የፀሃይ ልጆች ክፍል 79 | Yetsehay Lijoch episode 79

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 390

  • @asd1a2w3e4r
    @asd1a2w3e4r Год назад +262

    የኔ ስስቶች የመዳም ቅመሞች ሰለም ብያለሁ ሰላማችሁ ይብዛልኚ እወዳችሁ አለሁ የኔ ከርታቶች💔💔😢😢😢😢😢❤️👈

  • @dawttigrawy6582
    @dawttigrawy6582 Год назад +40

    ተመሰገን መድሃን አለም 45:26 ለዝቺ ቀን❤❤❤ ላደረሰከኝ ከምንም በላይ ለሰው ልጅ ደሰታ እና ጠና ያሰፈልጋል እና ፈጣሪ ሰላም ይሰጠን በተለይ የመዳም ቀመሞች ኣሁን 8 ሰዓት ምሳእየበላው ነው የማየው በተቀረ ግዜ የለኝም😢

    • @seadaseada9136
      @seadaseada9136 Год назад

      አይዞሽ ውድ ያልፍል

    • @Madina-lt9mx
      @Madina-lt9mx Год назад

      አይዞሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤

  • @TigaryLove
    @TigaryLove Год назад +52

    ቁዱስ አባታችን ፈጣሪያች አማኑኤል የልባቹ ምሻት ይፈፅምላቹ ለተጨነቃቹም 😢❤ አሜን በሉ የተዋህዶ ልጆች የሰኞ ሰው ይበለን🙏🤗

  • @GrmayWelegebrial-kl2vy
    @GrmayWelegebrial-kl2vy Год назад +78

    ሰላም ተጋሩዋይ ብዘለኹሞ ቸሩ መድሃኒኣለም ይሓሉኹም ሙስሊም ኣሕዋትና ድማ ኣላህ ይሓሉኹም

    • @gghhh7486
      @gghhh7486 Год назад

      ኣሜን🥰🥰

    • @mulutkue348
      @mulutkue348 Год назад +1

      ኣሜን መዓረይ ተጋሩዋይ ሰላምኩም ይብዛሕ ኣሕዋተይ ዓድና ሙሉእ ሰላም ይግበረልና ፈጣሪ

    • @ብቸኛው-ፈ1ሰ
      @ብቸኛው-ፈ1ሰ Год назад

      ኣሜን ናተይ♥️🙏

    • @wcrhthf5963
      @wcrhthf5963 Год назад

      Amen

    • @ፍቅሪእዩድሌተይ
      @ፍቅሪእዩድሌተይ Год назад

      አሜን ደቂ ዓደይ ማዓረይ

  • @kalhwotesolomon8919
    @kalhwotesolomon8919 Год назад +111

    ጎንደር ምንም ሰላም የለም እባካችሁ በፀሎት እሩድን😢🙏🙏

    • @aeshimohammed9684
      @aeshimohammed9684 Год назад

      የተ ፈጠረ ነገር አለ

    • @bareho4586
      @bareho4586 Год назад +2

      ህግ እየተከበረ ነው አይዛቹ

    • @sisaysurafel7725
      @sisaysurafel7725 Год назад +1

      Ayizachu egzebr yitbkachu

    • @TeTe-hx6vi
      @TeTe-hx6vi Год назад +3

      አብሽር ጎንደር ከአሸባሪም ከሽብርም ነፃ ትወጣለች ❤❤

    • @kalhwotesolomon8919
      @kalhwotesolomon8919 Год назад

      @@bareho4586 yetu rule ee???

