን ተንኮልና ዛዛታ ነው። ፈጣሪ አምላክ ሁሉን ያውቃል ስለዚህ ወደ ፈጣሪ መጨው ነው የሚያስፈልገው። ሁሉም ጉለበት,መሳሪ..ወዘተዎች የፈጣሪ ነውና ፈጣሪ እንደየሰዉ መልካምነት አይቶ ማድረግ ያለበትን ያደርጋል።

  • @סיסאיאסרס-כ7ר
    @סיסאיאסרס-כ7ר День назад +19

    🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮 ድሉ የኛ ነው እስራኤልን የነካ ሁሌም ይጠፋል እናሸንፋለን

    • @fbm9001
      @fbm9001 День назад +2

      ተረት

    • @aschalewambaw6943
      @aschalewambaw6943 День назад +4

      ተረት አይደለም እውነት ነው ! በ7 አቅጣጫ የመጣባትን ቀሚስ ለባሽ ቀሚሱን አስወልቃ ቂጡን ገርፋ አፈር አስበልታቸዋለች 😂

    • @fekadugebreyohannes3672
      @fekadugebreyohannes3672 23 часа назад +4

      እስራኤልን ከማንም በላይ ነበር የምወድ የነበረው ግን አሁን የምትፈጽፈው ግፍ ግን በጣም ያሳዝናል .....

    • @one-107
      @one-107 23 часа назад +2

      ይህ ማለት እኮ አብይ ፋኖን ለማኮላሸት በሚል ሰበብ አማራ ክልልን በድሮን ማውደሙ የሚመሰገን ነው እንደማለት ነው።

    • @abdrazk7105
      @abdrazk7105 23 часа назад

      ውሻ ዘር ናቹ

  • @rahelligedion511
    @rahelligedion511 5 часов назад

    Well done Israel ❤❤❤

  • @wadiasmera3420
    @wadiasmera3420 День назад +3

    ምርጥ ጋዜጠያ 🙏

  • @rahealkokeb2564
    @rahealkokeb2564 День назад +6

    እኔ ግን የገረመኝ አሳአዶች ይህን ሁሉ መሳሪያ ይዘው ነው የተሸነፉት

    • @Good-d2w2f
      @Good-d2w2f День назад +4

      የሴት ብዛት ወጥ አያጣፍጥም

    • @ahmedzizu-k5h
      @ahmedzizu-k5h День назад

      Wushet nw bexam ginet yebezabet zegeba nw hule misemaw esrael endhonech mexfatua yemayiker nw

  • @sosinasine5843
    @sosinasine5843 День назад +4

    በጉጉት በፋቅር የምንጠብቅህ ተወዳጅ አለም

  • @ZenebeZoe
    @ZenebeZoe 11 часов назад

    አዋዜ የመረጃ ምርኩዜ

  • @SamuelKebede-fj3ey
    @SamuelKebede-fj3ey День назад +5

    Dl le israel❤💎💛💜❤💎💛💜

  • @RiduanZewudu
    @RiduanZewudu 10 часов назад

    America eseral gezewu lizgye yechilal enje fetari yehachwun yestial

  • @ParisAddis
    @ParisAddis День назад +8

    የጎላን ኮረብታ ማለት የወደቁ መላእክት መጀመርያ የወደቁበት ቦታ ነው ከፍተኛ ሚስጥራዊ ጥናት ሚደረግበት ቦታ እስራኤል ያንን ቦታ ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር ትፈልጋለች ሀሳዊ መሲ ለማንገስ አንዱ ግባታቸው ነው ከቀያይ ጥጆቹ ቀጥሎ ። የእስራኤል አላማ ልክ እደ Iraq, አሁን ደሞ ሶሪያ፣ ቀጣይ ደሞ ሊባኖስ greater Israel የሚል ዛዬኒስት የሆነ ስርአት ለመመስረት ነው ለዚህ አጀንዳ ነው ከጅምሩ ትራምፕና ኔታናሆ ተመልሰው የመጡት በዛውም ሀሳዊ መሲ ለማንገስ ።
    ይ ህ ነ ው እ ው ነ ታ ው አ ለ ም ይ ወ ቀ ው።።።።።

    • @esuafen8825
      @esuafen8825 День назад +1

      አቤት እውቀት 😅😂ባዶ ሆነህ ፣ባዶ ነገር ተነፈስህ 😅ተረት ተረት

    • @ParisAddis
      @ParisAddis День назад +3

      ​@@esuafen8825 ድሮንስ አይሁድ አደለህ እንዴ ፈጣሪን ክደህ ጣኦት ምታመልክ ።እውነታን የሚቀበል አይምሮም ህሊናውም የለህም ክህደት መገለጫቹ ነው

