Комментарии •

  • @ErEe-qf5nv
    @ErEe-qf5nv 2 месяца назад +153

    3ወር ሞላኝ ስራ ካጣሁኝ ሙስሊሞች በአላህ ክርስቲያንኖች በእመቤቴ ስራ ካለ ተባበሩኝ ደሞ መሳቄ አነዚህን ሳይ ሳለቅስ ቆየቸ መሳቄ 😂ሪያድ ስራ ፈልገጉልኝ😢😢😢😢

  • @hanagetachew3523
    @hanagetachew3523 2 месяца назад +77

    ለእሚት ዩቱብ ይከፈትላት ሰበራይዝ አርጉዋት ከፍታችሁ እስዋም ትደግልን❤❤ሳሚዬ ጮጋራህ ግን ደና ነው 😢😂😂

    • @Alam-k6l
      @Alam-k6l 2 месяца назад +2

      ከእነሱ ጋር እየሰራች ነው ሌላ ምን ያረግላታል

    • @umhibetulahbntsherefa5672
      @umhibetulahbntsherefa5672 2 месяца назад +1

      አብረው እየሰሩ አይደል

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha 2 месяца назад +1

      ምን ይሆናታል ሌላ ቻናል ከነሱጋር የምትሰራዉ በነፃ መሰለሽዴ ከወዱልጅ ጋር አብረዉ እየሰሩ ነዉኮ😂😂😂

  • @YukFhn-tf9dg
    @YukFhn-tf9dg 2 месяца назад +36

    አረ በናተቹ ወለይ እናሱ እኛን እየዝናኑ እኮናው 100 እናስጋበቸው❤🎉

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 месяца назад +68

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @welloyewaMedinaLove-xx6kx
      @welloyewaMedinaLove-xx6kx 2 месяца назад

      ❤😊

    • @AhgDhg-fy6p
      @AhgDhg-fy6p 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤

    • @FadilaHalaba
      @FadilaHalaba 2 месяца назад +1

      ሰለለሁ አለይም ወሰለም ፍደከ ወአቢ ወኡሚ ያረሱረለ🌹🌹🌹

    • @zedahmed-j1j
      @zedahmed-j1j 2 месяца назад

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤

    • @طيبهاحمد-م4ج
      @طيبهاحمد-م4ج Месяц назад

      عليه افضل الصلاة والسلام ❤❤❤❤

  • @ዮአዳንዩቱብ
    @ዮአዳንዩቱብ 2 месяца назад +38

    😂😂😂😂😂እሚትን አለማድነቅ አይቻልም እኔ ይመታኛል ብዬ ስለምፈራ እናገራለሁ😢😢ኧረ ወዮ❤❤❤❤❤❤

  • @yontube-03
    @yontube-03 2 месяца назад +107

    እነኚን ልጆች ስወዳቸው ባገኛቸው ደስ ይለኝ ነበር 😅😅❤

  • @HabtamuAwoke-q8x
    @HabtamuAwoke-q8x 2 месяца назад +30

    ቁም ነገር መግቢያ እና መጨረሻ አርጉበት በተረፈ ሀሪፍ ነው

  • @HALIMASEID-r5k
    @HALIMASEID-r5k 2 месяца назад +15

    ስራችሁ ደስ ይል ነበር መጀመሪያውና መጨረሻው አላወቅነውም እኛ ማሀል ላይ ያለውን ነው የምናየው😂

  • @admicashew
    @admicashew 2 месяца назад +20

    እሚትን ስጦታ ይሰጣት

    • @gullala4624
      @gullala4624 2 месяца назад +1

      እረ ለእሚት ይቅርና ለራሳቸዉም ተሰጣጥቶ አያቁም 😂

    • @ahlamdream7732
      @ahlamdream7732 2 месяца назад

      ​@@gullala4624በጣም😁😁😁😁

    • @rahima1683
      @rahima1683 2 месяца назад +1

      ቱ😂😂😂😂😂የተረገምሺ😂😂😂​@@gullala4624

  • @amenamenselasa9298
    @amenamenselasa9298 2 месяца назад +11

    ዋው እሙ ቶሎ ታስረጀዋለሽ እማምላክን ያሳዙነኝል አንዳዴ ስጦታ ሰታችህ አስደስቱት

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu 2 месяца назад +8

    መግቢያና መጨረሻ የተሠማችሂን ብገልፁና ብዘጉት🤔😒

  • @gullala4624
    @gullala4624 2 месяца назад +27

    እዚ ቤት ግን ስጦታ መሰጣጠት ዘመዳቹን ገደለቦቹ ዴ ምነዉ

    • @KelemEshetu-ju3pl
      @KelemEshetu-ju3pl 2 месяца назад +2

      የሳሚን ጨጓራ ብቻ ነው የሚሊጡት ልደት የለ ስጦታ የለ ፕራክ ብቻ

    • @ትግራወይቲ
      @ትግራወይቲ 2 месяца назад

      የተመታሽ😂😂

    • @gullala4624
      @gullala4624 2 месяца назад

      @@ትግራወይቲ ጓል ዓደይ ሓቀይ እየ ኮ

    • @ትግራወይቲ
      @ትግራወይቲ 2 месяца назад

      @@gullala4624 ዉይ ወለላይ ናባዕለይ ዲክለ ሞይተ እየ ስሓቅ😁❤️

    • @gullala4624
      @gullala4624 2 месяца назад

      @@ትግራወይቲ እወ ናይ ባዕልኪ እየ ማዓረይ ንብረትኪ እየ 🤣🤣❤️

  • @Yetenbi-i1f
    @Yetenbi-i1f 2 месяца назад +49

    ውሀ እንዳትበዪ አርጌነው ጥርስሽን ማራግፍሽ🥺🥱🤣🤣🤣 ውሀ ይበላል እንዴ ሰሚ🙄🤣🤣🙌

    • @yalfalAdemasu
      @yalfalAdemasu 2 месяца назад

      የተቢዬ የኔ ውድ ስወድሽ ባአክሽ ደስ ባለኝ

    • @AliAli-bc5mm
      @AliAli-bc5mm 2 месяца назад

      ​@yalfalአግቢያትAdemasu

    • @AlmazAlmaz-ys6ff
      @AlmazAlmaz-ys6ff 2 месяца назад

      ​መች እሷ​ ናት@@yalfalAdemasu

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 2 месяца назад +10

    የዛሬው ደግሞ ይለያል አሚቲ ግን አለማድነቅ አይቻልም ዋው👍👍👍👌👌👍

  • @habibahabibah2143
    @habibahabibah2143 2 месяца назад +3

    ልጁን ሊያሣብዱት ነው 😢😢😢😢😢 በፕራክ በሽተኛ ሆነ ቡሀላ ይቆጫችኋል በተደጋጋሚ የሚያናድድ ፕራክ ባህሪን ይቀይራል እረ ይቅርባችሁ😢😢😢

  • @Mitu-o3w
    @Mitu-o3w 2 месяца назад +16

    Sam gin ba emu lay ijkn atnsaa😢

  • @QerFfg-gk4kq
    @QerFfg-gk4kq 2 месяца назад +13

    ግን ሳሚ አማች ይከበራል አማችህን አትማታ ነውር ነው

  • @MariamMariam-q2z
    @MariamMariam-q2z 2 месяца назад +41

    ሁለቱም አልተርፊም ዛሬ😂😂😂😂

  • @asterbede4961
    @asterbede4961 2 месяца назад +14

    ማርያምን ሳላሰብ እንምባዬ ወረደ የኔ እናት ምጎዳ ፕራንክ አታደርግዉ አሳዘነችኝ

  • @GggHh-ft6sc
    @GggHh-ft6sc 2 месяца назад +8

    የዛሬ ደሞ ይለያል አልተረፈቸውም 😂😂😂

  • @አገሬጎጃምነው
    @አገሬጎጃምነው Месяц назад +1

    ይህንን ቢድወ ስቴ ደጋግሜ አየውት ውይ😂😂😂

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 2 месяца назад +7

    አቤት ቅናቱ😅😅😅😅😅

  • @kamelabasher2751
    @kamelabasher2751 2 месяца назад +13

    አይይይይ ሳሚ ልጂቷ ምን ታርግህ 😢😢😢😢😢😢

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 2 месяца назад

      😢😢😢😢

  • @rozatesfaye968
    @rozatesfaye968 2 месяца назад +10

    ደስ ትላላችው እዝ ቤት አንድ ባጤፍው ሁሉም ትቀጤቀጣላችው ውድድድድድድድድድ ሳም ገን ተርጋጋ እሽ❤❤❤

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb 2 месяца назад +17

    አሳቀቀካት እሷን የሙን እህት😢😢

  • @mignotnigus6314
    @mignotnigus6314 2 месяца назад +15

    ወይኔ 😂😂😂😂😂😂😂 እኔ ያሳዘነችኝ እሚት ናት በማሀል ቤት ጉድ እኮ ነዉ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

    • @marysnite2894
      @marysnite2894 2 месяца назад

      Esu ketenkol sayhon enesun kemimeta yonasen bemeta yekelwal yelam enji. Nedetun lela saw lay nw mewetaw😂sami

    • @mignotnigus6314
      @mignotnigus6314 2 месяца назад

      ክክክክ

    • @mignotnigus6314
      @mignotnigus6314 2 месяца назад

      አዎ ክክክክ

  • @GdgdhdDhhdudhhs
    @GdgdhdDhhdudhhs 2 месяца назад +4

    ሚስቱን አይማታም ልጄቱን ገደላት😢😢

  • @almahrihoda7513
    @almahrihoda7513 2 месяца назад +8

    ውሃ እንዳተበይ አርጌ ነው ጥርሰሸን የማራግፈወ😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 2 месяца назад +6

    ወጦ ከመስራት ሰው እያቃጠሉ የዩቱቭ ብር መልቀም ይሻላል

  • @YukFhn-tf9dg
    @YukFhn-tf9dg 2 месяца назад +9

    ተደፍረሀል ሰሚ😂😂😂

  • @kidsttube3111
    @kidsttube3111 2 месяца назад +25

    እረ ይደብራል ሁልጊዜ ጨጓራውን አትላጡት አዳደየ ስጦታ ስጡት

    • @FfxFf-f2y
      @FfxFf-f2y 2 месяца назад

      አይሣሜ

  • @TTt-oy5km
    @TTt-oy5km 2 месяца назад +3

    😂😂😂ውይቅናት ይሄንያህል ይሸወዳል ያተደሞይለያል

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 2 месяца назад +15

    ሳሚ ደሰስ ሲል ሁለቱንም በኩል አይን ነው የሚያያቸው እንደአባት ነው የሚቀጣቸው ወድም ባል አባት ሁሉ ነገር ነው እሙዪ ሳሚቾን አመስግኚልን ተባረኩ ስለምታዝናኑን እናመሰግናለን🙏❤

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha 2 месяца назад

      እረ ወዳ የሚመሰገን ሰዉ አግኝተሻል ንግግሩ ሲዘጋ የሴት ቤተሰብ በዚህ ልክ አይሰደብም ሴትም ለባሏ ቤተሰብ ክብር ሊኖራት ይገባል ምናባሽ አባሽ ግማታም ኤጪ የሚዘጋ ነዉ ስድቡ

  • @user-wd3cv3q
    @user-wd3cv3q 2 месяца назад +6

    ቀሜስልበሽ እህታቸን የሴትልጅ ወበቷ ቀሜሰነው👍👍

  • @zaharanegash4239
    @zaharanegash4239 2 месяца назад +1

    የሳሚ ድብደባ ዘር ከማጥፋት አይተናነስም 😊😊

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb 2 месяца назад +9

    ሳሚ አስጠላከኝ ከካሚራ ጀርባ እደት ልታደረጋት ነው የሙን እህት ካሚራላይ እደህ የሆክ

  • @SaraSara-bh6ih
    @SaraSara-bh6ih 2 месяца назад +3

    እዉ ስወድችሁ እኮ ግን መጨርሻላይ ሳልቅ አስተካክሉት ምን ደተሳችሁ መዝጋ ስሩ በተረፈ በርቱ❤❤❤❤❤

  • @ማራናታ-ከ5ጘ
    @ማራናታ-ከ5ጘ 2 месяца назад +5

    እሙ ታቃባይሁ የስራሽ ክፍያ ነው

  • @TINSAE-ke9hh
    @TINSAE-ke9hh 2 месяца назад +4

    አረ ሳሚ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤እሙ ና እሚት አይዞኃችሁ ተረፍቹኃል ወይ😢❤❤❤😂😂😂

  • @MdethopaRahat-dx4wj
    @MdethopaRahat-dx4wj 2 месяца назад +9

    ማርያምን እንደዛሬ ስቄ ኣላቅም ኣሽከረከራቸው እኮ😂😂😂😂😂😂

  • @ekru1965
    @ekru1965 2 месяца назад +3

    ሚስቱብታቸንፈው ወደሚስቱ እሮጠአሉ እሚትምንታርግህ ሚስትህን አገርፍም ወሬኛ

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 2 месяца назад +5

    ከመቼ ነው ውሃ ሚበላው ወይ ሳሚ😂😂😂😂😂

  • @አቡዬTUBE
    @አቡዬTUBE 2 месяца назад +24

    Woyo woyo ሳሚ አበደኮ 😂😂😂😂😂😂ዱላ ጠገባቹኮ አራ አዲ ቀን ሳፍራይዝ አድርጉ ሳምን 😂😂😂😂😂

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380 2 месяца назад +3

    እረ ገደልካቸው ሳሚ😢😢❤❤

  • @Tesfansh8358
    @Tesfansh8358 2 месяца назад +6

    ዉይይይይይይይ ሰም መከራ ነዉ ለማንኛዉም መተማመን ይኑራችዉ 😅😅

  • @abrehatgebrhansgebrhans9400
    @abrehatgebrhansgebrhans9400 2 месяца назад +3

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወይኔ ሳሚ ተቃጠለ

  • @hayatjihaad6884
    @hayatjihaad6884 2 месяца назад +8

    Fata na gotuu jiraadha waggaa kumaa akkan isiin jaalladhuu wollaahii ❤❤

    • @jamilajimmaa358
      @jamilajimmaa358 2 месяца назад

      𝐃𝐡𝐮𝐠𝐚𝐚 𝐡𝐞𝐝𝐝𝐮𝐮 𝐌𝐢𝐬𝐤𝐢𝐧𝐚𝐚 𝐌𝐮𝐜𝐚𝐚𝐧𝐢 𝐒𝐚𝐦𝐢𝐜𝐡𝐨 𝐑𝐚𝐛𝐛𝐢𝐢𝐧 𝐒𝐢 𝐡𝐚 𝐅𝐚𝐲𝐲𝐢𝐬𝐮𝐮 𝐃𝐮,𝐚𝐚𝐢𝐡 𝐆𝐨𝐝𝐡𝐚𝐟𝐢𝐢 𝐌𝐢𝐬𝐤𝐢𝐧𝐚𝐚 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔

  • @kasech1152
    @kasech1152 2 месяца назад +3

    ሳሚሻ ጨጎአራህ ግን የበግ ነው ወይ እስካሁን ይሰራል 😁😁😁😁ላጡት እኮ ወይኔ 😍😍ፍቅር ሰላም ደስታ ከናንተ አይራቅ

  • @Hayata12
    @Hayata12 2 месяца назад +1

    የሳሚ በጁሳቃጣ አጎቴንአስታወሰኝ😂😂😂 አይማታምእዚህነበርነውየሚለውእጁንአስቶክክክ

  • @MLove-qr4ls
    @MLove-qr4ls 2 месяца назад +3

    የሣቂ ሚጮች ዝና እኮ ነው የምታደርጉት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LailaLaila-o9c
    @LailaLaila-o9c 2 месяца назад +4

    ወይኔ ሰሚ እንደ እነቶች ነዉ ምትቆነጥጠዉ ቱቱቱ ከከከከከከከ 😅😅😅😅😅😊

  • @TigistTigist-qx5nk
    @TigistTigist-qx5nk 2 месяца назад +4

    Samii garuu oboletti hadhaa mana kee rukutudhaaf itti hin figiin garii mitii yeroo hundaa harkaa itti fudhataa dhifamaa

  • @MG-hk9vt
    @MG-hk9vt 2 месяца назад +12

    ዉሀ እንዳትበይ አላለም😂😂😂

  • @melat-yarsema6
    @melat-yarsema6 2 месяца назад +3

    Emutin atmetate atcuhebati sami😢 yikerta taykati kamri😢

  • @GhHhg-o3c
    @GhHhg-o3c 2 месяца назад +3

    ዋውሳሚ ጉበዝ እደዜህትዳረህማሰከበረነነወ እሙወፈረሺማሻአላህ😂😂😂

  • @MeremJemal-r6w
    @MeremJemal-r6w 2 месяца назад

    በድድ እራሱ ብታስቀራት አንተን ከማናደድ ወደኋላ አትልም❤❤❤❤❤

  • @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
    @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ 2 месяца назад +21

    እሚ ደስ ሰትል ዩቱብ ክፈቱላት እሙ ደግሞ አለባበሰሽን አሰተካክየ ሽቴ ነው የሚያምረብሽ

  • @zina5085
    @zina5085 2 месяца назад +4

    ኧረ ኑኑኑኑኑኑኑኑ ❤❤ እነሳሚ መተዋል እሩጡ አመለጣችሁ ሳቅ😂😂😂

  • @ruqebint1915
    @ruqebint1915 2 месяца назад +3

    yeroman isim argu kolfa na qaba. Maati. Bareddu😊❤

  • @ansbdbbahhsbdb4304
    @ansbdbbahhsbdb4304 2 месяца назад +3

    የዛሬ ቅናት ይለኛል😂

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 2 месяца назад +7

    ክክክክክክ እር ሳሚ አትማታ እውነትም ቢሆን

    • @ራቢነኝየናቴAaMm
      @ራቢነኝየናቴAaMm 2 месяца назад

      እና እሰይብሎይቀበላት 😂😂😂በላት😊😂😂😂😅😅😅😅

  • @DarusalmAli
    @DarusalmAli 2 месяца назад +3

    ይቺን አራስ አገላቷ ገደላት😂

  • @RegatMehari
    @RegatMehari 2 месяца назад +3

    ክክክክክክ እሙ አያልቅብሽ አየ ሳሚ😂😂😂😂

  • @akramcell7964
    @akramcell7964 2 месяца назад

    የት ነበረሺ አምባ አምባ አባባ አምባ ምን ሰታረጊ ቢዘኝ ቢዘኝጎረምሳው እኮ ቢደፈረኝ መድፈረ አየደለም መድፈረ እናምድነው ፍቅረ ፍቅረኮነው ፍቃረ አ😳😳😳😳

  • @Meriym496
    @Meriym496 2 месяца назад +1

    ወይኔ ሞትኩኝ በሳቅ ወሀ እዳበይ አድርጌ አላለም አረተው አታበሳጩት

  • @Neim520
    @Neim520 2 месяца назад +11

    ሳሚ ስህተት ሰርተሀል እሚትን አትምታት

  • @EmanMekonen
    @EmanMekonen 2 месяца назад +6

    አቤት ቀናት 😂😂😂😂😂😂

  • @SkbBsb-ib4eb
    @SkbBsb-ib4eb 2 месяца назад +2

    እደው እየደከመኝ እናተን ሰያቹሁ ድካሜ ይለቀኛል😂😂😂😂❤❤❤

  • @ሀዩking
    @ሀዩking 2 месяца назад +3

    ያዘሬው ደሞ ጉድ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yarsamyaligneg
    @yarsamyaligneg 2 месяца назад +4

    መግቢያ አሰሩም እዲ ግኖ😢

  • @HamidMohammed-mp7zn
    @HamidMohammed-mp7zn 2 месяца назад +1

    ከማጋርነሺበያት ሲልያሳቀው😂😂😂ላይክ😂😂

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 2 месяца назад +6

    ዶክተር ሳሚ ልጆቹ ገደላቸው እኮ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ትንሹ አልተረፈችም😂

    • @habibaal4299
      @habibaal4299 2 месяца назад +1

      ዶክተር ሳይሆን ቲቸር ነው ማማ

    • @ራቢነኝየናቴAaMm
      @ራቢነኝየናቴAaMm 2 месяца назад

      ዶክተር አይደለም ቲቸርነው😂😂😂

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 2 месяца назад +1

    የኔውድ ከሁሉም እሚቲ ናት ያዘዘንቸኝ❤❤

  • @hbeba8561
    @hbeba8561 2 месяца назад +2

    ወይኔ ሳሚ ውዲሜ😂😂 ተባብርው ገደሉህ

  • @Mekuanint-xd6vm
    @Mekuanint-xd6vm 2 месяца назад

    ፈታ ነው የምታረጉኝ ትላን ትለቃላችሁ ብየ ስጠብቅ ነበር ያመሽው

  • @eexx3730
    @eexx3730 2 месяца назад

    አሚቲ ምን አጠፍች እምተደበደበዉ

  • @leliorotube543
    @leliorotube543 2 месяца назад +4

    Andegna negne like argulegne❤❤❤

  • @Tse212
    @Tse212 2 месяца назад +2

    ፍትህ ለሳሚ ጨጓራራራራራ😂😂😂😂😂😂

  • @እራህማይማም
    @እራህማይማም 2 месяца назад +2

    ወየው ሳሚ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @konjetkonjet7731
    @konjetkonjet7731 2 месяца назад

    ምን አለበት ለዚህ ቤተስው 100 በእናስገባችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @MdNajmul-o2s6d
    @MdNajmul-o2s6d 2 месяца назад

    እንዴ እሚትን ለምን ትመታታለሕ ሳሚ እሙጋር አትደውልም አንተ ሆ

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 2 месяца назад +4

    ❤😂😂😂😂😂ውሀ እንዳትበይ አርጌ ነው ጥርስሽን የማራግፈው😂😂😂

  • @newmobile227
    @newmobile227 2 месяца назад

    ጎንበስ ብሎ በቁንጥጫ ሲመዘልጋት እናቴ ትዝ አለችኝ አይይይይይይይ

  • @MetuMola
    @MetuMola 2 месяца назад

    ሳሚዬ ግን እህቷንና ወድሙን ባድ አይን ነው የሚያቸው

  • @FgJc-z9m
    @FgJc-z9m 2 месяца назад

    አየ ሳሚ በስንቱ ተናደህ ትችለዋለህ ወይኔ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fatenbader8066
    @fatenbader8066 2 месяца назад +2

    Samicho wagaa kumaa nuf jiradhaa horaa bulla

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 2 месяца назад

    ይሄንን ልጅ ስወደዉ ኖርማል አነጋገሩ ራሱ ያስቀኛል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Grgc-y6l
    @Grgc-y6l 2 месяца назад

    ፍራንክ መሆኑን ስታውቁ የሚሰማችሁን ስሜት ተናገሩ አርቋርጡ መቸረሻ ላይ

  • @Ekram-tt5fl
    @Ekram-tt5fl 2 месяца назад +1

    ደስቃት እሚትን ኧረ በሳቅ ሞትኩ አይ ሳሚ ተቃጠለ 😅😅😅😅😂😂

  • @ElisaElisa-hv9nj
    @ElisaElisa-hv9nj 2 месяца назад +1

    ዛሬ ስስቅ ልሞት ነበር ትን ብሎኝ ወይኔ 😂😂😂😂😂

  • @NesryaHusen
    @NesryaHusen 2 месяца назад

    መግብያ ብትሰሩ እና መጨረሻላይ የተሰማዉን ሃሳብ ቢናገር የተሻለ ነዉ ...በተረፍ በርቱ ❤

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 2 месяца назад +4

    😂😂😂ወይኔ በሒወት ተረፍሽ

  • @alqouza1397
    @alqouza1397 2 месяца назад

    ከስደት ስመለስ መጀመሪያ እናተ ቤትጋነው እምመጣው ስወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @fuvj5466
    @fuvj5466 2 месяца назад

    ቀጣይ ሳሚን ሰፖራይዝ አድርጉት በትንሽም ቢሆን በቀርደ ከቤታችሁ አንመጣም ዳግሚያ ጨጓራውን አቃጥላችሁ ልደፉት ነው

  • @sofyawall
    @sofyawall 2 месяца назад +1

    ሀራም አለይኩም እር ይህ የዋህ ሰዉ ነዉ አታጭሱት

  • @natinuke
    @natinuke 2 месяца назад +3

    Wuyi imitn betamnw yemetak sami yikita teyikat yemir 😢

  • @uaevip472
    @uaevip472 2 месяца назад

    ሁሌ ሲላ ማማጋጥ ማታኛት ማዳራጊ አራ ሌላ አይድአ አምጡ ሁሌ አንድ አይናት ኤጭ አብሮ ታኙ ናው ልብሳቾዉን አዎላላቁ ናው አይድአቹ😮😮 ዳሞ ታማካክራችሁ ድራማ አራ ዎድአ

  • @tjg2527
    @tjg2527 2 месяца назад +1

    😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይሳሜ

  • @AllemAllem-g6k
    @AllemAllem-g6k 2 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂😂እህቷ ምን አረገች

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 2 месяца назад +2

    የናት ቁጥጫ