  • @امينهبنتعبدالرحمن

    ጉኑሽ ሀሉክ እንደደፈረት ያምታውቅበት ቃን እንደኔ ያነፈቃው መነው 🌺🤗😅

  • @tom.jerrytube7961
    @tom.jerrytube7961 Год назад +85

    ያገሬ ልጆች ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ አሜን ያለ ይደረግለት🥰🥰

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 Год назад +27

    ኤጭ የዚህ ድራማ ቅዠት ደሞ አያልቅም ሀሉክ እውነቱን አየተናገረ መስሎኝ ለካ እየቃዠ ነው😂😂

    • @Helenhelen-l5d
      @Helenhelen-l5d Год назад +1

      ነውዴ እኔ ደሞ የእውነት መስሎኝ ነበር ኣይቼ ሳልጨርስ ነው የፃፍኩት

    • @gizegize-eb8ql
      @gizegize-eb8ql Год назад +1

      እኮ😂😂

  • @tigistti2316
    @tigistti2316 Год назад +30

    እስኪ ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠባበቀው በ like እኔ በሉኝ 🥰🥰🥰

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan Год назад +44

    የሀሉክ እውነተኛ ማንነት እስኪገለጥ የቸኮለ

    • @YyvhuvyfTcyv
      @YyvhuvyfTcyv 3 месяца назад +1

      ቅዠቱ የእውት መስሎኝ ነበር😅😅

  • @mdet3801
    @mdet3801 Год назад +22

    ቱቸ እና ሰሊም በጣም ያስቁኛል😂😂

  • @hanan858
    @hanan858 Год назад +26

    ኡፍፍፍ እንደኔ በየ2 ደቂቃው እንደ አላርም መዳም እየጠራች ያታከተችው አለ የእውነት ምርርርር ነው ያለኝ 😥😥😥

    • @ጒጒጒ
      @ጒጒጒ Год назад +1

      የኔ ዉድ የኔ መዳም ብቻ ትአስለኝ ነበር ኡፍፍፍፍፍፍፍ ያልፋል ይሄም ጣፋጭን ለማግኘት መራራን መቅመስ ግድ ነው

    • @werwer9219
      @werwer9219 Год назад

      አይዞሽ የኔውድ ያልፋል😢😢😢

    • @gltube4471
      @gltube4471 Год назад

      አይዝሽ የኔዋስ እናት ናት መዞር ነዉ ስራዋ አንገናኝም ተገላግዬ እህህ በዬ እግሬን ሰቅዬ ነዉ የማየዉ

    • @zeyinyaahmed9696
      @zeyinyaahmed9696 Год назад +1

      በይ ወጥረሽ ስሪ ቢመርሽም ዋጪው የኢትዮ ዶክተር ስንት አመት ተምሮ ከሚከፈለው በላይ እየተከፈለሽ እኮ ነው በአቋራጭ መጥተሽ

    • @hayatadela
      @hayatadela Год назад

      ​@@zeyinyaahmed9696 😂😂😂😂

  • @merafwendeye4313
    @merafwendeye4313 Год назад +13

    እንካን ለመድሀኒአለም ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳቹ
    እንግዲ የሰኞ ሰው ይበለን

  • @ሰሉእንደርታዊት
    @ሰሉእንደርታዊት Год назад +30

    መቼ ነዉ ጉኒሽ ሃሉክ እንደደፈራት ምታውቀው እንደኔ የጓጓ ሰው ኣለ😮😁😁😁

    • @aeshimohammed9684
      @aeshimohammed9684 Год назад +1

      ለአንድንኝ ባታውቅ ጡሩ ነበር

    • @zdtubezdtube6810
      @zdtubezdtube6810 Год назад +1

      በሳቸው 27ነው አሁን 37ታቃለይ ወዳውኑ እዳወቀይ የመኪና አደጋ ይደርስባታል

  • @bintmama1306
    @bintmama1306 Год назад +18

    ኧረ ኤምሬ 😂 ቱቸን ወዷታል መሰል መቅናት ጀመረ ምስኪን 😂😂

    • @samri_yenatwa
      @samri_yenatwa Год назад +1

      ቆየኮ ከወደዳት🤨😂😂

  • @sisaidagnaw5191
    @sisaidagnaw5191 Год назад +6

    ወይ ቱቸ አጠራቀማ አመጣታቸው ወንዶችን😂😂😂😂😂ምረጭ ማሬ

  • @ቃልዬይቱብ
    @ቃልዬይቱብ Год назад +15

    አገራችንን ሰላምያርግልን ዘረኝነት ያጥፍልን አገራችንን ላይ የተተከሉ መርዞችን ያጥፍልን አሚንን በሉ

    • @selamberhe-bn8qz
      @selamberhe-bn8qz Год назад

      አሜን እንደ ሰሊንና ቹቼ አንድ ያርገን

  • @user-mo9xy9yr8v
    @user-mo9xy9yr8v Год назад +24

    ያረገዝነውን ነገ ብንወልደው ምን ይመስላቹሀል 😂😂😂😂😂😂😂ደሞ ሰኞ አረገዝን እድንል ብሊስ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ሀሁሂሃሄህሆ-ኰ1ጐ
    @ሀሁሂሃሄህሆ-ኰ1ጐ Год назад +16

    ወላሒ ሰሊን በሳቅ ገደለችኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የውሸት ፍቅረኛ መረጣ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Umufulan
    @Umufulan Год назад +29

    እስቲ ዝም ብላችሁ ላይክ ግጩኝ አይከፈልበት😅😂

    • @Umufulan
      @Umufulan Год назад

      @@TigTig-ol9ro 😁🤣ተይ ነገ እርጉዝ ነኝ ብዬ እንዳልመጣ

  • @mamimylove8905
    @mamimylove8905 Год назад +47

    ዛሬ ማታ ነው የማረግዘው ላይክ አርጉኝ አምሮኝ ነው🙏😢😆😆😂😂

  • @mesigaltigray
    @mesigaltigray Год назад +11

    ቅዳሜና እሁድን ልቀቁልን👊☹️
    እባክህ አሊ እንድለቀቅ አድርግልን😅

  • @aat1882
    @aat1882 Год назад +14

    ሰለም❤ ለሀጋር❤ ፊቅር❤ ለዎጋን አ5 ነኝ ስለዚ 5ለይክ እፈልገለዉ😂🎉

  • @FasikaAddisea
    @FasikaAddisea Год назад +6

    ኧረሠሊን በሳቅ ገደለችኝ😂😂😂😂😂😂

  • @saradesta2075
    @saradesta2075 Год назад +7

    ፍቅር ውዴ ጉኒሽ ደሜን ተክ አረገችው ጅላፉ አሮጊት😂

  • @mesimesi9316
    @mesimesi9316 Год назад +9

    እረ ሰሊን ምርጫ ቶችያለሽ ❤😂😂😂

  • @ZuzubintTesfaye
    @ZuzubintTesfaye 9 месяцев назад +1

    ወይኔ ሰሊንና ቱቹ ፍቅረኛ ማግኘት አለብን አላሉም😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @weynshetabey3588
    @weynshetabey3588 Год назад +16

    ከሰኞ እስከ አርብ አርግጃለሁ ስትሉ የነበራችሁ በሰላም ተገላገሉ ቅዳሜ መጥቷል 😂😂

  • @ZuzubintTesfaye
    @ZuzubintTesfaye 9 месяцев назад +2

    ሶስት ጎረምሶች በፍቅር አብደዋል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Год назад +9

    ሀሉክ ሲያስታውስ እውነቱ መስሎኝ ነበር😏😮

  • @lovlove4476
    @lovlove4476 Год назад +12

    እወዳችኋለሁ❤❤❤

  • @ፈትያጉራጌ
    @ፈትያጉራጌ Год назад +4

    ሙዚቃው ስወደው😂😂እኮ አይ ሳባሽ ባሌ ገደለው እኮ😅

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 Год назад +5

    በአንድ ቀን ፈቅራንኝ የገንኝ ቱርክ ክክክክክክክክክ

  • @دلوني-ث2ش
    @دلوني-ث2ش Год назад +2

    ሰሊምና ቱቸ ስወዳችው ቱቸ ወሬ መቋጠር አችልም😅😅😅

  • @baharukadre8646
    @baharukadre8646 Год назад +1

    የማዳም ቅመሞች በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ እወዳቹአለው ግን አንድ ነገር ላስቸግራቹነው መሳቅ አይቻልም ግን ብሪስ ብታሰሩልኝ ደስ ይለኛል እባካቹ

  • @ليانعواض-ز3ي
    @ليانعواض-ز3ي Год назад +20

    ቱቼ የኔ ውድ በጣም ነው እምወዳት❤❤

    • @awekefamily-2264
      @awekefamily-2264 Год назад +1

      ግን በፌት ሰታቅጥለኝ ነበር በጣም ክፉ ነበረች

  • @ተዋህዶእዩእምነትይ

    አደነቅ ሰሊና አሊ ሰባሽ ናዝሊ ተች አመሪ እመወድችም😂🥰🥰🥰

  • @toybayimew659
    @toybayimew659 Год назад +3

    እኛም እንወድሻለን ሀያቲ

  • @romanatsimu9460
    @romanatsimu9460 Год назад +19

    ለማዓንቲ ከመይ ከምዘደበረኒ ክነግረኩም ኣይክእለን ግንእስኪበላይክ ኣናቓቕሑኒ ደቅተግረኛ

    • @ምናልባትኣንድቀንደስተኛየ
      @ምናልባትኣንድቀንደስተኛየ Год назад

      እኔኝ😢

    • @bwjwjwjwnwnnww4128
      @bwjwjwjwnwnnww4128 Год назад

      ኩለና😢😊

    • @LiliLili-bw7um
      @LiliLili-bw7um Год назад

      አጆና ሓፍተይ😢

    • @Helenhelen-l5d
      @Helenhelen-l5d Год назад

      ኣነውን ማራ ደቢሩኒ ኣሎ ምስ ኣፊቃሪየይ ከሉ ግዜ ብዘይ ረብሕ ነገር እዳትጨቃጨቅና ጠባዩ ተቀይሩኒ ናይ ቀደም ፀባዩ ሲእነዮ ፍቅረይ ወዲአ ኢሉ ከይገድፈኒ ኣይገድፈኒ ኣነ ርክብና ነቃርፅ እተበልክዎ ኣነ ምስ ፍቅረይ እየ ዘለኩ ክብር ግዜ ሕሰብሉ ክከይድ እየ እተልኪ ግን ምንም ክብለኪ ኣይክእልን ኢሉ ናባይ የዋድቆ ጌግኡ ኣይኣምንን ቅድሚ ሕጂ ኣይደፍረንን ኔሩ ሕጂ ግን በቃ ብዝበልክዎ ይኩን እነ ይፈልግ ኩሉ ብመስመረይ ይኩን ይብለኒ ናይ ቀደም ባህሩ ሲኢነዮ ማራ ከፊእኒ ኣሎ ከይውስን ፍቅሪ ኣለኒ ምስኡ ኣይመቸወኒ

    • @lilillli7833
      @lilillli7833 Год назад

      ​@@Helenhelen-l5d😢😢😢ከምኡ ተኮይኑ ግዜኺ ኣይትቅተሊ ምቃለይ ከቢድ እዩ ግን ወስኒ (ዕግብቲ እየ ብኣኪ ሄሉተይ )ኢልኪ ብ fb ምፅኒ ዝኻኣለኒ ክሕግዘኺ ጓል ተነስተይቲ ከምዙይ ክትብል ተሪአ ብጣዕሚ እየ ዝሓዝን😢

  • @alemdems4561
    @alemdems4561 Год назад +2

    ሰላማችሁ ይብዛ የመዳም ቅመሞች እወዳችሁአለሁ❤️❤️❤️

  • @HeroMm-zt2sb
    @HeroMm-zt2sb Год назад +12

    ሰአቱ ቶሎ በደረሰ😌😌❤❤

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Год назад +9

    የኔ ስኳራሞይ😂ስወዳችሁ🥀🥀🥀🥀

  • @hossenhossen6502
    @hossenhossen6502 Год назад +1

    ዘፈር የኔ ሚሲኪን ሲያሳዝነኝ😢😢

  • @kuki558
    @kuki558 Год назад +10

    አይ የሴት ልጅ ፈተና 😢😢 መቼም የማይረሳ ህመም ነው ከባድ ሲቃይ ነው ኡፍፍፍፍ💔

    • @fkr834
      @fkr834 Год назад

      Mn honsh wude

  • @MmM-mr1nq
    @MmM-mr1nq Год назад +4

    የኔ ውድ ቹቸ ቅብጠትሽን ስወድልሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mdadi127
    @mdadi127 Год назад +2

    ወይ ሰሊም የኔ ቆጆ

  • @Mንኝ
    @Mንኝ Год назад +3

    ሰሊን አሊ ቱቹ ኤምሬ በሳቅ😅😅😅

  • @misshayate4818
    @misshayate4818 Год назад +5

    ሳፋሽ ምነው ተጨማለቀብን😂😂😂

  • @saraaaa2r998
    @saraaaa2r998 Год назад +1

    አሜን አሜን የኔውድ❤❤❤❤

  • @wawaamail6241
    @wawaamail6241 Год назад +3

    ጉኔሽ በጣም የምታሳዝን ሴት ነች

  • @Mohservant
    @Mohservant Год назад +2

    በሳቅ ገደልሽኝ ሰሊም

  • @vloge_Qalab
    @vloge_Qalab Год назад +2

    የምለዉ ዋዉ ግን ያሳዝናል ነገ አይለቀቅም 😭😭😭

  • @ሳመኝእናልበድ
    @ሳመኝእናልበድ Год назад +4

    ፍቅርኛ ትግራይ ነዉ እኔ አማራ ነኝ በፍቅር ከሆን አብርን 3 አመት ነበር ግን የኔ ቤተስብ ወይም የሱ ደስ አላላቸዉም እኔም በጭቀት ልሞት ነዉ ምን ይሻላል ዉዶቸ💔💔😭😭💔💔😭😭

    • @Agjkkgccnmkuyrrbbk
      @Agjkkgccnmkuyrrbbk Год назад

      የአማራ ወንድ ጠፍቶ ነዉ ትግሬ ጋር 😏

    • @حسنالزهرني-غ9ص
      @حسنالزهرني-غ9ص Год назад +1

      አረ ፍቅሩድብንይበልእዛው ሀቢቲ የትግራይሠው ውይይአጋጣሚ አምላኬ አተጠብቀን

    • @najaatkadir4895
      @najaatkadir4895 Год назад

      ዘረኝነት ጥንብ ናት የሚሆንሽ ከሆነ አግቢው 🥰🥰

    • @mahiyakiya1050
      @mahiyakiya1050 Год назад

      ዘረኛ ካልሆነ ተጋቡ ቤተሰብ ምን አገባው በናተ ፍቅር

    • @ሳመኝእናልበድ
      @ሳመኝእናልበድ Год назад

      @@Agjkkgccnmkuyrrbbk አጣሁ አልወጣኝም ትግራይ አፈቀርሁ እጅ ፍቅር ነዉ

  • @bemnetgetahun1334
    @bemnetgetahun1334 Год назад +6

    ያረገዛችሁት ከቃና ነው እደ😂😂

  • @እማየየደስታዮምንጭ

    እምሬ እና ኣሊ ቅናት ያበደ ነው😅😊

  • @BnmBnm-o5k
    @BnmBnm-o5k 7 месяцев назад

    ወይነ ኣህንማ ኢነ አምረ በሳቅ ገደልኝ ወይ አምሬ ዉስጠ ነዉ😅😅😅

  • @sayedahmada1948
    @sayedahmada1948 Год назад +3

    ወይዘሪትእራናከልቧነውሳባሽንእምወደው

  • @saadahsaaadah3402
    @saadahsaaadah3402 Год назад +2

    ሠሊን በሳቅ ገደለችኝ ወየሁ😂😂😂😂😂

  • @grmaneshalal4401
    @grmaneshalal4401 Год назад +10

    ኣለናዶ✊🙄♥️😘
    ለለ መኣዘ ሰኒ ትበፅሕ እዩ😊😂
    ሃም ሳቫሽ ዝበለ ወዲ ተሃሊኻ ሃይ በለኒ ደልየካ😢
    @alu🙈

  • @indiyatube8100
    @indiyatube8100 Год назад +5

    ወይኔ ልቤን የጉኔሽን ስብራት

  • @ambaselwuchaleአምባሠልዉጫሌ

    የርጉዝ ሀያት😂😂

  • @ktube8920
    @ktube8920 5 месяцев назад +1

    አሊና ኤሜር ሰሊንና ቱቸ 😂😂😂😂😂

  • @Malak_12231
    @Malak_12231 Год назад +1

    የውሸት ፍቅር መረጣ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hanaalimayo1221
    @hanaalimayo1221 Год назад +2

    አይ ሰርን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MalehaA.a
    @MalehaA.a 4 месяца назад

    ምን እየበላችሁ ነው ያረገዛችሀት😅😅😅

  • @Jkgg564
    @Jkgg564 28 дней назад

    ቱቸ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @adeytube5297
    @adeytube5297 Год назад +1

    የጊት ዋውው 😘😘😘

  • @Ali-du8kw
    @Ali-du8kw Год назад +3

    ወይ ሀሉክ እዉነቱን ነገራት ብየ ለካ እየቃዠ ነበር

    • @fozefeker6964
      @fozefeker6964 Год назад

      እሱ ቢሞት አይነግራትም😅

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm 11 месяцев назад

      እዉነት እደዚህ ያሥፈራል ለካ በጭቀት ልሞት ነበር😭😭😭😭😭ሀሉክ የተረገመ

  • @galtgiray9595
    @galtgiray9595 Год назад +3

    ኡፍፍ ሳቫሽ ስወደው😢😢 በቃ ኣፈቀረዋለው😢 ንገሩልኝ😢😂

  • @samiramussa2907
    @samiramussa2907 10 месяцев назад

    የዶላር ሱስወይኔ እናትናልጂ😂😂😂😂😂

  • @terefechbale
    @terefechbale Год назад +2

    ወይ ኤምሬ😂

  • @RhdhjVndkfj
    @RhdhjVndkfj 11 месяцев назад +3

    የሳቫሽ❤የናዝሊ❤❤

  • @Rich-j4i
    @Rich-j4i Год назад +2

    ❤️❤️❤️❤️

  • @GgCc-dg2zj
    @GgCc-dg2zj Год назад +3

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @jinatjinat8340
    @jinatjinat8340 Год назад +2

    ሀሉክ አተአረመኔ ሳቫሽአሳዘነኝ

  • @SaraAl-uc4px
    @SaraAl-uc4px Месяц назад

    ቱቸ 😂😂😂😂ዉይ 🙉

  • @jgghhh6807
    @jgghhh6807 Год назад +3

    የሀሉክ እነ የጉኔሽ የረነ ጪቅጪቅ ልየስመልሰኝነው🤤🤤

  • @يارب-ن1ر
    @يارب-ن1ر Год назад +2

    ኔብቻቀረሁለቅጦአረገዘ😂😂

  • @zaynbmehmd533
    @zaynbmehmd533 Год назад +2

    ቀኑእራቀበኝ❤❤❤😂😂

  • @tigrayadey4575
    @tigrayadey4575 Год назад +1

    ሰሊን ወንዶች መረጣ ለይ ነች😂😂

  • @ወለተጊዮርጊስ-ቸ7ጨ

    እኔምለው ግን ምርጦችዬ ላይክ ላይክ የምትት ግን ምን ሊያደርግላችሁ ነው

  • @momo9555
    @momo9555 Год назад +3

    የዛፈር ድምፅ የትነዉ የማቀዉ ኦ ያሊድምፅ መሰለኝ❤😅

    • @dingleamalaje8181
      @dingleamalaje8181 Год назад

      የጎደሉ ገፆች ላይ የሳባሽ ድምፅ

  • @kidistyohannes7761
    @kidistyohannes7761 Год назад +8

    የሳፋጅ ቅናት ግን ቅጥ ያጣ ነው

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 Год назад +6

    ግን ኮ ጉኒሽን በሻርብ ሸፍኖ በፊት የደፈራት ዛፈር ነው ዛፈር ምዲነው ያደረከኝ እያለች አጎታችን ሀሉክ መጣ ታዲያ መትዮቹ እደት የሡሆኑ

