NEW | በበደሌ ብዛት | እፁብ ድንቅ ስብከት | በ ሊቀ ሊቃውንት ስምአ ኮነ መልዓክ - LIQE LIQAWINT SIMEA KONE

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 80

  • @BhZinj
    @BhZinj 5 месяцев назад +4

    ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን አባታችን የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian 2 года назад +15

    እኔ ነኝ አንዷ የነፍስ ሳይሆን የስጋ አገልግሎት ይበዛብኛል ግን ብዙውን ጊዜ ያነጫንጨኛል ትእቢትም አለብኝ ይህ ጸባዬ ግን አብሮኝ እንዲቆይ አልፈልግም እባካችሁ በጸሎት አስቡኝ "ወለተ ኢየሱስ" ነኝ

  • @SemaatuAbate23
    @SemaatuAbate23 5 месяцев назад +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን🤲🤲🤲
    ተነግረን ተነግረን ልቦናችን የማይደነግጥ የሆንን ባሪያወቹን በቸርነቱ
    ይመልሰን🤲🤲🤲

    • @meskiwub
      @meskiwub 5 месяцев назад

      😊😊😊😊

    • @meskiwub
      @meskiwub 5 месяцев назад

      😊😊

    • @meskiwub
      @meskiwub 5 месяцев назад

      😊😊😊

    • @meskiwub
      @meskiwub 5 месяцев назад

      😊😊😊😊😊😊

    • @meskiwub
      @meskiwub 5 месяцев назад

      😊

  • @RMetica
    @RMetica 2 месяца назад +4

    የኛ ትጉህ መምህር በእዉነት ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰመያትን ያዋርስልን እኛም ቃሉን ሰምተን ቀሪ ሳይሆን እንድንኖርበት የቃሉ ባለቤት በቸርነቱ ይርዳን ለንስሐ ሞት ያብቃን ሁላችንንም 😢 እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን፫🙏🙏🙏

  • @AlemtsehayWoriku
    @AlemtsehayWoriku 14 дней назад +1

    አባታችን አሁንም ፀጋውን ያብዛሎት እድሜዎት ያርዝምልን።

  • @የየተዋህዶልጅ
    @የየተዋህዶልጅ 15 дней назад +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ክቡር አባታችን❤❤🥀🥀🥀

  • @SemeeraSemeera-ig6xw
    @SemeeraSemeera-ig6xw Месяц назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን አስበ መምህራንን ያድድልን ቅዱስ አምላካችን

  • @AlamDarso
    @AlamDarso Месяц назад +1

    እሜን እሜን እሜን አሜን በእውነት ይሁንይይረግልን ቃለሂወትያስማልን እባቴ❤❤❤❤❤❤

  • @tsehayworku2675
    @tsehayworku2675 Месяц назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ግሩም ትምህርት ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክሎት

  • @aber5403
    @aber5403 Месяц назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን🙏➕🙏➕🙏

  • @tarikuatarikua3640
    @tarikuatarikua3640 2 года назад +6

    አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 2 года назад +9

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን
    ይገልግሎት ዘመናችሁን ይብዛልን ቃል ሂወት የሰማልን፣🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @adaadaneshanja
    @adaadaneshanja Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 2 года назад +2

    ስንት ምርጥ ምርጥ አስተማሪዎች መጡ ቃልህይወት ያሰማልን

  • @ዮዮታታ
    @ዮዮታታ 2 года назад +7

    እናመሰግናለን እንኳን መጣችሁልን ብለናል

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት አባታችን እድሜ ከጤና ይድልልን አቤት እንደት አይነት ስብከት ነው እደማርታ እና እደማሪያም ልብ ይስጠን በእውነት

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 2 года назад

      አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት አባታችን እድሜ ከጤና ፈጣሪ ይስጥልን

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 2 года назад +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይሰጥልን

  • @MemeQatar-r6h
    @MemeQatar-r6h 3 месяца назад +2

    ቃልዎትን ያሰማልን

  • @abenetnegash82
    @abenetnegash82 23 дня назад +1

    Amen 3 yehunelen yederegelen... Kalhiwot yasemalen tsefa menegeset semayat yawureselen

  • @HannaH-fz5lm
    @HannaH-fz5lm Месяц назад +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤😢

  • @samriaman4502
    @samriaman4502 2 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን

  • @genetsolomon1604
    @genetsolomon1604 2 года назад +1

    ለመምህራችን ቃለህይውት ያስማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን አጥንትን የሚያለመልም ትምህርት ነው እንድእረሶ ያሉትንም ያብዛልን በእውነት እሜን 🙏🙏🙏

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 2 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃልሄወት ያሰማልን መምራችን እረጅም እድሜ ከጢና ጋር የሰስጥልን

  • @DesalegnZeleke-i4w
    @DesalegnZeleke-i4w 5 месяцев назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    እወነትነወበጣምጀ

  • @mhretmhret5405
    @mhretmhret5405 2 года назад +3

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 2 года назад +4

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalin abatachin.