    • @Ufuchvh
      @Ufuchvh День назад +1

      እሥራኤልን የነካ የለውም በረካ ብለን ነበር እኮ
      ታላቋ እና ኃያሏ እሥራኤል ታፍራ ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች

    • @one-107
      @one-107 23 часа назад

      ​@@Ufuchvhተራ ግልብነት ካልሆነ በቀር እንዴት እስራኤል አሜሪካንን ተማምና እጄ ላይ መሳሪ ስላለ ለድንበሬ ስጋት አለብኝ በሚል ማመካኛ የፈራረሰችን ሀገር ዜጎቿ በየሀገሩ የተሰደዱባትን ደካማ ሀገር መደብደቧን ማበረታታት። ይህ ማለት እኮ አብይ ፋኖ አመፀኛና አሸበሪ ነው በሚል ሰበብ አማራ ክልልን ሲያፈራርስ በርታ ጎበዝ እንደማለት ነው።ለማንኛውም በተራ ግልብነት በመራቅ አእምሮን ለመልካም እሳቤ ማዋሉ ይሻላል።

    • @esuafen8825
      @esuafen8825 11 часов назад

      @@ParisAddis ወዳጄ እኔ ጣኦት አላመልክም የ9 ወር ጨቅላ ፈጣሪ ነው ብለው ለሚያመልኩ ንገራቸው ።ከፈጣሪ ውጪ ግዑዝና ፍጡር የሚያመልኩ ናቸው ፈጣሪን የካዱ 🤣።

  • @sefedemedia4461
    @sefedemedia4461 День назад +7

    እስራኤል ለህዝቦቿ ደህንነት ምንም ምታረግ አርቆ ሀሳቢ ሀገር

  • @abc-ku2zw
    @abc-ku2zw День назад +14

    ዐም እስራኤል ሀይ !!!!

    • @aschalewambaw6943
      @aschalewambaw6943 День назад +2

      עם ישרטל חיי וקיים !

    • @abc-ku2zw
      @abc-ku2zw День назад +1

      @aschalewambaw6943
      עם ישראל חי וקיים לעולם ועד!!!

  • @SamuelKebede-fj3ey
    @SamuelKebede-fj3ey День назад +3

    Eslam bemulu ashebare bachew ygebachewal💜💛💎❤💜💛💎❤

    • @abdulazizmusa1603
      @abdulazizmusa1603 День назад

      Ante dibidab ,manew endezih dedeb yaderegeh? Eyesus fikirin new yastemarew yibala, sidibin yastemare ayimesileghim, Bible anibib ebdigebah digemew,

    • @negasoadem133
      @negasoadem133 День назад

      Dedeb ye areqe liji

  • @gedionabebe5262
    @gedionabebe5262 14 часов назад

    ኢራንና ኢራቅ ፡ጦራቸዉ ቢዋሀድ ፡ በሌሎች ሀገራት ቢታወጅም ጂሀድ ፡ የእስራኤል አምላክ ቅዱሱ ተዋጊ ፡እግዚአቤር አለና በፍፁም አትስጊ

  • @sinishawemirie4334
    @sinishawemirie4334 12 часов назад

    ነጭናጫ ሲጠላ
    ተሰማምቶ እንዳይበላ
    መንትፋቸው ሄደች ዘዴኛ ቡችላ ።
    የሚለው ግጥም ትዝ አለኝ።

  • @AmareDerso-n9c
    @AmareDerso-n9c День назад +4

    עם ישראל חי 💪💪

  • @mazengiatamene4989
    @mazengiatamene4989 День назад +3

    አለምነህ ዕውቁ ጋዘጠኛ ሁለም በጉጉት እንጠብቃለን

  • @user-gt8ip2rv2p
    @user-gt8ip2rv2p 8 часов назад

    ይታወቀነው ለሌባ ግርግር ይመቸዋል

  • @MedhaneTsegay-lj9yq
    @MedhaneTsegay-lj9yq 15 часов назад

    አሁን ደስ አለህ ዋና የሌላት አገር ሆነች

  • @Yeshiwas230
    @Yeshiwas230 День назад +3

    አለምነህን ሳላደንቅ አላልፍም የእውነት ጋዜጠኛ ነው ጣራው ማለት ነው

  • @YENEHABESHAHD
    @YENEHABESHAHD 23 часа назад +2

    מי חשב שכל הדרמה הזו תתרחש תוך זמן קצר, אנחנו עדים לאירועי היסטוריה במזרח התיכון. עם ישראל חי!!