    • @user-mo9xy9yr8v
      @user-mo9xy9yr8v Год назад +6

      ዛፈር በሻርብ አስሮ የሆነነገር አጠጣት ተዛ ራሷን ሳተች ተዛ ተዛ ዛፈርን አባረረና ሀሉክ ደፈራት እደዛ ይመስለኛል😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @frefkadu6105
      @frefkadu6105 Год назад

      😅😅😅

    • @user-mo9xy9yr8v
      @user-mo9xy9yr8v Год назад

      @@frefkadu6105 ምነው😂😂😂😂😂✅✅✅✅

    • @rzi5823
      @rzi5823 Год назад +2

      ኖ ዛፈር እኮ የሸፈናት ፍቅረኛው ናት መሠለኝ አይኗን የሸፈናት ሰርብራይዝ ብሎ ነው የወሰዳት ከዛ የሆነ ነገር አጠጥቶ ራሷን ሳተች ሀሉክ እሱን አባሮ ደፈራት😅

    • @ggmulatu1021
      @ggmulatu1021 Год назад

      ​@@user-mo9xy9yr8vአወ በትክክል እደዛነው

  • @saadahsaaadah3402
    @saadahsaaadah3402 Год назад +1

    ወይኔ የፖሪ ወድም ሳፊሽ የመታው ነው አይይይይ😅😅

  • @yeneneshalene5773
    @yeneneshalene5773 Год назад +2

    አይጉኒሽ አሊ ሰሊን እንደሚዋደዱ ታቃለች ልትፈትናቸዉ ነዉ

  • @ቃልዬይቱብ
    @ቃልዬይቱብ Год назад +2

    ወይ ጉረሽ አሁንም ፍቅር ትያለሽ

  • @nebihatabdu3348
    @nebihatabdu3348 Год назад

    Lemn endehone alakm tuchen betam new yemwedat

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 Год назад +1

    ወይ ጉድ እነ ሰሊን አሳቁኝ 😂😂😂

  • @najaatkadir4895
    @najaatkadir4895 Год назад

    Like ተጋሩ

  • @fghufhhji4942
    @fghufhhji4942 Год назад

    ነፈርኩኝ 😅 ፍቅረኛዬ ኤሚሬ ነው 😁😂😂

  • @zahraseid7922
    @zahraseid7922 Год назад +4

    አይ ሰሊን እሱ ቡና አይወድም አላለችም😂😂😂

  • @የተክልዬልጅ-ቐ2ወ
    @የተክልዬልጅ-ቐ2ወ Год назад +1

    ወይ አሊሊ

  • @Amharawit21
    @Amharawit21 Год назад

    ሰሊም😂😂😂😂😂😂😊😊

  • @bdhf9370
    @bdhf9370 Год назад +5

    የቱቸ አፍ መቸም😂

  • @Sifaansifaan-m5d
    @Sifaansifaan-m5d Месяц назад

    Selmii tuchee😂😂❤❤❤❤❤eferm Ali savash❤❤

  • @aayyuutube2457
    @aayyuutube2457 Год назад +3

    1nya neny like arguliny 🙄

  • @rozegemchu1253
    @rozegemchu1253 Год назад +3

    የዛሬዉ ቪዲዮ እኔጋ ብቻ ነዉ ሚንቀጠቀጠዉ 😢

  • @ሁሤንሠይድ-ዀ3ከ
    @ሁሤንሠይድ-ዀ3ከ Год назад

    😂😂😂😂😂😂ሀሉክሀለመኮ

  • @Mona-si9jz
    @Mona-si9jz Год назад +4

    በህልም ነዉ ግን ሀሉክ