  • @2hwhhwuwh872
    @2hwhhwuwh872 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህወትያሠማልን🙏🙏🙏

  • @Nat-zr1hu
    @Nat-zr1hu 2 года назад +4

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን

  • @net8360
    @net8360 2 года назад +5

    ቃለህይወት ያሰማል አባታችን 👐

  • @net8360
    @net8360 2 года назад +4

    አቤቱ ንጽህን ልብ ፍጠርል አቤቱ ይቅር በለን👐

  • @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቐ1ቐ
    @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቐ1ቐ 2 года назад +4

    ቃለ ሕይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምሕራችን አባታችን

  • @AW-go3su
    @AW-go3su 2 года назад +3

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @hulumlebgonew2902
    @hulumlebgonew2902 2 года назад +3

    ቃለህይወትን ያሰማልን😭😥

  • @binyamgetubinyam4191
    @binyamgetubinyam4191 2 года назад +4

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @netsanetbisrat6633
    @netsanetbisrat6633 2 года назад +3

    Amen abate kale Hiwet yasemlen bedma besga yetebkelen

  • @edomlegesse6271
    @edomlegesse6271 2 года назад +3

    Amen kalhiyiwot yasemaln

  • @koigatu615
    @koigatu615 2 года назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርከው መምህር አሜን

  • @habtamuhabtamu963
    @habtamuhabtamu963 2 года назад +3

    Kale hiwot yasemaln mengste semayat yawursln

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 2 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ንንንን

  • @ወለተሰንበት-ጐ8ኈ
    @ወለተሰንበት-ጐ8ኈ 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫

  • @seliethio1303
    @seliethio1303 2 года назад +3

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን !!!!

  • @ሥራህንስራ
    @ሥራህንስራ 2 года назад +6

    የኔታታታታታታታ ሊቀ ሊቃውንት ሰምዓ ኮነ መልአክ እንኳን ደህና መጣችኹ እናዳምጣለን እሺ እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian 2 года назад +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት!

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 2 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ንንንን
    ቃለህይወትያሰማልን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 2 года назад +2

    እናመሰግናለን

  • @qedamesemaet7582
    @qedamesemaet7582 2 года назад +1

    በቤቱ የጽናልን የተባረከ ዘመን ይሁንልን

  • @DfDf-g5o
    @DfDf-g5o Месяц назад +1

    Kalehwet yasemaln ❤❤❤

  • @michaeltesfa3344
    @michaeltesfa3344 Год назад

    ምን አይነት አንደበት ነው እድሜ ይሥጥልን

  • @ብርቱካንሀይሌ
    @ብርቱካንሀይሌ 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @MIKIViralVideos
    @MIKIViralVideos 2 года назад +2

    allah yasadgachewal yilalu egnas?

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms Год назад

    ቃለ ሂውት ያሰማልን ❤❤❤❤ሊቃውንት ❤❤❤

  • @sabotuoromouae3871
    @sabotuoromouae3871 2 года назад +1

    Kelheyot yesemaln mehemerachen

  • @asefubaye662
    @asefubaye662 2 года назад +1

    ቃለ ሂወት ያሰማለን አሜን አሜን አሜን

  • @yemariam
    @yemariam 2 года назад +3

    Amen

  • @ወርቅነሺነኝወሎየዋ
    @ወርቅነሺነኝወሎየዋ 2 года назад +3

    አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን

  • @samirasamira2470
    @samirasamira2470 2 года назад +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @weynidaniel9207
    @weynidaniel9207 2 года назад +1

    Kale Hiywetin Yasemalin 🙏🙏🙏💚💛🧡

  • @wmariambilatenaw9707
    @wmariambilatenaw9707 2 года назад +1

    "ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን።" 2ኛ ቆሮ 9:15
    💚💛❤

  • @hassettube5175
    @hassettube5175 2 года назад +4

    የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተሰብ እንሁን 660 ደርሰናል እነሆ የጉባዬ ስብከቶችን ፣ መዝሙራትን ፣ ክብረ በዓላትን እና የቤተክርስቲያን ዜናዎችን መካፈል ያልቻሉትን ሚዲያችን ላይ ገብተው የበረከቱ እና የአምልኮ ተካፋይ ይሁኑ፡፡

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤🙏

  • @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቐ1ቐ
    @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቐ1ቐ 2 года назад +3

    😢😢😢😢

  • @Mrtechnology-s5y
    @Mrtechnology-s5y 2 года назад +3

    ሰብስክራይብ ብታደርጉኝ ደስ ይልኛል 😍 ኑሩልኝ 🙏
    🙏

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 Год назад

    Kidus Egzeabehare
    Eyasus keratos
    Kidus Segaw ❣️
    Kibur Damu BALU BALU BALU 😡😡😡

  • @Whineshait
    @Whineshait 15 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betyabera9644
    @betyabera9644 2 года назад +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @edomlegesse6271
    @edomlegesse6271 2 года назад +3

    Amen kalhiyiwot yasemaln

  • @ኃይለሚካኤል-ዀ8ቈ
    @ኃይለሚካኤል-ዀ8ቈ 2 года назад +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @tsedyl6836
    @tsedyl6836 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን