መጥፎ አጋጣሚን ወደ ጥሩ ዕድል የቀየሩ የመርጡለ ማርያም ጎጃም ሴት ልጆች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 дек 2024

Комментарии • 19

  • @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ

    እናታችን እማ ሆይ ወለተ ማሪያም እድሜ ጤና ይስጥወት ፀጋውን ያብዛልወት ቃለህወት ያሰማልን በእውነት ድጋፍ ያስፈልጋል የት ናችሁ ኦርቶዶክስ ልጆች እንደግፍ እናበርታታቸው❤

  • @Mezemer-g7s
    @Mezemer-g7s Месяц назад +1

    እናታችን እማሆይ ወለተ ማርያም ረጅም የአገልግሎት ዘመን ያድልዎት❤❤❤❤

  • @ተዋህዶዩቱብ-ጠ8ጠ
    @ተዋህዶዩቱብ-ጠ8ጠ Месяц назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ephremtadesse474
    @ephremtadesse474 Месяц назад +1

    አምላከ ሆይ ማስተዋልና ጥበብን ግልጥልኝ

  • @ine-h3
    @ine-h3 Месяц назад +2

    የኢትዮጵያ ትንሳየ ያሳየን

  • @mesetedibeno-vr7yh
    @mesetedibeno-vr7yh Месяц назад +1

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን እማሆይ ወለተ ማርያም ልዑል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከተና ጋር ይስጥልን ጸጋውን ያብዛሎት

  • @ZahraZk-e9u
    @ZahraZk-e9u Месяц назад +3

    🙆😮🎉🎉❤❤

  • @netsanettadesse3741
    @netsanettadesse3741 Месяц назад +2

    በጣም ግሩም ነው ሕፃናትን በዚህ መልኩ ማየቱ ለማሆይ ዕድሜ ይስጥልን የናቶች ኩራት ፈጣሪ ይመስገን ፡በጣም ደስ ብሎኛል ታዲያ አካውንት ካለ ብታስቀምጡልን
    ኡፍ እኛም መተን ለመማር ያብቃን፡ለሁላችሁም ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡እማሆይን እናታችንን ያቆይልን ያቆይልን!!!

    • @WoleteMaryam
      @WoleteMaryam  Месяц назад

      @@netsanettadesse3741 አሜን እናቴ እናመሰግናለን

  • @እናትአለም-ዘኢቶዮጴያ
    @እናትአለም-ዘኢቶዮጴያ Месяц назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ቃለህይወትን ያሠማልን በዉነት በጣም ደስ የሚል እግዚ ስዘዉልን ስለመጡ እናመሰግናለን
    በቴክቶክ ስለምለቀዉ ከዚህአ ዉርጀ በጣም ብዙ ሠዉች ወደዉታል እኔም በጣምነዉ የወደድኩት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

    • @WoleteMaryam
      @WoleteMaryam  Месяц назад

      @@እናትአለም-ዘኢቶዮጴያ አሜን

  • @AsnakechMolla-g8c
    @AsnakechMolla-g8c Месяц назад +1

    Emigrime new betam tenikiru ayizoachihu

  • @AmhasilassieWeldesenbetTewabe
    @AmhasilassieWeldesenbetTewabe 8 дней назад +1

    መጨረሻችሁ ይመርልን🙏 መጽሀፍትን አንድም እያላችሁ ስትተረጉሙ ወንበር ዘርግታችሁ ሊቃውንትን ስታፈሩ ያሳየን🙏

  • @SamrawitAmare-t2g
    @SamrawitAmare-t2g Месяц назад +1

    egziabher yagelglot zemenotn yarzmln

  • @ወይኩንፍቃድከ-ከ2ተ
    @ወይኩንፍቃድከ-ከ2ተ Месяц назад +1

    አቤት መመረጥ አረ ሳልሞት ጎጃም ዳሩኝ ተምሮ የሚያስተምረኝ ፈጣሪዉፈሪ ሰዉአክባሪ የክርስቶስ ባሪያየሆነ

    • @WoleteMaryam
      @WoleteMaryam  Месяц назад

      @@ወይኩንፍቃድከ-ከ2ተህህህህህ እንፈልጋለን

  • @wedaalemayu29-fo2yx
    @wedaalemayu29-fo2yx Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