  • @simenehdereje
    @simenehdereje 15 часов назад

    ዋዉ

  • @atalay1437
    @atalay1437 День назад +2

    ልዩ ዘገባ ነው እድሜ ጤና ይስጥህ🙏

  • @EsuAbf
    @EsuAbf 8 часов назад

    አለምነህ ላስተካክልሀ 1974 እስራኤልና ሶሪያ የደንበር ስምምነት ተፈራርመው ነበር ።በዚህ ስምመነት ሰሞኑን እስራኤል ገብታ ያዘችው የሚባለው መሬት ለእስራኤል ለመስጠት ሶሪያ ተስማምታ ፈርማ ነበር።ነገር ግን ሶሪያ ስምምነቱን አፍርሳ መሬቱን ለእስራኤል ሳትሰጥ ቀሬች ።አሁን ግን ከአሳድ መውደቅ በኃላ እስራኤል በ1974 የተፈራረመችውን የይገባኛል ቦታ ተቆጣጥራለች ።

  • @B4B6209
    @B4B6209 День назад +8

    እናመሰግናለን ፋኖ በቅርቡ ትልቅ ድል ያሰማናል

  • @TewoderosAtetegeb
    @TewoderosAtetegeb 6 часов назад

    አለም ሰላምህ ይብዛ ላንተም ለኢሱ ግን የእስራል ግፏ በዛ የእጇን ታገኛለች በተለይ በንፁሀን ላይ በፈፀመችው እና በምትፈፅመው በደል በጋዛ በንፁሀን ላይ ህፃናት ላይ ዘግናኝ ሰቆቃ አድርሳለችና

  • @filmonmhari50
    @filmonmhari50 20 часов назад +1

    Smute yehe gumare ye sriya denber tedefer blo le mekded seber ylall allah ysberh Ethiopia be Sudan be eartrean be south sudan stdefer seber alalkm lmn hone bleh stteneten alsemanm ye Ethiopia hzb yegetemew ye gara chigr stzegeb alsemanm ena yegna ezi arobn mn ageban mtkedbn hodader mejemeriya lhlnah nur gumare

  • @yonasmolla565
    @yonasmolla565 День назад +2

    ❤❤❤❤

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 День назад +3

    ባሁን ሰዓት እውነተኛ ዜና ከአለም ነውሴ ነው ማስማት የሚቻለው አብዛኛዎቹ ለዩቱብ ሽቀላ ነው የሚዘግቡት እውነተኛ ሚዲያ አዋዜ ነው

  • @tumuzgigegziabher7877
    @tumuzgigegziabher7877 День назад +1

    የነ ቶሎ ቶሎ ቤት ……………

  • @tilahunwordofa
    @tilahunwordofa 16 часов назад

    የምራብያውያን ስራ ይሄ ነው ....ባለቤት አልባ ሀገር....ያሳዝናል...

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 15 часов назад

    Lemen yesew Hager materiell Asefelg?

  • @biniamadane9013
    @biniamadane9013 День назад

    Alemneh arjetol beka

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 15 часов назад

    Ye Israel sera lewdefet bekela ayekerlatem!!

  • @NatiGazemo
    @NatiGazemo День назад +3

    የእስራኤል አምላካችን እግዚአብሔር ለእስራኤል ህዝብ ተዋጋላቸው ማለት እሄ አይደለም ወይ ?? እግዚአብሔር አምላካችን ገና የማንኛውም የፀረ እስራኤል አቋም ያላቸውን ገና ያሽመድምዳቸዋል።

    • @ahmedelgudu2415
      @ahmedelgudu2415 22 часа назад

      The Israel Government has committed genocide in Palestine. They killed 45000 innocent civilians most of them are kids and women . The international community should hold them accountable for their aggression and crimes against humanity. That is why International Criminal Court issued arrest warrant against the Israel’s criminal including the prime minister of Israel. Don’t write nonsense stuff. think wisely before you write .

    • @vijvjccuu2842
      @vijvjccuu2842 18 часов назад

      Amen

    • @ShukurenIbrahim
      @ShukurenIbrahim 13 часов назад

      ባጭሩ ለምን እግዛቢሄር ሴቶችና ህፃናትን ጭፍጫፊ ነው ኣትልም

    • @NatiGazemo
      @NatiGazemo 11 часов назад

      @@ShukurenIbrahim መልስ መፃፍ አልፈለኩም ነበር ፡ ነገሩን ካመጣችሁት ስጀምር እናንተ እስራኤል ከማን ጋር እንደአለች ብታውቋት ኑሮ ዙሪያዋን ከባችሁ ከምድር ላይ እናጠፋታለን ብላችሁ አትነሱባትም ነበር ።
      ሁለተኛ ያ ሁላ ቁጭ ብሎ ልክ እንደ ወላጅ እናቱ የሚሸና ቀሚስ ለባሽ ፀረ እስራኤላዊያን ወደ እስራኤል ያ ሁላ ሮኬቶችን ከየሀገሮች ስያስወነጭፍ እስራኤል ውስጥ ሴት እና ህፃን የላቸውም ብሎውት ነው ?? ለማንኛውም ጭንቅላት ብኖራችሁ ከፍሊስጠሙ አርያን ሻሮን ሞት በኋላ እስራኤል ጋር ያለው ማን እንደሆነ ብታውቁት ኑሮ ታከብሯት እና ያ ሁላ ውርደት እና ውርጅብኝ በንጹሃኖቹ ላይ አይመጣባችሁም ነበረ ።አሁንም ብሆን ያ ወተት ውስጥ አፉንን ነክሮ ያወጣው የሚመስል ያ የሀማኖት እና የጦርነት መሪያችሁን አህያ ቶላላን አንድ ቀን ጭልፍቶቹ ስያዘንቡበት መካከለኛው ምስራቅ ሀገር በሙሉ ተቻችሎ እና ተከባብሮ የሚኖርበት ቀን ይመጣል ። አንድ ነገር ልጨምርላችሁ ለሙስልሞች በሙሉ ማለትም እስራኤል ፡እስራኤላዊያንን ፡የእስራኤልን ምድር የሚጠብቃት የሰማይ እና የምድር ሁሉ ባለቤት ለእስራኤላዊያን ጋሻዋ ጠባቅዋ ነው ።ስለዝህ እስራኤልን የሚነካት ሁሉ የሚጠብቃቸው ነገር አሁን ላይ ከሚታዩት የባሰ ይጠብቀዋል።

    • @ShukurenIbrahim
      @ShukurenIbrahim 9 часов назад

      @NatiGazemo ብዙ ተናግረሃል እሚገርመው ነግር ግን ኣንተ የሃይማኖትህ ጠላት እናቴ ማርያም ብለህ ምትጠራት በኣመንዝራ ምትከስ ልጇን ምታዋርድ ይሂችን የኣይሁድ እምነት ተከታይ ሀገር ኣንተ ክርስትያን ሆነህ በዚ ልክ ካሽቃበጥክ እስራኤላዊው ኣይሁዳዊ ሰው ምን ይላል ብየ ኣሰብኩ....

  • @HanamariamHana
    @HanamariamHana 13 часов назад

    Julani destegna aydelem yastawekebetal be meerabawyan tegedo endegeba yastawokal soriyam 6 bota yekefafelwatal aketeme

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 День назад +6

    አለምነህ የአሳድ መውደቅ ያስፈነደቀህ ለምን እንደሆነ ግልጽ ነው!
    ወንጀለኛ የእስራኤል መንግስት በቀጠናው የበላይነት እንዲኖረው ነው።።

    • @aschalewambaw6943
      @aschalewambaw6943 День назад

      ድሮም እኮ የበላይ ናት ።
      አላማዋ የበላይነቷን ለማስጠበቅ ነው ።

    • @פקדו
      @פקדו День назад

      ድሮም እኮ የኛ የበላይ እንጅ የበታች አይድለንም ሰውየ

    • @vijvjccuu2842
      @vijvjccuu2842 18 часов назад

      Del..Le..kal.kedan.heger.isral🇮🇱🇮🇱🇮🇱♥️🙏

  • @نوريهادريس
    @نوريهادريس 12 часов назад

    እሳራኤል ዋጋ ትከፍሊያለሽ ኢንሻአላህ

  • @YacobHailu
    @YacobHailu 20 часов назад +1

    አሁን እስራኤል ከሚታደርገው የሶሪያ የኃይል ምንጮች የማውደም የሚንረዳ የቀድሞውን የሶሪያን መንግሥት እንደ ጣለች ለማንም ግልጽ ነው ።
    አሁን የሶሪያን መንግሥት የጣሉት ልክ በአገራችን ጎረቤት የኢትዮጵያዊያን ጠላት ከሆነው ከኢሳያስ አፈወርቂ ጋር እየሰሩ ነገ ይህችን አገር እመራለሁ ብሎ የህልም እንጀራ ከሚያልሙ ጋር የሚመሳሰሉ በመሆናቸው እንዴት ከህዝባቸው ጋር በፍቅር ልኖሩ ይችላሉ?
    ሌላው በዚህ እድል የሶሪያ የወደ ፊት እጣ ፈንታ የይስሙላ ዴሞክራሲ ነው ወይስ ሌላ ይሆናል ተብሎ ነው የሚታሰበው?

  • @sitotashagre1219
    @sitotashagre1219 День назад +6

    አላሳድ ጨቋኝ ሊሆን ይችላል።እነ አሜሪካ ጭቆናው ቆጭቷቸው አይመስለኝም ሐገሪቱን ለማፍረስ እንጅ።እውነታ ቢኖር የፍልስጥኤም ሕጻናት አያልቁም ነበር።

  • @ZamzamZamzam-n1w
    @ZamzamZamzam-n1w День назад +2

    አዋአዜ ተምራጪ ሚድያአ

  • @YusufAbdellah-wh2dr
    @YusufAbdellah-wh2dr День назад

    Alemneh ante dedeb ye gazetegnan muya atabelashi mejemeria borchihin tekedede afihin temiked.

    • @Helen-i7j
      @Helen-i7j День назад

      በኢትዮጵያ ምርጥ ጋዜጠኛ ማለት አለምነህ ዋሴ ሰለሱ ቤተሰቦችህን ጠይቅ ይነጎሩሀል። አንተ ግን ምነው ጂኒህ ተነሳብሆ

  • @mmt-ye1xr
    @mmt-ye1xr 16 часов назад

    አሏህ እረ እስራኢልን ያለሰበችው ና አይታው የማታውቀው አደጋ አውርድባት ቀንደኛ የአለም ሙስሊም ጥላት ናት ያረቢ አረ አጥፋት

  • @ayqer12
    @ayqer12 13 часов назад

    ይሁዳ ታዲያ ማውደም እና ህጻን መጨፍጨፍ እንጅ ሌላ ምን ይጠበቃል እየሱስ እኮ እናንት እባቦች ያላቸው ለዚህ ነው አታውቅም?

  • @WendimuBiru
    @WendimuBiru День назад +2

    be ሚዛናዊ

  • @AdaneMengsit-jx4pe
    @AdaneMengsit-jx4pe 18 часов назад

    ከመቼ ጀምሮ ነው ድንጋይ በአፍ አድርገህ መናገር የጀመርከው?????? አትቃቃ እንደ ቀድሞህ በሥራዓት አንብብልን።

  • @mengieahmed4364
    @mengieahmed4364 15 часов назад

    በዚህ ምድር እንደ እስራኤል ያለ አሸባሪ አገር እንደ አብዛኛው እስራኤላዊያን አክራሪ ህዝብ በታሪክም ወደፊትም ይኖራን የሚል እምነት የለኝም። ከዚህ ባለፈ በጣም የሚገርመኝ ነገር ደግሞ የኛዎቹ አሽቃባጮች ናቼው። እዚህ ጌታየን ይሁዳ ሰቀለው አወረደው እያለ ያደነቁረናል መካከለኛው ምስራቅ ስደርስ ደግሞ የይሁዳን ቅዱስነት ከእስራኤላዊያን በላይ ላንቃው እስኪሰነጠቅ ይቀደዳል።
    አሁን እስራኤል የምትባለው አገር ስትመሰረትም በአውሮፓዊያን እና በአሜሪካዊያን በጎ ፈቃድ የመካከለኛው ምስራቅ (አረቡ አለም) ያገኘውን ሀብት ተጠቅሞ አለም ላይ ሀያል ሆኖ ተፅኖ ፈጣሪ እንዳይሆን፤ የተፈጥሮ ሀብቱን እንደፈለጉ ለመመዝበር እንዲመቻቼው ያበጇት ትንሽዬ የኬላ ድንኳን እንደሆነች የአእምሮ ችግር የሌለበት ሰው ይረዳዋል። እያንዳንዱ የክርስትና እምነት ተከታይ እስራኤላዊያን ምን አይነት ህዝቦች እንደሆኑ ሂዶ አብሮ ካልኖረ በስተቀር በፍፁም ማንነታቸውን ሊረዳቸው አይችልም። እዚህ መድሃኒቴ እያለ ሶስት መስቀል ዠቅ አድርጎ እንደሚኖረው እዛም የሚቻል ይመስለዋል፤ ማሪያም ባለእግዚያብሄር እያለ እግር ዘርግቶ የሚውል ይመስለዋል። ኢትዮጲያዊያን የአለምን ፖለቲካና ሴራ ሁሌም ሀይማኖታዊና ባህላዊ ከሆነ እይታ ካልተላቀቅን እኛም አንድ እርምጃ ወደፊት መሄድ አንችል። እስራኤል አገር ሳትሆን የአሜሪካ እና የአውሮፖ የመካከለኛው ምስራቅ ኬላ ነች። እናም የምታደርገው ነገር ሁሉ የአለቆቿን ትእዛዝ ለማስፈፀም ነው።

    • @KalKal-t9y
      @KalKal-t9y 8 часов назад

      ብዙ በፃፈ አይደለም ጎቤው ታሪክ አንብቡ ንጉስ ሰለሞን የምን ሃገር ንጉስ ነበር።

  • @fuadmuze7116
    @fuadmuze7116 День назад +5

    ኔታናሁ እራሱ እንዳነተ አልገባዉም እስራዬል ምንም አይነት ወንጀል ብትፈፅም ባንተ እይታ ምክነያት አላት አይደል ምክነያት ያለው ሁሉ ልክ ነው ማለት አይደለም እሺ ሂትለርም በሳቱ ለጨፈጨፈው እያንዳንዱ ነብስ ምክነያት ነበረው

  • @SolomonTilahun-er2hu
    @SolomonTilahun-er2hu День назад

    Now Syrian are getting the results, what does it mean Syria with out Assad.

  • @dawitkifle8602
    @dawitkifle8602 5 часов назад

    Soriyaa ntsa eyewtachinew wis eyewdemechi?

  • @fekadugebreyohannes3672
    @fekadugebreyohannes3672 23 часа назад

    ጀሃዲስቶች የሚቀጥለው ጉዞው ወደ እየሩሳሌም ነው እያሉ ይፎክሩ ነበር
    ታዲያ ይህ ምን ያመለክታል????

    • @vijvjccuu2842
      @vijvjccuu2842 18 часов назад

      Wesha...silechihe...ayinakesim😂

  • @TekloAbdala
    @TekloAbdala День назад

    Reherari.bisuti

  • @YusufAbdellah-wh2dr
    @YusufAbdellah-wh2dr День назад

    Tebtaba mejemeria borchihin zergif.

    • @Helen-i7j
      @Helen-i7j День назад

      ሰምህን ሳየው አወኩህ ካንተ ይጠበቃል

  • @SamuelKebede-fj3ey
    @SamuelKebede-fj3ey День назад +4

    I love israel from ethiopia tigray mekele💜💛💎❤💜💛💎❤

    • @Yeshiwas230
      @Yeshiwas230 День назад

      @@SamuelKebede-fj3ey ያንቺ ይለያል አገር እኮ ነው የተባለው ቡድን አልተባለም በነካ እጅህ አገርቤት ሄደህ እነዛ አንድ ሳምንት ነው የቀረው መንግስቱ ሲሉ የነበሩት አንድ ሳምንት የቀራቸውን ሽማግሌዎች አስታርቅ ምች

    • @YusufAbdellah-wh2dr
      @YusufAbdellah-wh2dr День назад

      Kulkual

  • @abdirawatube
    @abdirawatube День назад +1

    ፈላሻው ስደተኛ ከአይሁድ ምድር ተባረህ የመጣህ ደምህ በአደባባይ የተደፋ ሞራለ ቢስ የሽሮሜዳ ቀርጣፊ።እህትህ ስንት ህፃን ቀርጥፋ ነው በሰቀቀን በር ዘግታ የሞተችው?በምድር ላይ አንገትህን ደፍተህ ትኖራለህ።ኢሳያስ ግብረሰዶም መሆኑን መስፍን አበበ ነግሮናል፣ድምፁም ይህንን ያረጋግጣል።

    • @aschalewambaw6943
      @aschalewambaw6943 День назад

      ተቃጠለሽ አይደል !
      ምስኪን !
      ውሃ ጠጭ 😂😂😂🎉

    • @HafteGoitom
      @HafteGoitom 20 часов назад

      አፍህ ይሸታል ቅዘናም እስላም

  • @techilogetahu3452
    @techilogetahu3452 День назад

    ከ200 በላይ የሶሪያ የጦር አውሮፕላን በእሥራኤል የአየር ሀይል ወድሟል።አሳድ ለምን ጥሎት እንደሄደ ይገርማል።

  • @TekloAbdala
    @TekloAbdala День назад

    Dagiti

  • @TekloAbdala
    @TekloAbdala День назад

    Ye.ayhud.kurati

  • @Helen-i7j
    @Helen-i7j День назад

    ኢሳያስ እየነገረህ ደግመህ ምትጠይቀውስ ነገር ሶሪያን የተቆጣጠሩት የተለያዬ ግርፕ ሰለሆኑ
    ገና በሀሳብ ይስማሙ አይስማሙም አይታወቅም ብሎህ እንደገነና ምንድነው አላማቸው ብለህ ጠየከወው

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 18 часов назад

    Isral.asferenetoa...ketiloal♥️🇮🇱🙏

  • @tensayee
    @tensayee День назад

    የካርታ ምስል ብትጨምሩበት አለም

  • @amaregenet6911
    @amaregenet6911 День назад +3

    አረብ ለካን አህያ ነው አክራሪው ስላም አይሳካለትም

  • @zeyaduMoha
    @zeyaduMoha 21 час назад

    ኧረ ሀይላቹ ይመንምን የሰው አገር እየወረረ እያወደመም ልክነው ትላለህ ግዜይጣልል ድልብ አህያ

  • @genetkassa3996
    @genetkassa3996 10 часов назад

    እ እ እ ሳትል እንደድሮው ተረር አድርገህ አንብብልን

  • @TaybaAden
    @TaybaAden День назад +2

    አላህየጆንይሥጣት እስራኤል

    • @Roman-v9f9w
      @Roman-v9f9w День назад +2

      አላህን እራሱ የት ባገኝችው አፈር ታስግጥላችሁ ነበር።

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 День назад +1

      😂😂😂😂😂​@@Roman-v9f9w

    • @aschalewambaw6943
      @aschalewambaw6943 День назад

      😂😂😂😂😂
      ውሃ ጠጭ

    • @HubelAl-UZZA
      @HubelAl-UZZA 19 часов назад +1

      OMG 😂😂😂😂 የመጄመሪያው ኮሜኒት አይይ ሙስልሞች ምን ይሻላችሁዋል ቀጣይ ጉዞችን እየሩሳለም ይሆናል እያሉ እንደ ውሻ እየጮሁ ነበር ሳይረጋጉ😂😂😂

  • @نوريهادريس
    @نوريهادريس 12 часов назад

    ሽብር ማለት ምን ማለት ነው ሽብርተኛ እንደእስራኤል የለም

  • @SolomonTilahun-er2hu
    @SolomonTilahun-er2hu День назад

    Ye Syria hizbe erasun be erasu beltwal

  • @HanamariamHana
    @HanamariamHana 13 часов назад

    Greter israel lemefter naw metefelgaw yemigermegn ardoganm metebaberu naw

  • @jfhd9882
    @jfhd9882 20 часов назад

    አትጨናናቅ ትደርሳለክ እስራኤል ስትመታ ዜናው እራሱ ስታነብ ያለበሃል እስከትሞት ድረስ ዘረኛ እየሆንክ ትኖራታለክ አሁን ምንነው ያስጨነቀ እስራኤል መጤ ሀገር እየወረረች ምንነው ያስደሰተክ

    • @vijvjccuu2842
      @vijvjccuu2842 18 часов назад

      Isral
      ..meta..ayidelechim...ye..abatochuan..hegera...new..yewresechiw..ye...Abraham...ye..yakob..ye..yisak..ye..dawet..hager

    • @zerthunabay6955
      @zerthunabay6955 8 часов назад

      Ante yegmahe jeljel eytrmdke

  • @asratwoldie6042
    @asratwoldie6042 21 час назад

    አለሜ አለምን በምናቤ የምታሳየኝ።
    ቪዛ በራስህ ወጭ አስመትተህ አለምን የምታስጎበኘኝ ጋዜጠኛ አንተ ነህ ...

  • @danielabraham7491
    @danielabraham7491 День назад +3

    🙏🙏🙏🇮🇱❤️🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴💞💞🌴🌴🌴🌲🌲

  • @ahmedzizu-k5h
    @ahmedzizu-k5h День назад

    Ene girm yemilegn eko yante bexam gedeb yalefe zegeba nw ye esrael firach eko bexam yigermal miasaznew gn ye esrael mexfat ye mayker mehonu nw ye za hulu dem be kentu feso iykerim

  • @israelloveisraellove125
    @israelloveisraellove125 15 часов назад

    💪💪💪💪💪💪🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @fatima-jk3mh
    @fatima-jk3mh День назад +2

    እስራኤል ይመጡልሻ ተጠናክረዉ

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 День назад

      የአርባ አመቱም አልተሳካላቸው😂😂😂😂😂

    • @HafteGoitom
      @HafteGoitom 20 часов назад

      እስፖርት ሰርተው ነው ጠንክረው እሚመጡት

  • @yassirrashid9803
    @yassirrashid9803 23 часа назад

    Awaze Ye America ena ye Israel propagandist naw even yeza ye Seytanu sew araj be musuna tezefqo hizbu eytefaw yalew Nethanyahu Chelot alakerebewum 🤔 Ye Putin bihon dero Seber Seber belo yakerbew neber…….Geleltegna sayhon Wegentegna naw

  • @yassinmohammed7458
    @yassinmohammed7458 21 час назад

    የአሳድን ሽንፈት ለሶርያ ህዝብ እንዴት ጥሩ እንደሆነ በደስታ ስትዘግብ ነበር!!! አሁንስ ምን ተረዳህ? ለነገሩ አንተ እስራኤል ሰላም እሰከሆነች ድረስ የሌሎች ህዝቦች ሀገር መውደቅ ጉዳይህ አይለም!!
    ይህ ስቆቃ በአንተና በዘሮችህ ላይ ይሁን!!

    • @destazeru
      @destazeru 16 часов назад +1

      ደነዝ ባንተ ይሁን እሱ ስራውን እየሠራ ነው ሂድና ተዋጋ ጣኦት አምላኪ

  • @jamalahmed6124
    @jamalahmed6124 День назад

    ቱልቱላ

  • @jamalahmed6124
    @jamalahmed6124 День назад

    አው በተፈቀድ የሰውን ሀገር ትመታለች ግን ጠብቅ በነዝ አማፅያን የእጃን ታገኛለች ህሳብ ያወራርዳሉ የግዜ ጉዳይ እንጅ

  • @kedikausman190
    @kedikausman190 День назад

    ነገ በሁለት እግራቸው ሲቆሙ ይበቀሏታል ለማየት ያብቃን ይቺ እባብ

  • @eyu.ibn.habesha
    @eyu.ibn.habesha День назад

    ተመልከቱ ይችን ሰይጣን ጭር ሲል እና ሠላም ሲሆን የማትወድ መሆኗን ይሄ ማሳያ ነው

  • @aliadem9778
    @aliadem9778 День назад +2

    እስራኤል ለዚህ ስራዋ በቅርብ ቀን ትቀጣለች

  • @SiAbdulmenan
    @SiAbdulmenan День назад +1

    ሰውኛ አስብ ያንተን ልጆች ሁሉ ቤተሠቦችህ በሙሉ ባንድ ጊዜ በእስራኤል ጦር ቢያልቁብህ ምን ትዘግብ ነበር ? አለም

    • @rutgebrekidan
      @rutgebrekidan День назад

      Muslim gin min denw chenklatachw lay ahun min ale yanebebew zena nw yawraw dekalawoch zimblachu erefu le selam tselyu

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s День назад

      ​@rutgebrekidanሰው ነው ሁሉም 😢

    • @Good-d2w2f
      @Good-d2w2f День назад +1

      እና እየሆነ ያለውን እውነት አነበበ እብጅ ምን አደረገ ?? እውነት አልዋጥም ካለሽ የውሸት ዜና የሚዘግቡ ዮትዮበሮችን መከተል ትችያለሽ። ወይም ውሀ እየጠጣሽ ስሚ

  • @MxmdKhyre
    @MxmdKhyre День назад

    Israeli lebana dakamaa magistrates naw

  • @MxmdKhyre
    @MxmdKhyre День назад

    almanah falaasha gazetanya new minim ataamataam leba neh

  • @SiAbdulmenan
    @SiAbdulmenan День назад +2

    አተ ለምንድነው ግን ጋዜጠኝነትህን ወደ እስራኤል እንደምታደላ በደንብ ግልፅ ነው በተረፈ ተበዳ

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s День назад

      እውነት ነው የተናገረው የአለም ሚዲያ የተናገሩት ነው የተናገረው

    • @YusufAbdellah-wh2dr
      @YusufAbdellah-wh2dr День назад

      Gizehin tebik. Israel endamhara tarik hona tikeralech​@@MeKdi-w4s

  • @ShamisulaluKadir
    @ShamisulaluKadir День назад +2

    ተበዳ ፋለሹ አለም ዋሴ

    • @BlineBline-q6p
      @BlineBline-q6p День назад +1

      Anete tezekezekehe lemene atebedame weradaa 😂😂😂balegaa bututu 😂😂😂

    • @mimibekele6979
      @mimibekele6979 День назад +3

      ጭንቅላት ባዶ

    • @ZennaalemayehuEshete
      @ZennaalemayehuEshete День назад +2

      ድሮሥ ቢሆን ሥድብ እንደእምነትሕ ነው፣ ሥድብ ያሣፍራል።

    • @Sewyew-p5u
      @Sewyew-p5u День назад +3

      ባለጌን ካሳደገ የገደለ ፀደቀ ስድ አደግ

    • @ሰሚርዮሐን
      @ሰሚርዮሐን День назад

      Bull

  • @EsuAbf
    @EsuAbf 8 часов назад

    አለምነህ ላስተካክልሀ 1974 እስራኤልና ሶሪያ የደንበር ስምምነት ተፈራርመው ነበር ።በዚህ ስምመነት ሰሞኑን እስራኤል ገብታ ያዘችው የሚባለው መሬት ለእስራኤል ለመስጠት ሶሪያ ተስማምታ ፈርማ ነበር።ነገር ግን ሶሪያ ስምምነቱን አፍርሳ መሬቱን ለእስራኤል ሳትሰጥ ቀሬች ።አሁን ግን ከአሳድ መውደቅ በኃላ እስራኤል በ1974 የተፈራረመችውን የይገባኛል ቦታ ተቆጣጥራለች ።

  • @tofikdinsefa5922
    @tofikdinsefa5922 22 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @תספההונניאו
    @תספההונניאו День назад

    ❤❤❤🎉🎉