ዘመድኩን በቀለ ስለ ጀነራል ተፈራ ማሞ አዲስ መረጃ ተናገረ |Amhara Fano| Zemedkun Bekele

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • #ethiopanews #amharafano #zemedkunbekele #anchorethiopia #ethiopia #abiyahimed

Комментарии • 72

  • @seble4004
    @seble4004 3 месяца назад +11

    ዘመድኩን ሁልግዜ እራሱን ከፍ ማድረግ ይወዳል

    • @dingleteferi9989
      @dingleteferi9989 3 месяца назад

      እኔ እኔ ምንድነው?በቃ ቀድሞ መገኘት ነው ደግሞ ሁል ጊዜ ይደብራል

  • @ykt4447
    @ykt4447 2 месяца назад +3

    ሁሉን አውቃለሁ እኔ ነኝ ምናምን ታበዛለህ የአብይ ታናሽ ወንድም ሆንክብን ምንም ይሁን ጀነራሉ ገብቷል

  • @gezahegnseifu1858
    @gezahegnseifu1858 3 месяца назад +5

    ከወረድክ. . ቆይተሃል. . እሯሰህን. ለመሰቀል. ቆየህ

  • @ermiasb3177
    @ermiasb3177 3 месяца назад +4

    ማንም ሰው እንዲያውቀው ልንገራችሁ ማንኛውም የፋኖ መሪ ለዘመዴ ምንም አይነት መረጃ እንዳይሰጥ ሁሉም የፋኖ መሪዎች ተስማምተዋል።ለእዚሕ ነው እንዲሕ በቅናት እየተቃጠለ ያለው።

  • @HabtuBerhe-k5k
    @HabtuBerhe-k5k 3 месяца назад +3

    ዘመድኩን በቃ ጄነራሉ ተቀላቀሉ አለ ሀብታሙ ኢትዮ 360 ምን ችግር አለዉ ሐብታሙ ቢለጥፈዉ ተዉ እንጅ ዘመድኩን እራስሕን ከፍ ከፍ አታርግ ጥሩ አይደለም ከአበበ በለዉ ጋርም ከእነ ሐብታሙ አያሌዉ ጋርም ቂጥ ለቂጥ ገጥመሕ ሴታወራ አልነበረም እንዴ አታሽቃብጥ ትልክ ሰዉ አይደለሕ በዛ ላይ መምሕ ነሕ

  • @emebethailu1760
    @emebethailu1760 3 месяца назад +4

    ዘመድኩን ኢትዮ 360 ም ሆነ አንተ ዜናዉን ዘገብከዉ ምን ልዩነት አለዉ እርግጠኛ ነኝ ዜናዉ የወጣዉ ጄኔራሉ አስተማማኝ ቦታ ከደረሱ በኻላ እንደሜሆን የሜጠራጠር ሰዉ ያለ አይመስለኝም ።እግዚአብሔር እንዲጠብቃቸዉ እንፀልይ ።

  • @ቅንልብFano
    @ቅንልብFano 3 месяца назад +2

    😂😂😂😂አይ መግማማት ገና ለገና በሀብታሙ በኩል መረጃው ስለወጣ ተቃጠልክ አይ የቆቶ ጋላ ገና ለገና አንተ ከምትጠላው ከእስክንድር ጋር ከእነ መከታው ጋር አብሮ መኖሩን ስላወክ ጥላቻህን በልክ አድርገው አማራ ያሸንፋል

  • @Emna-nv1li
    @Emna-nv1li 3 месяца назад +2

    ቅናተኛ ነገር ነህ

  • @SolomonKibret-r6r
    @SolomonKibret-r6r 3 месяца назад +1

    ዘመልኩን እረበናትህ እንዲህ አይነት ብሽሽቅ ውስጥ አትግባ የሌላ አስመሰለብህ አንድም ቀን ስላንተ ሀብታሙ ተናግሮ አያውቅም ምነው በአፍህ ተጸዳዳህ አላማረብህም ግን እግዚአብሔር ልብይስጥህ

  • @debebeketema7193
    @debebeketema7193 3 месяца назад +3

    ምንድነው ዘመድኩን ኧረ ተረጋጋና ስድቡን አቁም።

  • @elsabetmekuria8775
    @elsabetmekuria8775 3 месяца назад +1

    ታዲያ ምን ይፈጠር ? የግድ አንተ ማብሰር ነበረብክ ?? ባትገመት ይሻልሃል

  • @mussamekonnen3823
    @mussamekonnen3823 3 месяца назад +1

    ሸለፈታም ። ካንተ በስተቀር የሚያውቅ የለም ።

  • @adeladlewtessema3719
    @adeladlewtessema3719 3 месяца назад +1

    ዘመዴም እናተም እንደ ፋኖ አንድ ሆኖ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sintayehuzewedie7774
    @sintayehuzewedie7774 3 месяца назад +1

    ምን አይነት ቅናት ነው ያለብህ ምንድን ነው እንዲህ የሚያንጨረጭርህ? አንተ ብቻ ነህ አዋቂ?ምቀኛ።

  • @debebeketema7193
    @debebeketema7193 3 месяца назад +2

    እኔ እኔ እባክህ አቁም ✅

  • @samiadma9288
    @samiadma9288 3 месяца назад +2

    ዘመድኩን አላማረብህም

  • @andumergia3868
    @andumergia3868 2 месяца назад +1

    ውሻ ጩህታም

  • @AlemteshayBeze
    @AlemteshayBeze 3 месяца назад +7

    እኔ ብቻ አዉቃለሁ አልክሳ😂😂

  • @nadewnigatu2740
    @nadewnigatu2740 2 месяца назад

    አሁን አኮ ምንም ቁምነገር አላወራህም complex እንዳለብህ ብቻ ነው ያሳበቀብህ

  • @Emna-nv1li
    @Emna-nv1li 3 месяца назад +5

    ይቅርታ ዘመድኩን አትመፃደቅብን ምንም አታውቅም

  • @samsong.mariam7489
    @samsong.mariam7489 3 месяца назад

    አንተም እደአብይ አላውቅበት አልክ እየወረድክ ነው እኮ ምኑነህ ጃል ቀራፎ

  • @politicalcrimessurveillanc7941
    @politicalcrimessurveillanc7941 3 месяца назад

    ዘመድኩንም በቴዲ አፍሮ ጉዳይ ሸረሞጠ! ድሮም ኦሮሞ አይደል! አማራን ወሳኝ ሰዓት እየከዳው ነው! የትግል ጠለፋው ሤራ ተጀምሮኣል!

  • @nadewnigatu2740
    @nadewnigatu2740 2 месяца назад

    ወይ በሃብታሙ እውቀትና ችሎታ ከቀናህ ትምህርትህን ካቆምክበት ቀጥል ሀብትሽ እኮ ተምሮ ነው

  • @user-fm5ni2hi6t
    @user-fm5ni2hi6t 2 месяца назад

    ካለ ሀብታሙ ሌላ ሰውም አታውቅም። ለምን እሱ ላይ ትንጠለጠላለህ። እሱን መናጆ ካላደረክ ዜና መሥራት አትችልም። አንተ የካራሚሌ ቆረፌ። አስፋልት ላይ ኩድራና ሙድራ እየነጠቁ ከሚበሉ ፍየሎች የማትሻል ወሰክ ነህ።

  • @yosephdagnew2692
    @yosephdagnew2692 2 месяца назад

    ዘመዱ እባክህ በድግል ከሀብታሙ ጋር ያላቹህን ልዩነት ፍቱ እኛ ህይወት ነው እየተከፈለ ያለው እናንተ በዱላርና በፓወንዱ አትጣሉ

  • @ermiasb3177
    @ermiasb3177 3 месяца назад

    መቼም ይሄ ምቀኛ ሰውዬ ሁሌ ሲቀደድ የምትሰሙ ይገርመኛል።አሁን ይሄን ዜና ሐብታሙ አያሌው ስለቀደመው ተቃጥሏል።እመኑኝ ዘመዴ ምንም አይነት መረጃ የለውም።አሁን ደግሞ ጄኔራሉን ጠርጥሯቸው ማለት ጀምሯል

  • @ጅሳማሪያምቆለኛው
    @ጅሳማሪያምቆለኛው 2 месяца назад

    ዘመደ ለኢትዮጲያ ነፃነት የምትስራ ከሆነ እባክህ ከአማራ ታጋዮች ላይ እጅህን አንሳ በየዱሩ እንደ ወራጅ ውሃ ደሙ በሚፈሰው የአማራ ህዝብ ስም እንለምነሃለን
    በወለላይቱና በአዛኝቱ እመ ዓምላክ ስም በአክብሮት እንማፀነሃለን
    ሃብታሙ ለአማራ ህዝብ ነፃነት ዋጋ የከፈለ ጀግና የአማራ እንቁ ነው የአንተም ተጋድሎ ወደር የሌለህ ጀግና ነህ በተቻላችሁ ተነጋግራችሁ መግብባት አለባችሁ።

  • @hailumelaku2639
    @hailumelaku2639 3 месяца назад

    ዘመድኩን ድልብ መሀይም ነህ ደንበኛ የጋለ ባህሪ ነው ያለህ ምነው ወጥ ረገጥክ እኔ ብቻ አልክ የሰውን ስም እያነሳህ ማብጠልል የወረድክ ሰው መሆንህን ያሳያልየራስክን ስራ ብቻ ስራ ሁሉ ቦታ ጣትህን አስገብተህ አትዘንኩር

  • @shitahunmelak9920
    @shitahunmelak9920 3 месяца назад +2

    በሰብህ?

  • @mussamekonnen3823
    @mussamekonnen3823 3 месяца назад +2

    ተባኖብሃል ።

  • @GelilaSisay-jt2ij
    @GelilaSisay-jt2ij 3 месяца назад

    I sad by fanoooo who contact with zemdukun habtum.mesay abebe belew and all fanoo you know why this.genral come to .you?you dont know.why ?he is pp.party before now for who he work you dont think abey send him my brothes fanoo pls weakup weakup your enemy is.too.much.ck all thing all true fanoo ok

  • @nadewnigatu2740
    @nadewnigatu2740 2 месяца назад

    ጥሩ ሰው ነበርክ ግን መንበጫበጭ ታበዛ ለህ

  • @samuela.7383
    @samuela.7383 3 месяца назад +1

    Dont lie you have no information.

  • @TensayZeleke-w1t
    @TensayZeleke-w1t 2 месяца назад

    ችጋራም ችግርህን አራገፍክ

  • @AsfawWosen
    @AsfawWosen 2 месяца назад

    Zemedikun you have to be able to solve the problem which found between habitamu and you both are our spokes men

  • @tamrattekle9671
    @tamrattekle9671 3 месяца назад +3

    እኔ ግን የሀብታሙን ስም ከማንሳት ማቆሚያው መቼ ይሆን?

  • @habtamuabera1596
    @habtamuabera1596 2 месяца назад

    እኔ ብቻ አውቃለሁ አትበል

  • @ousmanendris
    @ousmanendris 2 месяца назад

    ተው ዘመደ በድባችን

  • @endanchiabebe9986
    @endanchiabebe9986 2 месяца назад

    ግም😂

  • @abebe7532
    @abebe7532 2 месяца назад

    Lib bel Amara ‼️
    Yehesew ⁉️😡🥹

  • @abebe7532
    @abebe7532 2 месяца назад

    Endeee‼️🥹🥹Litqawemachew new ⁉️

  • @benben3820
    @benben3820 3 месяца назад

    ወሪኛ እኔ ብቻ

  • @avir1559
    @avir1559 3 месяца назад

    ዘመዴየአማራህዝብይወድህነበርአሁንግአካሄድአላማረኝም

  • @alehegnkasahun8273
    @alehegnkasahun8273 3 месяца назад

    ወሬ ትደፍራለህ

  • @ibrahimhessen252
    @ibrahimhessen252 3 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @TasewTezazu-rr5ir
    @TasewTezazu-rr5ir 3 месяца назад +3

    አይ ዘመድኩን ነቀለ

  • @ተስፋዬ-ቀ7ጠ
    @ተስፋዬ-ቀ7ጠ 3 месяца назад

    ለሁሉም ትምህርት ይሆናል የተሰማው ምርጃ ሁሉ እንደመጣ ወደ ሚድያ መዉጣት ትክክል አይደለም ዘመዴ ትክክል ነው ሁሉም ይህን መርህ ይከተሉ፡፡ ከማቅረባቸዉ በፊት ሊያደርስ የሚችለዉን ጉዳትና ጥቅሙን ያመዛዘኑ

  • @MerimmerimMerim
    @MerimmerimMerim 2 месяца назад

    Bado

  • @Etsubfresbhat-pt2hp
    @Etsubfresbhat-pt2hp 2 месяца назад

  • @workitdesa4063
    @workitdesa4063 2 месяца назад

    😅

  • @profit-zf7dg
    @profit-zf7dg 3 месяца назад +1

    ዘመድከን በቀለ ናና የጀነራሉን መነንን ወሽማት ብቻዋ ማደር አትወድም አንካሳ ሸፍቶ የት ሊደርስ ነው

    • @asnakegashaw51
      @asnakegashaw51 3 месяца назад

      የፈሪ አስተያየት

    • @TewabeBegashaw
      @TewabeBegashaw 3 месяца назад

      ገገማ አንተም ሠው ነኝ ብለህ ታወራለሀ !!ለሀገር ክብር ብሎ እንጅ ሲሰርቅ አልተመታም ፈጣሪ ን ፍራ ቢያንስ እንኳን ዝም በል ለነገሩ ባዶ ጭንቅላት እና ባዶ ቤት ከመጮህ ባለፈ ሌላ ነገር አያውቅም

  • @Seifu-yg6gr
    @Seifu-yg6gr 3 месяца назад +1

    ethio 360 # 1

  • @AAAAAA-lk4ym
    @AAAAAA-lk4ym 3 месяца назад +1

    ሁሉን አውቃለው የበረሀ አባቶችን አውቃለው እድሜ ልክህን ትቀደዳለህ ውርጋጥ ነህ።

  • @KMI-qi5sw
    @KMI-qi5sw 3 месяца назад

    ክፍታፍ አተምንአገባህ ስለ አማራ

  • @rahelasanake8461
    @rahelasanake8461 3 месяца назад

    Zemeda mchm egzabhr tnn edm ysth. Ylbch mdhnt.

  • @Seifu-yg6gr
    @Seifu-yg6gr 3 месяца назад

    do not lie ,you just got all the enfo

  • @yonasnigussie3208
    @yonasnigussie3208 2 месяца назад

    Zemede betinishum bihon akebrk neber mininewe wetaderawi mister beje yihun alek minim atawekim

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 3 месяца назад

    ትሽ ተባኖብሃል ደንቆሮ ጋla🐖🐖 ሁለ እኔ አውቃለሁኝ

  • @Mulugeta-w8q
    @Mulugeta-w8q 3 месяца назад

    ጅሉ ምን ይጠበስ አንተ ቀድመህ ስላወክ?
    ሁሉን ነገር እኔ ውቃለሁ እኔ እኔ እኔ እኔ አልበዛም ? ያለ አቅምህና ኪሎህ ከነሀብታሙ ጋር አትፎካከር ውራ ነገር ነህ።

  • @DemekeAwlachew-tr4hx
    @DemekeAwlachew-tr4hx 3 месяца назад

    በእውነት ለአማራው ህዝብ የህልውና ትግል ትልቅ ባለ ውለታ መሆንህ መቼም አይረሳም፡፡